ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሚኪ አይዞ የምትሉት 👍👍👍
እስኪ የሚኪ አድናቂወች 👍 👍
ሚኪዬ የአይናችን ብሌን ዉዱና ብርቅዬ ልጃችን ከሞት ስለተረፍክልኝ ለመድሐኒአለም ስለቴን አግብቻለሁ ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተሩ የእዉነት የገባዉን ቃል አክባሪ ነዉ የእዉነት ስንት አጪበርባሪዎች ባሉበት እንዳተ አይነት ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ዶክተር ሃገሪቱ ስላላት ተመስገን 🤲
ማአሪጉን አላህ ያሳድግለት በጣም
ሚኪ በጣም ጀግና ነክ ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እኔም ጠርጥሬያቸዋለሁ እንደነዚህ አይነት አጎቶችማ ይቅሩብህ አንድ ለናቱ ሺህ ለጠላቱ አንበሳ ነህ ።
እውነት ነው ዶክተሩ ምርጥ ሰው ነው ለአንድአንድ አጭበርባሪ ዶክተሮች መማሪያ ይሁን🎉🎉🎉
በጣም የተበረከ ሰው ነው ጌታ ይበርከው
ሚኪየ እንኳን ተወለድክ እያንዳዳቸው የጃቸውን አሰጣቸው ማን እንደሆክ አላወቁህም 👍👍👍
ልክ ነህ እነዚ ሰዎች የሆነ ነገር አለ እንዳትለቃቸው አንተነም እናትህም ይገላሉ ነገራቸው አያምርም ያረከው ሁሉ ልክ ነህ
ሚኪ እነዚህ ሰዎች አሉበት በነገሩ ላይበነገሩ ላይ አሉበት አትልቀቃቸውእሺ አትልቀቃቸው ተባረክ
ሚኪዬ አሁን በጣም አሳዘንከኝ ግን የእኔ ጀግና የአባትህ ህይወት ፍትህ አስጣት ማንም ወንጀል ስረቶ መሸሽግ ኡይቻልም ሚኪዬ እራስህን አርጋጋው አቶ አየለ እግዚአብሔር ይማራቸው
ሚኪ እኔ አንድ ነገር ብቻ ልገርህ እናትህን ይቅር በላት ነገ ጧት ምን እደሚፈጠር አይታወቅን ብኋላ ይቆጭሀል ወንድሜ 😢😢 ስለ አየለ የስማሁት ነገር በጣም አስደግጦኛል አሳዝኖኛልም ቀን በቀን የምንስማውን ነገር ማመን እየከበደን ነው የአላህ😢😢
አውንተ ነው ምቅዬ አንተ አንተ ናተ ይቅርታ ምልተ ትልቅአንተ ነው አሸ ውንደማ
እዉነትነዉ እህት😢
አወ,ሚኪ,እውነት,ነው,ይቅር,በላቸው,እናት,እናት,ናት😢😢😢
አሚኪጀግንበርታ🎉🎉❤❤❤
አው ይቅር በላት የ9 ቤትህ የሰውስት አመት መኪናህ የ3 አመት ወተትህ የጠጠህ በቃ ይር በላት
ሚኪየ ጀግናችን ኑርልን በሰላም እናትህን ይቅር በላቸው በወጣትነት እምናደርገውን አናቅምና
ሚኪ፣ምንምይሁን፣ምንም፣አናት፣እናት፣ናት፣ሁሉም፣ለበጎነው፣ወንድሜ፣በርታ
Mekeye enath ulem kgonk nat ykrta adrgat tasazenalch ❤
የሚኪ እናት ተረጋጊ ብዙው ነገር የራስሽ ጥፋት ነው ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር መሐሪ ነው ሚኪየ ተሙ እባካችሁ ተጠንቀቁ አሁንም እንዳይጎዱአችሁ ሚኪየ አንተን የሚይሳርፍ ቀን ያምጣልን በርታ ልጀ❤
እነዝህማ የትልቅ ቅሌታም ናቸዉ ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ ግን እባክህ በአላህ ሰዉ ያጠፋል ይሳሳታል እናት ምንም ቢሆን እናት ናት እባክህ ይቅር ተባባሉ❤❤
እናትህን ይቅር በላት 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ
ለምን
እውነት ነው እናት እናት ናት ❤
አዎ እናትህ ይቅርበላት ፀፀት ገርፋታል ሰው ያስፈልጋታል
ለምን ስትል አልገባኝም ይቅር ማለት ምንማለት ታውቃለህ ግን. አደለም. ለእናት ለላም የይቅርታ ፍሬ ( ትሩጉሙ ብታውቅ ነሮ. እንደዛ አትልም@@Mamme-i9tgggggguu
ሚኪዬ ይኛ ጀግና ውለህ ግባልን ፍጣሬ ያፁናህ ውንድማችን በርታልን🎉🎉🎉
ሚኪዬ ለእናትህ ጥንቃቄ አድርጉላት በእጃዙር አንድ ነገር እንዳያደርጉዋት እንዳይጎዱዋት ወይኔ የሚኪ አባት እግዚአብሔር ይማሮት😢😢የኔ አባት ሚኪዬ አንተ ለማግኘት ብዙ ተገላቶ ነበር😢😢
እነኚ ሰዎች 100% እጃቸው አለበት. በጣም ነው ያዘንኩት.ተሙዬ ተባረክ ለሚኪ በጣም ነዉ የረዳሀው.
ሚኪዬ የኛ ጀግና ጠከር በልብዙ የብዙ ብዙ መከራ እያሳለፍክ ነው ይገባናልየእዮብን ታሪክ አስብ አስትውልስንት መከራና ፈተና እዳሳለፈውስጥህ እንዳይጎዳ አደራሚኪ ልጄ እናትህን ይቅር በላትእናት ያዘነበት ሰው ጥሩ አይደለም የሆላ ሆላ ጉዳት አለው አሁን አታውቀውምምንም ታጥፋ ምን በወጣትነትነው እንዳሁን ዘመን አይደለም የድሮ ወጣትነት ብልጠት የለም
አረ ነበልባል ጠፍብን ሚኪየ ተሙየ ፈልጉልን ተጨቀናል😢😢😢😢😢
አላህ ይድራሰው😢😢😢ሚኪ ያራሱ ችጊሪ ይዞታል❤
🔥🔥ነበልባል
Betam tsfituwal😢😢😢
እውነት ነው ጌታ ሆይ ድርስ😢
@@سارهاثيوبي-ب3ع ውደ ደከመኝ ብላቸው ብላቸው መልስ አንሠጥም አሉን
ስለ አየለ የሰማነው ነገር አስደንግጦናል ። ስለ ገዳዩ በደምብ አጣርተን እናሳዋቃችኋለው !!
ወይኔ አቶአየለ ላትሲል እዛጫካለጫካ እያከራተቱት ጭራሽ የመኪናአደጋ በጣም ያሣዝናል ሚኪየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁሉምነገር ለበጎነዉ ፈጣሪን እዳታማርሩ
የአላህ እማያልቅጉድ ወይኔሲያዛዝንስባክነበር ጫካለጫካ አላህያፅናህ ሚኪጀግና እውነትንየያዘመቼም አይወድቅም
ሚኪየ ጀገናችን በርታ እንዳትሠበር ፈተና ፈጣሪ የሚወደውነው የሚፈትነው ነገሩሮች ቢከብዱምበርታ አባትህ አየለ እንደዚያ ሲለፊ ምን አጋጠማቸው ደግሞ
ሚኪየእግዛቤራይጠብቅህበጣምነውእምሳሳልህእራስህንጠብቅበጣምእውድሀለሁ❤❤❤
እሺ ሚኪዬ የኔዉድ አይዞኝ ግን ለእናትህ ይቅር በላቸዉ
የሚኪ አድናቂወች የት ናቹ
አለን መተናል❤🎉
አለን❤❤❤❤
እረ አለን ወደሜን እንኳን እደሁ አላዝንለትም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለን
ቆይ የመኪ ወላጁነው እደ የሞተው
ሚኪዬ ምንም ማደረግ አይቻልም እናትህን ይቅታ ተቀበል ❤❤❤❤
ሚኪ በቃ ሰው ያጠፋል ይቅርታም ይጠይቃል ከይቅርታ በላይ ምንም የለምና ሚኪ ይቅርታህን አትንፈጋት እናት በማንም አትተካምና ምህረትህን አትንፈጋት አንተንም ለዚህ ያበቃህ ጌታ ስሙ ይባረክ ሚኪ በርታ የኛ ጀግና !!
ልጄ ሚኪዬ እንኩዋን የአባትህን ገዳዮች ፈልፍሎ ለማውጣት አበቃህ።
ሚኪየ የኔ ጠንካራ ወንድም ❤እግዚአብሔር ሓይልና ፅንዓትና ትዕግስት ይስጥህ❤
ማነው አደኔ የነበልባልና የገመና ሾው መጥፋት እያስጨነቀው ያለ😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ ለእውነት ነው የቆምከውና ትልልቅ ሰወች ማክበርህ ጥሩ ነዉ ግን የጀመርከው ነገር ለእውነት ነውና አሁንም እውነቱን ይዘህ ተጓዝ ጠይቃቸው አሰጠይቃቸው
በስተመጨረሻ የሰማነው በአቶ አያለው የደረሶው አደጋ አዝናለሁ እግዚኣብሔር በሂወታቸው ያትርፍልን, እባካቹው በምትንቃሳቀሱ በት ግዜ ጥኔቃቄ አርጉ
ወ/ሮ መሰሉም ትልቅ ጥፈት አለብሽ ግን ከእንግዲህ ወድ ትምህርት ይሁንልሽ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ እውነት ሚኪ አስተወይ ልድ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እናት እናት ነች ባለፈው ታሪክ ተወቃሽ አታድርጋት ይቅር በላት አንተ እኮ ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ግን አሁንም አትዘናጋ እራስህን ጠብቅ ያቺ አክስት ተብዮየት መቼም አትታመን
እኔ የምለዉ ሚኪዬ ካየሁት ተነስቼ ማንንም አትመን በጣም ተጠራጣሪ ሁን ምንም ይሁን ምንም ከማንም ጋር ቢሆን ግንኙነትህን አጥብብ አደራ ስትገባ ስትወጣ አራት አይን ይኑርህ የሚታመን ጠፍቶል። ❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን አንበሳውን ሚኪ ቀዓይናችን ውስጥ ስላስገባህልን ተንበርክከን እናከብርሃለን
ምን አይነት የጥቅም ሰው ናቸው ሚኪ አትድማችው ማስተዋል አለብህ እኝ ሰዎች ያንተን ስቃይ ሳያሳስባችው ላክስትህ ማሰባችው የሆነነግር አላቸው ሚኪ ለሕግ አውርባቸው 🙏🙏🙏ለናትህም አይመሱም አትመናቸው!"
awo yemeslale😢😢
ሚኪ አይዞህ አዝናለሁ እናትህን ከጎን ሁንላቸዉ ክፍተ ት አትስጥ ለጥላት ማስደሰቻ ነዉ ሽማግሌዎቹ አጣራ እዳትለቅ አቶ አየለ ጀግናዉ ፈጣሪ ይማርህ 😭😭
ሚኪዬ ትክክል ነህ ለህግ አቅርባቸው ሚኪ👁👁👁 አደራህ ተጠንቀቅ እነዚህ ሽማግሌዎች በጤናቸው አደለም እንደ ትልቅነታቸው አደለም ንግግራቸው
Mikiye Haadhaa kee tifi oobbolesa kee aadara❤❤
ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ነህ እነዚ ቀጣፊ ሽማግሌዎች እዳትለቃቸው ተሙ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
ሚኪ እናት በዱንያ ላይ ያሉ ነገሮች ሙሉ አይተካትም ለአላህ ብለህ ይቅር በላት ወንድም አግኝተሀል አስጠጋው ከጎኑ ሁንለት ፈጣሪ ተንኮለኞችን ይያዝልህ
ሚኪየ እናቴህ ይቅር ቴባበሉ ወንድማችን ተሙየ እንኳን በስላም መጣ እራ በመራም ቤቱ ፀበል ርጩ ባባት ነብሳቹ አሳካክሉ እፍፍ ፈጣር ይማረት እፍፍፍፍ😭😭
ሚኪ ጥናቱን ይሰጥህ ሰይድንም ተከባከበው እዳተ ነው የተጎዳው አጠክረው
ሚኪዬ አይዞክ በርታ ከናትህ ጎንንንንን መቆምክ በጣም አስደስቶናል እግዚአብሔር ይባርክህ ውዳችንንንንንን ልጃችን ወንድማችን የሚያስፈልግህ ነገር ካለ አሳውቀን ውዳችን
በሴራና በግፍ የተጠመደ ሰው አድርጎበት ካልሆነ በቀር ራሱ ወደክፍለሐገር ይሄዳል የሚል ግምት የለኝም ብዙ ሚስጥሮችን እዳያውቅ ወ/ሮ መሠሉ በሴራ የተካኑ ስለሆነ የልጅ ነገር እዳያውቁ ያረገች ነው ሚመስለኝ የሁለቱ አባቶች ሂወት እንዲቀጠፍ የሚፈልጉ ከፍተኛ ወንጀል ሰርተው ዝም የተባሉት ወንጀለኛ የሰዎች ሂወት ሲቀሙ የቆዩት ካልተያዙና በህግ ጥላስር ካልዋሉ ለናተም ያሰጋሉ ወ/ሮ መሠሉ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው
ሚኪዬ ደህና ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሸባዎቹ ግን በጣም አሳፋሪ ናቸው አተኮ ጀግና ነህ የአባትክን ገዳዮች ለቃቅመህ እስር ቤት አስገባሀቸው ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው
ሚኪየ የኔ ጠንካራ ወንድም ❤እግዚአብሔር ሓይልና ፅንዓት ትዕግሰት ይሰጥህ❤
gadin dhisin hidhamu qaban. Jabadhu Rabbin siha gargaru abshir.👍🏼💪🏾💪🏾💪🏾
ሚኪዮን ፅናቱ ይስጥህ የኛ ጅግና 😢😢😢😢ለናትህ እናቴ ❤እማ በላት መጥፎ ብታርግም ግን እናት ምንም መለኪያ የላትም
ሚኪዬ እንዴት እንደምወድህ በሩን ቆልፉት 😂 በኡነት በጣም ነዉ የምወድህ ያንተን ኘሮግራም ማየት በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እነዚህን ሽማግሌዎች አትመናቸዉ ለነገሩ አንተ ጀግና ነህ
ሚኪዬ እና መሰሉ እባካችሁ ማንም ሲመጣ ቤታችሁ አታስገቡ ምን ይዘው እንደሚመጡ አይታወቅም እግዚኦ ይሄ ቤተሰብ ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው። ጥንቃቄ አድርጉ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ሚኪ ዘንድሮ ፈተና በዛቀት እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ ወንድማችን
؟
ተመስገን በርታ ድንቅ ውንድሙ ነህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ
ወይጉድ የዚቤት ፈተና ማለቅያ የለዉምዴሚኪየ ራስህን ጠብቅ እናትህም ብትሆን ይቅርታዋን ተቀበል ምንም ቢሆን እናት ናት😢😢🎉
ፈተና።ብበዛብክ
ሚክዬ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ብትችል ለአምላክህ ሰተህ እራስህን ጠብቅ ግዜው የተንኮለኞችና የሰይጣን ነው ፍርድ የመድሐኒያለም ነው
ሚኪ ፈጣሪ ብርታቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ወገናችን 🙏💕 እንዳንተ ታሪክ ብዙ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም። እጅግ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ። ይሄንን ውስብስብ ታሪክ አልፈህ ፣ የእራስህን ቤተሰብ መስርተህ ፣ ደስተኛ ሰላማዊ በፍቅር እና በፀጋ የተሞላ ህይወት እንዲኖርህና ፡ ወደፊት ደግሞ ደስታህን እና ስኬትህን እንደምናይ ተስፋ አለኝ። ተመስገንም አክባሪህ ተከታታይህ እና አድናቂህ ነኝ። በርቱልን። ትብብራችሁ በጣም ያስደስታል። ፍቅራችሁን የእድሜልክ ያርግላችሁ።
ሚኪዬ እባክህ እናትህን ይቅር በላት እባክህ እባክህ ይቅር መባባልን የመሰለ ነገር የለም
yekerta tru new. gen yesew lji serka shtalechi. mekeses alebat.
ሰላም ምኪያስ በመጀመርያ ደህና ስለሆንክ ደስ ብሎኛል እ/ር የምወደውን ሰው ነው ምፈትነው በትዕግስትና በፅናት ለማለፊ ሞክር ፈፅሞ ነገሮች እንዳያሸንፉ ራስህን አዘጋጅ እናም ከሁሉም እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን ወንድሜ ለሎች የጠፉትን ጋዘጠኞቻችንን በተቻላችችሁት መጠን ፈልጓቸው ወንድሜ ስለ እነሱ በጣም አሳስቦናል
ሚኪ የኔ ጀግና ከእናትህ ጋር አንድ መሆን አለባችሁ ለእናትህ ይቅርታ አድርግላት አጥፍታለች ግን እናት ነች!!ሚኪዬ እንወድሀለን ፈጣሪ ይርዳህ
Bljjnta. Waxtii hona saw yiissatli......
በኣቶ ኣየለ መጎዳት ዋናው ተጠያቂ ወ/ሮ ሩት ና ሰይጣንዋ ኣክስት ናቸዉ።የዚሁሉ መንስኤ ደግሞ ወ/ሮ መሰሉ ናቸው እርስዎ የሰሩት ሓጢኣት ሙሉ ፋሚሊ ሰላም ኣጣ በተለይ ሚኪ እ/ይጠብቅህ ጀግናየ 🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇷
ጀግናችን ጠንክርልነ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤
እናትህን ይቅር በላት ምንም ብታጠፋ😢
መታሠር አለባት የምን ይቅርታ ነው በሡ ላይ ለደረሠው ሁሉ እኮ ዋና ተጠያቂዋ እሷ ናት በዛ ላይ የሶስት ሠው ሒይወት በጠበጠች
ተክክል
Tikikill ❤
አው አርግዛ አምጣ አሣድጋ አሥተምራ ለዚ አበቃቹ ይቅር ይበላት❤❤❤
❤❤❤❤❤ኣው የምር
ያተ መከራ አላልቅ አለ አላህ ይርዳህ በቃ ይበልህ ያረብ ሰኢድ ሙክታርን አትራቀው ሚኪ አይጎዳህም በጨዋነት ያደገ የመስለኛል ሚኪየ አትራቀው አተ ሰው አትጎዳም እሱም አይጎዳህም❤❤
ጌታ እየሱስ ያድናል! ዕንባን የሚያብስ ሰላምን ወደ የሚሰጥ ዕንባንም ወደሚያብስ ጌታ ተጠጉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ሚኪየ ካንተ በላይ ኣውቄ ኣይደለም ግን እናትህን ተንከባከባት እናት ሁለተኛ ሶስተኛ የሚባል የለምና እናትህን ተንከባከብ በጣም ትግስተኛ ነህ እግዚአብሄር በሄድክበት ጌታ ይጠብቅህ ሚኪየ
Awo wolhi
ሚክየ እንኸን ፈጣር ማረክ 1ደኛ ለወዘሮ መሰሉ እቅርበላት እናት ምንም ጥፋት ብታጠፋልጅ አይቀየሚም ትንሹ ስራህ 🎉ሁሉም ነገርእንድሳካልህ መሰሉን እቅፊ አድሪገህ ሳማትናእናቴ እቅርብየሻለው ብለህ አስደስታት የኔትንሽሌላው ደግሞ የአቶ አየለ ጉዳይነው የትገባእባክህን ግልጽ አድርግልን ወንድምህንምተቀበል ትግስተኛ ሁን አይዞህ አንተ ጎበዝነህስለአቶአየለ ቶሎ ግልጽ አድርግልን🎉❤🎉❤
በጣም አሳዛኝ ዜና አደጋ ነው ያሳዝናል ምን መከራነው በሚኪ መልካምነት የመጣበት ፈተና ነው ምንም ያላየ ልጅ አይዞ ሚኪ አርስክን አጠንክር ማንም በክርስትና ከፈጣውጋር በመልካም ነገር ሲገናኝ ፈተና መከራ ይበዛበታል አይዞክ ወንድማችን አምላከ በመልካም እድታልፈው ጽናትን ይስጥክ አይዞክ በርታልን
ሚኪዬ ጤናህ ተመልሶ ወደስራህ ተመልሰህ የእነኝህን ጉደኛች ጉድ ስለአዝረከረከዉ በጣም ደስ ብሎኛል አባትህ ቢምቱም እዉነታዉን ስላወጣህላቸዉ ነፍሳቸዉ በሰላም ታርፋለች በርታልን የእኛ ጀግና እግዚአብጠሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ወንድማችን ተሽሎክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል ግን አሁንም ቢሆን እራስክን ጠብቅ የአባትክን ነብስ ይማር
አቶ አየለ አላህ ያሸረው ያአላህ😢😢😢 የዚህቤት ጣጣ ያሰጨነቀዉ ላይክ👆👍
ሚኪ ወንድማችን።ክርስቶስ ያጽናህ።ያበርታሕም🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክቱሩን ሳናመስግን እናልፍም የጉባውን የሞያውን ግዴታ የተወጣ ምርጥ ሰው ተባረክ ፈጣሬ ከጎንህ ይሁን የሚኪ እናት ግን ቃል እጤሁልሽ የጥፍትሽ ብዛት የሚኪ እናት ሆነሽ ይሄ ሁሉ ጥፍት ያሴፍራል
አይዞህ ሚኪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሰቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 😢😢
ልብ ያለው ልብ ይበል ኢሄ ትልቅ አስተማሪ ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል የሚኪ እናት የዘራችውን እያጨደች ነው ግን የምን ዳፋ ለምን ይተርፋል እንደሚባለው የሚኪ እናት ዳፋ ለብዙ ሰው ተረፈ እጅግ በጣም ያሳዝናል ከጥፋቷ የማትታረም ሴት። 😢
ጎበዝ ሚኪ እሰይ 👍👍👍 እኔም ይመስለኛል እጅ ኣላቻው።ኣክስትየዋ የተባላት ግዜ ሰጥቶሃል ለነሱ ደግሞ ግዜ ኣትስጠው።
,ሚኪ እግዚአብሔር ያበርታህ እራስህን ጠብቅ
ምኪያስ በመጀመርያ ደህና ስለሆንክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የምወደውን ስው ነው ምፈትነው በትዕግስትና በፅናት ለማለፊ ሞክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪፈጣሪ ያበርታህ ጀግና ወንድማችን የእናትህ ስራ በመሆኑ ፈተናውን ፈጣሪ ያቅልልህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የሚወደውነው የሚፈትነው ተመስገነው ወደዚህ መተህ በማየታችን በጣም ደስብሏል
መከራ ያመጣብክ አላህ ይጠብቅህ እራሰህን ጠብቅ ብቻህም አትሂድ
ሚኪየ እባክህን እናትህን ይቅር በላት እባክህ🙏🙏🙏 እሷም ታሳዝናለች የአቶ አየለ ጉዳይ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማራቸው አንተም በርታ ጠንክር ልጄ
ጎበዝ ነህ ሰው ፍትህ የለም ብሎ እንደፈለገ መሆን የለበትም ሰው በወንጀሉ መጠየቅ አለበት ሰው ሁሉ መረን መሆን የለበትም
ሚኪዬ በርታ አይዞህ ሁሉም የጁን ማግኘት አለበት ወንጀለኛ መቀጣት አለበት
ፈጣሪየ ሆይ የዚህ ቤተስብ ፈተና ሚኪየ ፍጣሪ ያበርታህ ❤ነገሮችን አላህ ያቅልልክ
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Yes ❤❤❤❤
ሚኪ ማንም ምንም ይበል ያባትህን ገዳይ ለፍርድ አቅርብ እነዚ ሰዎች የሆነ ሴራ አላቸው
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሚኪ በጣም ነው ሚወድህ ግን ለናትህ ደጋግመህ በስማ ስትጠራት በጣም ያስጠላል እዳውም ቅፍፍ ነው የምለው ስትጠራት አንተም ተመልሰህ ብታየው ስትጠራት በጣም ትጠላውአለህ ስለዚ እናት አንድ ናት ምንም ብታጠፋም የልጅነት እድመ ነው በፈጠረክ አምላ እቅር በላት እማዪ ብለህ ጥራት ለወዳጆችህ ና ለሚከታተልህ ትንሽ ክብሪ ስጥ እኔ ይሄ ብሮግራም ማየት ባተነው የጀመርኩት በጣም ነው ሚውደውና ሚከታተለው ፈጣሪ ካንትና ከናትህ ጎን ይሁን
ሚኪዬ ራስህን ጠብቅ እሽ እነዚ ሰዎች ጣጣቸው ብዙ ነው ስታገኛቸው ራሱ ፈትሻቸው መሳርያ ሊይዙ ይችላሉ እግዚአብሔር ያበርታህ ስቃይህ ብዛቱ በስመአብ😢😢😢
ሚኪ የኔ ውድ ወንድም ጤና ተመለሶ በስራ ስለመጣ ደስ ብሎኛል አባቴ አየለ እግዚአብሔር ጤናውን ይጠብቅህ አይዞህ ሚኪ ሁሉም ነገር ያልፋል ጠንካራ💔💔😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Mekiye yene wandim jabadhu rabbii sia egu of egadhu😢😢😢😢😢😢
ሚኪ እናትህን ይቅር በላት እናት አንድ ናት❤❤❤አባትህን እግዚአብሔር አምላክ ይማረው❤❤❤
ሚኪግን ጠንካራነው ብዙ መከራ በዛበት ተፈራረቀበት እህቱጋ ከተጣላ ጀምሮ ቢሆንም ወንድሜአሁንም ጠንክር አላህ አንተጋ ይሁን ፈተና የሚመጣው ሊያጠነክርህሲፈልግ ነው
ሚኪየ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🌹🌹
ሚኪየ እባክህን ወንድሜ ራስህን ጠብቅ የምጠቡቅህ ሰዎች አር እባክህን ብቻህን አትሁን
ሚኪ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነተኛ ዳኛህ ጌታ ኢየሱስ ነው አምላክ ብርታቱን ይስጥህ
ሚኪዬ ወንድማችን ፉጣሪን ይርዳህ አሁንም እራስክን ጠብቅ
ሚኪዬ አይዞህ የኔ ወድም ፈጣራ የሚወደውን ይፈትናል ጥናቱን ይስጥህ አተ ጀግና ነህ ወድሜ
አረ እነዚህን ሽማግሌ የሚያቃቸው ሚኪ ጀግና ነህ በርታልን ጀግናችን ደግሞ ነበልባልን ፈልግልን ጠፍቶብናል አፍልገን ትርታ ተጎድቷል በተቻለህ አቅም ከጎናቸው ሁን ሚኪ ጀግናችን
ሚኪ አላህ ያበርታህ አንተነህ ያሳዘንከኝ እነሱሰ የራሳቸው ንሮዋል ብቻ በርታ
ሚኪ መከራውን ሁሉ ከአንተ ያርቅልህ በርታ እንደምልህ ቀላል ህይወት ላይ እንዳለ ብረዳህም መጠንከር እንዳለብህ እና ገና የረጀም እቅድና ህልም ያለህ ልጅ እንደሆንክ እያሰብክህ ለእናትህም በይቅርታ ተላልፋችሁ ማየት ምኞቴ ነው። ለሀሉም እመቤቴ አበርትታህ በሰላም በፍቅር ከእናትህ ጋር ያንሩልን ....
ሚኪ ጀግና ጠንካራ እንዳትሰበር በርታ
ሚኪዬ ብርታቱን ይስጥክ ችግሮቹ ሁሉ ተደራረቡብህ ፈጣሪ ያበርታህ
በእየሱስ ስም 🤭🤭😭😭😭አራ ንሳ ግቡ ኑ ዎዴ እየሱስ ✝️🛐ሚኪ አይዞ ባርታ ❤❤❤❤ሲላ አያላ የሳማኖ ናጋር አዝናለሁ ግን ንሳ ግቡ እግዚአብሔር አባራታችሁ ባርቱ
ሚኪ አይዞ የምትሉት 👍👍👍
እስኪ የሚኪ አድናቂወች 👍 👍
ሚኪዬ የአይናችን ብሌን ዉዱና ብርቅዬ ልጃችን ከሞት ስለተረፍክልኝ ለመድሐኒአለም ስለቴን አግብቻለሁ ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተሩ የእዉነት የገባዉን ቃል አክባሪ ነዉ የእዉነት ስንት አጪበርባሪዎች ባሉበት እንዳተ አይነት ለቃል ኪዳኑ ታማኝ ዶክተር ሃገሪቱ ስላላት ተመስገን 🤲
ማአሪጉን አላህ ያሳድግለት በጣም
ሚኪ በጣም ጀግና ነክ ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እኔም ጠርጥሬያቸዋለሁ እንደነዚህ አይነት አጎቶችማ ይቅሩብህ አንድ ለናቱ ሺህ ለጠላቱ አንበሳ ነህ ።
እውነት ነው ዶክተሩ ምርጥ ሰው ነው ለአንድአንድ አጭበርባሪ ዶክተሮች መማሪያ ይሁን🎉🎉🎉
በጣም የተበረከ ሰው ነው ጌታ ይበርከው
ሚኪየ እንኳን ተወለድክ እያንዳዳቸው የጃቸውን አሰጣቸው ማን እንደሆክ አላወቁህም 👍👍👍
ልክ ነህ እነዚ ሰዎች የሆነ ነገር አለ እንዳትለቃቸው አንተነም እናትህም ይገላሉ ነገራቸው አያምርም ያረከው ሁሉ ልክ ነህ
ሚኪ እነዚህ ሰዎች አሉበት በነገሩ ላይበነገሩ ላይ አሉበት አትልቀቃቸውእሺ አትልቀቃቸው ተባረክ
ሚኪዬ አሁን በጣም አሳዘንከኝ ግን የእኔ ጀግና የአባትህ ህይወት ፍትህ አስጣት ማንም ወንጀል ስረቶ መሸሽግ ኡይቻልም ሚኪዬ እራስህን አርጋጋው አቶ አየለ እግዚአብሔር ይማራቸው
ሚኪ እኔ አንድ ነገር ብቻ ልገርህ እናትህን ይቅር በላት ነገ ጧት ምን እደሚፈጠር አይታወቅን ብኋላ ይቆጭሀል ወንድሜ 😢😢 ስለ አየለ የስማሁት ነገር በጣም አስደግጦኛል አሳዝኖኛልም ቀን በቀን የምንስማውን ነገር ማመን እየከበደን ነው የአላህ😢😢
አውንተ ነው ምቅዬ አንተ አንተ ናተ ይቅርታ ምልተ ትልቅአንተ ነው አሸ ውንደማ
እዉነትነዉ እህት😢
አወ,ሚኪ,እውነት,ነው,ይቅር,በላቸው,እናት,እናት,ናት😢😢😢
አሚኪጀግንበርታ🎉🎉❤❤❤
አው ይቅር በላት የ9 ቤትህ የሰውስት አመት መኪናህ የ3 አመት ወተትህ የጠጠህ በቃ ይር በላት
ሚኪየ ጀግናችን ኑርልን በሰላም እናትህን ይቅር በላቸው በወጣትነት እምናደርገውን አናቅምና
ሚኪ፣ምንምይሁን፣ምንም፣አናት፣እናት፣ናት፣ሁሉም፣ለበጎነው፣ወንድሜ፣በርታ
Mekeye enath ulem kgonk nat ykrta adrgat tasazenalch ❤
የሚኪ እናት ተረጋጊ ብዙው ነገር የራስሽ ጥፋት ነው ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር መሐሪ ነው ሚኪየ ተሙ እባካችሁ ተጠንቀቁ አሁንም እንዳይጎዱአችሁ ሚኪየ አንተን የሚይሳርፍ ቀን ያምጣልን በርታ ልጀ❤
እነዝህማ የትልቅ ቅሌታም ናቸዉ ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ ግን እባክህ በአላህ ሰዉ ያጠፋል ይሳሳታል እናት ምንም ቢሆን እናት ናት እባክህ ይቅር ተባባሉ❤❤
እናትህን ይቅር በላት 😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ
ለምን
እውነት ነው እናት እናት ናት ❤
አዎ እናትህ ይቅርበላት ፀፀት ገርፋታል ሰው ያስፈልጋታል
ለምን ስትል አልገባኝም ይቅር ማለት ምንማለት ታውቃለህ ግን. አደለም. ለእናት ለላም የይቅርታ ፍሬ ( ትሩጉሙ ብታውቅ ነሮ. እንደዛ አትልም@@Mamme-i9tgggggguu
ሚኪዬ ይኛ ጀግና ውለህ ግባልን ፍጣሬ ያፁናህ ውንድማችን በርታልን🎉🎉🎉
ሚኪዬ ለእናትህ ጥንቃቄ አድርጉላት በእጃዙር አንድ ነገር እንዳያደርጉዋት እንዳይጎዱዋት ወይኔ የሚኪ አባት እግዚአብሔር ይማሮት😢😢የኔ አባት ሚኪዬ አንተ ለማግኘት ብዙ ተገላቶ ነበር😢😢
እነኚ ሰዎች 100% እጃቸው አለበት. በጣም ነው ያዘንኩት.ተሙዬ ተባረክ ለሚኪ በጣም ነዉ የረዳሀው.
ሚኪዬ የኛ ጀግና ጠከር በል
ብዙ የብዙ ብዙ መከራ እያሳለፍክ ነው ይገባናል
የእዮብን ታሪክ አስብ አስትውል
ስንት መከራና ፈተና እዳሳለፈ
ውስጥህ እንዳይጎዳ አደራ
ሚኪ ልጄ እናትህን ይቅር በላት
እናት ያዘነበት ሰው ጥሩ አይደለም የሆላ ሆላ ጉዳት አለው አሁን አታውቀውም
ምንም ታጥፋ ምን በወጣትነት
ነው እንዳሁን ዘመን አይደለም
የድሮ ወጣትነት ብልጠት የለም
አረ ነበልባል ጠፍብን ሚኪየ ተሙየ ፈልጉልን ተጨቀናል😢😢😢😢😢
አላህ ይድራሰው😢😢😢ሚኪ ያራሱ ችጊሪ ይዞታል❤
🔥🔥ነበልባል
Betam tsfituwal😢😢😢
እውነት ነው ጌታ ሆይ ድርስ😢
@@سارهاثيوبي-ب3ع ውደ ደከመኝ ብላቸው ብላቸው መልስ አንሠጥም አሉን
ስለ አየለ የሰማነው ነገር አስደንግጦናል ። ስለ ገዳዩ በደምብ አጣርተን እናሳዋቃችኋለው !!
ወይኔ አቶአየለ ላትሲል እዛጫካለጫካ እያከራተቱት ጭራሽ የመኪናአደጋ በጣም ያሣዝናል ሚኪየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁሉምነገር ለበጎነዉ ፈጣሪን እዳታማርሩ
የአላህ እማያልቅጉድ ወይኔሲያዛዝንስባክነበር ጫካለጫካ አላህያፅናህ ሚኪጀግና እውነትንየያዘመቼም አይወድቅም
ሚኪየ ጀገናችን በርታ እንዳትሠበር ፈተና ፈጣሪ የሚወደውነው የሚፈትነው ነገሩሮች ቢከብዱምበርታ አባትህ አየለ እንደዚያ ሲለፊ ምን አጋጠማቸው ደግሞ
ሚኪየእግዛቤራይጠብቅህበጣምነውእምሳሳልህእራስህንጠብቅበጣምእውድሀለሁ❤❤❤
እሺ ሚኪዬ የኔዉድ አይዞኝ ግን ለእናትህ ይቅር በላቸዉ
የሚኪ አድናቂወች የት ናቹ
አለን መተናል❤🎉
አለን❤❤❤❤
እረ አለን ወደሜን እንኳን እደሁ አላዝንለትም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለን
ቆይ የመኪ ወላጁነው እደ የሞተው
ሚኪዬ ምንም ማደረግ አይቻልም እናትህን ይቅታ ተቀበል ❤❤❤❤
ሚኪ በቃ ሰው ያጠፋል ይቅርታም ይጠይቃል ከይቅርታ በላይ ምንም የለምና ሚኪ ይቅርታህን አትንፈጋት እናት በማንም አትተካምና ምህረትህን አትንፈጋት አንተንም ለዚህ ያበቃህ ጌታ ስሙ ይባረክ ሚኪ በርታ የኛ ጀግና !!
ልጄ ሚኪዬ እንኩዋን የአባትህን ገዳዮች ፈልፍሎ ለማውጣት አበቃህ።
ሚኪየ የኔ ጠንካራ ወንድም ❤እግዚአብሔር ሓይልና ፅንዓትና ትዕግስት ይስጥህ❤
ማነው አደኔ የነበልባልና የገመና ሾው መጥፋት እያስጨነቀው ያለ😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ ለእውነት ነው የቆምከውና ትልልቅ ሰወች ማክበርህ ጥሩ ነዉ ግን የጀመርከው ነገር ለእውነት ነውና አሁንም እውነቱን ይዘህ ተጓዝ ጠይቃቸው አሰጠይቃቸው
በስተመጨረሻ የሰማነው በአቶ አያለው የደረሶው አደጋ አዝናለሁ እግዚኣብሔር በሂወታቸው ያትርፍልን, እባካቹው በምትንቃሳቀሱ በት ግዜ ጥኔቃቄ አርጉ
ወ/ሮ መሰሉም ትልቅ ጥፈት አለብሽ ግን ከእንግዲህ ወድ ትምህርት ይሁንልሽ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ እውነት ሚኪ አስተወይ ልድ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እናት እናት ነች ባለፈው ታሪክ ተወቃሽ አታድርጋት ይቅር በላት አንተ እኮ ጀግና የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ግን አሁንም አትዘናጋ እራስህን ጠብቅ ያቺ አክስት ተብዮየት መቼም አትታመን
እኔ የምለዉ ሚኪዬ ካየሁት ተነስቼ ማንንም አትመን በጣም ተጠራጣሪ ሁን ምንም ይሁን ምንም ከማንም ጋር ቢሆን ግንኙነትህን አጥብብ አደራ ስትገባ ስትወጣ አራት አይን ይኑርህ የሚታመን ጠፍቶል። ❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን አንበሳውን ሚኪ ቀዓይናችን ውስጥ ስላስገባህልን ተንበርክከን እናከብርሃለን
ምን አይነት የጥቅም ሰው ናቸው ሚኪ አትድማችው ማስተዋል አለብህ እኝ ሰዎች ያንተን ስቃይ ሳያሳስባችው ላክስትህ ማሰባችው የሆነነግር አላቸው ሚኪ ለሕግ አውርባቸው 🙏🙏🙏ለናትህም አይመሱም አትመናቸው!"
awo yemeslale😢😢
ሚኪ አይዞህ አዝናለሁ እናትህን ከጎን ሁንላቸዉ ክፍተ ት አትስጥ ለጥላት ማስደሰቻ ነዉ ሽማግሌዎቹ አጣራ እዳትለቅ አቶ አየለ ጀግናዉ ፈጣሪ ይማርህ 😭😭
ሚኪዬ ትክክል ነህ ለህግ አቅርባቸው ሚኪ👁👁👁 አደራህ ተጠንቀቅ እነዚህ ሽማግሌዎች በጤናቸው አደለም እንደ ትልቅነታቸው አደለም ንግግራቸው
Mikiye Haadhaa kee tifi oobbolesa kee aadara❤❤
ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጀግና ነህ እነዚ ቀጣፊ ሽማግሌዎች እዳትለቃቸው ተሙ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
ሚኪ እናት በዱንያ ላይ ያሉ ነገሮች ሙሉ አይተካትም ለአላህ ብለህ ይቅር በላት ወንድም አግኝተሀል አስጠጋው ከጎኑ ሁንለት ፈጣሪ ተንኮለኞችን ይያዝልህ
ሚኪየ እናቴህ ይቅር ቴባበሉ ወንድማችን ተሙየ እንኳን በስላም መጣ እራ በመራም ቤቱ ፀበል ርጩ ባባት ነብሳቹ አሳካክሉ እፍፍ ፈጣር ይማረት እፍፍፍፍ😭😭
ሚኪ ጥናቱን ይሰጥህ ሰይድንም ተከባከበው እዳተ ነው የተጎዳው አጠክረው
ሚኪዬ አይዞክ በርታ ከናትህ ጎንንንንን መቆምክ በጣም አስደስቶናል እግዚአብሔር ይባርክህ ውዳችንንንንንን ልጃችን ወንድማችን የሚያስፈልግህ ነገር ካለ አሳውቀን ውዳችን
በሴራና በግፍ የተጠመደ ሰው አድርጎበት ካልሆነ በቀር ራሱ ወደክፍለሐገር ይሄዳል የሚል ግምት የለኝም ብዙ ሚስጥሮችን እዳያውቅ ወ/ሮ መሠሉ በሴራ የተካኑ ስለሆነ የልጅ ነገር እዳያውቁ ያረገች ነው ሚመስለኝ የሁለቱ አባቶች ሂወት እንዲቀጠፍ የሚፈልጉ ከፍተኛ ወንጀል ሰርተው ዝም የተባሉት ወንጀለኛ የሰዎች ሂወት ሲቀሙ የቆዩት ካልተያዙና በህግ ጥላስር ካልዋሉ ለናተም ያሰጋሉ ወ/ሮ መሠሉ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው
ሚኪዬ ደህና ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሸባዎቹ ግን በጣም አሳፋሪ ናቸው አተኮ ጀግና ነህ የአባትክን ገዳዮች ለቃቅመህ እስር ቤት አስገባሀቸው ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው
ሚኪየ የኔ ጠንካራ ወንድም ❤እግዚአብሔር ሓይልና ፅንዓት ትዕግሰት ይሰጥህ❤
gadin dhisin hidhamu qaban. Jabadhu Rabbin siha gargaru abshir.👍🏼💪🏾💪🏾💪🏾
ሚኪዮን ፅናቱ ይስጥህ የኛ ጅግና 😢😢😢😢ለናትህ እናቴ ❤እማ በላት መጥፎ ብታርግም ግን እናት ምንም መለኪያ የላትም
ሚኪዬ እንዴት እንደምወድህ በሩን ቆልፉት 😂 በኡነት በጣም ነዉ የምወድህ ያንተን ኘሮግራም ማየት በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እነዚህን ሽማግሌዎች አትመናቸዉ ለነገሩ አንተ ጀግና ነህ
ሚኪዬ እና መሰሉ እባካችሁ ማንም ሲመጣ ቤታችሁ አታስገቡ ምን ይዘው እንደሚመጡ አይታወቅም እግዚኦ ይሄ ቤተሰብ ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው። ጥንቃቄ አድርጉ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ሚኪ ዘንድሮ ፈተና በዛቀት እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ ወንድማችን
؟
ተመስገን በርታ ድንቅ ውንድሙ ነህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ
ወይጉድ የዚቤት ፈተና ማለቅያ የለዉምዴ
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ እናትህም ብትሆን ይቅርታዋን ተቀበል ምንም ቢሆን እናት ናት😢😢🎉
ፈተና።ብበዛብክ
ሚክዬ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ብትችል ለአምላክህ ሰተህ እራስህን ጠብቅ ግዜው የተንኮለኞችና የሰይጣን
ነው ፍርድ የመድሐኒያለም ነው
ሚኪ ፈጣሪ ብርታቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ወገናችን 🙏💕 እንዳንተ ታሪክ ብዙ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም። እጅግ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ። ይሄንን ውስብስብ ታሪክ አልፈህ ፣ የእራስህን ቤተሰብ መስርተህ ፣ ደስተኛ ሰላማዊ በፍቅር እና በፀጋ የተሞላ ህይወት እንዲኖርህና ፡ ወደፊት ደግሞ ደስታህን እና ስኬትህን እንደምናይ ተስፋ አለኝ። ተመስገንም አክባሪህ ተከታታይህ እና አድናቂህ ነኝ። በርቱልን። ትብብራችሁ በጣም ያስደስታል። ፍቅራችሁን የእድሜልክ ያርግላችሁ።
ሚኪዬ እባክህ እናትህን ይቅር በላት እባክህ እባክህ ይቅር መባባልን የመሰለ ነገር የለም
yekerta tru new. gen yesew lji serka shtalechi. mekeses alebat.
ሰላም ምኪያስ በመጀመርያ ደህና ስለሆንክ ደስ ብሎኛል እ/ር የምወደውን ሰው ነው ምፈትነው በትዕግስትና በፅናት ለማለፊ ሞክር ፈፅሞ ነገሮች እንዳያሸንፉ ራስህን አዘጋጅ እናም ከሁሉም እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን ወንድሜ ለሎች የጠፉትን ጋዘጠኞቻችንን በተቻላችችሁት መጠን ፈልጓቸው ወንድሜ ስለ እነሱ በጣም አሳስቦናል
ሚኪ የኔ ጀግና ከእናትህ ጋር አንድ መሆን አለባችሁ ለእናትህ ይቅርታ አድርግላት አጥፍታለች ግን እናት ነች!!ሚኪዬ እንወድሀለን ፈጣሪ ይርዳህ
Bljjnta. Waxtii hona saw yiissatli......
በኣቶ ኣየለ መጎዳት ዋናው ተጠያቂ ወ/ሮ ሩት ና ሰይጣንዋ ኣክስት ናቸዉ።የዚሁሉ መንስኤ ደግሞ ወ/ሮ መሰሉ ናቸው እርስዎ የሰሩት ሓጢኣት ሙሉ ፋሚሊ ሰላም ኣጣ በተለይ ሚኪ እ/ይጠብቅህ ጀግናየ 🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇷
ጀግናችን ጠንክርልነ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤
እናትህን ይቅር በላት ምንም ብታጠፋ😢
መታሠር አለባት የምን ይቅርታ ነው በሡ ላይ ለደረሠው ሁሉ እኮ ዋና ተጠያቂዋ እሷ ናት በዛ ላይ የሶስት ሠው ሒይወት በጠበጠች
ተክክል
Tikikill ❤
አው አርግዛ አምጣ አሣድጋ አሥተምራ ለዚ አበቃቹ ይቅር ይበላት❤❤❤
❤❤❤❤❤ኣው የምር
ያተ መከራ አላልቅ አለ አላህ ይርዳህ በቃ ይበልህ ያረብ ሰኢድ ሙክታርን አትራቀው ሚኪ አይጎዳህም በጨዋነት ያደገ የመስለኛል ሚኪየ አትራቀው አተ ሰው አትጎዳም እሱም አይጎዳህም❤❤
ጌታ እየሱስ ያድናል! ዕንባን የሚያብስ ሰላምን ወደ የሚሰጥ ዕንባንም ወደሚያብስ ጌታ ተጠጉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ሚኪየ ካንተ በላይ ኣውቄ ኣይደለም ግን እናትህን ተንከባከባት እናት ሁለተኛ ሶስተኛ የሚባል የለምና እናትህን ተንከባከብ በጣም ትግስተኛ
ነህ እግዚአብሄር በሄድክበት ጌታ ይጠብቅህ ሚኪየ
Awo wolhi
ሚክየ እንኸን ፈጣር ማረክ 1ደኛ ለወዘሮ መሰሉ እቅርበላት እናት ምንም ጥፋት ብታጠፋ
ልጅ አይቀየሚም ትንሹ ስራህ 🎉ሁሉም ነገር
እንድሳካልህ መሰሉን እቅፊ አድሪገህ ሳማትና
እናቴ እቅርብየሻለው ብለህ አስደስታት የኔትንሽ
ሌላው ደግሞ የአቶ አየለ ጉዳይነው የትገባ
እባክህን ግልጽ አድርግልን ወንድምህንም
ተቀበል ትግስተኛ ሁን አይዞህ አንተ ጎበዝነህ
ስለአቶአየለ ቶሎ ግልጽ አድርግልን🎉❤🎉❤
በጣም አሳዛኝ ዜና አደጋ ነው ያሳዝናል ምን መከራነው በሚኪ መልካምነት የመጣበት ፈተና ነው ምንም ያላየ ልጅ አይዞ ሚኪ አርስክን አጠንክር ማንም በክርስትና ከፈጣውጋር በመልካም ነገር ሲገናኝ ፈተና መከራ ይበዛበታል አይዞክ ወንድማችን አምላከ በመልካም እድታልፈው ጽናትን ይስጥክ አይዞክ በርታልን
ሚኪዬ ጤናህ ተመልሶ ወደስራህ ተመልሰህ የእነኝህን ጉደኛች ጉድ ስለአዝረከረከዉ በጣም ደስ ብሎኛል አባትህ ቢምቱም እዉነታዉን ስላወጣህላቸዉ ነፍሳቸዉ በሰላም ታርፋለች በርታልን የእኛ ጀግና እግዚአብጠሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ወንድማችን ተሽሎክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል ግን አሁንም ቢሆን እራስክን ጠብቅ የአባትክን ነብስ ይማር
አቶ አየለ አላህ ያሸረው ያአላህ😢😢😢 የዚህቤት ጣጣ ያሰጨነቀዉ ላይክ👆👍
ሚኪ ወንድማችን።ክርስቶስ ያጽናህ።ያበርታሕም🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክቱሩን ሳናመስግን እናልፍም የጉባውን የሞያውን ግዴታ የተወጣ ምርጥ ሰው ተባረክ ፈጣሬ ከጎንህ ይሁን የሚኪ እናት ግን ቃል እጤሁልሽ የጥፍትሽ ብዛት የሚኪ እናት ሆነሽ ይሄ ሁሉ ጥፍት ያሴፍራል
አይዞህ ሚኪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሰቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 😢😢
ልብ ያለው ልብ ይበል ኢሄ ትልቅ አስተማሪ ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል የሚኪ እናት የዘራችውን እያጨደች ነው ግን የምን ዳፋ ለምን ይተርፋል እንደሚባለው የሚኪ እናት ዳፋ ለብዙ ሰው ተረፈ እጅግ በጣም ያሳዝናል ከጥፋቷ የማትታረም ሴት። 😢
ጎበዝ ሚኪ እሰይ 👍👍👍 እኔም ይመስለኛል እጅ ኣላቻው።ኣክስትየዋ የተባላት ግዜ ሰጥቶሃል ለነሱ ደግሞ ግዜ ኣትስጠው።
,ሚኪ እግዚአብሔር ያበርታህ እራስህን ጠብቅ
ምኪያስ በመጀመርያ ደህና ስለሆንክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የምወደውን ስው ነው ምፈትነው በትዕግስትና በፅናት ለማለፊ ሞክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪፈጣሪ ያበርታህ ጀግና ወንድማችን የእናትህ ስራ በመሆኑ ፈተናውን ፈጣሪ ያቅልልህ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የሚወደውነው የሚፈትነው ተመስገነው ወደዚህ መተህ በማየታችን በጣም ደስብሏል
መከራ ያመጣብክ አላህ ይጠብቅህ እራሰህን ጠብቅ ብቻህም አትሂድ
ሚኪየ እባክህን እናትህን ይቅር በላት እባክህ🙏🙏🙏 እሷም ታሳዝናለች የአቶ አየለ ጉዳይ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማራቸው አንተም በርታ ጠንክር ልጄ
ጎበዝ ነህ ሰው ፍትህ የለም ብሎ እንደፈለገ መሆን የለበትም ሰው በወንጀሉ መጠየቅ አለበት ሰው ሁሉ መረን መሆን የለበትም
ሚኪዬ በርታ አይዞህ ሁሉም የጁን ማግኘት አለበት ወንጀለኛ መቀጣት አለበት
ፈጣሪየ ሆይ የዚህ ቤተስብ ፈተና ሚኪየ ፍጣሪ ያበርታህ ❤ነገሮችን አላህ ያቅልልክ
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
Yes ❤❤❤❤
ሚኪ ማንም ምንም ይበል ያባትህን ገዳይ ለፍርድ አቅርብ እነዚ ሰዎች የሆነ ሴራ አላቸው
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሚኪ በጣም ነው ሚወድህ ግን ለናትህ ደጋግመህ በስማ ስትጠራት በጣም ያስጠላል እዳውም ቅፍፍ ነው የምለው ስትጠራት አንተም ተመልሰህ ብታየው ስትጠራት በጣም ትጠላውአለህ ስለዚ እናት አንድ ናት ምንም ብታጠፋም የልጅነት እድመ ነው በፈጠረክ አምላ እቅር በላት እማዪ ብለህ ጥራት ለወዳጆችህ ና ለሚከታተልህ ትንሽ ክብሪ ስጥ እኔ ይሄ ብሮግራም ማየት ባተነው የጀመርኩት በጣም ነው ሚውደውና ሚከታተለው ፈጣሪ ካንትና ከናትህ ጎን ይሁን
ሚኪዬ ራስህን ጠብቅ እሽ እነዚ ሰዎች ጣጣቸው ብዙ ነው ስታገኛቸው ራሱ ፈትሻቸው መሳርያ ሊይዙ ይችላሉ እግዚአብሔር ያበርታህ ስቃይህ ብዛቱ በስመአብ😢😢😢
ሚኪ የኔ ውድ ወንድም ጤና ተመለሶ በስራ ስለመጣ ደስ ብሎኛል አባቴ አየለ እግዚአብሔር ጤናውን ይጠብቅህ አይዞህ ሚኪ ሁሉም ነገር ያልፋል ጠንካራ💔💔😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Mekiye yene wandim jabadhu rabbii sia egu of egadhu😢😢😢😢😢😢
ሚኪ እናትህን ይቅር በላት እናት አንድ ናት❤❤❤
አባትህን እግዚአብሔር አምላክ ይማረው❤❤❤
ሚኪግን ጠንካራነው ብዙ መከራ በዛበት ተፈራረቀበት እህቱጋ ከተጣላ ጀምሮ ቢሆንም ወንድሜአሁንም ጠንክር አላህ አንተጋ ይሁን ፈተና የሚመጣው ሊያጠነክርህሲፈልግ ነው
ሚኪየ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🌹🌹
ሚኪየ እባክህን ወንድሜ ራስህን ጠብቅ የምጠቡቅህ ሰዎች አር እባክህን ብቻህን አትሁን
ሚኪ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነተኛ ዳኛህ ጌታ ኢየሱስ ነው አምላክ ብርታቱን ይስጥህ
ሚኪዬ ወንድማችን ፉጣሪን ይርዳህ አሁንም እራስክን ጠብቅ
ሚኪዬ አይዞህ የኔ ወድም ፈጣራ የሚወደውን ይፈትናል ጥናቱን ይስጥህ አተ ጀግና ነህ ወድሜ
አረ እነዚህን ሽማግሌ የሚያቃቸው ሚኪ ጀግና ነህ በርታልን ጀግናችን ደግሞ ነበልባልን ፈልግልን ጠፍቶብናል አፍልገን ትርታ ተጎድቷል በተቻለህ አቅም ከጎናቸው ሁን ሚኪ ጀግናችን
ሚኪ አላህ ያበርታህ አንተነህ ያሳዘንከኝ እነሱሰ የራሳቸው ንሮዋል ብቻ በርታ
ሚኪ መከራውን ሁሉ ከአንተ ያርቅልህ በርታ እንደምልህ ቀላል ህይወት ላይ እንዳለ ብረዳህም መጠንከር እንዳለብህ እና ገና የረጀም እቅድና ህልም ያለህ ልጅ እንደሆንክ እያሰብክህ ለእናትህም በይቅርታ ተላልፋችሁ ማየት ምኞቴ ነው።
ለሀሉም እመቤቴ አበርትታህ በሰላም በፍቅር ከእናትህ ጋር ያንሩልን ....