ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰሌ እኔ የሞኬን ታሪክ በጉጉት ነው እየሰማሁት ያለሁ ነገር ግን ከውጪ የሚያስተጋባው ድምፅ ይረብሻል ማስተካከያ ቢደረግበት ፕሮግራሞችህ በጣም ቆንጆ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰልዬ ከጀመርከው አይቀር ስለ አያ ሙሌ ሰፋ አድርገህ ሁለትም ሆነ ሶስት episode ብትሰራ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ! 🙏
ሶል እናመሰግናለን ። ሞኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ አባት ፈጣሪ ያክብርህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስለ አያ ሙሌ ስላወራህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ የኔ አባት
መኩዬ አይዞን በርታልን አንተና ሰሌ በቁጥር ምትቆጠሩ ናችው ያልበለፀጋችውት ፈጣሪ ይጠብቃችው❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሶልዬ እናመስግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ላተምፈጣሪየማምላክልጀ እድሜከጤና ያድላው❤❤❤❤❤
ድምጽ ይስተካከል ሰሌ ወንድማችን በርታ በጣም ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታላችሁ
ሶል ሀሪፍ አዳማጭ ነህ።ሞኬ ❤
ውይይታቹ ጥሩ ነበር ከሌላ ቦታ የሚረብሽ ድምጽ አለ
መኬ ሰርቄ አልከብርም አልክ !! እውነትም መኳንንት ነህ ኩሩ ሌብነትን የምትፀየፍ ዛሬ ዘመን አ.አ ላይ የተገጠገጡ እና የተገተሩ ፎቆች ሰርተው ሳይሆን ሰርቀውና ዘርፈው የገነቧቸው ናቸው እመነኝ ጊዜ እንደዚህ እንደበሸቀጠ አይቀርም ለህዝብ የሚሆኑበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም እድሜና ጤና ይስጥህ
❤❤❤❤❤ሞት ፍጣሪየማምላክልጀ እድሜናጤናውን ከነመላሁቤተስቦችክ ያድላቹ
ሙኬ ምርጥ ሰው❤❤🇪🇹ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ሞኬ በጣም ነው የምወድክ ኑርልኝ
የድምፅ ነገር
🥰🥰🥰🙏🙏 ሁሌም ባያችሁ
ሁለት የምወዳቸው ❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
አባባ በእውነት የሙሌን ስም በማንሳትህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚገርመው ግጥሙ እኔም ጋር አለ ኧረ አባባ ለመሆኑ እኔንስ አባባ ሙሌዋ አያውቀኝ ይሆን? ቴዲ ሞገስንም ማንሳትህ እንዲሁ ሶልዬ አንተም በርታልን ወንድም አለም አብረሃም ከሰሜን አሜሪካ ነኝ
ሰሌ ወንድማችን ዝግጅቶችህ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እንደ አስተያየት የቀረፃው ድምፅ ችግር አለበት ሁለተኛ ደግሞ መጨረሻ አከባቢ መኩሻን የጠየቅኸውን ጥያቄ አጠያየቅ ብዙም አለተመቸኝም ስለ ሞት ከመጠየቅ ይልቅ " እስከ አሁን አስበህ ያልፈፀምከው ልታደርገው ግን የምትመኘው ወይም የሚቆጭህ ነገር " ብለህ ብትጠይቀው የተሻለ ወይም የተገባ ነበር ያው በስራ ላይ ስህተት ይኖራል ለሚቀጥለው እንግዳ ግን እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ባይጠየቁ ጥሩ ይመስለኛል 🙏 መኩሻ አባዬ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ❤
ሞክዬ እረጅም እድሜ ከነመላ ው ቤተሰብህ ♥♥♥♥ሰሌ እናመሰግናለን ግን የሚረብሽ ድምፅ አለ
ሶል ዛሬ ደሞ ባቡር ዉስጥ ነዉ እንዴ ቀረፃዉ ከኋላ ያለዉ ድምፅ ምንድን ነዉ ሞኬ አድናቂህ ነኝ
ሙሌ የምታቀርባቸው ሰዎች ለመስማት የሚያጓጉ ናቸው፤ ነገር ግን ከውጭ የሚገባው በጣም ስለሚረብሽ መፍትሔ ፈልግለት እባክህ።
በጣም የሚገር ንግግር ከልብ ነው የተናገረው
ሰሌዋ ቻናል እንዳለህ አላቅም ነበር ሶልዬ ከአርቲስቶች የማደንቅህ ነህ እነወድሀለን💛💚❤
ጋሽ መኮነን እንደው ለጓደኝነታችሁ ስትል የ አያ ሙሌን ግጥም እያነበብክ ተቀርፀህ ብታስተላልፍልን ፣ምክኒያቱም ብዙ አምባቢዎች አያበላሹት ነው ቃላቶቹንም አያውቋቸውም
Soliye may be as a recommendation try the mic they used on those pod casts.
AMAEUL being. SP the boimes. Gomutred fover
ሶል ይንን ቃለ መጠየቅ ድገመው ምንም የሰማሁት ነገር የለም ምክንያቱ ደሞ ድምፁ ይረብሻል አቃርጬ ወጥቻለው ይመስለኛል የሁሉም ሀሳብ ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ኣያ ሙሌ ምስክርነት ስትሰጥ እማከብርህ የነበርኩ ሰው በጣም እጅግ ኣከበርኩህ ም/ቱም ሙልጌታ ተስፋይ ያው የጥበብ ባሕር ነው ።ቃላት የለኝም።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍👍👍❤❤🙏🙏❤🙏
demtsu btam yerbshal astkaklu bhulum vidio layi
ይገርማል። መስማት እየፈለግሁ ጆሮዬን አደነቆራችሁት።
The sound quality is so poor, please for the sake of respectful man. By the way I watched your programme because of dear Mokonnen.Thank you beforehand.
Soliye. Please work on the sound quality. ሶልዬ ይህንን የመሠለ ቁም ነገር በድምፅ ጥራት ማጣት ብቻ ያሳዝናል
መኮንን ለአብ ሰለሞን ሞሄ ግዜያችሁ ነው በርቱ አለምን ፈገግ አድርጓት
Solomon ebakachu yemirebesh demse ale lemastekakel moker
pls make it correct sound quality
ሰላም ሰላም የሚረብሽ ድምፅ አለ ቢጠፋ
please manage the voice sol
tiru interview newo. sol yehone emirebesh dimise ale esun lemastekakel mokir
❤ ስለ ፓይለትነቱ ሳጠይቀው!! በጣም ብዙ ሰአት አየር ወለድ ሆኖ አብርሮአል!! 🤔🤔
Demsu tru aydelem
sol eskebalebetik ejig betam emiwodikina emadenkih tewanay neh ebakih film yemesirat tilik filagot nw yalegnina kechalik eski melisilegn endet bemin meniged erasien maberitat endalebegn. kechalik bitmelisilegn des yilegna may be comment mitaneb kehon.
ሙሔ ድምፁ ጥራት የለውም ለመከታተል ያስቸግራል
መኮንን ላእከ መልካም የስራ ዘመን ኩመልካም ጤንነት ጋር ከምትወዳቸው ቤተሰብህ ጋር❤ምስጋና ለአርቲስት ሰለሞን ሙሔ🎉🎉
በድምፅ ችግር ምክኒያት ከ 10 ደቂቃ በላይ ማየት አልቻልኩም 😢
ማየት ጀምሬ አቃተኝPoor setting.
ፕሮግራሞችሁ ቆንጆዎ ናቸው ነገር ግን ድምፁ ይረብሻል
አረ ድምፁ
Sofa btqeyrew Tru neber,Solo😊
ማይክራፎን አጠቃቀማችሁን አስተካክሉ። ከእጅ እንቅስቃሴና ከትንፋሽ ጋር ተደራቢ ድምፅ ይመጣል።
ይሄን የመሰለ ፕሮግራም የድምጽ ጥራቱ ግን ያናድዳል ሶል መላ በለው
መኮንን ሆኖብኝ እንጂ ድምፁ በጣም ይረብሻል poor editing .
ሶል ጋዜጠኝነት ነው እንደ ያጠናኸው? ይገርማል ! ጋሽ ሞኬ 👏
Voice chgre alebet
ባለፈው የጩባው ጊዜ በድምፅ ጉዳይ ላይ አውርተህ ይቅርታ ጠይቀኸን እኛም ተቀብለን ነበር። እሺ አሁን ደግሞ ምን ሆንክ?
ወዳጀ፡ ውጭ ሆኖ አስተያየት መስጠት እንደት ቀላል መሰለህ፡፡ ያለውን ችግር እንደት እንቅርፍልህ ብንለው አይሻልም?
አባዬና ጥላሁን
መኮንን ላዕከ ከአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚለየው ጤነኛ መሆኑ ነው። ሲበርደው ልብስ ይደርባል። ሲሞቀው ልብሱን ቀለል ያደርጋል።
Beni fidmds. Logn. The wruold. Poirew. YNONUD dotoy. Video.
ኧረ የድምጹ ነገር ይታሰብበት
Kebit
are benthea astkekel lemn tlkewalehea nkeat new
ሙሄ የድምፅ ነገር ዝም አትበል
ምንድነዉ ጫጫታዉ🤷🏿♂️ አይ አዲስ አበባ። መቼ ይሆን እንደዉ 1% የምንሰለጥነዉ?
ሰሌ የፕሮግራሙን ይዘት ቀየርከው:: የተነሳህበትን አላማ ትተህ ተረት ተረት የሚያወራ ሰው ታቀርባለህ እንዴ? ለወደፊቱ አሻሽል::
20 years. The wruold. Beni fidmds family friend. Poirew. DOTOY. Ueused. SU. pince ueused. only. Boiuman. Daffy Duck. Bugs bummy. TOM JRERRY. Elmo
ሰሌ እኔ የሞኬን ታሪክ በጉጉት ነው እየሰማሁት ያለሁ ነገር ግን ከውጪ የሚያስተጋባው ድምፅ ይረብሻል ማስተካከያ ቢደረግበት ፕሮግራሞችህ በጣም ቆንጆ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰልዬ ከጀመርከው አይቀር ስለ አያ ሙሌ ሰፋ አድርገህ ሁለትም ሆነ ሶስት episode ብትሰራ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ! 🙏
ሶል እናመሰግናለን ። ሞኬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ አባት ፈጣሪ ያክብርህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስለ አያ ሙሌ ስላወራህ የልቤን ነው የተናገርክልኝ የኔ አባት
መኩዬ አይዞን በርታልን አንተና ሰሌ በቁጥር ምትቆጠሩ ናችው ያልበለፀጋችውት ፈጣሪ ይጠብቃችው❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሶልዬ እናመስግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ላተምፈጣሪየማምላክልጀ እድሜከጤና ያድላው❤❤❤❤❤
ድምጽ ይስተካከል ሰሌ ወንድማችን በርታ በጣም ለኢትዮጵያ ታስፈልጓታላችሁ
ሶል ሀሪፍ አዳማጭ ነህ።ሞኬ ❤
ውይይታቹ ጥሩ ነበር ከሌላ ቦታ የሚረብሽ ድምጽ አለ
መኬ ሰርቄ አልከብርም አልክ !! እውነትም መኳንንት ነህ ኩሩ ሌብነትን የምትፀየፍ
ዛሬ ዘመን አ.አ ላይ የተገጠገጡ እና የተገተሩ ፎቆች ሰርተው ሳይሆን ሰርቀውና ዘርፈው የገነቧቸው ናቸው እመነኝ ጊዜ እንደዚህ እንደበሸቀጠ አይቀርም ለህዝብ የሚሆኑበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
እድሜና ጤና ይስጥህ
❤❤❤❤❤ሞት ፍጣሪየማምላክልጀ እድሜናጤናውን ከነመላሁቤተስቦችክ ያድላቹ
ሙኬ ምርጥ ሰው❤❤🇪🇹ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ሞኬ በጣም ነው የምወድክ ኑርልኝ
የድምፅ ነገር
🥰🥰🥰🙏🙏 ሁሌም ባያችሁ
ሁለት የምወዳቸው ❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
አባባ በእውነት የሙሌን ስም በማንሳትህ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ የሚገርመው ግጥሙ እኔም ጋር አለ ኧረ አባባ ለመሆኑ እኔንስ አባባ ሙሌዋ አያውቀኝ ይሆን? ቴዲ ሞገስንም ማንሳትህ እንዲሁ ሶልዬ አንተም በርታልን ወንድም አለም አብረሃም ከሰሜን አሜሪካ ነኝ
ሰሌ ወንድማችን ዝግጅቶችህ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እንደ አስተያየት የቀረፃው ድምፅ ችግር አለበት ሁለተኛ ደግሞ መጨረሻ አከባቢ መኩሻን የጠየቅኸውን ጥያቄ አጠያየቅ ብዙም አለተመቸኝም ስለ ሞት ከመጠየቅ ይልቅ " እስከ አሁን አስበህ ያልፈፀምከው ልታደርገው ግን የምትመኘው ወይም የሚቆጭህ ነገር " ብለህ ብትጠይቀው የተሻለ ወይም የተገባ ነበር ያው በስራ ላይ ስህተት ይኖራል ለሚቀጥለው እንግዳ ግን እንዲህ አይነት ጥያቄዎች ባይጠየቁ ጥሩ ይመስለኛል 🙏 መኩሻ አባዬ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ❤
ሞክዬ እረጅም እድሜ ከነመላ ው ቤተሰብህ ♥♥♥♥ሰሌ እናመሰግናለን ግን የሚረብሽ ድምፅ አለ
ሶል ዛሬ ደሞ ባቡር ዉስጥ ነዉ እንዴ ቀረፃዉ ከኋላ ያለዉ ድምፅ ምንድን ነዉ ሞኬ አድናቂህ ነኝ
ሙሌ የምታቀርባቸው ሰዎች ለመስማት የሚያጓጉ ናቸው፤ ነገር ግን ከውጭ የሚገባው በጣም ስለሚረብሽ መፍትሔ ፈልግለት እባክህ።
በጣም የሚገር ንግግር ከልብ ነው የተናገረው
ሰሌዋ ቻናል እንዳለህ አላቅም ነበር ሶልዬ ከአርቲስቶች የማደንቅህ ነህ እነወድሀለን💛💚❤
ጋሽ መኮነን እንደው ለጓደኝነታችሁ ስትል የ አያ ሙሌን ግጥም እያነበብክ ተቀርፀህ ብታስተላልፍልን ፣ምክኒያቱም ብዙ አምባቢዎች አያበላሹት ነው ቃላቶቹንም አያውቋቸውም
Soliye may be as a recommendation try the mic they used on those pod casts.
AMAEUL being. SP the boimes. Gomutred fover
ሶል ይንን ቃለ መጠየቅ ድገመው ምንም የሰማሁት ነገር የለም ምክንያቱ ደሞ ድምፁ ይረብሻል አቃርጬ ወጥቻለው ይመስለኛል የሁሉም ሀሳብ ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ኣያ ሙሌ ምስክርነት ስትሰጥ እማከብርህ የነበርኩ ሰው በጣም እጅግ ኣከበርኩህ ም/ቱም ሙልጌታ ተስፋይ ያው የጥበብ ባሕር ነው ።ቃላት የለኝም።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍👍👍❤❤🙏🙏❤🙏
demtsu btam yerbshal astkaklu bhulum vidio layi
ይገርማል። መስማት እየፈለግሁ ጆሮዬን አደነቆራችሁት።
The sound quality is so poor, please for the sake of respectful man. By the way I watched your programme because of dear Mokonnen.
Thank you beforehand.
Soliye. Please work on the sound quality. ሶልዬ ይህንን የመሠለ ቁም ነገር በድምፅ ጥራት ማጣት ብቻ ያሳዝናል
መኮንን ለአብ ሰለሞን ሞሄ ግዜያችሁ ነው በርቱ አለምን ፈገግ አድርጓት
Solomon ebakachu yemirebesh demse ale lemastekakel moker
pls make it correct sound quality
ሰላም ሰላም የሚረብሽ ድምፅ አለ ቢጠፋ
please manage the voice sol
tiru interview newo. sol yehone emirebesh dimise ale esun lemastekakel mokir
❤ ስለ ፓይለትነቱ ሳጠይቀው!! በጣም ብዙ ሰአት አየር ወለድ ሆኖ አብርሮአል!! 🤔🤔
Demsu tru aydelem
sol eskebalebetik ejig betam emiwodikina emadenkih tewanay neh ebakih film yemesirat tilik filagot nw yalegnina kechalik eski melisilegn endet bemin meniged erasien maberitat endalebegn. kechalik bitmelisilegn des yilegna may be comment mitaneb kehon.
ሙሔ ድምፁ ጥራት የለውም ለመከታተል ያስቸግራል
መኮንን ላእከ መልካም የስራ ዘመን ኩመልካም ጤንነት ጋር ከምትወዳቸው ቤተሰብህ ጋር❤ምስጋና ለአርቲስት ሰለሞን ሙሔ🎉🎉
በድምፅ ችግር ምክኒያት ከ 10 ደቂቃ በላይ ማየት አልቻልኩም 😢
ማየት ጀምሬ አቃተኝ
Poor setting.