ህይወታችን በትራፊክ መብራት ሲመሰል | ዳግማዊ አሰፋ | Life as a traffic light | DAGMAWI ASSEFA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 ปีที่แล้ว +10

    ለጊዜው ቢጫ መብራት ላይ ነኝ::😂የኔ ብርቱ በጣም ነው የምወድህ:: ያንተን መፅሃፎች አንብቤ ህይወቴን በብዙ ቀይሮታል:: አመሰግናለው::ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዳጊዬ!🥰🥰🥰

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 ปีที่แล้ว +39

    ምን አለበት ሰብስክራይብ ብታደርጉት 100 ሽ እንኳን አልገባም ይገርማል ለማንኛውም በርታ

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እኔ ግን subscribe አድርጌአለሁ

    • @ማረፊያየሌላትወፍ
      @ማረፊያየሌላትወፍ ปีที่แล้ว +4

      የምር ለኔም ሁሌ ይገርመኛል ደህና ለሚሰራ ተከታይ የለውም
      ዳጊ በርታልን♥

    • @gualtedla1661
      @gualtedla1661 ปีที่แล้ว +1

      @@ማረፊያየሌላትወፍ የሚገርም እኮነው ሁሉም ሰው ሰበር ዜና ፈላጊ ሆነ እኔ ጌን ብዙ እየተማርኩበት ነው

    • @rehima4916
      @rehima4916 ปีที่แล้ว +2

      ቁምንነገር ላይ እኮ ብዙ የለንም የሀይማኖት ሚድያ ቢታይ ባዶ ነው በተረፈ ዳጊየ የኔ ብርታቴ ነህ ኑርልን

    • @SikoSilo-mq9tq
      @SikoSilo-mq9tq ปีที่แล้ว

      ​@@rehima4916እዳም ዝም ብሎ መታዘብ ነው የሚያስቅ ሚዳ በላይክ በተመልካች ሞልቶል እንደዚህ ያሉ ድንቅ ሰወች ተመልካች አተዋል አላህ ማስተዋል ይስጠን. እኔካ ስንት አልሆነኝም ገና ታየሁት ግን ብዙ ተማርኩኝ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ የኔ ወድም እግዚአብሔር ይጠበቅክ ❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘 በሂወቴ እጅግ ብዙ ለውጥ አጊቻለሁ ያተን መልካም አደበት ያዳመጥኩኝ 👏❤️❤️❤️😘😘😘

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 6 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ ላተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ ትልቅ ስው እናመስግናለን የኛ ኣረእያ ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝላሃለው

  • @hesn6839
    @hesn6839 ปีที่แล้ว +1

    Wedima betam des yemile melikite new ejige wiste yemigeba ename yemikeyire thank you beritalin dingle mariyam kelijwa gar titebikih!!!

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ በጣም በጣም እንዴት መግልጽ ያቅተኛል

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የኔ ወዲም አተ ልዩ ሰዉ ነህ ፈጣሬ ከጎንህ ያሁን ጀግናየ 💪💪

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 ปีที่แล้ว +1

    Amen.Amen.💛💛💛🙏🙏🙏🙌🙌🙌💕💕💕💔💔😍😍

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣክልን ዳጊዬ

  • @solomonyohannes278
    @solomonyohannes278 ปีที่แล้ว

    Thank you Dagmawi.

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq ปีที่แล้ว

    ዳግዬ ጀግና ወንድማችን በርታልን

  • @saraamohammad3413
    @saraamohammad3413 ปีที่แล้ว

    Dagiye yneye asteway

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 ปีที่แล้ว

    ዳግዬ እናመሰግናለን ተበርክልኝ የኔ ወንድም

  • @habteeng8359
    @habteeng8359 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ ምሳሌ ነው የሚገርም አገላላፅ ነው በርታ ወንድማችን

  • @woynshetgebre9886
    @woynshetgebre9886 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን. ዳግዬ መድሃኒያለም ባለህበት ያፅናህ ክበርልን🙏

  • @janatmagasha1734
    @janatmagasha1734 6 หลายเดือนก่อน

    Thank youi🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ጀግና ነህ❤❤❤

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 ปีที่แล้ว

    thank you tebarek

  • @gizeshworkwondmneh2599
    @gizeshworkwondmneh2599 ปีที่แล้ว +1

    Well said!!!

  • @abetube6101
    @abetube6101 ปีที่แล้ว

    Enwedihalen Bertalin Selam Lenanite Yihun Wudiyehagere Lijochi Videown Ayitachuh bicha Kemithedu Aberetatut

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @swswit2309
    @swswit2309 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ላይክ አርጉ😊 አይከፈልበትም

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 yabertahe nesu lebe yestehe AMELAKE yemesgene melktoche hulum denke asetmare nachew bertalen.

  • @sifaangirmaa3699
    @sifaangirmaa3699 ปีที่แล้ว

    Dagye enkani beselam mxahi

  • @WoranchaHawassaEthio1973
    @WoranchaHawassaEthio1973 ปีที่แล้ว +3

    ዳግዬ ያኑርልን 💚💛❤

  • @BbdHhxj
    @BbdHhxj 5 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ አመሰግናለሁ ስለ

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ዳግዬ

  • @mekiyamukemilhope853
    @mekiyamukemilhope853 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @abetube6101
    @abetube6101 ปีที่แล้ว

    ayikefelibetim Ena SUBSCRIBED Andshare Lailk Adirgulet Engnam Betimhirtu Esun Besiram Enditekem Masitawekiyawun satasalifu Eyulet Tebareku egizabiher Hager Wegenachinn Selam yadirglin

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 ปีที่แล้ว +2

    ዳግምዬ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

    • @hanaterefe7897
      @hanaterefe7897 ปีที่แล้ว

      Please ስልክህን በ ዉስጥ መስመር አስቀምጥልኝ እግዚአብሔር ከ አንተ ጋር ይሁን ዳጊ

  • @kirubelhaile8177
    @kirubelhaile8177 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዳጊ እግዜአብሄር ይባርክህ 🙏🙏😘😘

  • @FantahunAle
    @FantahunAle ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ በጣም አመስግናለሁ የኔ አስተማሪ መፀሀፍን አግንቼ እስካነብ ጓግቼአለሁ እድሜ ይስጥህ

  • @tagutagu123
    @tagutagu123 11 หลายเดือนก่อน

    Degiyeee fatari chariso yemerik malekeminati yegeremegil❤❤❤

  • @Yemariamyehualashet-jo5jo
    @Yemariamyehualashet-jo5jo ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ekramaman3470
    @ekramaman3470 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @thomasmoges9351
    @thomasmoges9351 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ዳጊ emu habeshawi ያልሽው እውነት አካል ጉዳተኞች ስለሌሎች ይጠቅማቸው subscribe ማድረግ አለባቸው

  • @misxer21
    @misxer21 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዳጊ እንኳን ደህና መጣህልን❤
    ዳጊዬ ሁለተኛው መጽሀፍህን እንዴት ማግኘት እችላለው??

  • @hgfbvh2394
    @hgfbvh2394 ปีที่แล้ว +1

    Hulum sewu megegnet yalebet ezi bota new gn ygrmal gzyachn lila bota eyewaln memarer hone srachn
    Shkorina hawey egnan satnken slemtmetaln wud gizehn slemtseten fetari yakbrln dagiye

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😍😍😍😍😭😭😭

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgnalan, bartaa dagi,💪💪💪

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን 🙏🙏🙏 💚💛❤🌴🌴

  • @swswit2309
    @swswit2309 ปีที่แล้ว +1

    ቢጫ ላይ ነጭ

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 ปีที่แล้ว

    የምታዩ ላይክ እና ሰብስክራይብ አድርጉ እባካችሁ

  • @RedetBereket
    @RedetBereket 7 หลายเดือนก่อน

    ዳግዬ እወድሃለሁ ተባረክ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm ปีที่แล้ว

    ለግዜው ቀይነኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ግን አሁን አረጓደ ሆነ

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 ปีที่แล้ว

    barta wandemachan ena bcha lay nagna egzaberr yemasgrn ka kaye yetabkagna

  • @redwave4776
    @redwave4776 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🇪🇹🙏🙏🙏

  • @asteraster7321
    @asteraster7321 7 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkii ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው

  • @yishakayka2097
    @yishakayka2097 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ወንድም ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta ปีที่แล้ว

    Dage tebreklge yane gobez

  • @betiworku6311
    @betiworku6311 ปีที่แล้ว

    አይገርምም ዛሬ ገና ነው የሰማሁክ። አንደኛ

  • @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
    @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነው በርታ

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 ปีที่แล้ว +2

    ህይወትን በፀሀይ የመሰልክበትንም ብታጋራን የሚል ሃሳብ አለኝ::🙏🥰🥰🥰

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 ปีที่แล้ว

    Welcome Dagi Great!!!

  • @SaAljjj
    @SaAljjj 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mekedimbekele3954
    @mekedimbekele3954 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ስለ ትራፌክ መብራት በህይወት ጉዳይ ትምህርት ስትሰጥ ራሲን እኖንዳይ አርጎኛል ተባረክ

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 ปีที่แล้ว +2

    Well come brother.

  • @mintu9265
    @mintu9265 ปีที่แล้ว

    I admire you, you are an amazing man. You know your personality tells what kind of person you are because if you don’t follow the killer of your friend , you may not be here today. but you can’t leave this person to let him go the crime he committed. For that I repeat you the way you are. You keep your hard work may be you are here for us to educate us. I love you brother

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    የምውድህ ኑርልን የኔ ጠንካራ ግን ለምን ሰብስክራይብ አታደርጉም አይይይ ሌላ አሎ ባልታ ቢሁን

  • @ኢክራምቢውቲ
    @ኢክራምቢውቲ ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ስብስክራይብ አርጉት ውገን

  • @bekiyerasebekikab
    @bekiyerasebekikab ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህራችን ብዙ ት/ት እያገኘሁነው አመለካከቴን እየለወጥክ ነው ክፉ እይንካክ

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለአላማው የመረጠህ ነህኮ ዳጊ እጅግ በጣም ያስተምራል ተባረክ ወንድሜ❤️

  • @MunaMunanuri
    @MunaMunanuri 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ZaharaSintayhu
    @ZaharaSintayhu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 ปีที่แล้ว +2

    በበበበበጣም እናመሰግናለን ዳጊ በርታ🙏🙏🙏👏👏👍👍

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 ปีที่แล้ว +1

    Memhir Dagmawi Assefa. You truly are a life coach anointed by God. Thank you my dear brother.

  • @EdalewMamuye
    @EdalewMamuye 9 หลายเดือนก่อน

    Bicha mebrat lay negn

  • @hikmasiraj8828
    @hikmasiraj8828 ปีที่แล้ว

    የመፅሀፍህ እርስ ምን ድነው እና ቴሌግራም ቻናል አለህ ወይ ካለህ ሊንኩ አሳውቀን ከ❤❤🙏🙏🙏

  • @ليلوليلو-ب1س
    @ليلوليلو-ب1س 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 ปีที่แล้ว +1

    መፅሐፍን ማንበብ ተመኘው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አመሰግናለው ።

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 11 หลายเดือนก่อน

  • @אצדהגליום
    @אצדהגליום 2 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን አንተ እኮ ለኔ ምምህሪ ነህ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ ገና አሁን ቤቴስብ አርኩህ

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 ปีที่แล้ว

    Selkhen lakelgn

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    i wishe 1 m like

  • @Fatumasisay-g9c
    @Fatumasisay-g9c 6 หลายเดือนก่อน

    የምወድህ ነገርስ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HawaMustefa
    @HawaMustefa 6 หลายเดือนก่อน

    ዳጊ ላተቃል የለኝም 🥰🥰🥰

  • @sunset9000
    @sunset9000 ปีที่แล้ว +1

    My hero god bless you

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 ปีที่แล้ว

    Thank u!

  • @ashusahle5990
    @ashusahle5990 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @betieshetu4969
    @betieshetu4969 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 ปีที่แล้ว

    😢btikl wdema ❤❤🥺🙏

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    efu tebarek

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว

    tebarek bro

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የምወድ የኔ መልካም ኑርልኝ ብርታቴ ነህ አንተ

  • @eyu1221
    @eyu1221 10 หลายเดือนก่อน

    ዳግምዬ ❤

  • @Etech1616
    @Etech1616 ปีที่แล้ว +1

    Thank you .

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ

  • @mulushiferaw9979
    @mulushiferaw9979 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ ዳግማዊ ምርጥ ወንድማችን

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @dubuloyoutube4977
    @dubuloyoutube4977 ปีที่แล้ว

    Thanks so much bro 😍🙏

  • @addisw1713
    @addisw1713 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ የኔ ወንድም ጌታ ጨረሶ ይማርህ የኔውድ ❤️❤️❤️