"ሐዋርያዊቷ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰበሰበችን" በዲ/ን ቴዎድሮስ በለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • አራቱ የቤተ ክርስቲያን መለያ ጠባያት

ความคิดเห็น • 71

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +41

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @user-dy3jg6mv2q
      @user-dy3jg6mv2q 4 ปีที่แล้ว +3

      ብቻ በርቱ ማእበሉን አትፍሩ ጸጥ ይላል በጊዜው ።እግዚአብሔር ይርዳን ።እገልግሎቱም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ የተለያዩ ሰባኪ ወንጌል አብዙ ።

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +2

      መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክል።

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አገልጋዮች ያብዛልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱልን እኛም ከጎናቹነን አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲☝️☝️

    • @yidnekachewwondimu92
      @yidnekachewwondimu92 4 ปีที่แล้ว

      Why don't you put ads at the beginning and the end

    • @kelemyoutube5895
      @kelemyoutube5895 4 ปีที่แล้ว

      አሜን(፫) ቃለህይወይን ያሰማልን

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን በተዋህዶ ቤት ያፅናን

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 4 ปีที่แล้ว +9

    አምላከ እስራኤል ቃለ ህይወት ያስማልን ዲያቆን! በእግዚአብሔር ስም ወገኖቼ ኦርቶዶክስአዊያን ማህበረ ቅዱሳንን በምንችለው ነገር እንርዳ! (አገራችንን፣እምነታችንን እንድናቆይ የኛ ድጋፍ አስፈላጊ ነው)

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ባለማወቅ የጠፉትንም በቸርነቱ ይመልስልን
    እኛንም በንስሃ ታጥበን የስሙ ቀዳሽ የክብሩ ወራሽ ያደርገን ዘንድ የመዲሃን አለም መልካም ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቶች ደስ ይላሉ ወደ እግዚአብሔር ቤት እየተሰባችሁ ነው ካላስፈላጊ ቦታ ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይሰብስበን አሜን፫
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 4 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንንም በቤቱ ይሰብስበን 🙏🙏🙏

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜንቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ሐዋሬያዋ ቤተ ክርስትያን ሰበሰበችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችንእድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-gm7fn7vh1p
    @user-gm7fn7vh1p 4 ปีที่แล้ว

    *እግዚአብሔር ይመስገን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን፫*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን*
    *አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን።*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን እዎዳችኋለሁ ምግባራችሁ መልካምነው የዎንጌል ፍሬዎ ናችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር የፈጠራትን ነፍስ ከጋነብ እሳት እያዳናችሁ ነውና በርቱልን እኛም ሰምተን የምንተገብር እንጂ የምንጠፋ እንዳንሆን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለዪን

  • @zelman202
    @zelman202 4 ปีที่แล้ว +1

    ላስተማረነን ለመከረን በመምራችን ላይ አድሮ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን!

  • @user-vf2sb4vc9k
    @user-vf2sb4vc9k 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚያብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሕ።መምሕሬ ስወድሕ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว +3

    እየተማሩ ማስታወሻ ይይዛሉ አቤት መታደል ምናለ እኔም እንደናንተ ምናለ በመቅደሱ እየተማርሁ ቢሆን። አይ ስደት ከመከራው ባሻገር ይህን እንዳይ ስላደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ መልኩ ባላድግም ዛሬ ቅዱስ ቃሉን በስደት አስተምሮኛል አስተዳደጌ ይቆጨኛል ገጠም እንዲህ አናገኝም

  • @haymibelete8247
    @haymibelete8247 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ።።።

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህላራች የህይወትን ቃልያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r 4 ปีที่แล้ว +5

    መጨረሻህ ይመር እኁዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህወት ያስማልን በቤቱ ለዘለኣለም ያንውረን ከስደት መልሷ።

  • @user-ko6cu2fy1o
    @user-ko6cu2fy1o 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @mulu6793
    @mulu6793 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ🙏

  • @bisratgirir6238
    @bisratgirir6238 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዳ / ዶ/ር ቴድሮስ

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት የስንዓልና
    እግዚአብሔር ብምሕረቱን ብጸሎት ወኣዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱሳኑን
    በረኸትን ረዲኤትን ናይ ቅዱሳን ይኽፈለና፣ ሃይማኖትናን ይባርኸልና
    ኣብዛ ቅንዕቲ እምነት ክንነብር ድማ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለህይዎት ያሰማልን እቁ መምህራቺን !!!!!!

  • @asmamosen5627
    @asmamosen5627 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +5

    ""ቃለሕይወት ያሠማልን።""

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያፈማልን መምህራችን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen. qale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏 e nde mar ytmaln sbeketu edemena tiena mehuru racin elllllllllllll

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 4 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላካችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልን

    • @user-ti5oz7lj4n
      @user-ti5oz7lj4n 4 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣⛪⛪⛪

  • @user-dr5jt9hq5u
    @user-dr5jt9hq5u 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወትን ያስማልን👏👏👏

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwit yasemaln👏⛪😍😍😍

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว +2

    kalaheiwote yesmalen memerachin amen amen amen

  • @fikerlove5710
    @fikerlove5710 4 ปีที่แล้ว +1

    Nefsie reckach !!!!!!!!!!!!!! Kale Hiwot Yasemalen

  • @user-fb9fe9yk7d
    @user-fb9fe9yk7d 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @meendale4066
    @meendale4066 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen.
    Betam Egzybher yestely.ene yalubet betekerestyan Russian orthodox churche new en ke Ethiopia orthodox serat yetely selmemesly behedem eyeteteraterku neber.

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን
    መንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን፡ያሰማልን፡

  • @djdjnddn6918
    @djdjnddn6918 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ እፉፉፉፉ ፉፉ ተመስገን አምላኬ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜንንንንንንን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hewotn yasemaln wedmahen

  • @mariamadeyyared7831
    @mariamadeyyared7831 4 ปีที่แล้ว +1

    qal hiwet ysemaln memhrachn .

  • @tewolignmatebie6705
    @tewolignmatebie6705 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln.

  • @belstiendalew3150
    @belstiendalew3150 4 ปีที่แล้ว

    kale yiwot yasemaln eskemechereshaw bebetu yastinaln

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 ปีที่แล้ว

    ❤💛💙❤💛💒✅

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 ปีที่แล้ว

    Qalhiwoti Yasmlni

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 4 ปีที่แล้ว

    ''ane weitu chhrestose welde egzeabher hiyaw'' memherachin tsega mnfes kiduse abzeto yegltseleh.weantemuse hinsta egzeabher antmu.

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 4 ปีที่แล้ว +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hewotn yasemaln wedmahen

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 ปีที่แล้ว

    *ቃለ ህይወት ያሰማልን*