ጓደኝነት ልብ ለልብ መግባባት ነው፡፡| ፀጋማርያም እሸቱ |Dagmawi Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • ጓደኝነት ልብ ለልብ መግባባት ነው፡፡| ፀጋማርያም እሸቱ |Dagmawi Assefa
    #abbaytv #ebstv #besintu_sitcom
    ጓደኝነት ልብ ለልብ መግባባት ነው፡፡| ፀጋማርያም እሸቱ @dagmawi assefa
    In this podcast we addressed friendship and its challenges Tsega and dagmawi had longer years of friendship up to 20 years long. In this content we mainly focuses on friendship, ups and downs of friendship and the greater benefits of being friends for so long.
    Timecode
    00:00 ጓደኝነት ልብ ለልብ መግባባት ነው ።
    0:46 መግቢያ
    3:52 ጓደኝነት ምንድነው?
    10:47 እውነተኛ ጓደኝነት።
    14:10 ጓደኝነትና መተማመን
    18:49 በጣም መቀራረብ ጓደኝነትን ልቅ ያደርገዋል?
    21:30 ቤተሰባዊነት
    23:55 ጓደኝነት ከቤተሰባዊነትም ያልፋል
    28:38 ጓደኝነት መፈራረድ (judgment) አይደለም።
    31:20 ለሶስተኛ ሰው አጋልጦ መስጠት(የጓድኛ ሚስጥር የጓደኛ ነው)፡፡
    33:40 ጓደኝነትና ፈተናው
    37:32 ጓደኝነት መሸካከመም ይፈልጋል።
    42:12 ጓደኝነትና ረዳትነት።
    48:38 መጥፎ ጊዜያቶች ጓደኝነት ሚልካባቸው ጊዜያቶች ናቸው ።
    51:04 የተቋረጡ ግንኙነቶችን ማከም?
    58:29 ፍቅር በደልን አይቆጥርም።
    59:51 ከተደበቀ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ ይሻላል
    1:03፡32 አዳዲስ ግንኙነቶች።
    1:08:03 ደጋፊና posetive የሆኑ ስዎችን መምረጥ ።
    1:12:52 እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም ?
    #ethiopia #abbaytv #fraendship #freinds ndshio #seyfuonebs#dagmawiAssefa
    • Facebook - / dagmawi.assefa .
    • Tiktok - / dagmawiassefa0

ความคิดเห็น • 28

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g 4 หลายเดือนก่อน +5

    ለጓደኝነት ትልቅ ቦታ አለኝ ሁላችንም ጥሩ ጓደኞችን ይስጠን እኛም ጥሩ ሰው ያድርገን

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน +11

    😔 ግን ለምን ላይክ አታረጉም አንከፍልበት 😔
    ውንድማችን በ ግሩፕ ሽሪ ማድረግ እችላለው ስብስክራይብ እንዲአደርጉክ 🤔

    • @rahmarahma3841
      @rahmarahma3841 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ሺ ጊዜ ላይክ መደረግ ብችል አደርግህ ነበር

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 8 วันที่ผ่านมา

    ከልብ እናመሰግናለን ወድሜ

  • @endashdiriba5942
    @endashdiriba5942 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዳጊ ጓደኝነት ለኔ ከወንድም በላይ ሆኖልኛል❤

  • @Adventureofnature831
    @Adventureofnature831 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊ የአርብ ፕሮግራም ቅዱስ ገብርኤል መድረክ መሪ ድራማ ደራሲ አዘጋጅ አቤት እንዴት እንደምንፈራው እውነቱን ነው ስናየው እንሮጣለን 😂ፀጋ ደግሞ ኮምቦኒ ነው የማውቃት ስላየኋት ደስ ብሎኛል

  • @user-gk8gs7xv7j
    @user-gk8gs7xv7j 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሄር ይመስገን

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 4 หลายเดือนก่อน +4

    ግን እኮ አንት በ ሞያክ ጠበቃ ከኦን በ ሞያክም በ ዩቱብ የሚመጣልክን ጥያቄ ማቅረብ 🤔tiktok አለክ በ እሱም ተጠቀም 🤲አምልክ 🤲ይርዳክ

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ያደመጠኮችሁ እኔም ለጓደኝነት ትልቅ ቦታ አለኝ በተለይ ጊዜ በሚሰጠኝ😢

  • @hayatsirag7083
    @hayatsirag7083 4 หลายเดือนก่อน +1

    Des yemil gadignet Allah yechmirelachew 👍🙏

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 😮

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ውይይት ነው ስለጓደኝነት ጥግ አሳያቾሁኝ እና ጓደኛዬን አስታወሳችሁኝ እኔ ጓደኛዬን እህቴ ናት ብዬ ነበር የምለው ለካስ ከዚያ በላይ ነው እውነት ነው አሁን እናንተ ስታወሩ ነው ያሠብኩት ለካስ ከእህቴ ጋር የማላወራቸውን ብዙ ነገሮች የምተነፍሠው ለጓደኛዬ ነው ትንፍስ የምለው የኔ ውድ ጓደኛ እንዴት እንደናፈቅሽኝ መች ይሁን እንዲህ ቁጭ ብለን የምናወራው

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dagiye ❤❤

  • @user-yg3et3kr4k
    @user-yg3et3kr4k 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ ዳጊ ወንድሜን ነው እኮ ምትመስለኝ በተለይ ስትስቅ ወይ መመሳሰል

  • @wubalemeshetu7231
    @wubalemeshetu7231 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @yeshitibruke1074
    @yeshitibruke1074 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፊቴ ላይ በወጣ ትንሽዬ ማዳት ምክንያት በጣም የማፈቅረዉ ፍቅረኛዬ አልፈልግሽም ብሎ ትቶኝ ሄደ😢 ያለ እሱ መኖር ለእኔ ከባድ መሆኑን እያወቀ

    • @user-cr2sj9xw8u
      @user-cr2sj9xw8u 4 หลายเดือนก่อน +5

      እናእደትበዚህበትንሽነገርየሸሽንሠው ያለሡትያለሽ እራሥሽን ውደጅ የሚወድሽ ይመጣል እሡእኳንምበወቅቱሔ ከዚህየባሠ ትልቅነገር ቢገጥምሽአብሮሽካልሆነ እደት ትወጅዋለሽ እራስሽንየምትወጅከሆነ አንችንየማይወድወንድ አትወጅውምነበር

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 4 หลายเดือนก่อน

      እህልክ እንደእኔ

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ayezosh yana ehite ,ba egezehabehare hamesale yatafataren sewoch nane ,ya godash wonde rasu ba egezehabehare zande tatayaki nawe ,selaze esu ya egezehabehare hamsale selalehona tayewe bematame enedatekabayewe eshe

  • @naniasefa4384
    @naniasefa4384 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 4 หลายเดือนก่อน

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @merkamoYemiftah
    @merkamoYemiftah 4 หลายเดือนก่อน

  • @wirohode506
    @wirohode506 4 หลายเดือนก่อน

    Dagim tebarek bro

  • @user-jy7ql6uy4x
    @user-jy7ql6uy4x 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 4 หลายเดือนก่อน

    Dagy ahun new yegebagn leka telat yekenabih ke lijinetih ye Amanuel lij silehonk new bel yihen kifu yebelete tenkireh tesfa askoritew zemenih bebetu yilek❤❤❤