የዲጂታል ካሜራ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Digital Camera Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 หลายเดือนก่อน +7

    ☎️ Davos Camera 0935698927 📍ቦሌ ማፊ ሲቲ ሞል

    • @koketmedia
      @koketmedia 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዜብራ ሌንስ ስንት ነው

    • @user-marfilataos
      @user-marfilataos หลายเดือนก่อน

      U

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe หลายเดือนก่อน +2

    ጠያቂዋ በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ
    አትንቀለቀሊም አታዳንቂም ታደምጫለሽ አትገለፍጪም የብዙ ዩቱበሮች በሽታ ይሄ ነዉ በርቺ

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ውድ ነው canon 80d 2460 ሪያል ነው አሁን ባለው ምንዛሬ 72 ሺ ይሆናል ሀገር ካለው ዋጋ 58ሺ ብር ልዩነት ትንሽ ጨምሮ 2 ይገዛል 😱

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tax ሚባል ነገር አለ

    • @Bebetoooooo
      @Bebetoooooo 2 หลายเดือนก่อน +3

      ቦሌ አካባቢ መተንፈስ እራሱ በደቂቃ 100ብር ነው ሚያስከፍለው😂

    • @desweyayenew6401
      @desweyayenew6401 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም መስራት አልቻልነም ምን አለ ብትልኩልን

    • @zelalem6666
      @zelalem6666 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@tesfamicheal6421ታክስ ከፍሎ ካሜራ የሚያስመጣ የለም ብዙዎቹ በሰው ነው በአውሮፕላን የሚያስመጡት ዋጋቸው ግን ታክስ እንደከፈሉ ነው የሚሸጡት። ገዝተሀቸውም receipt አይሰጡም። ቦሌ ያሉት ካሜራ መሸጫዎች አንድ ካሜራ ብቻ እያለ ግን 6-7 ሱቆች አለን ብለው ኦንላይን ማርኬት ላይ ይለቁታል። ከዚያ በተለያየ ዋጋ ይፖስቱታል። ከዚያ እድል ያለው ይሸጠዋል። ለምሳሌ እሸጣለሁ ብሎ የፖሰተው ሱቅ ብትሄድና ይሄንን ካሜራ አለ ብላችሁ ነው የመጣሁ ስትለው አንተን አስቀምጦህ ከሌላኛው ሱቅ ሮጦ ሂዶ ያመጣልሀል ሌላ ገዢ በደህና ዋጋ እየተደራደረ ከደረሰበት ይቅርታ ተሸጧል ይልሀል። በጨረታ በለው የሚሸጡ።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k หลายเดือนก่อน

      ​@@desweyayenew6401
      ብሩን ላክ መጀመሪያ

  • @sharjahsharjah-lj4gy
    @sharjahsharjah-lj4gy 2 หลายเดือนก่อน +12

    የምፍልገው እቃ ተባርኪ

  • @yohannesafework2688
    @yohannesafework2688 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍናቸው ዋጋቸው

  • @Dave_mekelle
    @Dave_mekelle 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊዱየ Thanks For Everything

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd1667 2 หลายเดือนก่อน +1

    canon r ያለው camera canon EOS r ይባላል፣ ዋጋው 900 - 1700 ዶላር ነው የሚሸጠው (depending on it's condition) ፣ አትሸወዱ፣ በምንም ተአምር ሶስት እጥፍ ሊሆን አይችልም።

    • @tomchandler5801
      @tomchandler5801 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜዋ እስኪ ጠይቅ መጠየቅ ማንን ገደለ ለማውራት አትቸኩል ሲጀመር ባለሙያ ነህ?

    • @israeljmtd1667
      @israeljmtd1667 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@tomchandler5801 i don't have to ask and I don't have to be expert to know their prices, It is an era of information. it's funny you jumped on to attack my Profession, I wonder why

    • @tomchandler5801
      @tomchandler5801 2 หลายเดือนก่อน

      @@israeljmtd1667 እሺ ነኝ ካልክ ካሜራውን አስተውለህ እየው እና ተናገር R50 body እንደዚህ ስላልሆነ ሲቀጥል R50 display mode እዛው ስክሪን ላይ እንጂ እንዳሳየው ከ viewfinder ጎን አይደለም። ካላመንከኝ chrome ላይ ግባ ቼክ አድርግ እሱ ያሳየው Canon R እና አንተ ያልከው Canon R50 አይገናኙም ።እውነታው ነው

    • @tomchandler5801
      @tomchandler5801 2 หลายเดือนก่อน

      @@israeljmtd1667 ደግሞ online ላይ እንደሚታየው አይደለም ዋጋው እና ቀረጥ የሚባለውንም አትርሳው

  • @sssggg3736
    @sssggg3736 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing the video and other videos about the prices of different products. It is an excellent idea to acquaint the viewer with the prices of the products, but I noticed that despite the presence of some information written on the video, the non-Ethiopian viewer cannot understand the dialogue that takes place between you and the owners of stores, hotels, etc., due to the lack of... Activate the automatic translation feature in the video. Therefore, I hope you activate the feature so that everyone can enjoy these dialogues. You can start by adding the English language and then other languages

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀምር ካሜራ ሻጭ እውነቱን አይመማስልህም ምክንያቱም ቢዝነሱ ስለሆነ !
      ሲቀጥል ስለማንኛውም ነገር እውቀት ሊኖርህ ይገባል የኢትዮጵያ ህዝብ ኤከሌ እንትን የሚባለውን ስልክ ወይም ካሜራ ገዛ ብሎ ይገዛል እንጂ አድቫቴጅና ዲስ አድቫንቴጅ የሚባልን ነገር በእውቀት ላይ ተሞርክዞ የመግዛትና የመጠቀም የእውቀት አቅሙም ሞራሉም የለውም !
      በሌተስት ስልኮች እና በነዚህ ካሜራዎች የተቀረጸ ቪዲዬን ወይም ፎቶን ለይተህ ማወቅ አትችልም በዚህ ዘመን በቪዲዬ ወይም በፎቶ ግራፊ ዲፕ የሆነ እውቀት ከሌለህ በስተቀር ! በነዚህ ካሜራዎች የሚሰራ ስራና በሌተስት ስልኮች የተሰራ ስራ ልዩነት አለው ? አዎ አለው ! ልዩነቱ ግን ጎልቶ የሚያስታውቅ ግን አይደለም !
      የላፕቶፕን አቅም ስልክ እንደተቆጣጠረው ሁሉ የካሜራንም ስራ የስልክ ካሜራ እየሰራው ነው ! የሲስተም ሴቲንግና የፎቶግራፊና ቪዲዬ ግራፊ እውቀት ግን የግድ ያስፈልግሃል !
      ኢትዮጵያ በፎቶግራፊም ሆና በቪዲዬ ግራፊ እውቀት በጣም ዚበዛ ወደ ሀዋላ የቀረን ነን! ሌተስት ካሜራና ስልክ በውድ ዋጋ ገዝቶ ሰው ላይ ለመጎረር እንጂ የካሜራም ሆነ የስልክ ጥቅምን 1% እንካን አውቀን የተጠቀም ሰዎች አይደለንም !
      የካሜራን ሴቲንግ እኮ አውቀን ባለው ብርሃን መጠን ሴት አድርገን መጠቀም የማንችል ህዝቦች እኮ ነን !
      አንድ ሰው ውድ ስልክ ይዞ ስለ ስልኩ ፋንክሽን 1% አለማወቁን ስታውቅ ስለ ካሜራ ላይት ሴቲንግማ ብትጠይቀው የሰደብከው ነው የሚመስለው !
      አባቴ ! ካሜራ ሻጭን እውነቱን ይነግረኛል ብለህ ከመጠየቅ የስልክና ካሜራና ይሄን የሱን ካሜራ ልዩነት ጎግል አድርገህ የበለጠ እውቀት መያዝ ነው ያለብህ !
      እሱ ከባድ ልዩነት አለው ነው የሚልህ !
      ልዩነቱ ምንድነው ስትለው ስልክካሜራ በኪስ ሲያዝ ካሜራ ደግሞ በቦርሳ ተደርጎ በጀርባ ነው የሚያዘው ሊልህ ይችላል እንጂ የሌተስት ስልክ ካሜራ እንደውም ከኖርማል ካሜራ የሚበልጥበትም ግዜና ቦታ አለ ይለኛል ብለህ ከጠበክ ጎግል አድርጎ የመማር አቅምህ ጩጬ ነው ማለት ነው

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 หลายเดือนก่อน +5

    Full HD Nikon B500 be 8000birr enga ale Inbox 📥

  • @annextesfaye7088
    @annextesfaye7088 2 หลายเดือนก่อน +1

    Over 300k birr for EOS R? Is that includes the kit lens?

  • @aminaali-k1r
    @aminaali-k1r หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @DAVEWESAGN
    @DAVEWESAGN หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @Sebash_Productionn
    @Sebash_Productionn หลายเดือนก่อน

    Mark 3 5d ስንት ነው እስቲ ገባ ወጣ ወይም USed ካላችሁ

  • @abulotumoro
    @abulotumoro หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ካሜራ ትንታኔ የሚሰጠው ልጅ ብዙ እውቀት ይቀረዋል በጣም ይቅርታ

  • @KumaGeta-t5f
    @KumaGeta-t5f หลายเดือนก่อน +1

    I need a keyboard to help me with my studies can I find my sister with you?

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ዋጋ ነው ይመችህ

  • @FayidaAbdullahi
    @FayidaAbdullahi หลายเดือนก่อน +3

    Ere ba Allah gizugn ene nikon camera digital lens alegn ke Norway 🇳🇴 yametawut new gizugn 20000k bicha

    • @Mercy2821
      @Mercy2821 หลายเดือนก่อน

      snt new yemilew?

    • @Mercy2821
      @Mercy2821 หลายเดือนก่อน

      snt new yemilew?

    • @FayidaAbdullahi
      @FayidaAbdullahi หลายเดือนก่อน

      @@Mercy2821 10k

  • @AbenezerWendesen-z9k
    @AbenezerWendesen-z9k 3 วันที่ผ่านมา

    አድራሻው የት ነው

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og หลายเดือนก่อน

    ሆይ

  • @መሶበወርቅMesobeWerk
    @መሶበወርቅMesobeWerk 2 หลายเดือนก่อน +1

    beye cameraw yetekertse video bnagegn arif nbr

  • @bituu126
    @bituu126 2 หลายเดือนก่อน +1

    90d ስንት ነው?1200d ?

  • @devaking3571
    @devaking3571 2 หลายเดือนก่อน

    የ Nikon ዋጋ ለምን አልተናገረም?😥

  • @melkeshow9491
    @melkeshow9491 2 หลายเดือนก่อน

    Canon R5 and R6 Price?

  • @Selassie76
    @Selassie76 หลายเดือนก่อน

    ይሀ ዎጋውን ለምን በብር ነው ወይሰ በዶላር

  • @user-in4xb4fp9c
    @user-in4xb4fp9c 2 หลายเดือนก่อน

    xru lej bemfelgbet seat

  • @Resttub21
    @Resttub21 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭ ምትኖሩ ገዝታችሁ ኑ እኔ conon 250d 2900 riyal new ygzawot

    • @user-fh4il4pn7l
      @user-fh4il4pn7l หลายเดือนก่อน

      ጥራቱ እንዴት ነው እህት እንዳታልፊኝ በፈጠረሽ

    • @GetachewNesfen
      @GetachewNesfen หลายเดือนก่อน

      አረ ኢርፖርት ላይ እየቀሙን ነዉ❤

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የምለው 328 ሽህ ብር አውቆ ነዉ ዉሸት ነዉ በሉኝ 😂😂

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን እኮ 5ኬ መጥቷል

  • @akliluadise6704
    @akliluadise6704 2 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ን አትጥራ 🎉🎉🎉🎉

  • @HDyoutube807
    @HDyoutube807 2 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮❤❤❤❤

  • @mbp_mike
    @mbp_mike 2 หลายเดือนก่อน +1

    ngl shorty pretty asl

    • @bekilegesse
      @bekilegesse 2 หลายเดือนก่อน

      😆

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍተት አልተናገርክም ወሳኝ በመሆኑ

  • @EsateAdugnaw
    @EsateAdugnaw หลายเดือนก่อน

    D90waga

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 2 หลายเดือนก่อน

    F'stop altenagerm

  • @zelalemized
    @zelalemized 2 หลายเดือนก่อน

    Keep deleting my add I will keep Reporting every single one of your videos with my homies😂😂😂

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እነ s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 2 หลายเดือนก่อน +3

      Even if the specifications are the same, digital cameras are always a lot better than phones. The reason is that they are purposefully made for one task and one task only, which is taking/shooting photos/videos, depending on the camera. When it comes to phones, they get the job done but with high limitations in terms of camera size, functionality, and manual control, which they lack.

    • @BrukDawit-o9q
      @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน

      @@addisalemayehu7546 ጥሩ ገለጻ ነው ግን አሁንም ወደ ካሜራ መሄዳችን ብዙ አሳማኝ አልሆነልኝም አመሰግናለው

    • @BrukDawit-o9q
      @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน

      ​​@@addisalemayehu7546ጥሩ ገለፃ ነው አሁንም ግን ካሜራ መግዛታችን አላሳመነኝም አመሰግናለው

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 หลายเดือนก่อน

      …plus digital cameras are durable. You can take hundreds of thousands of photos with them (if not millions). In addition to them they are easier to use them for extended period of time like 5-10 hours long wedding which is impractical with 📱

  • @FkremebaYarsemaljoch
    @FkremebaYarsemaljoch 2 หลายเดือนก่อน

    tnxs

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል!.. ለፎቶ ቤት ስራ እንዲሁም ለፕሮፌሽናሎች ከግዜ በህዋላ ይቀራሉ!....ብዬ አስባለሁ😊

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

    • @nahomgetenet5642
      @nahomgetenet5642 2 หลายเดือนก่อน +2

      Try shooting wedding videos with your s23 😂😂😂

    • @BrukDawit-o9q
      @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน

      @@nahomgetenet5642 ራስ ዶሞ እንዳልሾትህ ቆሮቆንዳ ምን ይመስላል