ሴጋ ለምን እንመታለን? የሴጋ ሱስ ተጎጂዎቾ ጉዳቱ ላይ በማተኮራቸው የበለጠ ይጎዳሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @ሁሉምለበጎነው21
    @ሁሉምለበጎነው21 5 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ይገርማል ፡ዝም፡ብለህ ምታወራው ነገርም ደስ ይላል ።
    እንደ ግሌ ደስ ብሎኝ ነው ምሰማህ ። ነፃነትህም ደስ ይላል 🎉 እያስተማረኝ ነው
    ምትጠነቀቃት ነገር ግን 😂😂😂😂😂

  • @natifader6285
    @natifader6285 5 วันที่ผ่านมา +8

    እንደዚ አይነት ትምህርታዊ በትምህርት ቤት ልንማራቸው ማንችላቸውን ርእሶች እያነሳክ ሌሎች ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ልቀቅልን እናመሰግናለን 🙏

  • @natifader6285
    @natifader6285 5 วันที่ผ่านมา +7

    የዛሬው ጠንከር ያለ ነው ግን በጣም ጥበብ የሞላበት በደንብ ላዳመጠ ህይወት የሚቀይር ትምህርት ነው አቦ ይመችክ 🙌

  • @ABENEZERBIYADIGILGN
    @ABENEZERBIYADIGILGN 5 วันที่ผ่านมา +3

    Bahi yezarew degmo ijg betam liu new ketilbet betam yebizu sewhiywet iyekeyerk new yezemenachn tilk yehiywet classroom new... Tilk tarik iyeserah new keep going 🙏🏾❤

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @Amanuel9ama-qo8ou
    @Amanuel9ama-qo8ou 5 วันที่ผ่านมา +3

    Ma boy ...yanchi class betam endagegeim eyredagn nw.. i tryied to get rid of it befit lay gen i can,t find the root but for the past 6,7 month subconcius teyake endalew kanchi tmarku that,s d golden point🎯.
    After that bzu temhrtoch vedioch podcast eytmarku fully be mibal dreja eyagegemku nw tnx man .

  • @HayreHayre-ck9kb
    @HayreHayre-ck9kb 4 วันที่ผ่านมา

    በሀይሉ ሀሳብክን ምትገልፅበት መንገድ በጣምምም ሚገርም ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 5 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያበደ ነው የዛሬው ይመችክ

  • @AmaniiFekir
    @AmaniiFekir 5 วันที่ผ่านมา +1

    Abo yimechi tankyou

  • @AmaniiFekir
    @AmaniiFekir 5 วันที่ผ่านมา

    Yes awo awo

  • @tiktokcompilation3490
    @tiktokcompilation3490 5 วันที่ผ่านมา +4

    የናት...ስትል እንዴዴዴ ነው ያልኩት ማለት ያልክበት ምክንያት ነው እንደዚ ያስባለኝ እንጂ ቃሉ ብቻ አይደለም እና አብሶ እሷን ቃል ባትላት አሪፍ ነው ወይ ካሁን በኋላ እንዳልካት አርጋት

  • @TamiratFentahun-ku9cg
    @TamiratFentahun-ku9cg 5 วันที่ผ่านมา +1

    መፍትሔ አግኝቻለሁ ትምህርትህ ሰርቶልኛ ወደ 8 ወር

    • @Ethioo_1
      @Ethioo_1 5 วันที่ผ่านมา

      አብራራው

    • @TamiratFentahun-ku9cg
      @TamiratFentahun-ku9cg 5 วันที่ผ่านมา

      በደስታ በኩል ወደ ጥላቻ ከመሄድ በፍቃድ በሆነ ራስን በመጥላት (control choas) ወደ እረፍት መምጣት...dopamine sayihon serotonin gain maderg... ደስ በሚለን በምንወደው ብቻ ሳይሆን በማንወደው ነገር ግን በሚያሰፈልገን መንገድ ለመጓዝ ይጠቅመናል

  • @birukdessalegn6855
    @birukdessalegn6855 3 วันที่ผ่านมา

    አንተን ማግኘት ያስፈልገኛል እንዴት ነው ሚቻለው???

  • @simonmakmedia5503
    @simonmakmedia5503 4 วันที่ผ่านมา

    😀 ዛሬ Mention ተደረኩ

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  4 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺ ሰላይ ለካ ታያለሽ😬

  • @HenokEsatu
    @HenokEsatu 6 วันที่ผ่านมา

    Baha alen alen🙏🙏🙏

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 5 วันที่ผ่านมา

      በረከት ቤትህ ይግባ

  • @kaltigstu
    @kaltigstu 5 วันที่ผ่านมา +1

    የ 2017 እቅዴ አተን ማግኘት እቅዴ አተን በአካል ማግኘት ነው የልቤ ሰው አይምሮዬላይ በደብ እየሰራክ ነው በሃ ከልብ አመሰግናለው!!

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir 4 วันที่ผ่านมา

    ቄይ አጭር ቀሚሰ አርገህ ሰለሴጋ አውርተህ እንችለዋለን ይታሰብልን

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 6 วันที่ผ่านมา +1

    የወንጌል አባት

  • @TemaTema-j9e
    @TemaTema-j9e 4 วันที่ผ่านมา

    እኔኮ ሚገርመኝ video' w ሳላስበው የሚያልቀው ነገር ነው::

  • @AbenezerShifraw
    @AbenezerShifraw 5 วันที่ผ่านมา

    ባያ ስለ ይሉኝታ ወይም እንቢ ለማለት መቸገር ፒፕል ፕሊዘር ስለሚባለው ነገር ብሰራልን ብራዘሬ🙏🙏🙏

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  4 วันที่ผ่านมา

      አለ የተሰራ። ዞር ዞር በል

  • @abel4426
    @abel4426 5 วันที่ผ่านมา +1

    34:25

    • @Ethioo_1
      @Ethioo_1 5 วันที่ผ่านมา

      40:00

  • @kaltigstu
    @kaltigstu 5 วันที่ผ่านมา

    በደስታ በኩል ነው ወደቅጣት የምንዬደው የሚገርም ገለፃ!!!

  • @Edm-o9g
    @Edm-o9g 3 วันที่ผ่านมา

    sorry enan agzun yehew 10 amet honen yemer gen alchealkum yale edmay aregew yemer betam arjcheyalew 😢😢

  • @yohan7782
    @yohan7782 5 วันที่ผ่านมา +2

    አለው እላለሁ አላስፍላጊ relationship ውስጥ እንዳንገባ እባ ከበሺታ እና ገንዘብ ብክነት ይጠብቀናል. ለወንዶች ደሞ አልጋ ከማበላሸት የከላከላል 😂😂😂

    • @fikrualemu5074
      @fikrualemu5074 5 วันที่ผ่านมา

      ሰዉ ማድራግ የሚችለዉን ሁሉ ያደሪጋል

  • @AmaniiFekir
    @AmaniiFekir 5 วันที่ผ่านมา

    Degagime layew yemigeba timihert new

  • @AmaniiFekir
    @AmaniiFekir 5 วันที่ผ่านมา +1

    Yimir ewunet eko new esikone gize dires ene bicha yimesilegn nebr gin bizu sew new yalebet

  • @meneliktiruneh3787
    @meneliktiruneh3787 3 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ሀሳቦች በውስጡ አሉ ግን masterbation ቢሆን ሀጢያትም ነው ዝሙትም ነው አሁን ያነሳሀቸው ሀሳቦች አንደኔ እራሳችንን ከማታለልና ለስህተታችንን ከለላ ለመስጠት ካልሆነ በስተቀር ምንም ጥቅም የለውም

  • @DesalewMi
    @DesalewMi 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ሀሳብ አለህ ግን you are not professional ትልቅ ሰው ነህ አንባቢ ነህ የተማርክ ነህ ግን አንዳንዴ የምታወራቸው ነገሮች ዱርዬ ነው የምትመስለኝ አላቅም ምናልባት ተፈጥሮህ ወይንም ያደክበት ማህበረሰብ ሊሆን ይችላል ግን ተወው ከማንም የማያንስ ምልከታ አለህ በሁሉም ነገር አርአያ መሆን ትችላለህ ለሌሎች
    ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @boshboshbosh149
      @boshboshbosh149 5 วันที่ผ่านมา +2

      Ye Dire sew new bro feta bel

  • @IsraelGetachew-ui6hv
    @IsraelGetachew-ui6hv 5 วันที่ผ่านมา

    5 ወር የአየር ሰሀት አጊንቼ ነበር በሀ

  • @FithAdino
    @FithAdino 5 วันที่ผ่านมา

    Ere filmun lagegn alichalkum ....don't jo nw yalikew?

  • @nataanilmashuga3534
    @nataanilmashuga3534 5 วันที่ผ่านมา

    ጃ ራሱ ይመታል😂

  • @ZeruAfro-r9l
    @ZeruAfro-r9l วันที่ผ่านมา

    አንተም ሆንክ ሁሉም ሰው የተባለ ተደብቆ አብርዷል ረጭቷል።

  • @TigistuAdane
    @TigistuAdane 5 วันที่ผ่านมา +4

    ብልግና ማውራት እውቀት መሰለህ
    የልጅ አባት አይደለህ ተቀየር እንጂ
    አንተን አይቶ ልጅህ ምን ሊሆን ማሰብ ቀላል ነው

    • @Ab_16_el
      @Ab_16_el 5 วันที่ผ่านมา +9

      Focus on his teaching

    • @KIDUS-YOSEF
      @KIDUS-YOSEF 5 วันที่ผ่านมา +2

      ካልጣመህ ተቀየሳ

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 5 วันที่ผ่านมา

      ሚዲያ ላይ ሲሆን ነፃ ይሆናል ፣ እኛም ለክፋት እንዳልሆነ እናውቀዋለን። በአብዛኛው ወደ ምስራቅ አከባቢ ያሉ ሰዎች ደስታቸውን ፍቅራቸውን በስድብ ሊገልጹ ይችላሉ

    • @natifader6285
      @natifader6285 5 วันที่ผ่านมา +2

      አንዱ ለጥላጭ አንተ ነክ judgemental ነክ

    • @nataanilmashuga3534
      @nataanilmashuga3534 5 วันที่ผ่านมา +2

      አስተዋይ መሳይ ዕውር

  • @birukdessalegn6855
    @birukdessalegn6855 3 วันที่ผ่านมา

    አንተን ማግኘት ያስፈልገኛል እንዴት ነው ሚቻለው???

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  3 วันที่ผ่านมา +1

      በቴሌግራም search 👉 @behailu120