የስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Smart Phone Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
- 00:00 Intro
00:36 3A Mobile 0910078735 / 0968185921
17:16 Addis Mobile 0921929394
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Smart Phone Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!! - บันเทิง
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሞባይል ስልክ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎️ 3A ሞባይል 0910078735 / 0968185921 (መገናኛ መሰረት ደፋር ህንፃ)
☎️ Addis ሞባይል 0921929394 (ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
🙄ኑሮ በሸገር እናተን አይተን ልገዛ ነው ለወድሜ እኔ ዱባይ ነኝ ግን የመላኪያ እና የታክሲ 200 ድርሀም አሉኝ ከአሁን በፊት ኢትዮጵያ ሁለቴ ገዝቶ ሀይ ኮፒ ሆኖ ቻርጅ ሲደረግ ይግላል ስታክ ያረጋል 😢
የታፕ A8 ከቨር እና ግላስ ይገኛል
i have A15 256&8 ram it's best one.
እኔምለው ኤርገዶ ዎቹ የትገቡ እነሱ ተረሱ ባለውለታችን ናቸው❤
ውድ ውድ ስልኮችን ብቻ ነው እንዴ እየዞርሽ ምታሳይን ሲስቱ፡፡
ምርጥ መረጃ ነው
አሪፍ ፕሮግራም ነው እከታተላልሁ፣የላፕቶፕ ዋጋ ስሩልን
I am surprised the phone price is same in canada. It's better to buy in ethio. I will buy when I come there.
Probably the quality is not same as the one in US/Canada. Besides, there is no credit option in Ethiopia ( cash only).
yhaa absolutely the difference is quality
አሪፍ ነው ዋጋ ሀገር ውስጥ
Kezi 40,000 eyegezen 3 etefff teshetelechu...betem shame. Mobile bet enkefet beka. Ende 125,000? 😢😢😢😢😢 So sad for my country ....
Betam rekisha new getan
Wawooo
ጥሩ ሶልኮች ናቸዉ የሚሸጡት
I am wondering regarding the price especially for iPhone 15 pro max, tbh it is very expensive
ስልክ ኢትዮጵያ ይረክሳል ከውጭ ግን ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች understand አያደርጉም ቀለል አድርገው. ስልክ ይዘኸልኝ ና ይላሉ 😂😂
🤔 Underground 😂 understand
@@-tube714 thanks 4 help me :)
@@-tube714 Good job
እ?😂😂😂😂😂 ተጫዋች ነህ።
Orginal aydelem bizu gizey high kopy
❤❤❤❤❤❤
Iphon 15 promax ahun mewudku new meknyatum iphone 16 promax september lay yimetal
ይገርማል ኢትዮጵያ ስልክ ርከስ ይላል
እርካሽ ሆኖ አይደለም used ስልኮች ናቸው ለዛ ነው
የዘንድሮው S24 Ultra ዘመናዊ ስልክ ከአምናው IPhone 14 ዋጋው ይቀንሳል? የዘንድሮው IPhone 15 ደግሞ በ40 ሺህ. ብር ገደማ ይቀንሳል። 😮 ይኸ እኮ የሌለ የሰልክ አይነት እና የቴከኖሎጂ እዉቀት ማነስ ውጤት ነው። ሰው IPhone ሲባል ሰፍ ይላል። የሚከፍለዉም ለስሙ እና ለጉራ ስለሆነ አንድ አመት የቆየ Iphone ከዘንድሮው Samsung በውድ የሚገዛ ፋራ የበዛበት ሀገር ነው። እኔ ከምጠቀምበት S24 Ultra ጋር ሳነፃጽረው IPhone 15ን በነፃም አልይዘውም እንኳን ልገዛው። አሜሪካ ገበያ ላይ በዋጋ ሆነ በጥራት እንዲሁም በተወዳጅነት Samsung S24 Ultra የበለጠ ሰልክ ነው ወዳጄ። ደግሞ ስልኩ ባለ 4 ካሜራ ትልቁ 200 ሜጋ ፒክስል ነው ። ዘና ብሎ 108 ይላል እንዴ?
ወንድሜ አስተያየትህን ወድጄዋለው እግረ መንገዴን ልጠይቅ ልጁ የየት ሃገር ምርት እንደሆኑ አልተናገረም እኔ ያለውት ዱባይ ዉስጥ ነው ከዚህው ልግዛ ወይስ ከኢትዮ በቅርቡ ሃገሬ ልገባ ነው ዋጋው ደሞ ኢትዮ ይቀንሳል ማወቅ የፈለኩት ጥራትና ጥንካሬውን ነው?
Bro ahon yeyaskot iPhone 7 new ahon mekeyer felgealew eske 25she bir konjo kamera yalew arife silk tekomey
It could be a Chinese product I don't know that Apple company did not sell their product in Ethiopia.
Exchange alachu Abdi?
OPPO A1 5G storeg 256, Ram 8+6, camera 8mp ዋጋ ስንት ይሆን
Esti Samsung z fold 5 price asawikign
A34 አለኝ
ምረጥ ስልክ ነው
A73 snt new
24:33
15 pro max techamari future camera 25 maximum naw
S22 ultra 200mp ነው ግን ልጁ 108mp ነው ያለው ቸኩሎ ያለዉ ነዉ ሚመስለኝ እንጂስለ ስልክ እንደሚያዉቅ በደንብ ያስታዉቃል
S23 ultra ley new 200mp yejemerew s22 ultra 108mp new
Ere ye samsung s24 ultra cameraw 200 mp new bro
🤪🤪🤪 atakem belo 🤣🤣🤣🤣
Samsung Note 9 ale
😢😢😢😢
Smsing A14 rm4 128 gb sint new
a72 በሥት ነው
ሞቶርሁላ አለህ እሶንነው የምፈልገው
A53price
Apple products will neber be sold in Ethiopia at all. They do not officially cerified reseler. Atwashuu plz. It us fake iPhone
Comon30
መቶ ሺ ግን ስልክ ይገዛል ሰዉ ዋናዉ ነገር!😂😂😂😂
😂😂😂😂
እኔም ገርሞኛል መገን መቶሺብር ቤት እንዳልገዛች ሌባ እሚሰርቀው ስልክላይ ሁና ቁጭአለች😄
Bro 108 mp ale 😂😂😂
Samsung A55 5Gአልገባምእንዴ ኢትዮጵያ
Ene gar ale
@@zameriyo1230 ዋጋው ስንት ነው
የት ነህ ዋጋውሥ
please if you use English use a proper language forty= 40, fourteen=14
160ሺ 🙄🙄
27ሺ ዝርፊያ ነው የእኔ አለኝ እንደዛ አላወጣሁም
it's not konjo too much expensive 😂😂😂
የምር እርካሽ ነው
A73 ስንት ይሆናል ተሰርቄ ደግሜ ልገዛ ፈልጌ ነበር
66,000 ብር አዲስ
42,000 birr 256 GB/8 RAM
ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ የዳቦ መግዣ አጣሁ የሚል ማህበረሰብ ውስት የ መቶ ስልሳ ሺ ብር ስልክ እሸጣለሁ ብየ ሱቅ አልከፍትም
😂😂😂😢
ዘራፊዎችም እንዳሉ አንዘንጋ !!
😂😂😂😂
ሰው ደፋር ነው እናተ 160 ሺብር 3የልብስ ማሽን ብገዛ የት እደርሳለሁ ዳቦ ሳይበላ ያደረ መሀበረሰብ ውስጥ ይህን ሁሉ ብር አውቶ መግዛት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ደግሞ ለሌባ መጋለጥ ነው😊😂
ምናላት ትንሽ ነው
ዋስትና የሚባለው ውሸት ነው ። ለመሸጥ ስሉ ብዙ ጊዜ ዋስትና ምናምን ይላሉ።