አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
    / @alazaralaka
    / @alazaralaka1692
    ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
    EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

ความคิดเห็น • 6K

  • @fafi8402
    @fafi8402 18 วันที่ผ่านมา +337

    ምነም ሳትዋሹ ፍኪዬ አና አሁሙ ቢጋቡ ደስ የልኛል የምትሉ በቻ ላይክ የኔ ምርጦች 👍👍💝👍👍

    • @hhht597
      @hhht597 18 วันที่ผ่านมา +2

      👌👌👍👍👍👍

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 18 วันที่ผ่านมา +3

      Ene,,,bigabu,, betamdes,,,ylal

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @user-pd5ic7gg4v
      @user-pd5ic7gg4v 18 วันที่ผ่านมา +7

      @@fafi8402 ምን ይጋባሉ እሶ እተመለጋገጠች እሱ ምስኪን ነው እሶ ግን ፊቶን ትዘፈዝፋለች እሱን ስታይ

    • @neimamohammed285
      @neimamohammed285 18 วันที่ผ่านมา

      @@user-pd5ic7gg4v እደነሚወዳት ስላወቀችኮ ነዉ እኚክ

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up 18 วันที่ผ่านมา +78

    ኮሜት ፅፌ አላውቅም ግን ትንሽ ነገር ልበልሽ መጀመሪያ ሥረአት ይኑርሽ ልክ እንደመጀመሪያሽ በመቀጠል ለወድልጅ ክብር ይኑርሽ በመጀመሪያው ተጎድተሻልና ቀጣዩም ይጎዳኛል ብለሽ አታስቢ ምክንያቱም ሷሊሆቹን ለሷሊሆቹ ነው ሷሊህ ለመሆን ጣሪ ደግሞ ምንም አይነት ቦታ ከሌለሽ ራቂው ልጁን አትጉጅው አተም ብትሆ እንደዚህ አትሁን አሏህ ላተ የተሻለች በኢማኗም በፀባዮም በሁሉም ነገር የተሻለች ሊሠጥህ ይችላል አተብቻ ግኑኝነትህን ካአሏህ ጋር አድርግ በዱአ ማለት ነው አሏህ ሡባሁተአላ ያሠብከውን ያሳካልህ አብሽር 🌺🌺🌺🌺🌺

    • @zahraeshetu7182
      @zahraeshetu7182 17 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል እህት እኛ ሤቶች እሚወደንን አናቅም 😏😏😏

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 17 วันที่ผ่านมา +4

      ሡበሀነላህ እህቴ ሽኩረን መጎዳት ከበድነው ባይደርስብኚም ልጂቱ ፈኪ እየሳቀች ባትቀርበው ይሻላል ካልፈለገችወ ለትዳር 👏👏👏👏👏👏

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn 17 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አላህ ይባርክሽ የልቤን ተናገርሽ
      እደት እዳናደደችን አኡዙ ቢላህ

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา

      @@Rehima-tk4up ጉዲ ሥቱን ታዘብኩት ምቤትነሽ ነገበአቨርያ ጥጠየቂያለሽ

    • @Rehima-tk4up
      @Rehima-tk4up 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-rd9fh6qu7z ማለት

  • @mama-if2to
    @mama-if2to 18 วันที่ผ่านมา +24

    ምንም ሊኖር አይችልም ስትይ የእውነት በጣም ነው ያስከፋሽኝ እሱ ጋር ያለው ስሜት ያስታውቃል ክብር ይኑርሽ ይሄን ማለት አልፈልግም ነበር ግን አስደብረሽኛል እኔ በግሌ

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 15 วันที่ผ่านมา

      @@mama-if2to ወላሂ በሂወት ካለን ማየታችን አይቀርም ምንም ነገር አይኖረን ያለችዉን አንረሳም እናያለን መጨረሻወን ካሡጋር ባቶን

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 16 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ በ 15አመቴ ነው የወለድኩት እስከ 21 አመቴ ሦሥት ልጅ እናት ሖኛለሑ ምንም የሚካበድ ነገር የለውም እሕቴ ሚዲያ ሥለወጣሽ እጂ የኛ ታሪክ ስንቱን ያስተምር ነበር ትዳር መመረጥ ያስፈልገዋል

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 18 วันที่ผ่านมา +14

    ወንድም አህመድ አላህ የልብህን ያሳካው በጣም ጀግና ትክክለኛ ወንድልጅ ነህ ልብህ ከዉሀ የጠራ አላህ ይጨምርልህ :: አላዛር ግን ምን እንዳሰብክ ግራ አጋባሃን ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ምን እንደሆነ አጭ

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 18 วันที่ผ่านมา

      @@semiramohaned የዛሬው ኢንተርቪው የአላዛር ተንኮል ነው። አህሙ እና ፈኪ አንድ ላይ እንዲሆኑ አይፈልግም ። ፈኪን አሁን እንዳታገቢ እያለ ይመክራል። የአህሙን ስሜት ያውቃል። እሱን ለማሳጣት ነው ይኸንን ኢንተርቪው የሰራው ።

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 18 วันที่ผ่านมา +73

    አህሙና ፈኪ ፍቅራችውን ወደ ትዳር ይቀይሩት የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤ 7:58

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 18 วันที่ผ่านมา

      ይዘገያልጅአይቀርም😢

    • @user-sw5my7ds7p
      @user-sw5my7ds7p 18 วันที่ผ่านมา

      💐💐🌹🌹🌹🤳

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@SidraEthio እሱዋ ራሱዋን ቆለለች እኮ ምኑን ተጋቡት

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา

      @@SidraEthio ፈኪሰገጤቀብጣለችወላሂ

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x 18 วันที่ผ่านมา +11

    የኔባት መመኘትህ እራሱ ያደረከው ያክል ነው አላህ ደግሞ ያሳካልሀል ኢሻአላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እኛንም የአላህን ቤት ለመጎብኘት ያብቃን ያረብ

  • @zuzuamar
    @zuzuamar 17 วันที่ผ่านมา +14

    ምርጥ 🌹 መሪ 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ 🌹ወድም🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹 ነብይችን 🌹 S A W

    • @saadas9954
      @saadas9954 17 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-xz2zu5ht4f
    @user-xz2zu5ht4f 18 วันที่ผ่านมา +17

    ለአህሙና ለፋኪያ ቅራኔ አለኝ በእስልምና ጓደኛ የሚባል ነገር የለም ለዱንያ ብለሽ ነው ለዱንያ ብለሽ የማይፈቀደው ነገሮችን ለምን ይታከናውያን ታከናውያንሽ ባይርጌ ታምራላችሁ ደስ ይላላችሁ አድናቂያቹ ነኝ ባህላዊ መንገድ ቢሆን እየበለጠ በጣም አደንቃቸዋለሁ ፈኪያ ሚኒስቴር ይሄ ነገር ባህላዊ መንገድ ማትተሳተፉ ከሆነ ቢቀርም ቢቀርብሽ ይሻላል አለበለዚያ በኋላን መንገድ ተሳተፈኝ mekina ለሃይማኖትሽ ቲቪ ካሌሽ በአላህ መንገድ መሳተፍ አማራጭ ነው ምን ችግር አለው ባህል አለመንገድ ኑሪበት የጌታኛ ለምን አልወድሽም ድርጊተኛ ካልሆንሽ የምትጠራጠር ከሆነ ጓደኛ የሚባል ነገር ውስጥ ስለሌለ ማራቅ ነው ያለብሽ አንቺ የሚታወሪ ጓደኝነት በአላህ መንገድ አይፈቀድም በእስልምና ውስጥ የለም አንቺ ከየት ነው የሚታመጪ በእስልምና ውስጥ የሌለውን ነገር አረባክሽን የሚደብረው ነገር አትስሪ ሙስሊምናሽን ሚታከብር ከሆነ ባህላዊ መንገድ ኑሪ

  • @ادمعمر-ع1ب
    @ادمعمر-ع1ب 18 วันที่ผ่านมา +34

    የፈኪ መጨማለቅስ በዛ! ከቀን ቀን ባህሪሽ እየተበለሸ ነው:: መጀመሪያ አንችን ያወቅንበት ስብዕናና አሁን ላይ የምታሳይን ስብዕና በጣም ለየቅል ነው :: እኔ ለማየት እንክዋን የምሳሳልሽ እህቴ ነበርሽ:: አሁን ላይ ግን ፀባይሽ እየተበላሸ ነው:: እባክሽን ስብዕናሽን ጠብቂ! ደግሞ አህሙ ላይ መቀለድና ማላገጥሽን ብታቆሚ መልካም ነው:: ባለፈው ህይወትሽ እንደተጎዳሽ ግልፅ ነው:: እኔ አህሙን አግቢው እያልኩሽ አይደለም:: የሚስማማሽን የምታውቂው አንች ነሽ:: በዚያ ላይ ያሳለፍሽው ህይወት ወንድ እንድትጠይ ቢያደርግሽ አይፈረድብሽም:: በቃ ለእርሱ ምንም የፍቅር ስሜት ከሌለሽ በግልፅ አስረጅው:: እንደሚያፈቅርሽ በምን ቁዋንቁዋ ቢነግርሽ ነው የሚገባሽ ግን። በልጁ ላይ ማላገጥሽ በጣም ያስጠላል:: ካንች እንደዚህ አይነት ድርጊትና ባህሪ አንጠብቅም ነበር:: በቀል መስሎሽ ከሆነ ደግሞ አንችን ከበደሉሽ ወንዶች በምን ተሻልሽ? በነገራችን ላይ የሁላችንም አመለካከትና ስብእና እንደመልካችን ሁሉ ይለያያል:: ክፋትና ደግነት ፆታ አይለዩም:: በጅምላ ወንዶች እንድህ ናቸው፤ ሴቶች እንደህ ናቸው ብሎ ማሰብ ልክ አይሆንም:: ሁሉም ጋ ደግነት አለ:: አንዳንደም ሁሉቱም ፆታዎች ጋ ጥፋትን እያየን ነው። እናም መፈራረጅ ጥሩ አይደለም። እኛኑ መልሶ ይጎዳናል። እኔ ለምሳሌ በወንዶች የተጎዱ ሴቶችን ብችል ኖሮ ሀሉን ባደርግላቸው ምኞቴ ነው:: በዚሁ አጋጣሚ በወንድ የተጎዳችሁ ሴቶችን ይቅርታ እጠይቃለሁ:: የአንዳንድ ወንዶች ድርጊት የሌሎቻችንን ማንነት ስለማይገልፅ ሑላችንንም በአንድ አይን አትዩን:: ሌላው ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ታዋቂ ነን ብለው ሲያስቡ ባህሪያቸው ይለወጣል:: ታዋቂ ስትሆኑ ኩራት ኩራት የሚላችሁ ሰዎች ተጠንቀቁ:: የሶሻል ሚድያ ሞቅታ የጀነት መግቢያ ሰርቲፊኬት አይደለም::

    • @yeberuknafaki1222
      @yeberuknafaki1222 18 วันที่ผ่านมา

      Liju lesuwa yalewu simet ye feker ina das yemil nbr gin yesuwa mels seberewu ewunet

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 18 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤

    • @AyishaAliyu-nv1yc
      @AyishaAliyu-nv1yc 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤right ✅️ 😊

    • @Nebihat
      @Nebihat 18 วันที่ผ่านมา +2

      ማሻአላህ ተመሥጨነው ያነበብኩት እኛሤቶችሥንባል እሚወደንን መችእናቃለንና❤❤❤❤

    • @saadajamal977
      @saadajamal977 17 วันที่ผ่านมา

      ሳህ ወላ

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga 18 วันที่ผ่านมา +22

    አህሙ ምትባል ልጅ ልምከሩህ አትጃጃል በጣም አስመሳይና ደረቅ ሴት ናት በናትህ ከዉስጥህ እንድትወጣ በርትተህ ዱዋ አድርግ ወንድሜ በጣም ታሳዝነኛለህ አላህ ይጠብቅህ::

    • @SonySony-gf2ei
      @SonySony-gf2ei 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሱብሀን አላህ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      @@YasminDargaga በኢንቦቅስ ጻፉለት

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา

      @@YasminDargaga ልቦናይሥጥሽ

    • @AbduMafu
      @AbduMafu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን አላህ ይጠብቀው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 17 วันที่ผ่านมา +7

    በሚዲያ ካወኳቸው ሰዎች እንደ አህሙ የወደድኩት ሰው የለም በጣም ምርጥ ልጅ ነው ለምድነው ግን ስለእናትህና ስለ አባትህ አውርተህ ስለሀጅ ስታወራ ያስለቀስከኝ ኡፍፍፍ😢 እኔም ከቤት የመጨረሻ ልጅ ነኝ ከሁሉም ተግባቢም ነኝ

  • @user-op8nm7bw8q
    @user-op8nm7bw8q 18 วันที่ผ่านมา +13

    ውይ አህሙ ፅናቱን ይስጥህ ሊኖርም አይችልም ስትል ቅስሙ ስብር ሲል ያስታውቃል😢 ቢያንስ ላሁኑ የለም ለደፊቱን አላህ ያውቃል ብትይ ምናለበት ፈኪ ልጁ ስሜቱ እየተጎዳ ነው።

    • @11Secho
      @11Secho 18 วันที่ผ่านมา +1

      ቆይ እሱን አይነት አሁን ታገኛለች በዛ ለይ ቦርኮ ነች ሆሆሆሆሆሆ አህሙ ጅል ነው እውነት ፍቅር ጅል የራጋል😥

  • @user-rq7ep6bs8z
    @user-rq7ep6bs8z 18 วันที่ผ่านมา +18

    የአህሙን ህልምአሏህያሳከለትየምትሉ ላይኩ አድረጉእስኪ እናትናአባቱን ሀጂእዲያስደረጋቸው ያረብ

  • @LubabaTeka
    @LubabaTeka 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሴቶዮ ሰዉ የሚሰጥሽ ክብር ዝቅ ሊያስብለዉ አይችልም ቢያንስ ፈገግታ እንካን ማሳየት አለብሽ በጣም ነዉ ያናደድሽኝ ንቀትሽ ንቀት አይደለም የሰዉ ክብር ይኑርሽ

    • @fozi2230
      @fozi2230 18 วันที่ผ่านมา

      @@LubabaTeka ወላሂ በጣም ደሜን አፈላችው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา

      @@LubabaTeka ሲጀመርሙስሊም ወንዲሟነውምንአስቆጣት ለሌሎችጉራሮዋእስቲደረቅየምስቀውስነገርግልፍጥአበዛችሁ

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 17 วันที่ผ่านมา +9

    ምን አለበት ንግግርሽ ሁሉ። ስረአት ቢኖረዉ
    ለሰዉ ሙራን ተጠጠቀቂ
    ማፍቀርና መዉድ ፀጋነዉ
    አህሙን የመሰለ መልካም ሰዉ አግይተሽነዉ
    አሰኪ አህሙን እይዉ ስረአቱ። የሚናገራቸዉ ንግግሩ። ደስሲል

  • @fufutube2293
    @fufutube2293 17 วันที่ผ่านมา +11

    ከመናገርሽ በፊት አስቢ አለመፈለግ መብትሽ ነዉ ስርአት የሚባል ነገር አለ ካንቺ የበለጠ አላህ ይሰጠዋል የቤተሰቡ ዱአ ከፍ ያረገዋል የኔ የዋህ

    • @MahaAldhalaan
      @MahaAldhalaan 17 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነዉ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 18 วันที่ผ่านมา +13

    አህሙየ ውነትም የጨዋ ልጂ ነህ
    የሙስሊም ስረአት ያለህ ነህ አብሽር ይሳካልሀል ወድሜ

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 18 วันที่ผ่านมา

      አዉ👍😍😍😍

  • @off9783
    @off9783 18 วันที่ผ่านมา +11

    አህሙየ የተናገርከዉ ንግግር እደት ደስ እዳለኝ እናትና አባቴን ኡምራ ማስደረግ ሲል 😢 አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 17 วันที่ผ่านมา +10

    አረባክሽ አበዛሽዉ ሥለወዴዴሽ ምን ያቀብጥሻል በሥረሥረአት ማዉራት ልመጅ እሡን የሚጎዳ ነገር አትናገሪዉ እሽ ቀበጥ ወድሜ አህሙየ አብሽር አላህ ላተ ያለዉ ይሆናል እዳይዴብርህ ወላሂ ያሣዝነኛል ምሥኪን ነዉ ሥረሥረአት ያለህ ልጅ ነህ ሣህ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 18 วันที่ผ่านมา +27

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ የእዉነቴን ነዉ ሁላችሁም መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢ስደ ድክም ብሎኛል

    • @MmAs-qy2oi
      @MmAs-qy2oi 18 วันที่ผ่านมา +1

      አለሀ በሰለም ለሀገርሺ የቢቀሺ

    • @AmarUmair60
      @AmarUmair60 18 วันที่ผ่านมา

      ሠላም ግቢ

    • @msayeahmed482
      @msayeahmed482 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሠላምገቢ መልካምነገይገጠም

    • @hadiramohammed1007
      @hadiramohammed1007 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ በሰላም ያሰገባሺ ደሰተኛ ሁነሺ ባገርሺ የምትኖሪ ያርግሺ❤

    • @zyadaahmad
      @zyadaahmad 17 วันที่ผ่านมา

      @@Toyba-hassentube አረ አላህ በሰለም ለሀገርሺ የብቀሺ ግን ይቅርተና በየሄድሺበት ነዉ ወደ አገር ልገበ ነዉ እየልሺ ትኮምቸለሺ ወደአገር መግበት እሄን የክል የስፈረል እንዴ

  • @user-gz7gt9mf2p
    @user-gz7gt9mf2p 18 วันที่ผ่านมา +19

    ፈኪ ከሁኔታዋ አንፃር አህመድን ለጥቅም እና ለስራ ብቻ እንደምትፈልገው ነው የሚያሳዬው እሱ ደግሞ እልም ያለ ፍቅር እንዳለበት ነው የሚያሳዬው ይች ፍቅር አይገባትም ታስታውቃለች ስራ ነው የምሰራው የምትሉ በላይክ አሳዩ እስኪ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-gz7gt9mf2p ለስራ ከሆነኮ በጸባይ አስረድታ እዲያቆም ማድረግ ትችላለች ዋናው ትህትና ነው ለነገሩ ትህትና ባንዴ አይመጣም አስተዳደግ ይወስነዋል

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-gz7gt9mf2p ,ፈቅር በቀሥኘዉ

    • @SofiyeMekonn
      @SofiyeMekonn 16 วันที่ผ่านมา

      አህሙ በጣም ፍቅር ይዞታል
      እሷ ደሞ እሱጋ ስቶነው እዳመመኝ ታቃለህ የምትለው እደት እዳናደደችኝ

    • @LifeLife-c3g
      @LifeLife-c3g 16 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ አትደውም ውሸቷነው ለጥቅም ብላነው አች ሸማግሌነው የወጣት ፍቅር ምታቃለች በጣም ጥቅመኛናት አይ ጎጆዎች ቱ😂😂

  • @user-Ruhita1
    @user-Ruhita1 18 วันที่ผ่านมา +11

    ፈኪ እራስ ወዳድ አትሁኚ አህሙ እንደሚወድሽ በጣም ያስታውቅበታል ለስሜትሽም ይጠነቀቃል አንቺም የሰን ስሜት ለመረዳት ሞክሪ አቦ አበዛሽው

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 7 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ የልጁ ስርአትና የዋህነት ኡፍፍ😊😊😊😊😊😊እንዲያው ሁሉ ነገር ይስመርልህ አባቴ ዘመነህ ይባረክ ይቱቡን ንገሩኝ. ሰብ ላድርገው.

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 7 วันที่ผ่านมา

      አህሙ ዲያስቦራ❤❤❤

  • @zubaidaabdullah4549
    @zubaidaabdullah4549 17 วันที่ผ่านมา +12

    ፈኪ ☹️☹️ከአህሙ ሥትሆኜና ክልሎች ሥትሆኚ እንድ ሁኚ አህሙ ምርጥ ልጅ ወላሂ❤

  • @eexx706
    @eexx706 18 วันที่ผ่านมา +9

    ማሸአሏህ ብያለሁ አህሙ እናት እና አባቴ ሀጂ እንዲያደርጉ እፈልጋለሁ ሲል ማነዉ እንደኔ የተደሰተ

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 18 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ በጣም አናደደችኝ ፈኪ አች ብሎ ፈኪ አህሙን የመሰለ ኬክ የሆነ ልጂ አጊተሽዉ ነዉ ሊኖረንም አይችልም አላለችም ደግሞ አላዛር ጋር ስትስቂ ቆይተሽ አህሙ ሲመጣ ፊትሽን ዘፈዘፍች አህሙ ለፈጠረህ ራቃት ጥቅምና ጉዳትህን ትየዉ❤❤❤❤

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 17 วันที่ผ่านมา +11

    አላህ ከዚች የበለጠችውን ይወፍቅህ በጣም ተመናቀርሽ 3 አግብተሽ ስትፈች 4ኛ ይሄን የመሰለ ልጅ ሲመጣልሽ እልልል ብለሽ ነበር መቀበል ያለብሽ ሰገጤ

    • @menal875
      @menal875 17 วันที่ผ่านมา +1

      በዚች አፍሺ የውስጧን ሳታቂ ለዞለምሻት እሶ ያሳለፈችውን ችግር አሳልፊ ቢስሚላህ ከዚያ መጎዳት እንዴት እንደሆነ ይገባሻል ተመናቅረሺ ቅሪ ኢንሻአሏህ ቆሻሻ ሴት ሆነሺ እንደዚህ ትያለሺ ከቱ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      አንቺ አውቀሽ ነው የምትቀደጅው 😅😅😅😅😅😅ሁላችንም በሰማነው ባየነው ነው ይቺ መንቃራ ጅል ያወቀች መስሏት 😅😅😅😅ደሞ የሴቶች ጠበቃ መሆን እፈልጋለሁ አላለችም 😅😅😅😅😅😅😅😅ቱሪናፋ​@@menal875

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 17 วันที่ผ่านมา

      አረ ፀባይ የላትም ልሱ አተገባው በዚህ ፀባይ ነወ 3 አገብታ የፈታይ ለኪ ብዙ ግዜ አያት አለሁ ካሜራ ፊት እካን መመናቀር ነወ ሰራዋ ያ

    • @Shamshu-u2d
      @Shamshu-u2d 17 วันที่ผ่านมา

      Wolhi wuntshi nwe lijit taqbrrchi wolhi danz

    • @user-ud3uv3bu7h
      @user-ud3uv3bu7h 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😂😂

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 18 วันที่ผ่านมา +10

    ቪዲዩ እስከመጨረሻዉ ማየት አሎድም ነበር አስለቀስከኝ አህሙ በጣም ግልፅና የዋህ ደስ የምትል ሰው ነህ ማሻ አሏህ አብሮ አደጌ ፈኪ ግን ተይ በአላህ ይወድሻል እንደዚ አትሁኚበት

    • @11Secho
      @11Secho 18 วันที่ผ่านมา

      በዚ ፀበይ ዋ አይዳለም 3. 10.ትፋታለች ቆይ አህሙን ንቃው በልሆነ😮

  • @user-ie2qt5wh5v
    @user-ie2qt5wh5v 18 วันที่ผ่านมา +8

    አህሙ ወንድሜ አላህ ህልምህን አውን ያድርግልህ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እሷ ልጅ ስለሆነችም ሁሉም ነገር አድሷ ስለሆነም ነው አላህ ያረጋጋሽ አንም ህልም ተሳክትልህ አላህን የምትፈራ በድንህ ጠንካራ እንትሆን የምታግዝህን ሷሊኋን ይወፍቅሆህ ወንድሜ

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 18 วันที่ผ่านมา +23

    የሰው ፍቅር በየጊዜየቀያየራል ግን የአላህ ፍቅር አይቀየርም የምተሉ🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 18 วันที่ผ่านมา

      @@NassrenNassren-o7z ሳህ አልሀምዱሊላሂ ከፍላለዉጌታምስጋናይገባዉለአሏህ ሁለየምየሚወደን ሁለየም የማይጠላንአንድአሏህብቻነዉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@NassrenNassren-o7z ትክክልግንፈኪበጣምቀበጠች ለሌሎቹስታሽቃብጥእሱሲመጣአየምትቆለለውስነገር

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh ሰላማለይኩም እራሱ ቀረመሰል እድሉን ሲሰጣት አላዛር ተብዬው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-sk1vp2wd6r ይችልጂወላሂ4ፎሎያስደረኳትሙስሊምወንድማችንንካሳጣችሁወላሂአልፋታትምምንአይነትደነዝነችሆ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh በጣም ጥሬ ነች ምን አይነት አስተዳደግ እዳደገች አላህ ይወቅ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 17 วันที่ผ่านมา +6

    ምስኪን ልጁ በጣም አፍቅሮተል😢😢 ምንም በመሃላችን የለም ስትል ዉስጡ በሀዘን ተሞላ እድልተኛ ነበርሽ ግን ምን ነካሽ ልጁ ወላሂ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @salam9960
    @salam9960 18 วันที่ผ่านมา +54

    እኔ በ11 አመቴ ነበር ያገባሁት በቤተሰብ ምክንያት ግን አልተሳካም ትቼው ሰደት ሄድሁ ደግሞ ስደት እያለሁ ይሆናል ብዬ ትዳሪ ጀመሪ ነበር ግን ልቤን ሰብርው በላየላይ ወለድ አሁን በመከራ ነው የፈታኝ ሁላችሁም ፀሎት አድረጉልኝ ለወደፊቱ ሂዉቴ ጥሩ ትዳሪ እንድስጠኝ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-io6qc6qq6t
      @user-io6qc6qq6t 18 วันที่ผ่านมา +2

      ህሻአለህ አብሽር አለህ ያሰከልሽ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 18 วันที่ผ่านมา +1

      አብሺሪ መገፋት ጥሩነው አላህ የተሻለውን ይስጥሺ

    • @TsegayneshDube
      @TsegayneshDube 18 วันที่ผ่านมา +1

      Ayzshi

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሀቂቃ እህቴ አንቺ ብቻ ሰውን አትበድይ እንጂ መገፋት በጣም ጥሩ አጋጣሚ ነው ለአንቺ መልካም ነገር ይዞ ይመጣል አይዞሽ ሶላትሽን በወቅቱ ስገጂ ለይል እየሠገድሽም ዱአ አድርጊ

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m 17 วันที่ผ่านมา +2

      ሱብሀን አላህ 11 አመት ልጅ ማለት እኮ ትንሽ ነሽ ገና እዴት ሊድሩሽ አሉ ማለቴ የባልን ምንነት ወይንም ስለትዳር ታቂ ነበር 🤔

  • @Abeni
    @Abeni 18 วันที่ผ่านมา +42

    ፈኪና አህመድ አላህ በሀላል ያገናኛቸው የሚል ሌይክ ግጩኝ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 18 วันที่ผ่านมา

      @@Dronye-dr6to ደመርኩሽ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา

      @@Dronye-dr6to ሰገጤነችመቸምአታገኘውምልጂቱ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา

      @@Abeni ፈኪሰገጤጭቃነች

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l 18 วันที่ผ่านมา +10

    አህሙየ አላህ ያሳካልህ ሀጁም ኡምራም አንተም ከሚስትህ ጋር ሀጅ ኡምራ የምታደርግ ሰው ያድርግህ የኔ አባት ታድለህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ክብር ሀቃቸውን ጠባቂ ያድርግህ የምትወጣም ያድርግህ

  • @user-wt7hy6mw6r
    @user-wt7hy6mw6r 13 วันที่ผ่านมา +8

    ይቺ ልጅ በትዳር ህይወት ትክክለኛ ነገር ታስተምር አሊያ የማይሆን መልህክት አስተላልፋለትዳር የተዘጋጀ ሴቶች ትዳር እንዲጠሉ ታደርጋለች ተጠንቀቂ ብዙ ተመልካች ሴቶች አሉ ጥንቃቄ ጥንቃቄ!!!

  • @seadibintali
    @seadibintali 18 วันที่ผ่านมา +11

    አህሙ ላቺ እሚገባሽ ልጅ አደለም ሢጀመር ለሰው ያለው ክበር ይለያል አቺ ደህና ሠገጤ ነሽ መቼ ነው የሰው ክብር የሚኖርሽ😢

    • @tybahty2881
      @tybahty2881 17 วันที่ผ่านมา

      @@seadibintali እችሰገጤ ስድብ ታስቃለች😂😂😂

    • @seadibintali
      @seadibintali 17 วันที่ผ่านมา

      @@tybahty2881 ምን ልበል አበሸቀችኝ ክክክ

  • @kidsttube
    @kidsttube 18 วันที่ผ่านมา +7

    እረ ኮሜታተሮች ፈጣሪን ፍሩ አትሳደቡ እሷ ያሳለፈችው ነገር ነው እድህ ያረጋት ተዋት እባካችሁ ልቧን እዳሰብሯት 😢የኔ ውድ ፈኪየ አይዞሽ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ይሆናል❤❤❤

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso943 18 วันที่ผ่านมา +9

    ፈኪያ አህሙ ምርጥ ልጅ ነው አትለማገጊ ማለቴ ሚጎዳሽ አይነት ሰው አይደለም ይወድሻል 😊❤

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o 16 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም በጣም የምትገርሚ ተገለባባጪ ሴትነሺ. አህሙ ቡሁለነገሩ ይበዛብሻል. ። ለሰውልጂ ክብር. ይኑረሺ. ስታክብሪ ትክበሬ አለሺ. በጣም ተመፃዴቅሺበት አህሙላይ. ፋታበይ ሲልሺ አሞኝ የለ አልሺ አላዘር እተርቢሲያርግሺ ስስቄ ነበር. አህሙን ግን እዴዛ አልሺው ለማንኛውም. ፅባይሺን አስተካክይ. አህሙ ወዲሜ. አዲነገር ልገርህ ይቸል ሴት ለትዳር አጋርህ የምትሆን ሴት አይዴለቸም አትሰባት ክውስጥህ አስወጣት. ካሁኑ እዴዚህ ያመናጨቀቸህማ. ብታገባት. አባወራ ነኝ ነው የምትለው ሁለት አባወራ አዲቤት አይሄዲም የምታክብርህን የምታፋቅርህን እዳተ መልክመልካም የሆነቸውን ሴት አግባ.

  • @ራቢ
    @ራቢ 18 วันที่ผ่านมา +10

    ፈኪ ባላገር ሰገጤ ልጅ ነች ፍቅር በጭራሽ አይገባትም😮አቺ ለሰው ክብር ይኑርሽ❤

    • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
      @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 18 วันที่ผ่านมา

      Machem awqu nawo enje fiqramuch nachu iko medra whustem youtbare😤🤣

    • @user-sx8uo4xn2j
      @user-sx8uo4xn2j 18 วันที่ผ่านมา

      @@ራቢ ከጀርባዉ ሁና ስታላግጥ እንደት እንዳቃጠለቺኝ መቸ ነዉ እምትሰለጥኝዉ

  • @madeenamadeena6459
    @madeenamadeena6459 18 วันที่ผ่านมา +13

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኮሚቶች አላህ ይሰትር

    • @Emuisa64
      @Emuisa64 18 วันที่ผ่านมา

      ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KemeryaMohammed
      @KemeryaMohammed 17 วันที่ผ่านมา

      ሰሉ አላ ነቢ 🥰🥰🥰🥰

    • @R-sr6co
      @R-sr6co 17 วันที่ผ่านมา

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q 18 วันที่ผ่านมา +11

    ጥላሀት ሂድ ካልተረዳች እሳዉ መታ ትለምንሀለች እድህ አትሁኝ እህቴ እሱበጣም ምርጥ ሰዉነዉ ለገዘብሽ ብሎ አልቀረበሽም አህሙ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ያረብ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 18 วันที่ผ่านมา

      አሚን አሚን አሚን

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-gb7ch5ic4q የኔም ሀሳብ ነው

  • @SaadRak-k4y
    @SaadRak-k4y 17 วันที่ผ่านมา +10

    ምነው አህሙንና ሶፊን ብታጋቡልኝ ያችን ምስኪኒቱን ስደት የጎዳትን ይቅርታ ምናልባት ፈኪ አህሙን ካልፈለገችው ብየ ነው አለዛ ተጋቡ እኛ በየ ዩቱብ እየዞርን ተጋቡ በማለት እዳችንን አየንኮ ፈኩ

    • @haweymame5512
      @haweymame5512 17 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @IBRAHIMMEDINA-g5c
    @IBRAHIMMEDINA-g5c 18 วันที่ผ่านมา +8

    አህሙ ምርጥ ሰው : ማሻአላህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ! ሰው ማለት ለወላጆቹ ክብር ያለው ሰውነው: አላህ ከምኞትህ በላይ ይስጥህ:

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 18 วันที่ผ่านมา

      ደምረኝ ስወድህ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 18 วันที่ผ่านมา +8

    ስራአት የጎደለሽ ሴት አህሙ አይዞህ አሳብህን አላህ ያሳካልህ አተ ጥሩ ልጂ ነህ ደሞ ብዙ ፈኪያን አታመስግናት አትቀረባት ለዛ ነው የመታከብረህ በተረፈ አይዞህ የተሻለ ቦታ እንደምናይህ ተሰፋ አለን

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 18 วันที่ผ่านมา +7

    ኡፍ አህሙዬ እንዴት አንጀቴን እንደበላው ኡፍፍ ያለ ፍቅር ይዞታል እኮ ወላሂ ተደናገጠ በሷ ንግግር እሷም ለሱ ሞራል ትንሽም አልሳሳችም በእርግጥ እሷም ትወደዋለች ግልፅ ማውጣት ከብዷት ነው ብቻ ተረጂው ፈኪዬ ❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 17 วันที่ผ่านมา +12

    አህሙ ወንድሜ ለቤተሰቦችህ ማለትም ለእናትና ለአባትህ አላህ ምኞትህን አሳክቶልህ ያሳዬን ደግሞ ይሆናል ኢንሻ አላህ እኔም ብዬ አሳክቼዋለሁ ብቻ አንተ አላህን እየተገዛህ በደንብ ሶላትህን እየሰገርክ ሰበቡን አድርስ ሌላው የአላህ ነው ሲቀጥል ደግሞ አላዛር ምንም ለአንተ ስራ ቢሆንም ቪድዮው ግን ደግሞ የሰውን ክብር ባልጠበቀ መልኩ እሰው ላይ ልሰራ አትችልም የማይደረግን ተግባር አትተግብር ለሰው ክብር ይኑርህ ተደበቂና ይሄን ቃል ሲል መተሽ ምን ማለት ነው መናገር እማልፈልገው ከአንድ ሁለት ሰው በቀር የሆነ ተንከሲስነት ያላችሁ ሰዎች አላችሁ እናተ በውስጣችሁ ብደብቁት ግን ታይታችሁ የሚታወቅባችሁ
    በመቀጠል ፈኪሀ ሰው ይሄን በይ ይሄን ስሪ ስላለሽ ብቻ የሰውን ክብር ባልጠበቀ መልኩ አትስሪ ክብር ይኑርሽ እሽ ስትይና ስሰሪ ክብራቸውን በማይነካ መልኩ ስሪ አሁን አንች ያለሽበትን ለልብ ልብ የሚሰጥብሽ ወቅት ላይ ነሽ ግን ሁሉም ሲያልፍ በረስሽ እምታፍሪበትን ስራ ሰርተሽ አትለፊ ከነ ሀረካትሽ ይሄን ያንችን ሁኔታ ብዙዎች ሁነው ተው ብለን ያልሰሙን አሁን የቁጭት ጰጰት መጠጣት ላይ ናቸው እርጋ በይ ሌላው ለባል እና ለወንድ ያለሸ አመለካከት እና የምገልጭበት መንገድ ትክክል አይደለም በቀዷና በቀድር (በመጨረሻው ቀን ያመነ) አንች የምትይውን አስተሳሰብ አያስብም ፍቅር አለ ትላንትም ነበር ነገ አለ ይቀጥላል የሌለው ሴቷም እንዴ ሴት አለመሆኗ ወንዱም እንደወንድ አለመሆኑ ነው መርሀችን ቁርዓንና ሀድስ ነው ሚስት ማናት ባል ማነው የሚለውን ከዳዕዋ ደርሶች ተማሪ ድንሽን እውቂ እኔ ለባሌ ምን አይነት ሴትና ሚስት ነበርኩ ብለሽ እሰው ላይ ጣትሽን ከመቀሰርሽ በፊት እራስሽ ላይ ጠይቂ አላህ እየጠላው ነገር ግን የፈቀደው ነገር ፍችና መለያየትን ነው ሁለት ሰዎች እማያግባባ ደረጃ ደርሰው ሌላ መጎዳዳት እዳይደርሱ መለያየት እንዴ መፍትሄ እንጂ ፍቅር ስለሌለ አይደለም ስለዚህ ለምትናገሪው ነገር ነገ አላህ ፊት ስለምትጠየቂበት ተጠንቀቂ
    አህሙ ለአንተ የምልህ ነገር ቢኖር የሰውን ልጅ ውደድ አክብረው ከዛ ውጭ እበጣጠሳለሁ ለሚል ሰው ቦታ አይኑርህ አላህ ምኞትህንና ስኬትህ ያሳየን መልካም ልጅ ነህ ለቤተሰቦችህ ክብር ያለህ ደግሞ ለአንተ የምትሆንህን ለምጠቅምህን አላህ ያውቃልና ሷሊሗን አላህ የምትፈራ ሀያዓ ያላትን እንዳተው ሰው አክባሪዋን የምትወዳት የምትወድህን ሷሊሗን እንስት አላህ ይወፍቅህ ያረብ አላህ ዱዓዬን ይቀበለኝ ከልቤ ነው ያደረኩልህ ከቅድስቷ አገር ከመከተል ሙካረማህ (መካ) ሁኜ ነው ያደረኩልህ በተረፈ በርታ

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา

      እሶን አትኪ ምጉዲነሽ ሡበሀን አላህ ልቦናይሥጥሽ ጋዜጣነዉ ሥራፈት

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-rd9fh6qu7z አንች አርፈሽ ተቀመጪ እኔ እሷን ምን ነካሗት ያየሁት እና ትክክል አይደለም ብዬ ያመኩበትን ነው የጳፍኩት ደግሞ ስራ ፈትቼ አይደለም የምጵፈው ከጳፍኩት ሁሉም ይማሩበታል የዛሬን ሚድያ ጋጋታን አይደለም ለሰው ልጅ ክብር የሌለውና ከራተኛ ሰውን አላህ ምን እዳለው ታውቂያለሽ አይደል እኔ የሚጠቅማትን አንስታ የማይጠቅማት ትጣል እዳቺ ደጉንም ሞኙንም ትክክል እያልኩ አላልፋትም የአኼራ እህቴ ናት

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-rd9fh6qu7zክክክክክክክክወየዉ ሖደ ነፈረ ላነብነበረ ደከመኝ

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-vp6oe9vb9m አይገርምም ሥሥአት እደፈጀባት

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 17 วันที่ผ่านมา

      @@user-rd9fh6qu7z አንች አረፍሽ ተቀመጭ ምን አልኳት እሷን እኔ ስራ ፈተቼ አይደለም የጳፍኩት ግን ካነበበች ከጠቀማት ታነሳዋለች ካልጠቀማጥ ትጠለዋለች የሚድያ ጋጋታ እና መታወቅ የጀነት መግቢያ ትኬት አይሆናትም እንዳቺ ጥሩንም መጥፎውንም ትክክል እያልኩ መስመር አላስታትም የአኼራ እህቴ ናት

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ 18 วันที่ผ่านมา +12

    ፈኪያና ሄለን አንድ ናቸዉ😊ኤጭ ስታስጠሊ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርልሽ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 18 วันที่ผ่านมา

      ምናለች አልሰማሁም 😂😂

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 18 วันที่ผ่านมา +6

    የቅምጥል ልጂ ነሃ አባትና እናት እኮ የመጨረሻ ልጂ ያስድስታቸዋል ይወዳሉ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 18 วันที่ผ่านมา +13

    ፈኪ እራስሽን አትቆልይ በጣም ጸባይሽ ይስተካከል እራስሽን አትቆልይ

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d 13 วันที่ผ่านมา +4

    ልጁ በጣም ያምራል በጣም ደስ ይላል የሚወደድ ልጅ ነው አነጋገር ይችላል ለካሜራ ምቹ ነው ፈገግታው ደስ ይላል ሁሉ ነገሩ ይመቻል ስነስርአት ያለው ልጅ ነው በርታ በዚሁ ቀጥል ያሠብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ኢንሻአላህ ይሳካልሀል በርታ

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h 18 วันที่ผ่านมา +11

    ፈኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አሁንም ለአህሙ ክብር ይኑርሽ

  • @srms7403
    @srms7403 18 วันที่ผ่านมา +8

    ወሏሂ ፈኪ ልቤን ሰበርሽው አይደረግም በአሏህ በቃ እንደው ብዙ አታናግሪን ወሏሂ እንደ ታናሽ እህቴእወድሻለሁ አህሙም እንደ ታናሽ ወንድሜ ነው እምወደው በቃ አታስደንግጪው

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 18 วันที่ผ่านมา +7

    ማነው ግን እንደኔ የሚወዳቸው እነዚህን ልጆች የኔ ቅመሞች❤ አይዞሽ የኔ ምስኪን ወላሂ አስለቀሰችኝ የኔ እናት❤❤

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 16 วันที่ผ่านมา +7

    አላህ በሀላል ሀላልባልናሚስትያድርጋቹሁ ፈኪደሞ እያፈቀርሺዉ እዳላፈቀርሺዉ አትሁኚ አትሺኮርመሚ ዉደ እዳየሁት ጥሩልጂነዉ በመልኩምበስነመግባሩም ማሻአላህ

  • @NuraNura-rg5xo
    @NuraNura-rg5xo 18 วันที่ผ่านมา +12

    ፈኪ ተረጋጊ አላህን ፍሪ በጣም ከልክ አለፍሽ ሰው ሲያገኝ ፈጣሪውን ይረሳል እንድ እኛ መጀመሪያ ስናየሽ ጨዋ የተረጋጋች ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ነበርሽ አሁን በጣም ተንጣጣሽ ረጋ በይ መስመርሽን አትሳች

  • @Yeshitub
    @Yeshitub 18 วันที่ผ่านมา +649

    ስሙ ቅሬታ አለኝ ለምን አደምሩኝም ግን ወይስ የምፅፈውን አታዩም😂ሪከርድ ማድረግ ነው የቀረኝ በሉ ደምሩኝ ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ

    • @user-gl5fw4bn6y
      @user-gl5fw4bn6y 18 วันที่ผ่านมา +10

      😂😂😂😂😂

    • @karimTyub
      @karimTyub 18 วันที่ผ่านมา +5

      እኔም 😂😂

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 18 วันที่ผ่านมา +7

      ደመርኩሽ በይ እኔንም ዘይሪኝ😂😂

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 18 วันที่ผ่านมา +8

      @@karimTyub በሪከርድ ካልሆነ አናይም ክክ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 18 วันที่ผ่านมา +3

      ደመርኩሽ የኔ ውድ

  • @user-vb3kn1bk9v
    @user-vb3kn1bk9v 18 วันที่ผ่านมา +7

    እህት ፈኪ የሚወድሽን ህዝብ አታስቀይሚ ህዝቡ ላች ያለዉን ክብር እያሳጣሽዉ ነዉ

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 12 วันที่ผ่านมา +3

    የሚወዱትን እደማግባት መታደል የለም ለ9አመት ያክል አልፈልግህም ብየ የተውኩት ልጅ ይህንን ያክል ከቤተሠቦቸ ጋር ተቀምጦ እሷሣታገባ አላገባም ብሎ ጠብቆኝ ድገት ሥሄድ ቀለበት አሠረልኝ እና እኔም የአላህ ሥጦታየ ነው ብየ ተቀብየ ቀለበት ካሠርኩ ወር ሆነኝ ሥለዚህ ፈቲ ዝብለሽ ልጁን አግቢው ሀላል ሢሆን ፍቅርም በሂደት ይመጣል❤

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 18 วันที่ผ่านมา +9

    ወይኔ አህሙ ድንጋጤ መርበትበት እውነት ፍቅርማ ይዞታል 😂😂

  • @user-xh9ye1hb6d
    @user-xh9ye1hb6d 18 วันที่ผ่านมา +9

    ያአላህ ምን አይነት የተመረቀ ልጅ ነው አላህ ያሳካህ ያረብ ለሁላችንም የአላህን ቤት የምንዘይር ያድርገን🎉🎉🎉🎉

    • @Yeshitub
      @Yeshitub 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ

  • @firdu8429
    @firdu8429 18 วันที่ผ่านมา +10

    ፈኪሃ አንድ ነገር ልንገርግሽ በራስሽ ብዙ አትተማመኒ ሲቀጥል ፊትሽን እንዲ አትዘፍዝፊው አህሙ ሲያወራ ቢበዛብሽ ነው እሺ ያው ከደርስብሽ ነገር አንፃር ይከብዳል ግን ተረጂው ገባሽ ወንድ ልጅ ሲወድ አንዴ nw አንቀባሮ ብይዝሽ ነው
    ስንርዓት እሺ
    እውድሃለው ስትይው ሁላ ከልብሽ አንዳልሆን ያስታውቃል ሴት ነሽ ብልሃተኛ ሁኝ በተርፈ በርቺ በርቱ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x 14 วันที่ผ่านมา +7

    በነገራችን ላይ እናቱን የሚወድ ወንድ ነዉ ማግባት ምፈልገዉ ምክንያቱም ለእናቱ ክብር ያለዉ ወንድ ሴትን ያከብራል

    • @Yeshefanasemawasaye
      @Yeshefanasemawasaye 14 วันที่ผ่านมา

      Yena wud yelebishin meshat yemitamigw amilak yefewukshi

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x 14 วันที่ผ่านมา

      @@Yeshefanasemawasaye አሚን ዉደ

    • @Madina-p4l
      @Madina-p4l 14 วันที่ผ่านมา

      Tkkl nesh anem adeza new yarebi Allah ywefken

  • @user-ew4hv1vt6p
    @user-ew4hv1vt6p 18 วันที่ผ่านมา +6

    ወላሒ ለአህሙ ቃላት የለኚም የኔ አባት በጣም እወድሀለሁ ለቤተሰቦቺህ ለሁሉም ሰው ክብር ያለህ ልጂ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያረብ ፈኪየም እንደዛው የኔ ውዶቺ 🥰🥰🥰🥰

  • @ZinatAbdu-ck4ho
    @ZinatAbdu-ck4ho 18 วันที่ผ่านมา +9

    ፈኪየ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን እንደህትነት የምመክርሽ ነገር ቢኖር አህሙን በሁሉም ነገር አታስደንግጭው እሱ ላች ትልቅ ቦታ አለው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา

      @@ZinatAbdu-ck4ho በጣም ቀበጠችእሺብትልቀስእያለሊጣሉይችላሉግንምድነውመሰከትወላሂ

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye 18 วันที่ผ่านมา +9

    እኛ ሤቶች ግን ምን ቀን ነዉ የተረገምነዉ የሚወደንን የሚያፈቅረንን ገፍተን በርግጫ የሚሹተንን የምንከተለዉ ፈኪም ልጁ ይወዳታል እሦ ሊገባት አልቻለችም ወየዉ ጉድ ኡፉፉፉ ወይኛ መከራችን

    • @enanu7590
      @enanu7590 18 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው 😂😂

  • @meronmekonnen7230
    @meronmekonnen7230 17 วันที่ผ่านมา +4

    ምንም አልልሽም የውስጥሽን ኑሪ ማንም ባንቺ ሂይወት የሚኖር የለም ሁሌም መጎዳት ደሞም ሁሌም ደስታ የለም ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው የምታመልኪው መንገድሽን ያቅናልሽ መቼም ቢሆን ግን ሰውን አክብሪ እንጂ ለሰው ብለሽ ማንነትሽን እንዳትሽፍኚው ቅድሚያ ለራስሽ ኑሪ ጊዜ ስጪ በርቺ።

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 18 วันที่ผ่านมา +11

    አንቺ እርግጠኛ ነኝ ተረግመሻል ባትረገሚ ኖሮ አህሙን የመሰለ ሷሊህ ልጅ አግኝተሽ እንደዚ ባትሆኚም አላህ ጋርዶብሻል

    • @seadatube1857
      @seadatube1857 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ወላሂ

    • @user-uy2qt1bf8y
      @user-uy2qt1bf8y 18 วันที่ผ่านมา +1

      እርግማንማ አለበት ያውም የ3ባል እርግማን አለበት

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @mohemmedjoker530
      @mohemmedjoker530 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @user-rd6fn5zz7c
      @user-rd6fn5zz7c 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@user-uy2qt1bf8y

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e 18 วันที่ผ่านมา +7

    እሷ ግን ምን ሁና ነው በጣም ተቀያይራለች ይገርማል ያ ፈገግታዋ ሁሉ ጠፍቷል አህሙ ለሷ ያለው ክብር ይለያል እደአህሙ ያለ ወንድ አታገኝም ፊትሽን አታጨማጅ

    • @user-js6fv2dh8d
      @user-js6fv2dh8d 18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @11Secho
      @11Secho 18 วันที่ผ่านมา

      እኮ ታቆለላች እኮ ፍቅር እነ ዝነም ቦታ መርጦ አይጥል ልትጫወትበት ነው😕

  • @ስሃምሙሐመድሙሐመድ
    @ስሃምሙሐመድሙሐመድ 18 วันที่ผ่านมา +7

    ወለሂ ወለሂ ኢኔም ሚኞቴ አባቴን እነት ሀጅ መሰደረግነዉ ኢሰት ዱዓ አረጉልኝ😰😰😰😭😭☝☝☝

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለቱም ደስ የሚሉ እሷ ውስጧ የተጎዳ ነው ጥሩ ባል ልቧን የማይሰብር ትፈልጋለች

  • @OmerMd-hu2ip
    @OmerMd-hu2ip 18 วันที่ผ่านมา +12

    ምን ያኮሳትራታል ሴት ልጅ የሚንከባከባትን ሳይሆን የሚያመናጭቃትን ነው የምታፈቅረው😂

  • @neimanure
    @neimanure 18 วันที่ผ่านมา +8

    ፈኪያ ለአህሙ አትሆንም እሱ ምርጥ አስተሳሰብ አለው

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 18 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሁሉን ያዉቃል

  • @ቤዚቾኦ
    @ቤዚቾኦ 18 วันที่ผ่านมา +9

    ልጅቷ ሠገጤ ለሠዉ ክብር የለለሸ

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 17 วันที่ผ่านมา +4

    እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳት ካየኋት11 አመቴ በጣም ናፍቃኛለች ሰደውልልት ሰለምታለቅስ በስልክም አላወራት እድሜና ጤና ለናቶቻችን

  • @FadilaAhmed-r7z
    @FadilaAhmed-r7z 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሰልባጅ ስትቀይሪ ቦታሽን እረሳሽ ሲጀመረ አህሙ ይበዛብሻል እሱ እኮ ስራት ያለው ልጅ ነዉ

  • @salam9960
    @salam9960 18 วันที่ผ่านมา +10

    ልጅ ፍቅር ይዟታል ትረጅው ፈኪያ ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 วันที่ผ่านมา +12

    መነው እዳኔ ፋኪያን አህሙን አይቶ ሲሮጥ ያማጣ 😢😂😂😂ተዳፍቼ ነባር😢🎉❤🎉🎉🎉

    • @user-ed1js6cw5o
      @user-ed1js6cw5o 18 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢😢🎉🎉

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 11 วันที่ผ่านมา +2

    የልጁን ቆሌ ከፈፈቺው ይሄን የመሠለ ልጅ ና ፍቅር ገፍተሽ አንድ አካፋ እግር ሶቶሽ ስታለቅሺይ እንዳላይሽ ወንድሜ ከአላህ ጋር ያለህቁርኝት ፍቅር በጣም ደስ ይላል እናት አባትህንም አላህ አሳክቶልህ ሀጅና ኡምራ የምታስደርግ ያድርግህ ወላሂ አስለቀስከኝ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ያረብ 😢❤❤❤

  • @Alkebulan-13
    @Alkebulan-13 17 วันที่ผ่านมา +8

    ሰዎችን እንድህ እንደምትወዱ ፈጣርያችን አለህን ብትወዱ የት በደረስን ነበር።

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw 18 วันที่ผ่านมา +13

    ከሰተቷ 😢የማትማር ልጅ ምንም ለሰዉ ክብር ሰርአት የላት ልጅቷ😏

    • @11Secho
      @11Secho 18 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም በጣም በጣም በለጌ ነት እዴት ለስው ክብር ዬለትም በዛ ለይ አግብታ ፈታ😮

    • @GgHh-rl2vw
      @GgHh-rl2vw 18 วันที่ผ่านมา

      @@11Secho ማነኝ ብላ ነዉ ምታሰብዉ ፊቷን እንዴት ነዉ የምታሸሟጠዉ ሰገጤ ይበዛባታል የዋህነዉ ትጎዳዋለች ሲጀመር🥺

    • @AbiTubeአቢቱቤሾ-e3s
      @AbiTubeአቢቱቤሾ-e3s 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ናት እባክሽ

  • @munayoutube3929
    @munayoutube3929 18 วันที่ผ่านมา +8

    አህሙ አለህ ያሣብካዉን ያሣከልህ ወለሂ አሥለቃስከኝ የኔም ሚኞት ነበር ግን ሚን ወጋ አለዉ አበቴም እነቴ ወደ አኬራ ሄደወል ኡለቹሁም ዱአ አርጉለቻዉ😢😢😢😢😢

  • @user-ot7bi7wl5g
    @user-ot7bi7wl5g 17 วันที่ผ่านมา +14

    እና ባለፈው ካላጣሽው ስጦታ ፎቶሽን ግርግዳ ላይሰቅሎ እድሰቃይ ነው የሰጠሽው በቃ ልጁን አትፈትኝው ራቂው

    • @AaSs-u6p
      @AaSs-u6p 17 วันที่ผ่านมา

      ፉኪየ በናትሺ ተረጂዉ አሀሙን ይወድሻለ

    • @قويت-ر9د
      @قويت-ر9د 17 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 18 วันที่ผ่านมา +11

    ግንፈኪየ ለህሙ ፊትሸን አተኮሰትሪበት ክብርይኑርሸ

    • @user-yl8uj3cu8h
      @user-yl8uj3cu8h 18 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ክብር ምባል የላትም አስጠላችኝ

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e 18 วันที่ผ่านมา +12

    አቦ አህሙ አግባ እና ጉድ ስራት የሷን እጥፍ እጥፍ ታገባለህ ስንት አሏህን ሚፈሩ ሴቶች አሉ አሏህን ሚፈሩ ሀፊዘል ቁርአን ስንት ሴትች አሉ እቺኮ ግን ከልናገርም ዴሞ እኮ ትወዴዋለች

    • @user-hy9cy8pk6k
      @user-hy9cy8pk6k 18 วันที่ผ่านมา

      ሳህ አለቅጥ አበዛችው

    • @user-sq7lm7nq4s
      @user-sq7lm7nq4s 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ይች ደማ

    • @dreamhd6408
      @dreamhd6408 11 วันที่ผ่านมา

      በእሷ እኮ አይፈረድም ካሳለፈችው ታሪክ አንፃር ወደ ትዳር መግባቱ ከብዷት ይሆናል

  • @user-gh8rg7ls8r
    @user-gh8rg7ls8r 18 วันที่ผ่านมา +10

    አህሙ ሢደነግጥ አብሮ የደነገጠ እደኔ በላይክ አሣዩኝ😂😂🎉🎉 ❤❤

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 15 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ አህሙ የኔ ሚስኪን አገቱን ደፋ ፈኪ ግን ለሰው ሞራል ማሰብ አለብሽ ማለት ግደታ በአንዴ አፍቅሪው ወይም ለምን አላፈቀርሽውም ማለቴ ሳይሆን ነገሮችን ቀስ እያልሽ እያሰብሽ እና እያስተዋልሽ መናገር አለብሽ ቅስሙ ነው የተሰበረው 🥺🥺🥺

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 17 วันที่ผ่านมา +7

    አይ ፊኪያ ምን አለ ለሞራሉ ብትጨነቂ አህሙ አይዞህ ሁሉም ነገረ ባላህ ፍቃድ ይሳካል🥰🥰🥰🥰

  • @user-rw4of3ky2p
    @user-rw4of3ky2p 18 วันที่ผ่านมา +9

    ኮሜቶች ታረገጉ ሴት ልጅ ኮስታር ስትል ነዉ ታዋት እናተ አትኖሩለት ምትኖረዉ እሷ ስለዚህ ታስብበት ታዋት ሆ

  • @user-ds1jx8vp1x
    @user-ds1jx8vp1x 18 วันที่ผ่านมา +7

    እንኮን እሱ እኔም ደነገኩኝ ምርጥ ሰገጤ ነሽ ፍቅር ደሞ የአላህ ሰጦታነው በተውቂው እሽ ደሞ ሁሉም ነው በልጅነቱ የሚገባው እህቴ🎉

  • @alykamohammad3896
    @alykamohammad3896 17 วันที่ผ่านมา +5

    አህሙ አንተም እንደሷ ዘና ብለህ እንደ እህ እህት እንደ ወንድም እንደ ጓደኛ ነን ብለህ አውራ እንጂ ኻላ ፈልጋ ለመነ አታገኝህም እርግጠኛ ነኝ ልጅቷ ኩራተኛ ነች መልኳ ፈገግቷ ላንተ ምንም አያረግልህም ለሚድያ ብቻ ናት ስለዚህ ላንተ ያዘጋጀልህ ከሚድያ ነፃ ምትሰተር አጠቃላይ አንተንም ቤተሰብህንም ምታከብር ይስጥህ ኢንሻአላህ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 18 วันที่ผ่านมา +11

    እራሳን የምታካብደው ነገረስ ወገኛ አህሙ ፀባይ ተውበትጋ ያደለው ወላሂ አችግን እደሚወድሽ ስለምታቂ እራስሽን ትቆልላለሽ 🤔🤔 አህሙየ ያረብ እደተ እረጋ ያለችውን ይወፍቅህ እይ አይገባትም ፍቅር ስብላ ነች አትሽለጥለጥላት እረግ ዘጋችኝ 😏

    • @jebdb
      @jebdb 18 วันที่ผ่านมา

      አሚንን ያደረገለት

    • @jebdb
      @jebdb 18 วันที่ผ่านมา

      ልጅቷ ጠገበች

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 18 วันที่ผ่านมา

      @@Ali-pi8wg አሚን ይስጠው

    • @11Secho
      @11Secho 18 วันที่ผ่านมา

      በዚ ፀበይ 3 አይዳል 10.ትፋታለች😕

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 18 วันที่ผ่านมา +7

    አነጋገርሽ ስግጥያለነው ፈኪ አህሙዴሞ ይወድሻል ያፈቅርሻል😢😢😢😢

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 18 วันที่ผ่านมา +8

    ፈቂ እናስጠቅቅሽ አህሙን ተረጂዉ እኳን አች ከጣገቡ ያለሽዉ እኛኳ መጎዳቱን እያየን ነዉ ካልሆን እኛ ለምነንሻል እዳንዞርብሽ ተጠቀቂ

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube113 17 วันที่ผ่านมา +10

    ቲሽ ክብር ቢስ የሆነች ልጂ ፊቷን እዴት እዴምታርገው ሲጀመር አህሙ ላንች አይገባሽም

    • @haweymame5512
      @haweymame5512 17 วันที่ผ่านมา +2

      አህመድ ለሶፊ ነው የሚገባው

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቀተሽየማታምር ሤት በቆጆሤት ትቀናለች

    • @Zuzutube113
      @Zuzutube113 16 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-rd9fh6qu7z የጂል ኮሜንት አሁን ይች ምን ታምራለች ነይ ወሎ ልውሰዲሽ ውበት ላሳይሽ ገባሽ የሆንሽ ቨግ

    • @Zuzutube113
      @Zuzutube113 16 วันที่ผ่านมา

      @@haweymame5512 ነበር 😥

  • @user-ye3bn7xo6w
    @user-ye3bn7xo6w 18 วันที่ผ่านมา +9

    ፈኪ ጥሩ አልሠራሽም ብያሥ አመሠግናለሁ ብትይው ምን ችግር አለው የጓደኞችሽን ሥም ስጠሪ አይዞህ አህሙ እኛ ሴቶች የማይወዱንን ማባረር የሚወዱንን መራቅ ነው ሥራችን ቢያሥ ሪሥፔክት ይኑርሽ አንቺ ላወራሽው እኔ ተሣቀቀኩ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 18 วันที่ผ่านมา

      ቤተሰብን አይተሽ ነው አክባሪ አመስጋኝ የምቶኚው ባንዴ አይመጣም አኽላቅ እያየሽ ስታድጊ ነው ይሺ ዴማ😢

    • @user-ye3bn7xo6w
      @user-ye3bn7xo6w 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-sk1vp2wd6r ኡፍ ከባድ ነው በጣም ነው የሚደብረው

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 18 วันที่ผ่านมา +9

    ፈኪ በአላህ መልሽ ይሄንን የምጽፍልሽን በአላህ ሳታነቢው መቸም አቀሪም እና ባለፈው የሆነ ሱጠታ ሰተሽዋል ለአህሙ እሱም ፎቶ አችሁ ነው እላው ላይ አይላፍዪ የሚል ተፅፏል በእንግሊዘኛ ቆየንች አህሙ ስሜት እንዳለው እያወቅሽ መቸ አይጠፋሽም ፊቱ ያስታውቃል አሁን ጥያቄየ ለምን ያንን ስጦታ ሰጠሽው ? መልሽ ስሜቱን እያወቅሽ ይሄ ጥያቄ ይመለስልን የምትሉ ያው በላይክ እኔ ግን ፈኪ ምጥን እወድሻለሁኝ በአላህ መልሽ አህሙን ስትኮሳተሪበት አንወድም የብዙ ሰው ነው

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 18 วันที่ผ่านมา

      አወ ትመልስልኝ ቀለለች😅😅😅

    • @HikmaMuhdin
      @HikmaMuhdin 18 วันที่ผ่านมา

      የምር ግን ያ ፎቶ ጥያቄ ሁኖብኛል ፎቶው ብቻ ሳይሆን እላው ላይ የተፃፈው ነገር ደሞ፡አህሙ ችግሩ ይወዳታል ያው ከሸይጧን ውስወሳ ለመጠበቅ በጣ ይታገላል ትግስቱ ማሻ አሏህ ነው እንጂ ፈኪ ግን ለምን

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@HikmaMuhdin ትወደዋለችእኮግንእራሷንየምትቆልልበትነገረስደሞምእሱሲወራአታስወራውምነቀዝቀበጠችወላሂ

  • @user-vc9sh8my3u
    @user-vc9sh8my3u 18 วันที่ผ่านมา +8

    አህሙየ አይዞክ ጀግና አላህ ሁሉንም አላህ ያሣካልህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ወዲምዋ❤❤

  • @user-tl8ut9gb6e
    @user-tl8ut9gb6e 15 วันที่ผ่านมา +5

    አህሙ ወንድሜ አይዞህ በአንድ መድራክ ሁላት ሀሰብ ሀይይእ እሷን ጥሎባት እንዳንቴ ትሁን 😢😢ለማነኛውም በርቱ❤❤❤❤❤