Hi Kidi, thank you very much for such information and could you please invite this Gentlemen again regarding if there is any change in getting a citizen as it used to be in 3 years time or there is a change?
Kidiye berchelen gn kenya lalen refugees men alen 12 amete new sedet beam kebdognal full document alegne gn sponsor yelegnem kidi please please help me
What is usefulness of this video? Every body knows that Canada will reduce immigration level to 395 2025 and 365 by 2027? Visa honey moon to Canada is almost over. It is unfortunate
እንግዳችንን ጠበቃ ልዮን ለማግኘት
Kidane Law
4376029117
ኪዲ እንዴትነሽ ስለምትሰጭው ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን እናም እኔ አማራ የጎጃም ልጅ ነኝ ካናዳ የማቀው ሰው የለኝም ግብፅ ነው ተፈናቅየ ምኖረው እሪፊውጅነኝ እና እርዳታሽን እፈልጋለሁ እርጅኝ በእግዚያብሄር ወይም የሚረዳኝ ሰው አገናኝኝ ችግር ውስጥነው ያለሁት😢😢😢
❤
የመጨረሻው ቁጥር 17 ወይስ 57?
ቅድስትዬ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለሁሉም:
እኔ በከባድ ተሽከርካሪ ሹፍርና ሞያ ነው የምተዳደረው :: እና እንዴት መምጣት እችላለሁ?
ፓስፖርት አለኝ:
መንጃ ፈቃድ አለኝ
ጥሩ ብቃት እና የዓመታት የስራ ልምድ አለኝ:
ጥሩ ባሕርይ አለኝ::
እስኪ ምክር ስጡኝ:: አመሠግናለሁ:: ሠላም ለሁላችን!
ቆዩልን መረጃውወሰኝነው
ጠበቃ ልዮ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ብዙ ሰው የሚያመሰግንህ በፊት ወደ ዳኝነት ከመሔድህ በፊት ተክሌ ጋር እያለህ ብዙ ልጆችን እረድተሃል ይህም በብዛት ተመስክሮልሃል እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
ጠበቃ ልዩ በሀገራችሁ ውድ ጊዜህን ሰውተህ ስለምታነቃን እጅግ እናመሰግናለን ኪዲ ተባረኪለን
በጣም ነዉ ማመሰግንሸ ለምትሰጪን መረጃዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዪስጥሽ
ፕሮሠሱ ተጀምሮ እስከሚጨረስማ እርጂና መጣና ድቅን አለ ፊቴ ሊሆን ነዉ በቃ በባህር እንመጣለን በዛ በረዶ ኪድየ አስታወሺ እጃቸዉ የተቆረጠዉ🙄 ዋናዉ አሳይለሙ ከተሠጠን ካናዳን ተረግጠን በቂ ነዉ ፈጣሪ ያቃን የሠማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ተረገጧት ካለን መቸም አይቀርም እሱ ያቃን
ኪዲየ እና ሌዩሠዉ በጣም እናመሰግናለን ክበሮልን ተባረኩ።
ይገርማል፡፡ ውድ ቅድስት እስኪ ስለ illegibility of Manitoba skilled workers ሂደት እና አጠቃላይ ሁኔታ በደንብ አርገሽ ንገሪን፡ እባክሽ?
ኪዲየ በጣም በጣም ነው እናመግንሽ አግዛብሔር ይባርክሽ ። ልዩ ልዩ ጥያቄዎችን ጠይቀሽ ትክክለኛውን መልእክት ስላስጨበሽኝ ከልብ አመስግንሽ አለው።
Thank you Kidi Ethiopia,
አሁን የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው። ለድህረ ምረቃ ስስራ ፈቃድ ( work permit) ለማመልከት በዝግጅት ላይ ነኝ።
ከቤተሰቤ ጋር አንድ ላይ ለማመልከት እፈልጋለሁ፣ ነገር ግን፣ የቪዛው ጉዳይ ያሳስበኛል፣ እና ለብቻዬን ላመልክት ወይስ እያልኩኝ ተጨነቅኩኝ። እና የተኛው እንደሚሻል ምክራችሁን ለግሱኝ። ንገር ግን የጎብኚት ቪዛ ይዣለሁ።
Thank you for your advice in advance.
Thanks, Kidi, You are a smart and kind woman.
Kidiye ebakish amakregn 4 lijoch yize bevisit memtat asbe nebe please please please 🙏
በጣምነው የማመሠግናችሑ ብዙትምሕርትነው የተማርኩት
kidu getan tanks betam
እናመሰግናለን ኪዲዬ ስለምትሰጡን መረጃ
thank you Liyusew & Kidi.
ኪዲዬ እንዴት ነሽ በጣም አድነቂሽ ነኝ እነም ተከታተይሽ ነኝ በቪዚት ቪዛ apply ላማድረግ ዝግጅቴን ጨረሼ ቁጭ ብየላዉ እነ ሚንድነዉ ተጨማሪ information ሚሰጭኝ long life to you my dear❤❤❤
Thanks,kidi!
የትኞም ህግ ብያዎቱ አንድ ቀን ማሄዳቺን አይቀርም አንች ብቻ ባርች ✈️✈️✈️🥰🥰🥰
Hi kde how are you thank you for you're information from South Africa
ሰላም ላንቺ ኪድዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽና ብቻ ይህቺ ካናዳን በባለም ሆነ በቦሌ መምጣቴ አይቀርም
እናመሠግናለን ልዩ እና ኪድ❤
ቅድስትዬ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለሁሉም:
እኔ በከባድ ተሽከርካሪ ሹፍርና ሞያ ነው የምተዳደረው :: እና እንዴት መምጣት እችላለሁ?
ፓስፖርት አለኝ:
መንጃ ፈቃድ አለኝ
ጥሩ ብቃት እና የዓመታት የስራ ልምድ አለኝ:
ጥሩ ባሕርይ አለኝ::
እስኪ ምክር ስጡኝ:: አመሠግናለሁ:: ሠላም ለሁላችን!
ቀጠሮ ለማስያዝ በምንድነው ይሚመለከተው? I want book an appointment please? I am from inside of Canada.
Kidi selam endet nesh please lawerash efelgalehu endet lagignish please bzu gize honegn yanchin video meketatel kejemerku
እግዚአብሔር ይባረክሽ ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤
ኦ ተለቀቀ የኔዋ ኪድ እኳን ደና መጣሺ💕💕💕👍👍👍👈 እያረጋቺሁ
Hi Kidi, thank you very much for such information and could you please invite this Gentlemen again regarding if there is any change in getting a citizen as it used to be in 3 years time or there is a change?
Kidi endet nesh anchin magegnet kechalku please
Hi Kid
This program affect new applicant or under process applicants?
It so unique information kidi
Thaks
እንካን በሰላም መጠሰሽ
thank you, good info.
How can we find either confrences or work informations in Canada please?
Thanks both of u
Kidiye uganda lay besebesek beyegna...
Lemangnwem anchinem engedashinem betam amsegenalew.....bertulegn
Kidi Your program is very educational.
How are agencies in Ethiopia receiving them?
They say they will send the reason.
የማዳም ቀመም ነኝ በናታችሁ ተባበሩና ካናዳ ውሰዱኝ ለምግብ ለፅዳትና ልጆችን ለመከባከብ ቋቋ ችግር የለብኝም እንግሊዝኛ አቀላጥፋ አወራለሁኝ በማርያም ኪዲየ የሚቻል ከሆነ ተባበሪኝ🤲❤🤲
ምነው ካናዳ ብቻ ነው እንዴ ሀገር!
@danielgm2071 አረ ቀስ ማሚቶ እኔ የመሠለኝን የማለት መብቱ ለኔ ነው ሲቀጥል ኪዲ ያለችው እዛው ስለሆነ የሚቻል ከሆነ ተባበሪኝ ማለት ነውር ነውን🤔🤔🤔🤔
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 😆እሽ ይመችሽ ቅመም
ኪዲ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማቀራረብ በንግግርና በእርስ አሰጣጥሽ የምታደርጊው ጥረት እናመሰግናለን!
Achi melkam set
ኪዲ እናመሰግናለን ስለ ምታረጊዉ ነገር የኔ ባለቤት ኢትዮጲያ ነዉ ግን medical ነዉ የቀረዉ ይህ ነገር ችግር ይፈጥር ይሆን
ኪዲ በrefugee interview and medical የጨረሰን ሠዉ ያዘገይበታል
አያዘገይም! አንድ ግዜ" accept tdergual ወረፋ ነው አየጠበክ ወይም እየጠበቅሽ ነው! So don't worry.
Thank you very much very interesting information ❤❤
ካናዳ ለመግባት ድርጅቶች ጋር እያወራሁ ነበር ለስራ እና ይሄ ነገር ይቻላል ወይ
Kidiyachin tebareki.
Liyu its good information keep it up !!!
ኪዲዬ እውነተኛ መረጃ ስለምት ሰጪን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እናመሠግናለን አቶ ልዩ ሠዉ ክበርልን🙏
ዲቪ አበቃ እስከመቼ ነው ንገሪኝ አመሰግናለሁ
ከህንድ መጥተው የምን አሳይለም ነው?
የጉብኝ ቪዛ የካናዳ አግቼ ነበር
እንዴት ልጠቀምበት እንደምችል ሊረዳኝ የሚችል ሰው ካለ
Thank you kidi
Hi Kidi ለ 2024 scholarship ተመዝግቤ ነበር acceptance email ደርሶኝ ነበር ከዛወድያ ምንም የለም ።
ኪዲ በሳፕወዝ ቪዛ ሜዲካል ተወስዶ ባዮሜትሪክስ ለምን ይዘገያል?
ሲጀመር ኖርማል ፕሮሰሱ ባዮሜትሪክስ ከዚያ ሜዲካል መሆን ነበረበት እንደ ቋሚ ስቴፕስ ባይወሰድም
እስኪ የሆነ ነገር በይኝ።
አክባሪሽ።
snt wer honeh medical kewesdek
6
@@tigestfeleke6348 process ke tejmer snt gizey honesh
Kidye yene melkam Medhane Alem yebarkish❤❤❤
One of my family he doesn’t find work for 5 months until now with his family it’s very difficult 🙏
Please 🙏 visa lakulign 1 amat mulu Lanante isaralahu ibakachu malawax ifeligalah be rase lab please 🙏 😢 irdugn🙏🙏
kiduya ya family medicalay kdersa bhaela min yhel ykoyaeli
Kedi Idemesh yerezem ❤
ኪዲዬ እናመሰግናለን እህቴ
Kidiye berchelen gn kenya lalen refugees men alen 12 amete new sedet beam kebdognal full document alegne gn sponsor yelegnem kidi please please help me
Kide a wonidema enkone salmi matachu salmi lanita 5
2023 ፕሮሰሥ ያለው ሠው እንዴት ነው
Betam enamesegnalen
ኪዱየ ምርጥ ሰው
አንዴት applay ላድርግ?
ለጥያቄዬ መልስ አግኝቻለሁ። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ።
እኔ 3 amet honegn Inteviw adrge mels saysetugn koyehu Please Kid teykilgn
Where r u asking visa from?
@aschalewwoldemariam2599 Uganda
Ke girke weda canada betesbe lewsde yechilalu
በስደት ያለው አንድ አመት 11ወረ ያረገው እንዴት ነው
Thank you
እናመሰግነለን
thanks for shering information ❤❤❤
በኢንቪተሸን ፔፐርሰ እንዴት ነው
የመጣሁ 2017 ግን እስከአሁን ዘጋ አይደለሁም ምንድነው የምገዳኝ
Fetari lemta neber tesfa askortehgne😂
Kidi sle melkamnetish enamesegnalen❤❤
Type error “Kidane law” not “ kidane low "
Enamesaginalen !
Ahuni editing endet matakami yichalali
ወገኖቼ ምን ትመክሩኛላችሁ ጓደኛዬ ባ ጉሩፕ 5 ልዎስዴኝ ይፋሊጋል ፕሮሰሱ የሚወስደውን ጊዜ ሳይ እሄ ማላት 3እስካ 5አማት ይቆያል ማላትኖ ማዎሳን አቀአተኝ ምን ልሁን ንጋሩኝ?? 🙏🏻
እስኪ የሆነ ናጋር ባሉኝ እባካችሁ 😭🙏🏻
@@GaGa-us9rmበ ግሩፕ 5 ከተሳካልህ ፕሮሰሱ ምንም ያክል ጊዜ ቢወስድብህ ከተቀበሉህ ኦሬዲ permanent resident ሆነህ ስለሆነ የምትመጣው አያስጨንቅም ችግሩ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፍቃድ ብቻ ይዘው ለሚመጡት ነው
ሌቦቾ ናቸው ድርጅት እይቃጠሎ ነው የሚመጡት ምድረ ወይኔ ሽትቤት አሰጥቦቸው ምድረ ወደል😢
Good job
ልዩሰው የምንወዳችሁ
thanks,kidi
Thanks
kidiy ❤yen konjo endat nashi ❤❤
❤
ግብፅ በስፖንሰር የጀመርነውንም ይመለከታል ወይ አሁንስ ሰለቸኝ 7አመት ግብፅ ሆነኝ 😥😥😥😥
Did you receive an acceptance letter?
ፈታ አድርጉት አይ አበሻ .ከህንዶች ተማሩ only business ንዲህየተማረ ሀበሻ ሲገኝ ደስ ይላል
It doesn’t matter what he says he’s time coming to end, the Appeal it doesn’t fall far from the tree hahaha 😝
What is usefulness of this video? Every body knows that Canada will reduce immigration level to 395 2025 and 365 by 2027? Visa honey moon to Canada is almost over. It is unfortunate
😢
Melkamun hulu emgnlshalew❤❤❤
I need to go Canada
Canada srah yelem
enem mewrat efelgalehu
❤❤❤
ኪድ ጀግኒት❤
Hello
Sila international student plzz
Please kidiye sponsor hugnilign 🙏 hilmen lasaka 😢
He heeeee wey yyyyy