Selam kediy ,,Bewinet EGIZEABIHER yakibirilin , ,, ene bebizu mikiniyat memar eyefeleku salimar kerew,,,, ya memar emifeligewin filagoten be balebete ena belijoche eyagegnewit EGIZEABIHER AMILAKACHIN YTEMESEGEN,,, kediy Balebeten ahun lay ketinish tenesiten masiterisun cherisal EGIZEABIHER YIMESIGEN,,,, ahun be woriker visa wede usa behed behed des yilegnal , ,:: min enadirig ??
stan.store/TitiAnna
vm.tiktok.com/ZMhxCDt6p/
th-cam.com/video/34lgntc3UXE/w-d-xo.htmlsi=uozQNMg3Cy5NmYWp
Thank you for having me Kidi!!
Thank you always ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢው
ተባረኪ እንዴት መታደል ነው❤
kidi በእውነት በእውነት በጣም መልካም እና ቀና ሴት ነሽ በአጠቃላይ ለአጠቃላይ መልካም ሴት ነሽ በህይወትሽ ሁሉ ይቅናሽ
Kidi መልካም ሴት ነሽ እናም ለመረጃ ስልካችሁን ስንፈልግ አይሰራም
በጣም ጎበዝ ናት መልካም ልብ ያላት ናት ጥሩ ምክር ነው ኪዲ እና እንግዳችንን በጣም እናመሰጠግናለን
Thank you so much!
ኪዲ ለምታካፍይን ሀሳብ ሁሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና እዉቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን🎉።ወደ ውጭ ሀገር ወተን ለመስራት ለምናስብ ሰዎች እናትም እህትም የሆንሽ ትልቅ መፅሀፍ ነሽ።
Kidi በጣም እናመሰግናለን።ግን እስኪ ከናዳ የምትፈልገውን የትምህርት አይነት ንገሪን university መርጠን እንማር
የኔ ልዩ ኪድ እናመሠግናለን በደብ አብራርታዋለቺ ጀግና እኛ ሀበሾቺ በጣም እሠጣለን ግን በምንሠጠዉ ልክ አንቀበልም አናገኝም ይሉታ እሚለዉ ነገር በጣም ያጠቃናል አስተዳደጋቺንም መሠለኝ የማናቃቸዉንም ደጋግ ሠወቺ እያመጣሺ እድናቃቸዉ እያደረግሺ ነዉና የኔዋ ኪድ Thanks❤🙏🙏
አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
ኪዱ በእውነት ትለያለሽ::አንቺን በማየት ብዙ አትሬፌአለሁ::በጣም አመሰግናለሁ::
Kidu yeewnet betam tleyaleshi fetari ytebkshi temrenbetal
ልክ ብለሻል ኪዲ ድንቅ ወጣት ናት።
አወ በጣም ብዙ ነገር ከእህታችን ተምሬአለሁ
በዚህ አጋጣሚ አመሠግናለሁ❤
💕🥰
ኪዲ ና ቲቲ በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏🏽💕
Thank you so much!
እኔን ከኢትዮጵያ አስወጡኝ ወገን ልጨልል ነው 😭😭
ኪዱ እሱ ካለ አንድ ቀን ካናዳ እመጣለሁ ኢንሻአላህ አገኝሻለሁ❤
🙏💕
Kidiye turu neger newu emtakerbiln egzaber kefeked enmetalen betam newu emwedsh saba emtibal eht alesh balcha akababi neberech
ኪዲ እንዴት ነሽ እኔ በአሁኑ ሰዓት ወደ ካናዳ ለመምጣት እያሰብኩ ነው እናም ምን አይነት መሰረታዊ ትምህርት ወስጄ ልምጣ እባክሽ በተለይ basic የምትይውነና ይህ ወሳኝ ነገር ነው የምትይው ካለ እንደምክር ንገሪኝ
ኪድዬ መልካሙዋ ሴት እንወድሻለን እናመሰግናለን🙏
Kidi bzu gze comment metsaf eflgna gze atalehu gn video hulnm yemtlekiyachewn ayalehu betam gobez nesh tmhrt yemisetu sewoch takerbiyalesh thank you
ኪዳዬ የኔ ውድ እህት ቅንነት ይከፍላል በልጆችሽ ተከፈይ ት ተባረኪ
ስለፉይናንስ ያወራቺዉ ዋዉ👌 አቶ አብነትም ተናግሮታን የሷን ግን ❤ ስለ ዲቪ ያወራቺዉ እስከዛሬ ሠዉ ሙሉለኝ እል ነበር ግን በራስ መተማመንና ድፍረት እንደሚያስፈልግ ነዉ የተረዳሁት መማሬ ታዳ ለምን ይጠቅማን ብየ በራሴ በደብ አድርጌ ሞላሁ እኔም ለብቻየ ለባልተቤቴም እደዛዉ በመጨረሻ ስአት ትክክል ቡልኬቱ በደረጃ ካልተደረደረ መፍሰሱ አይቀርም እሩጦ እላይ መሠቀል ሳይሆን እስቴብ ባይ እስቴብ ከተፈለገዉ ይደረሳን ፈጣሪየ ሆይ እኔ እጥራለሁ አተ ተጨመርበት አረብ ሀገር ተሁኖ መቸም መቀየር አይቻልም ምክንያቱም ከአገሩ ካለዉ ፍሪደም አፃር እናመሠግናለን ሁለታቺሁንም💕👌👌
የምታቀረቢያቸዉን ፕሮግራሞችን በጠቅላላ እስከ መጨረሻ በጥሞና ተከታትያለዉ በ መጨረሻም ለዚኸ ጥረትሽ ሳላደንቅ ማለፈ አልፈልግም ልልሽ የፈለኩት ከቻልሸ እረጂኝ ችግረ ነዉ የ ሰዉ ፊት ያቆመኝ እኸቴ ቸግሮኛል
ኪዲ እንዴት ነው ላገኝሽ የምችለው ካሁን በፊት ከ1አመት በፊት የሰራሽው ቪዲዬ ነበር እና በተከታታይ ቪዲዬችሽን አይ ነበር እና አገኘውት አሁን ላይ ግን ያ በነፆ የተባለው የቪዛ ነገር እስኪ ምን ላይ እንዳለ ቼክ አርጊው ብዙ ሰው አንቺን ያምናልና ነገሩ ተቀይሮም በብር ሆኗል ወይም ደሞ ከምነግርሽ በላይ ቪዲዮ አለው ራሱ ላይ እና ቼክ አርጊው ደውለሽም ቢሆን
Hi Kidi, You are giving us good news
Buze link Apply yemderge company bitasawuki ehite teru new
Thank you
I have CNA MD but i don't know how got jop that good
And i have hope for cafe bissness
But i need help
Kidi thank you go ahead
ኪዲ ሰላም ብያለሁ
ይቻላል ሚሉ ሞራል ያላቸው ሰዎች ስታቀርብልን በ ፕሮግራምሽ እኛም ሁሉም ይቻላል ብለን እንነሳለን ለ ስራ።
ተባረኪ
Thank you!
ሁለታችሁንም እግዛብሄር ይባርካችሁ ድንቅ ሴቶች ናችሁ
Thank you so much!
ኪዲ እኔ ካናዳ ከመጣሁ 6ወር ሆኖኛል ግን ስራ ማግኘት አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
Kidiye my favourite❤❤❤
Hi kidi thank you
Selam kediy ,,Bewinet EGIZEABIHER yakibirilin , ,, ene bebizu mikiniyat memar eyefeleku salimar kerew,,,, ya memar emifeligewin filagoten be balebete ena belijoche eyagegnewit EGIZEABIHER AMILAKACHIN YTEMESEGEN,,, kediy Balebeten ahun lay ketinish tenesiten masiterisun cherisal EGIZEABIHER YIMESIGEN,,,, ahun be woriker visa wede usa behed behed des yilegnal , ,:: min enadirig ??
Thank you kidi🙏🏼 please sharing her TH-cam link
th-cam.com/video/34lgntc3UXE/w-d-xo.htmlsi=uozQNMg3Cy5NmYWp
💕🥰
kidi Thanks
ካናዳ ስራ ማግኘት ማለት ድጋሚ ቪዛ ማግኝት ማለት ነው
ኪዱ ስለ አዲሱ ህግ አብራሪልን
እሺ
አንዳንድ ሰው ብዙ ነገሮችን ከሞከረ በሃላ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባል በዚህ መሃል ግን እድሜው እንደ ሰከንድ ይሮጣል:: አንዳንድ የተማሩ ተስፋ በመቁረጥ ካላለሙት ስራ ጋር ግብግብ ሲይዙና ጭንቀት ውስጥ ሲገቡ እመለከታለሁ: ስለዚህ እንደዚህ አይነቱን ሰው ከወደቀበት ለማንሳት ምን አይነት ትምህርት ልማር?
Of course neting free
አትመኑ ስራ የለም በተለይ ካናዳ
True 👌
Fact yalenew new mnaqew
እኔ አሜሪካ ውስጥ ነኝ አንዲት ኤርትራዊ መኪና ገጭቷት ሞተች እኛ ያለንበት ብዙ ኤርትራዊ የለም ትንሽ። የማቃቸው ኤርትራዊዎች በተገኙበት ተቀበረች ዘመድ አልተገኘም
America wesejegn 🥺🥺
Sera Canada yelam weshet new
በአራት አመት የሞርጌጅ ቤት ነዉ ወይስ ካሽ ነው የገዛሽው ?
ካሽ ነው
Ye 4 lijoch enat yetegedelechiwn ewunetawin nigerun
😢
Kidi ebaksh ebaksh kefetari besteker zemed azmad yelelen Djibouti sdetegna camp wust Yalen sdetegnochn btastawshin
እግዚአብሔር ያስባችሁ 🙏
❤❤❤
🎉
ውቢት ኢትዮጵያ ይህቺ ነች እጭቅ ያለ እውቀት ያላት መልካም እና ግልፅ ሴት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ ማንም እንደ አንቺ የሚያስረዳ ሰው አላገኘሁም እምዬ አሜሪካ በገባሽ በ4ዓመት ውስጥ ቤት የገዛሽ ከሆነ እድለኛ እና ሃገርሽ የተማርሽ ጀግና ሴት መሆን አለብሽ የዘንድሮ ልጆች እራሳቸውን አይጥሉም የእኛ ሰክሰስ ድሮ ለዘመድ እየተበደርን ሃገር ቤት ገንዘብ መላክ አሁን በጣም ይቆጨኛል ምነው ድሮ በተወለድሽ ወይ ነዶ ቆንጆ እደጊ
Love you may God richly bless you !
አሜሪካ ክሬድሽ ሀሪፍ ከሆነ እና ከሁለት አመት የዚህ አገር ኑዋሪ ከሆንሽ ብ በቸግክ የምትሰሪ ከሆ ነ በጣም ቀላል ነእ ቤት መግዛት
@@eskedarhibstu8389እስኩዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ አንቺ መልካም ሴት ነሽ አበረታቺኝ አንቺ ካለሽ እመጣለሁ የት ነሽ ቆንጆ
ያለሁት USAnew የለም
selam
ወይ ቤት ገዛው ሰላሳ አመት ሞርጌጅ አለብሽ😂😂😂😂
Kirayis yikefel yele.. ay habesaha😢 mechem......
@flower525af4 ላጥ አድርገሽ ነው መክፈል
Please speak either English or Amharic. Do not mix up both languages. You create confusion among audience
Who told you that ? Don’t be judgmental ? Focus on the point or scroll 😏
Hi KIDI, Can we get the contact of, email, of Titi
Selam. 🥰💕
ጎበዝ በ4 ዓመት ውስጥ የ 30 ዓመት የሞርጌጅ እዳ ውስጥ ተነክረሽ ነው ቤት ገዛው የምትይው!? እሱ መቼ ጠፋን?
😂😂
😄@@mekelesalemayehu6279
በካሽ ነው እዚህ አገር ሚገዛው?
ድፍረቱዋ እራሱ አሪፍ ነው
መች አለች ?! ሞርጌጅ አለች እንዴ!?
Konjo.progRam.new.kedu.tebarku(2)
ኪድዬ መልካሙዋ ሴት እንወድሻለን እናመሰግናለን🙏
ኪድዬ መልካሙዋ ሴት እንወድሻለን እናመሰግናለን🙏