Sis back to Ethiopia with your Daughter please go to Sewra Marym church ⛪️ be strong God with you wonderful information thank you for share. Ayzoshe yarda Lege.
You are very smart and strong to face all these new challenges. I hope you will come over to your challenges May almighty God bless and keeps healthy your kids. Keep up the good work. Your honest advice means a lot to all God bless
Thank you for sharing your vulnerability. I am in Calgary. I know our health benefits managed by provincial government but I think speech therapy should have a coverage. Please double check with your GP. The way you described your child is Autistic. But with continuous support they can manage their behavior. There is so many Autistic successful people in Canada.
Yeabnesh, thank you for sharing your story. It is very educational for our community. I personally know a family who is denial about their son’s autism diagnosis. The first step is to identify and accept this problem , then we can help our kids. Thank you and I hope you will update us on your job hunting journey!!
I think one reason your daughter might not be talking yet could be related to the amount of time spent on screens, like social media, TikTok, tablets, or TV. Engaging more in face to face conversations and interactive activities with her might encourage her to start communicating more.
My dear sister, it's not the reason u ar in , Canada or some where u should talk to ur daughter, u ar the first person to tolk to her , where ever you live
Kidi thank you for theses information but I don't like my country because we need to change my life and support my family and i so Varey teared for my government birocrase.
Cultural and reality shock አደናግጦሻል፣ ባልሽ እውነታውን እንዴት አልነገርሽም። limit your expectations! Life might not change easily, take a deep breath and adopt with the reality.... behavioral ችግር ያለውን ልጅ ይዘሽ እዚህ መድረስሽ ኑሮን ያቀልልሻል፣ እድለኛ ነሽ፣ እየቆየ ይገባሻል። ትንሽ ልጅና እርጉዝ ሆነሽ ስራ ማግኘት አትችይም፣ ይህ የኑሮሽ ሁኔታና ደረጃሽ ነው፣ speech therapy Ontario ውስጥ ነፃ ነው። ልጅሽ ኦቲዝም አለባት፣ አምጥተሽ ህክምናና therapy ታግኝ። ረጅም waiting list አለው፣ ታገሽ፣ the therapy might not work as well. ኑሮ በጣም ከባድ ነው፣ ተረጋጊ፣ ራስሽንና ልጆችሽን ችለሽ ከኖርሽ ትልቅ ነው። ዲግሪውን ከካናዳ ዩንቨርስቲ አግኝቶ፣ እዳ ተሸክሞ፣ ችስታ ሆኖ፣ ታክሲ ሚነዳ በሽ ነው። ከተወላጆቹ እንኳን ተምሮ ስራ የሚያገኘው 30% ነው፣ ለዚያውም ነርስ፣ ዶ/ር እና PSW 15% ያህል ነው። ካናዳ መኖር በቀን ሶስት መብላትን እንኳን guarantee አያደርግም። I think you live in the west of Toronto and it's full of habesha, they can easily direct you to temporary agencies or walk to the restaurants on Bloor and talk to people. Take your kid to Ontario early years if you're not working. ልጅሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ!
ኪዲ፣ በርቺ , አብስራ ተባረኪ የአገሬ ሰው እውነት ስትናገሪ ለራሷ ተመችቷት ለኛ ሲሆን ታካብዳለች ይሉሻል፡ ግን ከመናገር ወደ ኋላ አንልም። የፈለገ ይጠቀምበት።
Abesha dingay ras new ay8redam ewnetu bitinegrew yawaridehal.
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አይዝኢሽ የምታልፊበት ለጊዜው ነው እግዚአብሔር ያየልሽ ሌላ ነው ሁሉም ያልፋል ተባረኪ
በጣም ነዉ ያደነቅኩሽ ጎበዝ ለሰዉ ማሰብሽ እግዝያብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሻል የልጅሽን ጤና አምላክ ይመልስልሽ
አይገርምም እኔ ከመጣሁ አመት ሆነኝ ሥራ የሚባል ነገር የለም ልጅቷ ያለችው በትክክል ምንም ስህተት የለውም
Sis back to Ethiopia with your Daughter please go to Sewra Marym church ⛪️ be strong God with you wonderful information thank you for share. Ayzoshe yarda Lege.
ወጪ አገርን ያየ ነው የሚያውቀው ሃበሻ ደግሞ ቦታው ደርሶ መከራ ካልቀጣው የሚሰማ ማህበረሰብ አይደለም
May the good God anoint your child with the oil of His blessings....🙏
ስለልጅሽ በጣም ያሳዝናል! አይዞሽ! ብቻሽን አይደለሽም የኔ እህት በዚህ ዘመን የብዙዎቻችን ጤናማ እድገት እያሳዩ የነበሩ ልጆቻችን ክትባት ከወሰዱ በህዋላ ወዲያው በኦቲዝም ተጠቅተዋል የዘመኑ ክትባት ነው ትልቁ ችግር ቴራፒ ካምፓኒ የሚባለውም ለእነርሱ የንግድ ማስገኛ መንገድ ብቻ ነው እንጂ ሐኪሞቹም ለልጆቹ ምንም ዓይነት ሕክምና አይሰጡአቸውም ወደቴራፒ ብቻነው ፈጥነው የሚልኩት! ጌታ ይርዳሽ እህቴ በርቺ!!!
ጠቃሚ መረጃ ለሃገሬ ሰዎች ስላደረግሽ
ጌታ ይባርክሽ
አይዞሽ ዉዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
እህታችን ግልፅነትሽ አነጋገርሽ በጣም ግልፅና ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን::
እናት ስላለሽ እድለኛ ነሽ
ሁሉም ነገር በጊዜው ይስተካከላል ስለዚህ ታገሽ
መማርሽ ደግሞ ትልቅ ነገር ነው በርቺ
አይዞሽ እርግጠኛ ሁኜ የምነግርሽ ልጅሽ ትድናለች ክብር ለናቶች❤❤❤
You are realistic. Thank you. ሰው እኮ realityን አያወረም:: ሁሉም ሰው እውነቱን ብናገር ኖሮ ኢትዮጵያ የለው ሰው ተረጋግቶ ኑሮውን ይኖራል ብዙዎች ገና ለገና ውጪ እንሄዳለን በማለት ቁጭ ብለው አሉ እባካችሁ ሁሉም ሰው ልምዳችሁን አካፍሉ.
አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
What a brilliant, strong, smart, beautiful young lady❤
ለምን ጸበል አትወስጃትም እባክሽን ጸበል ውስጃት ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት 🙏🙏🙏
ትክክል ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር በጣም ቀላልነው ። ፀበል ለማንኛውም ችግር መፍትሄ ነው ።
አዎ እኔ ሰሚነሽ ማርያም ፀበል አንድ እናት ምስክርነት ስትሰጥ ሰምቻለሁ ብትወስዳት ትናገራለች
ሃገሩ ስለተቀየረባት ይሆናል ከለጆች ገር። በደንብ አገናኛት የኔም። ለጅ 4 አመት አፍ አልፈታም አባቱም ዱዳ። ልጅ ነው። በሎ ጥሎ ሄደ ብቻዬን አሳድጌ አሁን አድጎ በሙሉ ጤንነት ትምርት። ጨርሶ ኮሌጅ። ነው
Temesgen
እግዚአብሄር ይመስገን!!
እሰይ
Elelelelelelele Egzabeher yemesegen
Enikuan Geta rewash yeneEhit!
እህታችን እውነትን መናገረሽ ድንቅ ነገር ነው thank you
ያቡዬ ኪዱ ሁለት ባርቾዌች እንዴት ተገናኛቹ😅በርቱ ኪዲዬ ያቡ ጎበዝ ናት ያንችን ድፍረትና ለእውነት መቆምን አጋቢባትና ብሪጅስቶን ሆና ፈለግሽን ትከተልሽ አጭበርባሪዌችን አጋልጡ በርቱ!
አይዞሽ እህቴ የልጅሽ ጉዳይ ላይ አተኩሪ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ይስተካከላል እኔም እንዳንች ነኝ
ኪዲ በዚህ ዘመን ቢቤ ሻወር እየተባለ ገና በማህፀን ያለን ሽል በዚህ አጋንንታዊ ልምድ ያለባህላችን እናቶች ልጆቻቸውን እያስለከፉ በየቤተክርስቲያኑ ብዙ ኦቲዝም ልጆችን እያየን ነው በናትሽ በዚህ ጉዳይ የሐይማኖት አባቶችን ብትጋብዢ ❤❤❤❤
NONSENSE የሆነ ኮሜንት
Mehayib denkoro
Daycare is expensive in America too. My advice for those younger kids don't come until they turn 5yrs old. 5yrs can go to school for free.
The daycare waiting time in Canada is two and three years. Literally, you have to apply for daycare before you even think about having a baby.
You are very smart and strong to face all these new challenges.
I hope you will come over to your challenges
May almighty God bless and keeps healthy your kids.
Keep up the good
work.
Your honest advice means a lot to all
God bless
እናም እህት አሁን ልጅሽ ላይ አትኩሪ አዋርያት አጫውቺያት ዘምሪ ድምፅ እያወጣሽ ፀልይ እሷም ፈለግሽን እንድትከተል በጌታ በእየሰድ ስም ትፈወስ አሜን
እንዲህ አድርጋችሁ እውነቱን ንገሩን ብርሃን ከመበላታችን በፊት
Ayeshe egzabher ye mar lshe God's bless your life take easy.
Sila Canada mulu maraja faligachihal?
እህታችን ስለ ካንዳ ጥሩነት ብዙ ስታወሪ ሰምቸ ነበር አሁን ተለውጠሻል በአንድ ነገር ላይ ልንስማማ ይገባል ካናዳም ሆነ አሜሪካ ኢሮፕ ሀብታም የሆኑ ሊኖሩ ይችላል ነገር ግን ምንም ይሁን ምን እደአገር የሚሆን የለም
አለም ተቀይሯል ዉሸትና ድለላ ብቻ ነው አለም ሁሉ አንድ ነው የሰዉ ልጅም አንድ ነው ቀጣፊ። ዘመን ነው ተበልቷል በቃ የደላላ ሲሳይ ነው የምትሆኑት።
Hager yelelens?
የካድሬ ኮሜናት 😂😂😂
እውነት ነው ያሰብኩት እና የጠበቀኝ በጣም የተለያየነው።🙏
ኪዲዬ ተባረኪ በአጭር ጊዜ እንደምታስቀጥሪያት እርግጠኛ ነኝ
ኪዲ ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን እነዚህን ሌቦች ቀንድ ቀንዳቸውን በሉልን
ወይ ክንድ እንደዚህ ነው በናታችሁ ምን ችግር ነው ሳ፥አ የምንኖርበት አገር በጣም ብዙ ልጆች አሉ ምን አይነት ነገር እንደሆነ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ
በእውነት ኪዲ እናመሰግንሻለን ብዙ ጊዜ ልደውልልሽ ብየ ስራ እንዳላስፈታሽ እያልኩ ነው ለሐገር ቤት ዩቲዩብሽን እንዲከታተሉሽ አደርጋለሁ። ወደ ካናዳ ውሰጅን በሚል ወዳጆቺ እርቀውኛል። አንች ግን ጎበዝ
ጆሮዋን ቼክ አስደርጊያት ልጅሽን አንዳዴ ሳናዉቀዉ የጆሮ ኢንፊክሽን እንዳይሰሙ ይሆኑና ቁዋንቁዋ ወይም የመናገር እድል አይኖራቸዉም ጆሮዋ መፈትሄ ካገኛ ታወራለሽ
ችግር ነው የኛ ሰዎች ሕክምና አትሂጅ እያለ ሲያስፈራራኝ በሶስት ዓመት ውስጥ ካመመሽ ተመልሰሽ ነይ የተባልኩበትን ግዜ ሳልሄድ በስድስት ዓመት ሲብስብኝ አልሸሹም ዞር ዓሉ ሄጄ ሰርጀሪ ክህክምና ባለሙያዎች ጋር እርስበረስ ተጋጭተን ተሰራሁ ደሞ በሶስት አመቱ ተመለሰብኝ በጆሮ ጠብታ ብቻ ሌላ ሠፈር ሌላ ሀኪም ቤት. ተልኬ ግራ ጆሮዬን ከዳንኩኝ ሃያ ዓመት አለፈኝ ደሞ የቀኙ ጆሮዬ የሚድን ያልመሰኝ ድኖአል እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
My dear sister first pray 🙏🏿 for ur beby yen konjoooo she will be OK
እህት ዓለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል። ዋናው ልጅሽ ጤነኛ ትሁንልሽ ባልሽም ስራ አይፍታ። ቢያንስ ግን ሀገሩ ከኢትዬጲያ የተሻለ ከቤት ወጥቶ በሰላም መመለስ ይቻላል። ተስፋ አትቁረጪ።
Ayzosh it could be mild case of Autism but with speech therapy she will be able to talk. I know two kids that went through this and got better.
Cocomelon is terrible for kids, it is addictive and very fast for their mind. Thank u kidi and yeab.
Thank you for sharing your vulnerability. I am in Calgary. I know our health benefits managed by provincial government but I think speech therapy should have a coverage. Please double check with your GP. The way you described your child is Autistic. But with continuous support they can manage their behavior. There is so many Autistic successful people in Canada.
ኬዲ ደስ የሚል ነው አታላዮችን ከማጋለጥ ወደ ኃላ አትበይ
የስራ ልምድ ከሌለሽ እንዳልሽው የምታውቂው ሰው ከሌለሽ ገና ዓመታት ልትቀመጪ ትችያለሽ። ከቻልሽ አንዳንድ ኮርሶችን ለመማር ጥረት አድርጊ።
እረ እባካችሁ እንዴት ነው ኮርሶችን መውሰዱ ቋንቋንም ጭምር ጥሩ ነው ስራም ይገኛል ምንአልባት አፈላለጉ ወይ አማራጮችን እየፈለጋችሁ ይሆን ? አይዟችሁ አንቺ እዚ ካናዳ ነሽ?አመታትን እንዴት ስራ ፍለጋ ይሆናል እባካችሁ
ኪዲ እንዴት ነሽ እውነቷን እኮ ነው ስራ ማግኘት በጣም ከባድ ነው እኔም ይኸው በየቀኑ አመለክታለሁ ግን ማግኘት አልቻልኩም ዊንፔግ ነኝ እባክሽ ለወዳጆችሽ ንገሪልኝ
እንደ አጋጣሚ እየሆነ ነው እንጂ ታገኛላችሁ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔርን ያዙ ነገ ሌላ ቀን ነው እኔ ስመጣ የሀገሬን ልጆች ብዙ እጠይቅ ነበር ግን ከፈጣሪጋ ሆኜ በራሴ መንገድ እስካሁን አላጣም ግዴላችሁም በርቱ ለናንተ ያለው አለ ሩዙሚያችሁን እዩት ብትችሉ አጫጭር ኮርሶችን ውሰዱ እጅግ በጣም ይጠቅማችኃል
እሺ አመሰግናለሁ
thanks ያአብ እኔም በሱ ፕሮሰስ ልጀምር አስቤ ነበር አተረፍሽኝ 🙏ኪዲዬ ሁሌ የምታቀርቢው ዝግጅት ሁሌ አንደኛ ነሽ🥰
Cocomelon effect now.... Abel birhanu sila zih zafan side effect aqribuwal 😢😢😢
ጀግና። ለትምርት ያልደረሰ ልጅ ይዛችው አትምጡ በፈጣሪ እኔም ዋጋ ከፍዬ በታለው በጣም ጤናችሁን ሁሉ ይነሳችሀል። ወይ ለተወሰነ ጊዜ ቤተሰብ ጋር ትታችሁ ኑ ኑኑ ኑ
Yen enat Amlke yerdashe ,lejeshe gen she will be fine maybe she had culture shock kids have that filling to they can express
🤔 🌻🌻🌻
ተመልሰው ካንተ ጋር ካልኖሩ በስተቀር። አትምጣ ባሉህ ሰዎች ህልምህን አታቋርጥ።
ሁሉንም ነገር ቀላል ሽግግር በጭራሽ አትጠብቅ። 🌻🌻🌻
ኪዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ኪዲዬ ልጅቷ ስትናገር ቅመም ናት
አንዳንድ ሠዎች ንግግር አይችሉም
Sweet
የአብ PSW ለመማር አስቢበት እስኪ በተለይ እርጉዝ ከሆንሽ Online ይኖራል ምናልባት ካልሞከርሽ Good luck trust me Every thing happen for good.
እሱም ጠፋ እያሉ ነው ብዙ ልጆች ሰርተፊኬት ይዘው የተቀመጡ አሉ
ግን መማሩ አይከፋም እኔም ጀምሬለሁ ት፣ቱን
እውነት ነው ተማሪ
@@mastewalgetahun4025limaree neber yikire beyiga, sera yemigegwe more bezi new yilalu gin
በጣም አስተዋይ ነሽ የኔቆንጆ ተባረኪ
ሌላው፣ በእናቷም ወይም በአባቷም ዘር በኩል፣ ባዕድ አምልኮ ይመለክ ከሆነ ወይም ከነበረ፣ ይህም ሌላ ችግር ነው። በፀበል ያም ቢሞከር መልካም ይመስለኛል።
Kidi Smart and matured. I would like to say thank you for the relevant information. Siwedish
እግዚአብሔርለልጅሽ ምህርትን ይስጥልን እውነት ነው የተናገርሽው አሁን አትላታ ምንም ስራ የለም በሚገርማችሁ ሁኔታ ስለዚህ ስደት ከዚህ በሆላ አስፈላጊ አይመስለኝም
ኣትላንታ ኣሜሪካ ማለትሽ ነው?
ግን ብዙ አዲስ የመጡ ኣበሾች እንዲጠቀሙ information ስትሰጫቸው ጭቅጭቅ ይመስላቸዋል በጣም ስንፍና አላቸው የሆነ ግልጽ አይደሉም. Information ይጠቅማል.
እኔ የምትይውን ሁሉ ልጄ ለይ ነበር ለ4 አመት እአያወራም በምግብ እና ከስክሪን መራቁ ከ4 አመት በሁላ ዛሬ ወደ 6 ወር በላይ ሆነው ማውራት የጀመረዉ መግብ እና ስክሪን ትልቁ ጥንቅ
ምግብ ስትይ ምን ማለትሽ ነው እህቴ?
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
Yeabnesh, thank you for sharing your story. It is very educational for our community. I personally know a family who is denial about their son’s autism diagnosis. The first step is to identify and accept this problem , then we can help our kids. Thank you and I hope you will update us on your job hunting journey!!
Hi Kidi, could you please ask her if this could be due to immunization the child received in Canada?
Yes
@yeabneshfikre ኦርቶዶክስ ነሽ? ከሆነሽ ንስሃ ግቢ መጀመሪያ አለባበስሽን አካሄድሽን አስተካክይ በፀሎት በስግደት ቤት ውስጥ የፀሎት ቤት አዘጋጂ ቤቱ በካህን ፀበል አስረጪ ቅዱስ ቁርባን አስቆርቢያት ከቻልሽ አንቺም ቤት ውስጥ ሶስት ቀን ሱባኤ ግቢ ሌላው እግዚአብሔር ይፈታዋል ስለዚህ አትጨነቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@@Mili-x9wlibiswa min shigir alebet demo orthodox tihun Lila tuhun xelot adrigi nehew mibalew Banchi biet Eko yemekershi nehew aydel
@@merhawithabte8010 የምናለበት መዘዝ የሚባል ነገር ሰምተሽ ታውቂያለሽ? መጀመሪያ ስለ ሃይማኖት ካልገባሽ ዝም በይ። ሲቀጥል ኦርቶዶክስ ከሆነች ስርዓት የሚባል ነገር አለ አለባበስ አነጋገር አኗኗር ። በመጨረሻም ካልሆነች ችግር የለውም ይኸው ውጤቱ ዋጋ እያስከፈላት ነው ትቀጥል አነቺም ቀጥይ ተራቆቺ የመንፈሱን አላማ በታቱና በአነጋገር በቸልተኝነት ተግብሪ ነገር ግን ደግመሽ እያለቀሽ ወደ ሚድያ እንዳትመጪ። ይገርማል ካለ ማወቃችሁ አለማፈራችሁ!! የልጆች እናት ባለትዳሮች ሃይማኖት እንኳን ባይኖራችሁ ለልጆቻችሁ ለባላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ የምትለብሱትን ክብር ይኑራችሁ ስትባሉ ለመከራከር ትፈልጋላችሁ አረ እፈሪ። ሌላው መናፍቅ ከሆንሽ የግድ ነው አላማው በልብስም በመንፈስም መራቆት ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ።
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳሽ
እውነት። አይገባቸውም። እኔ። ከአሜሪካ ሂጄ ብነግራቸውም አይገባቸውም አሁንም አሜሪካ። እንገባለን። በለው ፓስፖርት እያሳደሱ። ነው እህህህ ህ
አ ይዞሽ :በር ች: ስ ራውም: ይገኞል:ጠንክሪ
I think የራስሽን ዩቱብ ክፈችና ስለካናዳ ህይወት በየጊዜው ብትነግሪን ጥሩ ነው
AYOZESHE Ehete Ene yemakewe legoche ALU 4 Amete Sehonewe mnagere chelole Ayezoshe Bereche
I think one reason your daughter might not be talking yet could be related to the amount of time spent on screens, like social media, TikTok, tablets, or TV. Engaging more in face to face conversations and interactive activities with her might encourage her to start communicating more.
My dear sister, it's not the reason u ar in , Canada or some where u should talk to ur daughter, u ar the first person to tolk to her , where ever you live
What is the coma?
Definitely 100 % sure it's real hard life know
GOD blessed America!!!!
Thanks for your honest advices
አሜሪካም እንደበፊቱ ስራ የለም:አሁን ምናልባት በኢኮኖሚ ላይ ትራምኘ ጥሩ ነው ስለሚባል ካላስተካከለው በስተቀር
Very honest and courageous. Ayzosh yalfal
እህቴ የኔ ልጅም እስከአራት አመት ዳዲ ም ማሚም አይልምስሙንም አያቅም ያንች ልጅ አይነት በሃሪ ነው የነበረው ታወራለች አትጨነቂ ነገር ግንእስፒች ትራፒ እንዲሁም ፀጥ ያለ ቦታ እንዲሁም ፍቅር መስጠት አንች እናት ስለሆንሽ በአይኗ ምትፈልገውን ሁሉ ተከታተያት ከተረዳሻት ደስተኛ ስትሆን ቃል እያዎጣች ትመጫለች አይዞሽ እህቴ አሁላይ ልጀ በጣም ያወራን ያው ከልጆች ጋር ባይጫዎትም ለሚጠይቁት ነገር ይመልሳል ትንሽ ኦርደር የመቀበል ችሎታው ውስን ነው ነገር ግን ተመስገን ነው ኪዲየ በጣም ነው ምወድሽ የኔ አስተዋይ
ኪዲ ሰው የፈለገውን ነገር ቢሉሽ ይህንን እውነት ከመናገር ወደኀላ እንዳትዪ አደራሽን፡፡ ይገርምሻል እኔን ከትልቅ ስህተትኮ ነው ያዳንሺኝ፡ እግዚአብሔር ይስጥሽ!
Betam eniwodishalen balefew yakerebishiw America hager meteyek woyim hasabi mestet ayichalim yalishachew zemed zemedun agibi..wuleji...
...yemayilbet silitane ayimesilegnim dinkurinna newu. Media bizu yiworal Lemini sewu simekiri newuri hone?
Let me give you an advice. Do not give up!
There is always up and down. Trust me . Canada is 1000% better than Ethiopia
Beautiful message sister information ❤️
ኪዲ አመሰግናለሁ
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ማለት በቅርብ ወደ ካናዳ ልመጣ ነው እና በእስፖንሰር ነው ምመጣዉ እና በ Visit VISA ነዉ ምመጣዉ እንደዚህ መጥቼ መስራት እችላለሁ? እባክሽ ንገሪኝ
ኪዱዬ እናመሰግናለን
በጣም ይገርማል አንቺ እውነተኛ ነሽ
እኔ ያልገበሰኝ ካናዳ ሶሻል ወርከርቨየለም ወይ አልገባኝም የ ኢትዮጲያ ኮሚኒቲ
Kidi
አሪፍ ፕሮግራም ነው
ሁሌ ነው እምከታተልሽ
በርቺ።
እኔም ካናዳ ከመጣሁ 4ወሬ ነው ሰራ የለም ምናልባት ህንዶቹ ተማሪዎች ወረቀት የሌላቸው ወደአገራቸው ከተመለሱ በተሰፋ እየጠበቅን ነው
ዉኒብክ ነይ እህቴ አለ
ትክክል ናት
ኪዲ ለመረጃሽ አመስጋኝም አድናቂሽም ተከታታይሽ ነኝ 🎉🎉🎉
If you’ve a job here in Toronto you’re Good 👍🏾 Don’t quit your job.
Ayzosh ehte enemy kemetahu 15month honagnal gin yaw endeminim sira gebahu be ergit be sew New yegebahut
May be MMR vaccination Canada kehadech wosida yehon???
NONSENSE የሆነ ጥያቄ... ስንት አይነት ሰው አለ እባካችሁ?
Kidi
thank you
for
theses
information but I don't like my country because we need to change my life and support my family and i so Varey teared for my government birocrase.
Cultural and reality shock አደናግጦሻል፣ ባልሽ እውነታውን እንዴት አልነገርሽም። limit your expectations! Life might not change easily, take a deep breath and adopt with the reality....
behavioral ችግር ያለውን ልጅ ይዘሽ እዚህ መድረስሽ ኑሮን ያቀልልሻል፣ እድለኛ ነሽ፣ እየቆየ ይገባሻል። ትንሽ ልጅና እርጉዝ ሆነሽ ስራ ማግኘት አትችይም፣ ይህ የኑሮሽ ሁኔታና ደረጃሽ ነው፣ speech therapy Ontario ውስጥ ነፃ ነው። ልጅሽ ኦቲዝም አለባት፣ አምጥተሽ ህክምናና therapy ታግኝ። ረጅም waiting list አለው፣ ታገሽ፣ the therapy might not work as well.
ኑሮ በጣም ከባድ ነው፣ ተረጋጊ፣ ራስሽንና ልጆችሽን ችለሽ ከኖርሽ ትልቅ ነው። ዲግሪውን ከካናዳ ዩንቨርስቲ አግኝቶ፣ እዳ ተሸክሞ፣ ችስታ ሆኖ፣ ታክሲ ሚነዳ በሽ ነው። ከተወላጆቹ እንኳን ተምሮ ስራ የሚያገኘው 30% ነው፣ ለዚያውም ነርስ፣ ዶ/ር እና PSW 15% ያህል ነው። ካናዳ መኖር በቀን ሶስት መብላትን እንኳን guarantee አያደርግም።
I think you live in the west of Toronto and it's full of habesha, they can easily direct you to temporary agencies or walk to the restaurants on Bloor and talk to people. Take your kid to Ontario early years if you're not working.
ልጅሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ!
በአማርኛ በደንብ ብታብራሩት መልካም ነበር
gobez esh telk bota twderslachehu bertu
Ersaken ke Canada yametaw besaw chiger tafezalk
I am praying for your child it hurts me
what she said about daycare is absolutely true
I understand you ❤
ኪዲ በርቺ
እባካቹ ትልቅ ከተማ ተቀምጣቹ የሰው ፎቅ ከምትቆጥሩ ለምን ትንንሽ ከተሞች አትሄዱም ግዜያችሁን አትፍጁ ኪዲ እንደሱ ብትመክሪያቸው ይሻላል
አንቺ ያለሽበት ቦታ ትምጣ?
Kide you are true and hero long live
ለምን ወደሌላ አገር move አታረጉም
የሳማዩን ጌታ የምዲሩን ባላቤትን ከፈራቹዉ ለወጌኖቻቹዉ እዉነቱን አሳዉቁ ዉጭ ስባል ከዛፍ ላይ እንደ ቅጤል የምቆረጥ ነዉ የምመስለዉ እዉነቱ ይዉጣ ሀቁ አይደባበቅ
Ewentu kmthu 4ware kuch chenkte uzqe eskyalhu laltesaltqa unglle ngtome altaqme aymerowe yatawka yegbawalle tanayame assabqi bsolte asebuqe lwagne darshu wagne nawe
ኪዲዬ በርችልን እውነታውን እንዲህ ቁልጭ አድርገው በቦታው ያሉ ሰዎችን እያቀረብሸ የውሸታም ደላላዎችን ማንቁርታቸውን በመያዝ እንዲዋረዱ የምታደርጊውን አድናቂሸ ነኝ።ያውም በዚህ በአሁኑ ጊዜ በጣም በሚያሰጨንቅ ሰዓት በምንኖርበት ሀገር እንዴት ደፍሮ እንደሚያወራ ሳየው በፊት ለፊት ባገኘው ብዬ ተመኘሁ።
Menged miteregew be mashin new. 5 amet meswaat arjuna temaru. Specifically in health care, be a Registered Nurses. Hurry up 🎉🎉🎉