በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የDNA ዉጤት ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@silegnanuro1

ความคิดเห็น • 650

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 3 หลายเดือนก่อน +84

    ልጁ በጣም የተባረከ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ነው ልጅቱ ግን ባለጌናት

    • @AmaneHabii
      @AmaneHabii 9 วันที่ผ่านมา

      Saw satimarxu wandin atimanu yabetasab chigir kala setochi sati baligu DnA tamarmaru Anchi Atisadabi

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 3 หลายเดือนก่อน +40

    ልጁና አባትደስ የሚል አሳብ ነዉ የሚያቀርቡትሔለን ባለጌነች ስነስረአትየጎደላት

  • @BerhaneDechasa
    @BerhaneDechasa 3 หลายเดือนก่อน +36

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ጀግናነህ እስከፍፃሜው አብረህ ታግለሀል አንደኛ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 3 หลายเดือนก่อน +50

    ዋው ሚኪ በጣም ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 หลายเดือนก่อน +38

    ይቺ ባለጌ ልጅ ነች ንግግሮ ሁሉ በጣም አስቀያሚና ከሴት ልጅ የማይጠበቅ ነው ልትታረም ይገባል በጣም ባለጌ ናት 😢😢😢ይቺ ልጅ ክብር የሚባል ነገር ያላትን

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน +39

    እውነት ልጁ ፈርጄበት ነበር ነገር ግን ጨዋ መሆኑን አረጋግጧል ፈጣሪ የባረከው።ልጅቷ ግን ዋው ለአፏ ለከት የላትም ። አባቷን እራሱ በስነስርአት የማታናግር የአባትን ክብር የማታውቅ ባለጌ ብልግናዋ ለከት አጣ።

  • @zobibazobiba2665
    @zobibazobiba2665 3 หลายเดือนก่อน +25

    አባትየው ጎበዝ ነው ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሁሉንም ማመኑ ብቻ በቂ ነው ልጅ ስሜት ያላታለለው ጀግና በእውነት

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 หลายเดือนก่อน +35

    ልጁ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤
    ልጅታ ግን ምን ውሻ ናት 😥😥

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 หลายเดือนก่อน +39

    ወዎ በጠም ደስ ይለል እስይ ገዜጣኛው ጀግና ነው

    • @KebeduGidey
      @KebeduGidey 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 3 หลายเดือนก่อน +44

    ሄለን ተብዬዋ ባለጌ እዉነትም ዘልዛላ ነሽ ልጁ ግንስረሀቱ ተባረክ እናትህን ፈጣሪ ይማርልህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +24

    እሰይ ሚኪ ተባረክ እህትነቷን አውቀህ ምንም ባለማረግህ እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ የልጅ አዋቂ አሁን ደሞ ይቅርታ መቀበል ትልቅነት ነው ስለዚህ ያባትህን ይቅርታ ተቀበልና. ሒወትህን በሰላም ምራ እናትህንም ፈጣሪ ይማርልህ❤❤❤

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 3 หลายเดือนก่อน +22

    ልጁግንያስደምማል የሱልጅአለመሆኑ መጠቀቁ❤

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 3 หลายเดือนก่อน +31

    ልጅቱ በጣም ባለጌ ናት ልጁ መጠንቀቅ አለበት ገንዘብ ትወዳለች ዘላን ናት ስርአት የላትም

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሚኪ ግን ከእህትህ ጋር ካልተኛህ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ተባረክ

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 3 หลายเดือนก่อน +18

    የመጨረሻ ሴትልጅ ልቅ ስትሆን ከባድ ነው አላህ አፍ ይበለን።።።

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 หลายเดือนก่อน +24

    ልጂቱ ግን ባለጌናት በልጁአትፍርዱ 😢😢😢

  • @etsegenetworku211
    @etsegenetworku211 3 หลายเดือนก่อน +27

    ባለጌ የባለጌ ባለጌ መሆንሽን አለም አውቆሻል። ከዚህ በኋላ እንደ አንቺን የለውን የሚያገባ የተረገመ ነው።

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 3 หลายเดือนก่อน

      Adkedmo yasrrgeze ewunetwan kehone demo yam kalkade

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 หลายเดือนก่อน +46

    ይች የጭቅላት ድሀ አነጋገሯ ሲያስጠላ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ጀግና።ልጂ ነህ የእናትህን ተልእኮ ማስፈጸምህ እናትህም እንኳን።በህይወት ኖረቻህ ስንት የተባረከ ልጂ አለ እዳአንተ አይነቱ ሺ ይወለድ። አባትህም በህይወት መኖራችሁ ደስይላል❤❤❤❤❤❤

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 3 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ የትና እንዴት ነው ያሳደጉሽ ባለጌ ነሽ ማፈሪያ ነሽ

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 3 หลายเดือนก่อน +20

    እንደዚች አይቷን የወለደች ማህፀን ምነው መሀን ሆና በቀረች ተወልዳም ያልጠቀመች ኪሳራ ከአይምሮ ድህነት የኑሮ ድህነት ይሻላል ይቺ ከንቱ በእውነት ለብልግናዋ ቃላት አጣሁላት 🥺

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም

    • @hawasamanin1762
      @hawasamanin1762 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @سعادهسعاده
    @سعادهسعاده 3 หลายเดือนก่อน +13

    አች ግን ባለጌ የባለጌ መጨረሻ ነሸ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 3 หลายเดือนก่อน +8

    መጨረሻው በጥሩ መጠናቀቁ በጣም ደስ ይላል።

  • @Aminat725
    @Aminat725 3 หลายเดือนก่อน +6

    መሺአላህ አባትናልጂ ጨዋለንግግራቸዉ ለከትያላቸዉ ናቸዉ

  • @TesfayGebre-s5d
    @TesfayGebre-s5d 3 หลายเดือนก่อน +96

    ሄለን ግን ስነ ሰርአት የሚባል ነገር አታዉቅም

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 3 หลายเดือนก่อน +6

      Betezerefe habet belta adega mnn seneseraat yiniratal

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 3 หลายเดือนก่อน +3

      አንች ባለጌ ከአብልቴ ነው እንዳትል ፈራሁ😅😅😅😅😅

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 3 หลายเดือนก่อน +4

      እንድዝች አይነት ባለጌ
      አይቼም አላቅ ወራዳ
      እንካንም ለጋደኛህ አልዳርካት ባለጌ ስድእድግ😂😂😂😂😂

    • @jaliluae5594
      @jaliluae5594 3 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም,ቀዳዳ,ነች,ማፈሪያ,ለምን,ተዎድሜ,ታላረገዝሁ,ብላ,እኮ,ነዉ,

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደስስስስ አለህ አቶ ሞጎስ ። ለጋዜጠኛው ግን ሸልመው ካሰው ባለ ውለታህ ነው ።

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน +15

    መሸአላ ልጁ ወላሂ መተማመኑ በራሱ እሶግን ወሪዳናት

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሄለን ተብየዋ እዉነትም ዘልዛለ ነሺ ባለጌ ሸሌ ሹርሙጣ ይቺ የጭቅላት ድሀ ነት እበትዉሻ ባለጌ የባለጌ ባለጌ መሆንሽን የአለም ሰዉ አዉቆሻል ❤አሰይይይይይይይይይይይይ ሚኪየ አኳን ደሰ አለህወድሜ❤❤❤❤❤ሚኪ የኔጀግና ጎበዝ ነህ የኔማር አቺ ግን ዉሻ እኩሮ የሴት ዉሻ ነሺ

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሄለን የምትባለው ስግብግብ ወንድሟን መቀበል የማትፈልግ ገንዘብ ላካፈል ነው ብላ የምታስብ ስስታም ለወንሟ ያልሆነች ናት ደግሞ ለፍላፊ ስነስርአት የሌላት ስድ ናት ልቧና ይስጣት ፈጣሪ

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 3 หลายเดือนก่อน +5

    እኳን ደስ አሎት አባቴ ልጆችክ አነጋገራቹውን ያስተካክሉ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 หลายเดือนก่อน +7

    አባትየው ግን ሔለን ተብየዋን ለምን ስርዓት አያስይዛትም ባለጌ ደሃ ምናምን....የአእምሮ ደሃ ናት መረን ስዳደግ።

  • @asefaanamo2093
    @asefaanamo2093 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ እውነት ነው የደረሰብክ ነገር በብዙ ያስብላል ግን እንድሷ ከወንድ የማይጠበቅ አደነጋገር አትናገር እሷ የባለጌ መጨረሻ ናት

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናነህ ጋዜጠኛው

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 3 หลายเดือนก่อน +8

    ልጁ በጣም ጨዋ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነው ልጅትዋ ግን ባለጌ የሚባል አይገልፃትም ወንድምዋን ለገንዘብ የካደች ገና ሳታገባው ልጁን የካደችበት ይብላኝ ለሚያገባት ይችን ማግባት አይድልም ጎረቤት ማድረግ አያስፈልግም ቆሻሻ ነች ሚኪ እናትህ በመልካም አሳድጋሐለች ትባረክ ጋዜጠኛ ትእግስትህን አደንቃለሁ የልጀቱዋን ቆሻሻ አፍ መቋቋምህ ጀግና ነህ

  • @mercato967
    @mercato967 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው!!አባት ብሎ ዝም።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ ይበልጥ መንፈሳዊነት ይብለጥ በርቱ በእምነታቹ በርቱ

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሚኪ አንበሳ የእናትህን አቅ አወጣክ አስመለስክ ልጅ የተሰጠውን ይዛ ያለቅሳል ቀስ,እያልክ አባትም ማመናቸው ደሰ ይላል
    ,

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍ ሚኪ አስታዋይ ነዉ እባክህ እርዳዉ ከባድ ነዉ ያሳልፈዉ ነገሮች እዉነትም ጨዋ አፌ ይቆረጥልህ ሚኪ

  • @aidaabraha2243
    @aidaabraha2243 3 หลายเดือนก่อน +6

    ከሌላ እንካን ሆነ እንጂ ማንም ሰው አያገባውም የራሰዋ ቢዝነሰ ነው.....

  • @LubeAsse
    @LubeAsse 3 หลายเดือนก่อน +5

    አባትዮው በዚች ባለጌ ልጅ ሊያፍር ይገባል ለፍታ ያመጣችው ይመስላል ልጄ ብሎ ሊድር ስድ ድህነት አብሮ የተወለደ አይደለም ሲጀመር ልጁን ሳይሆን አባቷን ነው ያሰፈረችው ይች በሀሰት ሰው ከማስገደል ወደኋላ አትልም አፏን ስትከፍት አባትዮው ዝም ለምን ይላታል ማፈሪያ ባለጌ ናት አፎን በጥፍ ነው መለት ያለበት።

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሰንኪ እዛ ቆልዓ ኽተጽላአካ ብጣዕሚ ንዕቀት ዘለዋ እሞ ኻአ ኣብ ቅድሚ ኣቦአ ኣብቅድሚ ሓፋሽ ንምንታይ ዘይቲ ጸፍዕዋ ኸተጽላአካ ንዑቃት ኣንዒቅኮምና።

  • @genetnegeri1222
    @genetnegeri1222 3 หลายเดือนก่อน +5

    አባት አተደስት ገና ታሳፍርሃለች አትቸኩል መቼ እንደሆነ ጠይቃት ሰንት ወሯ ነው ከአሜሪካ ከመጣች ሰንት ጊዜ ልጇ ከባድ የገንዘብ ጠማት አለባት እሱን ጠይቃት

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሜኬየእናትህንእግዛብሄርይማራቸውበጨዋያደከነህተባረከ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 3 หลายเดือนก่อน +7

    አስተማሪ ታሪክ ነው። አቶ ሞገስ እንኳን ክፉውን አራቀልህ። ሚኪ ይቅርታ ብየሃለሁ።

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሔለን ስድ አደግ የሆነችው እናትም አባትም የሚኖሩት ወጭ ስለሆነ ማን ያስተካክላታል ??

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ አባትዬው እንኳን ደስ ያለዎት ያሳደጎቸው ሴቶቹ ባለጌዎች ናቸው ልጁም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @atnafubinyam9858
    @atnafubinyam9858 3 หลายเดือนก่อน +7

    ደስ ሲል እንኳን የወንድሟ ልጅ አልሆነ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ነምል አጨራረስ እህት ተብየዋ ግን አንድ ነገር አድምጪን ገንዘብ ሸቀጥን እንጂ ወንድምን አይገዛም እሺ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 3 หลายเดือนก่อน +6

    ልጁን አደነኩት በጣም አናዶኝ ነበር ይቅር ተባባሉ አሰተምሩን ሄለን ያለፈው አልፏል

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሔለን ግን ባለጌ ስድ ነሽ ።

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 3 หลายเดือนก่อน

      ባለይ አይገልፃትም

  • @EnatneshMengist
    @EnatneshMengist 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስማ ምንም ቢሆን በጋብቻ ተወልደህ አልተካድክም ሰለዚህ ለአባትህ ክብር ይኑርህ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 หลายเดือนก่อน

      Zem bey bakesh yenatun neberet wesedo sayasadegew sayeredaw keber teyalesh endae ayegebawem

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 3 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢ወላሒ፣፣ሊጁ፣አደነኩት፣ጀግና፣፣እናትህም፣አላህ፣፣ያሽርልህ፣እሣግን፣፣ባለጌነች፣ቆሻሻ፣
    ጀግናችን፣፣አላህ፣፣ይጠብቅህ፣ጋዜጠኛዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EbiseGadisaEbi
    @EbiseGadisaEbi 3 หลายเดือนก่อน +5

    Wow leju desi yelal tebarekAAqq

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁና አባትየው በጣም የሚገርም ሰብእና አላቸው ደሰ ብሎኞል በመሰማማታችሁ
    ልጅቱ ግን ባለጌ የሴት ልጅ ነገር ናት

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 3 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቷ ባለጌ ናት በፊት ግን ጥሩ መስላ ነበር ዬርዳኖስ ነበረች ባለጌ የምትመስለው።

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የዘንድሮ ወላጆች ነገር! ባደባባይ በልጆቻችሁ መዋረድ🫢 ምነው እናንተ አባት እናታችሁን ስታከብሩ አልነበር እንዴ የኖራችሁት? ምነው ታዲያ ልጆቻችሁን ማን ዘራሽ አግድሞ አደግ አድርጋችሁ ማሳደጋችሁ መቼም እጅግ ያሳዝናል😢

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄለን በጣም ባለጌ ያገባሽስ ይፈታሻል ይብላኝ ለወላጆችሽ እድገትሽ የቀነጨረ ነዉ ።

  • @nigussie4171
    @nigussie4171 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ልጆች ወልጌዎች ናቸው በስርዓት ያደጉ እንዳልሆኑ ንግግራቸው ይገልጣልና፡፡ ስርዓት ቢይዙ፡፡

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተመስገን አምላኬ

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 3 หลายเดือนก่อน +3

    አባትሸ የዘራውን ነው ያጨደው አንቺ ባለጌ አታቀርሺ

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሔለን ምን አገባሽ ጥልቅ አትበይ ባለጌ ሥርአት አደረጊ እፈሪ ወንድምሽን ይቅርታ ጠይቂዉ ወንድምሽን በሰርአት ያደገ ነው ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @SabaFissha
    @SabaFissha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ በጣም የሚገርም ልጅ ነው እናቱም የምትደነቅ ናት ፈጣሪ ይባርካቹ።❤❤❤ አባትየውም በጸጸት ውስጥ ሆኖ ሌላ ነገር ባለመፈጠሩ ደስ ይላል ለሌሎች ልጅ የደበቃቹሁም መማሪያ ይሆናል።

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምናይነት ጋጠወጥ ናት በጣም ባሌጌ ናት አንች አብታም ሆነሽ ነው ለልጁ ሁሉ ነገር ይገባዋል ጋዘጠኛው ግን ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 3 หลายเดือนก่อน +13

    ይችልጂየሆነችደቆሮነገርናትአፍልከትየለለው

  • @almazadmike7734
    @almazadmike7734 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሔለን ምን አይነት አሰተዳደግ ቢሆን ነው ስውን እንደህ የምትዘልፈው። ድህነት እኮ ሀጢአት አይደለም። ማንም ሰው ሰርቶ ይለወጣል።

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 3 หลายเดือนก่อน

      ሀብታም የሆነችው በሚኪ እናት ንበረት እንደሆነ እረ በደንብ አስረዷት ይቺ ጋጥ ወጥ መንደሬ ካለ እናት እና አባት ያደጉት የጎዳና ልጆች በ100 እጥፍ ይበልጧታል ለብልግናዋ ቃላት አጣሁላት ውሸቷን ነው ከውጭ ከመጣውም አይደለም ዱርዬ ናት የመጨረሻ ውይ ይቺን ከወለደ ቢቀር ይሻላል

  • @Mesi9421-k4k
    @Mesi9421-k4k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኝአው አግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ ነገር አውነት ሆነ. ተመስገን 🙏❤️🙏❤️

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ የኔ ልጅ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ይላል ልጅ ደሞ ይረጋገጥ ካባቱ ጋር🎉❤ኤለንሽ ይጥፋ😢

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 หลายเดือนก่อน +1

    Seteyewa gen tenegna nech weys mendenat??

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂልጂቱ ስርአት እሚባል አልፍጠርባትም ቱሴትልይ እርጋሲልነው ግንወድምየው ያሳዝናል 😢😢😢

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሞገስአላህ ይጨምርለት ግልፅሰዉ ነዉ

  • @muluneshhailemicheal8775
    @muluneshhailemicheal8775 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሌን ግን ሥርዓት የሚባል ነገር ይኑርሽ ከአፍሽ የሚወጣዉ ነገር በጣም አፀያፊ ነዉ ይህ የምትካሪበት ሀብት መሠረቱ የማን እንደሆነ እዉቀሻልና ቀደምብለሽ ለተናገርሽ ወንድምሽን ይቅርታ ልጠይቂ ይገባል

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 3 หลายเดือนก่อน +3

    Helen yemibal sim betam astalitognal.balagenachow .🙈🙈🙈

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 3 หลายเดือนก่อน +2

    😒🤐🤸‍♀️🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♀️😢😢 እቸ ሴትዬ በለጒነት ይህንን ምስገነ ልጀ እንደትስ ጊድሉዉ ስለ ልጀ ፈረሄለት 😢😢😢 የረበ አነቱ ጠብቆዉ. ይህንን ልጀ ስጀመረ ኡከ የአበተቸዉ ሆብት ለህሉቶም ኡኲልነወ ምን አበቶዉነወ እቸ በለጒ

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 3 หลายเดือนก่อน +3

    አባትዬዉም ልጁም በጣም ጥሩናቸዉ ልጅቶ ግን መጥፎነች ❤❤❤❤😢😢

  • @MuradsanchoMuradsancho
    @MuradsanchoMuradsancho 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሚኪ ምን አይነት ግሩም ልጅ ነዉ አባትየዉ አላህ ይስጠዉ ፀፀቱ ደስ ይላል

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 3 หลายเดือนก่อน

    ሄለን የምትባይ. ባለየ ስዲ ነሽ ደሀደሀ. ትያለሽ. ገዘብ አምላኪ ነሽ. ደቆር. ሚኪ ወዱማችን. እኮን ደስ አለህ

  • @ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ
    @ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እናትህን እግዚአብሔር የማርልህ❤❤

  • @YeshiKassegn
    @YeshiKassegn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ግን ዋው እግዚአብሔርን የሚፈራ ምርጥ ልጅ❤

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አራ የምክ አበት አስተዋይ ነውተበራክ🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 3 หลายเดือนก่อน

    አድራ ጥሬ የሆነች በጣም አስቀያሚ ልቅ አፍ ንት በሂወቴ እንደች አይነት ጋጠወጥ አይቸ አላውቅም ላባቷ እንኳን ክብር የለላት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል መማኖት አባት ንስሀ ገብተዉ ይመለሱ እልልል ደስ ብሎኛል

  • @tsedihayilu
    @tsedihayilu 3 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ ተባረክ መልካም ልጅ ለእናትህ ሺ ሁን ሄለን ግን ባለጌ ነሽ

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ychi balege ye sidib digriwan yechanech ke abtwa endetewelede atawkim weys min lemalet feliga new abatyew nitsuh sew new egziabher ystew

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ በጣም ጨዋ ልጅ ተባረከ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 หลายเดือนก่อน +2

    Congrats 🎉🎉🎉

  • @Efratameketa
    @Efratameketa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኪ ግን ጎበዝ ነክ ይቺ ፍየልን አዋረድካት ይቺ ባለጌ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ብሎኛል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅትዋ ባለጌ ናት ይድፋሽና

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዞ ማርና ክርስቶስ ይቅር ይበልሽ

  • @EekrmReshd
    @EekrmReshd 3 หลายเดือนก่อน

    እች ዉሸ በለጌ ዘልዘለ እች ሚን ጉድ ናት ቆሸሸ የስታሰሰብ ደሃ ልጁ ሚክ ግን መሻ አለ ጎበዝ ናክ ሚክ ከአበትክ ገራ በሰለሚ በፊቅር ኑሩ እናትክንም ፈጠር የድኒክ ሚክ በቀል ሚበል ናገር ከጭቅለትክ አዉጠ ሚክ ረስክን ጠብቅ እች ዉሸ ብር ቶደለች ለናብራት ብለ ታስገድለሀለች ረስክን ጠቢቅ

  • @Suga-k1h
    @Suga-k1h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Xur Abte yetwlda xuru ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @hirutsolomon8498
    @hirutsolomon8498 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ።

  • @tigistastatke4935
    @tigistastatke4935 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ልጃ ጨዋ ነው አንቼ ግን የባለጊ መጨረሻ ነች ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይባርክህ እውነቱን ስላሳየህን

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምንድነዉ ልጁ እንደዚሀ የሚያሳብደዉ እንኳን አባት ተብሎ የቀረበሰዉ ቀርቶ ሌላዉም ሰዉ ቢሆን ባህላችን አክሮት ያሰፈልጋል እባክህን ተረጋጋ ንግግር ትዝበት ለይ ትወድቃለህ እባክህን ሰዉየዉ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ትልቅሰዉ ነዉ ጋዜጠኛዉ ግን በርታ አሁን እየተረጋህ ነዉ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tru1614
    @tru1614 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪየ ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ በበቀል ተነሳስተህ እህትን ምንም ባለማድረግህ አባትየው ተባረክ

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሴትዋ ና ልጁ ስርአት የሚባል የላቸውም ያሳዝናሉ