ጎንድር | ነገ ማታ ይለቀቃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • ጎንድር በቅርብ ቀን
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic
    unauthorised use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 36

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ይቀጥል ❤️❤️❤️❤️

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ ምንም ነገር ጠብቄ አላውቅም😍

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f ปีที่แล้ว +21

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia ปีที่แล้ว +26

    ተው ግን እናትዋ ጎንደር በሉት ርዕሱን🙏

    • @biragetahun6466
      @biragetahun6466 7 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን እኔ ሁላ ቢሆን ደስ ይለኛል 🙏

  • @befkrualemayehu7926
    @befkrualemayehu7926 ปีที่แล้ว +1

    እየጠበቅን ነው

  • @SolomonFekadu
    @SolomonFekadu ปีที่แล้ว

    እናት ዋ somic best production

  • @andamlakmezgebu9097
    @andamlakmezgebu9097 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ሙዙቃ ነው ከምር ያፈዛል በተለይ ድምጹ

  • @TameGezu
    @TameGezu 8 หลายเดือนก่อน

    Wawwwww Best miusc

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TameGezu
    @TameGezu 8 หลายเดือนก่อน

    Wawwwww Best posted

  • @mastimasti439
    @mastimasti439 ปีที่แล้ว +3

    በሰማሁት ቁጥር እባየን መቆጣጠር አልችልም ለካ የሀገር ናፍቆት እንዲህ ነው ሚያደርገው

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 ปีที่แล้ว

    GONDER 💚💛❤💋💋💋💋👈🌹🌹🌹❤GONDER ❤🌹🌹🌹🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 7 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ ለመስጠት link አስቀምጡልን???

  • @mekuriawyeshiwas6616
    @mekuriawyeshiwas6616 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ውብ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም ።

  • @hmstudio9756
    @hmstudio9756 ปีที่แล้ว +4

    Sooo excited 🔥🔥🔥

  • @Mulukal16
    @Mulukal16 ปีที่แล้ว +2

    So excited

  • @mulugetaembiale9600
    @mulugetaembiale9600 ปีที่แล้ว +2

    arguably the best music of the year so far!!!

  • @-amentube1774
    @-amentube1774 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር አንድ ወቅት የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነበረች፡፡ ጎንደር የበጌምድር ዋና ከተማም ነበረች፡፡ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ብዙ ህዝብ ይኖርባቸዋል ከሚባሉ ከተሞች መካከል አንዷ ጎንደር ናት፡፡ ታዲያ ፣ ” ጎንደር እንደ ህዝብ ብዛቷ፣ እንደ ታሪኳ ናት ወይ ?” ብለን ብንጠይቅ መልሳችን ምን ሊሆን ይችላል ? አንገት የሚያስደፋ መልስ አይደለምን?
    ብርቅዬ ከተማችን የምንላት ጎንደር ፣ አለው ብትልም፣ አለች ማለት አይቻልም፡፡ ጎንደር የኛ ናት የምንል፣ ለጎንደር ፍቅር ያለን ፣ ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል፡፡ ጎንደር ጎንደር ብሎ ማቅራራትና መሸለል አይደለም፡፡ “እናትዋ ጎንደር” ማለት ብቻ ዋጋ የለውም፡፡ ከአራት መቶ አመት በፊት እነ አጤ ፋሲል፣ እነ አጤ በካፋ፣ እነ እቴጌ ምንትዋብ ፣ ያኔ፣ ስንት ቤተ መንግስቶችን፣ ታሪካዊ ቅርሶችን ሰርተው ለታሪክ አቆይተውልናል፡፡ እነርሱ የሰሩትን ይኸው ታሪካችን፣ ኩራታችን ብለን ለቱሪስቶች እያሳየን ነው፡፡ እኛስ ምን ሰራን ? እነ አጤ ፋሲል ከሰሩት ውጭ እኛ የሰራነው፣ እኛ ሰራን ብለን በጎንደር ለቱሪስቶች የምናሳየው ምን አለ ?????
    #Bid_respect_SewMehon_Aschalew

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ የ ሚዲያ ስም ስጡት
    " ትሁፊት ቲውብ"

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለ አሁን ብትለቁት

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @narktube
    @narktube ปีที่แล้ว +3

    እኛ ሀገር ከሚሰሩ የአማርኛ ፊልሞች በላይ ገራሚ ኪነ ጥበብ አስቻለው ፈጠነ ከገራሚ ድምፁ ጋር 👌🙏

  • @tesfaye8619
    @tesfaye8619 ปีที่แล้ว +1

    ነገ ማታ ስንት ሰዓት!?

  • @zukishewa3362
    @zukishewa3362 ปีที่แล้ว +2

    Boom😍😍😍😍😍

  • @EnanaWelkaitAmhara
    @EnanaWelkaitAmhara ปีที่แล้ว

    gonder

  • @GenberuDangew
    @GenberuDangew 10 หลายเดือนก่อน

    በጎደር ቀልድ የለም

  • @muluabebaw3510
    @muluabebaw3510 ปีที่แล้ว

    6:25

  • @EnanaWelkaitAmhara
    @EnanaWelkaitAmhara ปีที่แล้ว

    ጎንድር | ነገ ማታ ይለቀቃል please edit the correct name

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 ปีที่แล้ว

    11 :15 hon eko

  • @SONARTMEDIA
    @SONARTMEDIA ปีที่แล้ว

    Hello Buna Media i sincerely sorry that i upload a video on youtube of yours music video “Enatewa Gonder” as usual i upload lyrics video manytimes in a d/f music video. But if this makes you angry i won’t do that from Now on. Please can you change the request of the copyright please it says copystrick this means it affect my channel really bad you can get 100% revenue instead. It was my first experience that i think it is okay to upload lyrics video before. I regret now not to post any video even the lyrics so please check and forgive me.

  • @lakebikiss
    @lakebikiss ปีที่แล้ว

    ቱፊትን የምከተል ሀገር

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว

    እየጠበቅን ነው