Motive1 yalkew yesu hasab new iqo🤗... Gin mersat yelelebk neger . as he says"menged yemtawekew bemedareshaw new inji be hidetu adelem. Yaw lezi eg: abizagnaw gize sewn yet new yemitedew sibal medareshawm inji mengedun aynegrkm
ለምሳሌ የዚ video motive ማኔን መጥላት ነዉ 😂😂😂 Focus on why ? Motive is everything brother Change your motive change your life 🫵💪🏼 K bale Robe beha temechenalek b group honen nw menayek. Keep going bro 😎 Plus book recommendationem binor tsede nw ye wengel abat 🍗🍗
most of the time I'm watching ur video til the end , still gonna do that. You've been helpful i wanna thank you for that . I'm always fill good about me and relax when i watching ur videos . keep it up buddy bless you
Baha with all due respect , the background music is so disturbing it made it sound like a promotion video. Can you please change the sound or use no sound, Thank you!
Beha dem selegesu photo emiyanesu kalkew west andu ene negn gen rotract club alegn sew meto endileges advert lemareg bemaseb ew .............anyways keep going bro
ብዙ ግዜ መግለፅ የከበደኝ ግን feel ማደርገውን ነገር በአሪፉ ስለምታብራራልን እናመሰግናለን,ተመስገን በአንተአምላክ
Thank u baha... የብልግና ቃላቶች ግን መቀነስንህን ልብ ብለሃል
ቀጣይ ቪዲዮ ላይ አስተካክያለሁ😁
ለመስጠት እጄን ስዘረጋ እንድሁ በዋዛ አይደለም። Motive 1 - ደስታን ከድርጊቱ አገኛለሁ ብዬ ስለማምን። እንደዛ እንዳምን ደግሞ ስረአተ መሰዋቱ በዘ መስመር ስለተገነባ ይመስላል። ማለት ያው ሰዎች ፊት ሞገስን ስለምያስገኝ።
Motive 2 - በእግዚአብሔር ፊት አሁንም ሞገስ ያስገኛል ተብሎ ስለምታሰብ። ድርግቱን በፎቶ አስደግፈን ስንለጥፍ ያዩ ያችን ሞገስ ልንገዛበት ነው።
ያው ቆንጆ ንግድ ነች።
Haile Regassa Adi
Motive1 yalkew yesu hasab new iqo🤗... Gin mersat yelelebk neger . as he says"menged yemtawekew bemedareshaw new inji be hidetu adelem. Yaw lezi eg: abizagnaw gize sewn yet new yemitedew sibal medareshawm inji mengedun aynegrkm
እኔ የሚገርመኝ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይገርመኛል
አንተ..
ሙሀመድ ቡርሀን
በውቀቱ ስዩም... ነገሮችን የምታዩበት ነገር
ምፅዋት ስሰጥ ከልዬነው ግን እሄ መረዳት አልነበረኝም Thank you Baha
ለምሳሌ የዚ video motive ማኔን መጥላት ነዉ 😂😂😂
Focus on why ?
Motive is everything brother
Change your motive change your life 🫵💪🏼
K bale Robe beha temechenalek b group honen nw menayek. Keep going bro 😎
Plus book recommendationem binor tsede nw ye wengel abat 🍗🍗
ታላቅ ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤
ይቺ ርእስ አልገባችኝም ማኔን ወጋ አድርገህ ራስህን ሞቅ አድርገህ ከዛስ እስኪ ድጋሚ አየዋለሁ
most of the time I'm watching ur video til the end , still gonna do that. You've been helpful i wanna thank you for that . I'm always fill good about me and relax when i watching ur videos . keep it up buddy bless you
አመሰግናለሁ። keep following
👏👏 keep it up
ከድር በጣም አሪፍ ተረድቻኃለው keep going brother
Thanks bahi🙏🙏🙏
Eneegy reallocation እና ሰንፍና ሀሪፍ ዕይታ
Wonderful
Baha with all due respect , the background music is so disturbing it made it sound like a promotion video. Can you please change the sound or use no sound, Thank you!
ኤልያስ እባላለው የማላቀውን አስቀያሚ ነገር ሰውነቴ ውስጥ አያለው ያልከን በሀ ከዚ በፊት በአለም ላይ የሰው ልጅ ያረገው መጥፎም ይሁን ጥሩ ነገር እኛ ባናየውም ባንሰማውም ውስጣችን ይገባል በሰውነት አንድ አካል ስለሆንን ያልክ ይመስለኛል
Energy reallocation
ልክ ብለሀል ክፉ (ቅዱሱ) አብሮ ይወለዳል በራሱ መንገድም እየኮተኮተ ያሳድገናል እርግማን መንፈስ ነዉ (የእርግማን መንፈስ ) አይደል የምንለዉ ለዚህ ነዉ በራስ ማስተዋል አትደገፍ የሚለዉ ማስዋላችን ዉሰጥ ክፉዉ ስሚኖር የሚሰሩት አያቁትም እና ይቅር በ ላቸዉ እንዴት አያውቁትም ? ጥያቄ
Beha dem selegesu photo emiyanesu kalkew west andu ene negn gen rotract club alegn sew meto endileges advert lemareg bemaseb ew .............anyways keep going bro
🎉🎉 beha
Ye sinfena eyeta yegrmale 👍
ስንፍናን በተመለከተ በህይወቴ ስኖር ያየሁትን ነገር ልናገር እሱም ምን መሰለክ እኔ በጣም ይገርመኛል ለራሴ አሁን ሳስበው የሆኑ ሰዎች አንድን የሆነን ሰው ሰነፍ እንደሆነአርገው ያስባሉ በቃላቸውም አንተ ሰነፍ እያሉ ይሰድቡታል ያው ቡሊያደርጉታል ማለትነው። እናግን ያልጅ ከሆነጊዜ ቡሃላይቀየራል እነሱካሰቡትና ከጠበቁት ውጪሌላ ጎበዝ ሰው ሆኖ ያገኙታል እና ለራሳቸው እየተገረሙ እንዴ ኤሄ ልጅ ያ ሰነፍ የነበረው ልጅ አይደል እንዴ እንዴት ሆኖ እንደዚህ ጎበዝ ሊሆን ቻለይላሉ። እኔ እዚህ ጋር የምለው እነዚያ ሰዎች የራሳቸውን ስንፍና ሰውዬው ላይ ለጥፈውበት እንጂ ሰውዬው ሰነፍ ሆኖ አይደለም። እና አንዳንድ ሰዎች አሉ አንተ ሰነፍ አንተ ሰነፍ እያሉ ሰውን የሚያሰንፉ እራሳቸው ስነፍበሚለው ቃል አስንፈውት ተነስተው መልሰው ደግሞ ዞር ብለው ተውት ባካቹ ይሄ ሰነፍ ነው ይላሉ። እና በጣም ይደብራል ደስአይልም።
wooooww
ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይገርመኛል ከቪዲዮችህ ስመለከት ለዛም አመሰግንሃለሁ ተጠቅሜበታለሁኝ🙏🙏
የ Ethiopian Motivation videoዎችን ሳይ ብሱ ጊዜ self heat ለምን እንደሚያጠቃኝ ግርም ይለኛል እስከዛሬ ካየዋቸው motivation videoዎች ይልቅ በጣም ጠቃሚና ጠቋሚ ምክር አግኝቼበታለው ባዬ energy reallocate
Wako
👏👏👍
🎉🎉🎉
Behailua Autistic slemehon full vedio enmamarbet esti
Amanuel Alemayhu
ሙሴ 10 ትእዛዝ ተቀበለ ብለው አፍነው ሊገሉን ነው እራሳችንን እንድንጠላ
No ensesa adanhon new beteseb 10 tezaz yetesten sew endenhon new
Beha wendime nurignlign
Thumbnail of your video betam nw des maylute yestekakelu behailu pls antem bzu views endtagege yadergal pls astkakelw
ልፋትህ መና አይቀርም ።!!!
⭐🌥️
በሀ ወንጌል አጭር ቪዲዮ እያሰራችህ ነዉ 30 ቤት ገብተዋል ቪዲዮ ደቂቃዉ
Kifle