ካሜራ ላይ ብርሀን እንዴት እናስተካክላለን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ካሜራ ኤዲቲግ ዝግጅት መብራት ድርሰት ትወና ....በእነዚህ አርእስቶች ላይ እንነጋገራለን ያለንን እንሰጣለን ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን :: Subscribe Share comment & Like ማድረጓን አይርሱ ::

ความคิดเห็น • 30

  • @alazararega5588
    @alazararega5588 5 หลายเดือนก่อน +4

    wedemia tebarek banet telewecalew eyew camera man neg awen

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 ปีที่แล้ว +1

    ዋው !!! ይገርማል ተባረክ ይቺን 2ወር የካሜራ ኮርስ ለመውሰድ ተመዘገብኩኝ ለመማር ግን ከትምህርት ቤቱ ገና ሳልማር አንተ በሰራሀው ቪዲዮ ግንዛቤ ወስጃለሁ ተባረክ ወንድሜ !!!

    • @ethio3232
      @ethio3232 10 หลายเดือนก่อน

      የት ተምህርት ነዉ የተመዘገብክ

  • @mulualembekele
    @mulualembekele ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በርታ ተመችቶኛል

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ ነገር ነው በርታ

  • @meab2220
    @meab2220 ปีที่แล้ว +2

    Well done keep it up a good work 👏

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 10 หลายเดือนก่อน +2

    what a nice detail bro thank you and tell us about the detail of WHIT BALANCE ???

  • @ProStudiocheranan
    @ProStudiocheranan 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይ ሠላም ነው ስለ ጎዶክስ ስፒድ ላይት 860iii አጠቃቀም ስራልን ተቸገርን ከ5d mark ii ካሜራ ጋር ለመጠቀም ተቸገርን

  • @ethio3232
    @ethio3232 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አዲስ አበባ ደህና ትምህርት ቤት ካለ ጠቁመኝ አጭር ኮርስ ለመዉሰድ ፈልጌ ነበር በተረፈ በጣም እናመሰግናለን

    • @meronkinfe2576
      @meronkinfe2576 3 หลายเดือนก่อน

      vintage Africa welo sefer garad mall ahun mzgaba lay nachew le 2 wer nw

  • @ProStudiocheranan
    @ProStudiocheranan 5 หลายเดือนก่อน +2

    V860III

  • @binione1364
    @binione1364 2 ปีที่แล้ว +3

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 🙏

  • @sitotawutesfaye5388
    @sitotawutesfaye5388 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 17 วันที่ผ่านมา

    blur ወይም depth ደብዛዛ
    ሊታይ የፈለግነው ጥራት ያለው ሌላኛው የደበዘዘ
    ስለ ትምህርትህ አመሰግናለው::

  • @eliasamanuel4455
    @eliasamanuel4455 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በቃ

  • @FunZone-rb4fs
    @FunZone-rb4fs 3 หลายเดือนก่อน +2

    BRO 10 Q AMEEGINALEW ABESA

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 ปีที่แล้ว +1

    አገላለጸህ ጥሩ ነው 🙏 ግን አፐርቸር ቁጥር ስትቀንስ , ስትጨምር የምትነካት butten አይታይም , ሌላዉ ፊት ለፊት , በስተቀኝ ጣትህ ያሉት በተኖች ስራቸው ምንድነው 🙏

    • @mistr12
      @mistr12  ปีที่แล้ว

      telegram ላይ በዚህ username #Dani092139
      አናግሩኝ ለጥያቄ እና ለአስተያየት

  • @fisehazewdie4043
    @fisehazewdie4043 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩና ግልፅ ማብራርያ ነው ያልገባኝ iso ለመጨመርና ለመቀነሥ ችያለሁ ሸተር እሥፒድና አፐርቸር ለመለዋወጥ በተኑ የቱ ነው?f በሎ የሚሠጠው ቁጥር ምንን ያመለክታል አመሠግናለሁ

    • @mistr12
      @mistr12  2 ปีที่แล้ว

      በቅድሚያ ስለመልካም አስተያየት መጣም አመሰግናለሁ :: F የሚያመለክተው አፐርቸርን ነው ሻተር እስፒድ ደግሞ በርሰከንድ ነው ለምሳሌ 50.60.80.100.120......እያለ ያስቀምጣል በተኑን በተመለከተ እንደየካሜራው ይለያያል

    • @meronkinfe2576
      @meronkinfe2576 3 หลายเดือนก่อน

      button endeycameraw yelyayal

  • @anafyifru529
    @anafyifru529 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @yohannesafework2688
    @yohannesafework2688 ปีที่แล้ว

    Thank u bro

  • @joneewnet2007
    @joneewnet2007 ปีที่แล้ว +1

    ISO

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 17 วันที่ผ่านมา

    🚸 AMESEGENALEW 🚸

  • @girummeaza1960
    @girummeaza1960 2 ปีที่แล้ว

    Camera በአጠቃላይ እንዴት እንደሚሰራ

  • @abebechabebech1203
    @abebechabebech1203 ปีที่แล้ว

    Kameran Koo kanuma istdyoo hin qabuu ifa umamati fayadamaa ykn alatiini kasa amagaruu sunani Kasuu baradeni Isa haqach na dhitera Mal nawayaa

    • @mistr12
      @mistr12  ปีที่แล้ว

      ከቻልሽ በአማርኛ ፃፊልኝ ኦሮሚኛ ስለማልችል ነው ይቅርታ ያኔ እህት

  • @fisehazewdie4043
    @fisehazewdie4043 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩና ግልፅ ማብራርያ ነው ያልገባኝ iso ለመጨመርና ለመቀነሥ ችያለሁ ሸተር እሥፒድና አፐርቸር ለመለዋወጥ በተኑ የቱ ነው?f በሎ የሚሠጠው ቁጥር ምንን ያመለክታል አመሠግናለሁ

    • @meronkinfe2576
      @meronkinfe2576 3 หลายเดือนก่อน

      endeye cameraw yeleyayal button