የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኚቨርሲቲ ተማሪዎች ደህንነት እስከአሁን በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደማይገኝ የመከላከያ ሰራዊት 12ኛ ክፍለጦር አስታወቀ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 161

  • @እኔነኝየማርያምልጂ
    @እኔነኝየማርያምልጂ 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ አንተ ድረስላቸው በሰላሙ ስፍ አኑራቸው ቅዱስ ገብርኤል ሶስቱን ህፃናት ከእሳት ነበልባል እንዳወጣቸው እህት ወድሞቸንም አውጣልን ከአውሬ መንጋ አውጣልን እናት ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን💚💛 ❤

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 4 ปีที่แล้ว

    አማራወች ማየት ማጥናት አለብን ደቢ ዶሎን በደብ ቅርፁት። የራሳችንን እርምጃ እንወስዳለን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +14

    እኛ ሀገራችን እና ህዝቦቿ ሰላም እንድትሆን ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የታገቱት ተማሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመልሳቸው

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +53

    ሴት ልጂ ታግታ ሰላም ናት ብትሉ ማን ያምናችኃል አፈር ብሉ!

    • @negatube217
      @negatube217 5 ปีที่แล้ว

      Betkkl

    • @erjerry3475
      @erjerry3475 5 ปีที่แล้ว +1

      Ere Amhara Tenesa wuf.wollo.ginder.gojjam.shewa.raya .Tenesa.asadeh belew keron na hiwehatn.yechc

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 5 ปีที่แล้ว

      እኔ እኳን ያገሬ ነገር በጣም አሳስቦኛል እድሜ ላብይ ሁሉንም ነገር እሳት በሳት አረገዉ

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እኮ ሚገርሙት የምር ትክክል የኔ ማር

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ እውነትሽን ነው እህቴ

  • @NaNaNaNa-jy3wl
    @NaNaNaNa-jy3wl 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪለቤተሰቦቻቸው በሰላም ይመልሳቸው

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሰላም ከብተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ያገናኛቸው።

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 ปีที่แล้ว

    እበከቹ ከለበት በሰለም ወደ ቤተሰቦቻቸው መለሷቸው ቤተሰብ በጭቀት አደጋ ለይ ናችው እግዚአብሔር ቸር ያሰማን

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
    @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ናፈቀኝ አሁንስ ሴት ልጅ በወንድ ታግታ ደናነች ማለት አይከብዳችሁም እረ እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን አጡ 😭😭😭😭😭

  • @yeserashewnetu9476
    @yeserashewnetu9476 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይድርሰላቸው የእናንተውን
    ተውት የእናት እምባ ይፈርዳል

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 ปีที่แล้ว

    😭😢😢😢😭😢😢😢😢ያማል

  • @talalalazemi7195
    @talalalazemi7195 4 ปีที่แล้ว

    እረ አሉብቻ በዛ እባካችሁ በሤትልጅ አምላክ ሤት ልጅ እናት ነት አገርም ናት እሥከመቸ 😢😢😢 አመመኝ መጥኔ ይስጣቸዉ ለቤተሰቦቻቸዉ እኔሥ አልቻልኩም😢😢😢😢😢

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 ปีที่แล้ว

    ያሣዝናል መግሥት አልባ ሀገር😭😭😢😢

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዛቸዉ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይከተላችሑ። በርቱ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግራ ገባኝ። አረ ፍትሕ ልጆቻችን ፍትሕ ልጆቻችን። ታመናል የደረሰበት ያቀዋል የልጅን ማጣት ፍትሕ ልጆቻችን

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣራ ባሉበት ይጠብቀቸዉ

  • @selamyedngillij9273
    @selamyedngillij9273 5 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት እግዚአብሔር ይፍረድ
    ሰዉ ተሰዶ በሰዉ ሀገር በሰላም እየኖረ በሀገራችን ወጠን መግባት እንዴት ተሳነን
    ኧረ የት እያመራን ነዉ ?

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 5 ปีที่แล้ว +1

    ብአዴን ጸረ አማራ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ያስበላው ገረዱ ብአዴን ነው!! የአማራ ህዝብ ጠላት ብአዴን ነው!!

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 5 ปีที่แล้ว +1

    የታሉ ተማሪዎቹ አሉ ከተባለ።

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማን እንጠልያለን

  • @asefamamusha7677
    @asefamamusha7677 5 ปีที่แล้ว +13

    የአማራ ክልል ተማሪዎች ዳግም ወደ ዩንቨርስቲ እዳይመለሱ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል. እኮን የታገቱት ያልታገቱትም ከዛ ኢቨርስቲ ይውጡ

  • @ቤተአማራነኝ
    @ቤተአማራነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ተማሪዎች

  • @shemsiaraya7560
    @shemsiaraya7560 5 ปีที่แล้ว

    Allah ye serachun yestachu

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኢትዮጵያ የማንም መጫወቻ ትሆኚ!! አይዞሽ እማማ ኢትዮጵያ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    የእናቶች የአባቶች እንባ ይፍረድባቹ ሰዉ በላ ሁሉ

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว

    ተላላኪ ሚዲያ ፣ ተላላኪ የክልል መንግሥት ፣ ደመቀ ፣ ዮሐንስ ንቧ ፣ ገዱ ፣ ብልዝ ፊቱ

  • @hafizmehammed2872
    @hafizmehammed2872 5 ปีที่แล้ว

    ዘረኝ ሚድያ የናወሪይ ዘረኝነትን ነው የሚሰብከው

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว

    መንግሥት የታሰረ የለም አላለ በሙሉ አፉ
    😥😥😥😥

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 5 ปีที่แล้ว

    እደ አረ ፍት ፍትህ ለሕቶቻችን

  • @vipqatar8617
    @vipqatar8617 5 ปีที่แล้ว

    ደነዞች

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኛ የምንፈልገው አምጡልን በቃ ለቤተሰቦቻቸው አስርክቡ ወንጀለኞችም ለፍርድ ይቅርቡ

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 ปีที่แล้ว +8

    ጭራሽ ሽማግሌዎች ያግታሉ ቱ እና ኦሮሚያ ክልል ባግዳድ አደረጋችኋት ማለት ነው በስማም ወየው መጨረሻችን ያሳምርልን😭😭😭😭😭

  • @امممحمد-س1س
    @امممحمد-س1س 5 ปีที่แล้ว

    ልጆቹ ተገለዋል እየተባለነው

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 5 ปีที่แล้ว +4

    አስካሁ ጸጥ ያሉት ለምን ነበር አሁን የህዝብ ጩሀት ነው ይሄን መርጃ የሚሰጡት ለማንቻውም የእስራኤል አምልክ ይድረስላቼው የናተን ነገር ተውት

  • @gebreamlakmetasebiya1151
    @gebreamlakmetasebiya1151 5 ปีที่แล้ว

    እናተ ክልል ሶስት ያሉትን መግስት ነን የሚሉ የተወሰኑ አስተሳሰብ የጎደላቸውን አስተካክሉ

  • @ስናይትገነትምንዱባይS
    @ስናይትገነትምንዱባይS 5 ปีที่แล้ว +1

    እር፣ለሴት፣ልጅ፣አምላክ፣ብላችሁ፣ፉትህ፣ፉትህ፣ፉትህ፣😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
    @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ያማል ሴት ታግታ በሰላም ትመጣለች ማለት ከባድ😭😭😭

  • @rahmapahmey8564
    @rahmapahmey8564 2 ปีที่แล้ว

    አላህ፣ኦሮሞንምድረ፣አተበረህመትህ፣ሀያሉጌታ፣ቅዋህንአሳያቸው፣እኛባተነው፣እምንመካው፣፣ኦሮሞወች፣ግንባተውፍጡር፣በአብየተመክተውነው፣ንፁሀንን፣እሚያፍኑት፣አይቀርም፣በዘገይም

  • @suaaddd601
    @suaaddd601 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍ😭😭😭😭አሁንስ አሶጠላችሁኝ ወሬ ብቻ ወገኖቸ ወደ እግዚአብሔር እፀልይ ሰውስንባል ወሬ ብቻነን አንድ ነገር ሲለቅ እሚዲያላይ የተለቀቁ እየመሰለኝ ግን እንኳን

  • @mekdesyemaryamlji8716
    @mekdesyemaryamlji8716 5 ปีที่แล้ว

    Wshetamochi lemrchachihu blachihu ALU blu 😥☝

  • @fatumafatuma7211
    @fatumafatuma7211 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ አደልሉን

  • @goshuag.zewudu199
    @goshuag.zewudu199 5 ปีที่แล้ว

    እረ አንሰማም ታግተው ያሉ ሴቶች እንዴት ሰላም ናቸው ትሉናላችሁ

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 5 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጂ ታግታ ሰላም መሆኖ የማይመስል ነው አደጋ ቢደርስባችውም አማራ ሰለሆኑ ብቻ ተዳፍኖ ይቀራል

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 ปีที่แล้ว +2

    አደፓ ያውቃል መገደላቸውን ሒዱተማሩ ብሎ ያሥገደላቸው ተመስገን የምትሉት ነው ሴቶች ጡታቸው ተቆርጦ ወዶችንም እደዚሑ ቆርጠው ቆራርጠው ተጫውተዉባቸው ሕይዎታቸዉ እዳለፈተሠምቷል ለምን ፊልም ሕድ አማራ የ አትሸዎድ እየተሣቀብንነው አብይ እደግመል እየጎተታች ስትጊዜነው ድራማ የሚሠራው በአማራሕዝብላይ ግፉበዛ አማራ ንቃ ድራማው ቀጥሏል አንሸወድም አብይ አደፓ አይወክሉም ለአማራ 👎👎👎👎

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 4 ปีที่แล้ว

    ካሉለምንአታመጦቸውም አደፖካድሬዎችቆይአንገትአስደፍታችሁንአትቀሩም😐አምላክይፋረዳችኃል

  • @hanahana6742
    @hanahana6742 5 ปีที่แล้ว +2

    ለህሊናችሁ ስሩ ታሪክ ይወቅሳችኋል

  • @abrarawmarie4303
    @abrarawmarie4303 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እምላችሁ አማራ ቲቪ ቄለም ወለጋ ሂዶ ነው ዘገባውን ያቀረበው ????
    መቼም ባህርዳርን ለቆ የሚሄድ አይመስለኝም ።

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ
    @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ፍትህ ሴት ታግታ ዝምታ ምንድን ነው አላህን ፍሩ

  • @Ghgh-yz3gh
    @Ghgh-yz3gh 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሀነገር አማራክልል ተፈፅሞቢሆን ስትሰው ይታሰርነበር

  • @masti1612
    @masti1612 5 ปีที่แล้ว +5

    መታገት አዲስ ነገር አይደለም ነው መልሳችሁ? እባካችሁ ልጆቹን አስለቅቁ እና ከዛ በሁዋላ ማነው ከዚህ ጀርባ የሚለውን አጣሩ።

  • @adullahsultan1051
    @adullahsultan1051 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላሳግዜአስራራትትላላችህ
    እኛየምንፈልገውመለቀቃቸውነው
    እነዛስሰውአይደሉምእንዴ
    አስርየ14,ናቸውየምትሉት.ምንአይነትድንቁርናነው

  • @HuaWei-pi7tz
    @HuaWei-pi7tz 5 ปีที่แล้ว

    ስርሩንይቀለውፍትህፍትህ

  • @ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉ
    @ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉ 5 ปีที่แล้ว +4

    ግን ለምነዉ የትምቀልዱት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 5 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭ስታስቁው:እረ:መቸየ:ይሁን:እደጋዜጠኛ:እምትሰሩውት:እረ:ያማል:አሁን:ምን:ይሉታል:ቤሂር:ተኩር:አይደለም:ትላላችሁ
    የሜያለቅሱት:እናት:የት:እደሁኑው:ባይናገሩም:አይተን:መወቅ:ይቻላል።መሪየ:ብቻ:ወሪየ:ብቻ

  • @touroufikadu8591
    @touroufikadu8591 5 ปีที่แล้ว

    Ere wodeza hidu woree bicha chirash shimagile minamin woyine ihte and gize balteyash inji 😭😭😭

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 5 ปีที่แล้ว +1

    Yasaznal betam😢😢😢

  • @zubazuba5893
    @zubazuba5893 5 ปีที่แล้ว

    yedemes eteret alel ayesemam bedeneb

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 ปีที่แล้ว +8

    የት አሉ !?
    አተ ኩተት ምን ትስራላችሁ

  • @sadhasad5824
    @sadhasad5824 5 ปีที่แล้ว

    መግስት ነው ያልከው መግል ነውጅ የሀድግ ይሻል ነበር ፍትህ ለሤት ልጅ

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ብዙ አታውሩ ልቀቁልን ስናይ ነው የምናምነው የንጉሱ ቢጤስ ቢሆን

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 5 ปีที่แล้ว

    እስከአሁን በህይወት የደረሰ አደጋ የለም አንድ ሰው ከሞተ ግን መረጃው ይደርሰናል ሄደን እናነሳዋለን ማለት ምን ማለት ነው ? የመከላከያ ብቃት አላችሁ ተብላችሁ ሚኒተሪውን እና ኮፍያውን ለብሳችሁ የምትሰሩት ስራ ታዲያ ምንድን ነው የጫካ ሰው በላ ሽፍታ ፈርታችሁ ነው ታዲያ ከገቡበት ገብታችሁ ልጆችን የማታመጡአቸው ምንም አይነት ወሬ ብታወሩ ከእውነት የራቀ ነው ለማዘናጋት ብቻ። ስመኘው ሲሞት እየመረመርን ነው ውጤቱን ከምርመራ በኋላ እናሳውቃለን ከዛም ፀጥ የአማራ ክልል አመራሮችም ሲገደሉ እንደዛው አንድ ከባድ ወንጀል ሲገጥም እንደዛው አሁንም ያው ነው ምክንያቱም በሁሉም ወንጀሎች ውስጥ እረዢም የመንግስት እጅ ያለበት ስለሆነ ይህ ነው ዋናው ምክንያት። ማንም አይታለልላችሁም አትጃጃሉ የለበሳችሁትን የመከላከያ ልብስ ብታወልቁት መልካም ነው ማፈሪያዎች ናችሁ።ፖሊስ የሚባሉት እንደ ውሻ የሚጮሁት ከሰላማዊው ህዝብ ላይ የሚደበድቡት ሰላማዊውን ህዝብ መከላከያ ሰራዊት የምትባሉትም እናንተም እንደዛው የእናንተን ነገር ዝም ነው በባዶ ሜዳ አለን አለን ስትሉ ሰው ታናግራላችሁ።

  • @workuhanghtu4002
    @workuhanghtu4002 5 ปีที่แล้ว

    ተው ግን ለጀራችሁ ፍርዱ ስልጣን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ወንበርህን እዳታጣ እያዳድህ

  • @lijmikayl9435
    @lijmikayl9435 5 ปีที่แล้ว

    የአማራ ክልል መንግስት እጅ አለበት

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 ปีที่แล้ว

    እረ ፈጣሪ ሆይ አንተው ድረስልን 😭😭

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ነገሩ አስጊ ላይ አይደሉም ብሎ ። እጃችን አልገቡም በአይን አላየናቸውም ምን ማለት ነው።።

    • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
      @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 ปีที่แล้ว

      8 ጡታቸው ተቆረጦ መከላከያ ካፕ ደብቀዋቸዋል ሌሎች ተገለዋል ልጆቹ ለህብ ከቤተሰብ የደበቁት እረስ በረስ መጨራረስ ይመጣል ተብሎ ነው የአማራ ቢሄረ መከላከያ ውስጥ ውጥረት ነግሷል እነሱ ለሀዝብ አሳውቁ ብለው የአማራ ቢሄረ ሚስጥሩን አውጥተዋል በድብቅ ግን ማንም አላመነ

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 5 ปีที่แล้ว

    ፍቱልን ልቀቋቸው አስለቅቋቸው ወይ ጉድ እንዴ በአጋቹች እጅ ሆንው ስላም ናቸው ትላላችሁ አር ምን ጉድ ነው

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ የእዉነት አምላክ ይፋረዳቹ😔

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
    @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 5 ปีที่แล้ว +4

    የታሉ ታድያ አረ ተው አትቀልዱብን ዜና መስሪያ አደረጋችሗቸው እንዴ ተው የድሀ እንባ ይፈርዳል

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 5 ปีที่แล้ว

    Ene le lela akal shtewachew endayihon ere Egziabher chrun asman😧

  • @ስናይትገነትምንዱባይS
    @ስናይትገነትምንዱባይS 5 ปีที่แล้ว +2

    የምናባህ፣ኮርስ፣ነው፣ታግተው፣እየተሰቃዩ፣እናተ፣ትቀልዳላች፣ምን፣አለባችሁ፣ውንበር፣አሙቂውች፣ናቸሁ

  • @amanuelasmare461
    @amanuelasmare461 5 ปีที่แล้ว

    መንግስት ነው እንደ ያገታቸው ምንስ ማረጋገጫ አለ ጉዳት መድረሱ እና አለመድረሱ ላይ ወይ መንግስት ከሆነ በቶሎ ይለቀቁ ካልሆነ ህዝቡ ወጥቶ ያስመልስ

  • @alemuworkuaynalem8127
    @alemuworkuaynalem8127 5 ปีที่แล้ว

    Is this Strategy? It does not give any sense. How do they know this?

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ወር ሙሉ ዩኒቪርስቲው ተማሪዎቹ መታገታቸውን አያውቅም ነበር ማለት ነው?

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 5 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ግራየተጋባዉ መግለጫ

  • @betilove9757
    @betilove9757 5 ปีที่แล้ว +1

    Yamar tawalajoch tamalischu oromiya kilil edatihedu

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
    @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ ሰዉ እንደከብት እየነዱ ወስደዉ ማገት

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 ปีที่แล้ว

    ዝምበል ዝንብ ቃምና ። ሁለት ሙሉ የትነበራችሁ ። አሁን እንዴት ትዝ አሉአችሁ ?

  • @MmMm-qb9lm
    @MmMm-qb9lm 5 ปีที่แล้ว

    ይፈናችሁ፣፣እናተ፡አደላችሁ፡፡ያፈናችሁት፣ነገሩን

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 ปีที่แล้ว +7

    የሞተ ከመጣ እነአሣምነው እነአባቸው ም ይመጣሉን ???????????

  • @masti1612
    @masti1612 5 ปีที่แล้ว

    የሰላም እሴቶች?????

  • @efremasmamawu8124
    @efremasmamawu8124 5 ปีที่แล้ว +3

    ድራማው አልተሳካላችሁም ማፈሪያ ገረድ ያማራን ህዝብ ሁልጊዜ እናንተ እያላችች ሰቆቃው አያበቃም እንደናንተ አይነት ሆዳም

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 5 ปีที่แล้ว

    ፊደራልም ሆክ ፓሊሥ ወይም መከላከያ ለገርህና ለነፍሥህ ሥትል አገረህን ጠብቅ ለጥቅም ብለህ አገርህን አትጉዳ

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 ปีที่แล้ว

    3ሶስቱስ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 ปีที่แล้ว

    Please do not convince የአማራ ልጆች ተማሪዎች ወደዛ ት/ቤ ወይም ክልል

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶክሜታቸውን አቅርቡ

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ካላየሁ አልሰማክም

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 5 ปีที่แล้ว

    Enis algebagnm

  • @ST-eh8kh
    @ST-eh8kh 5 ปีที่แล้ว

    አረ አትቀልዱ እናንተ ደናዞች እውነቱን አውጡት ምን እያለ ነው ስለ ብሄር እሚያወራን አስምራን ጠይቃት ስለ ነበረው ሁኔታ በማንነታቸው ብቻ ነው የታፈኑት።

  • @bahunegn
    @bahunegn 5 ปีที่แล้ว

    ድምጽ ኣልባ ቪዲዮ እያሳያችሁን መሆኑን ተገንዝባችኋል

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 5 ปีที่แล้ว

    Esakamachi nw baxabaqa yamamarote bakalalachu yimaru balagawachi nachu yahager shamagale yamagato

  • @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ
    @እማክፉሽንአልስማ-ዠ5ዠ 5 ปีที่แล้ว

    Wey men aynit fetur nachehu gn hula matalelu gn aydiberachehum limen new tada wedebatachew matemileswachew ergetegna sayhonu mikeded silichen ahuns abo

  • @መሀመድሰይድ-ቈ3ሰ
    @መሀመድሰይድ-ቈ3ሰ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ እያላችሁ ምርጫዋን ማለፍ ነው ሀሳባችሁ

  • @africaethiopia6973
    @africaethiopia6973 5 ปีที่แล้ว

    ጥፍር ሲነቅል ጥፍሩን መንቀል ነው በመሳደብና በዘፈን መንግስትን በመቸት አደለም አማራን ምታስከብረው እስቲ ወትጣቱ እንደራጅ

  • @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ
    @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ 5 ปีที่แล้ว

    ቆይ የታገቱ ተማሪዎች አልተለቀቁም እንዴ የምታውቁ ንገሩኝ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 ปีที่แล้ว

      አልተለቀቁም

  • @bekalumulu8327
    @bekalumulu8327 5 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር ይሁኑና እንተያያለን? ????????????? id ይላል እንዴ ሌላ ሰው ቲክ ቢያደርግስ?






    በሰላም አይተነዋል የፌድራል መንግስት መረጃ የለኝም ብለው በቁጥሩ ቁማራ ይጫወታል ።እኔ በጣም ያሳዘነኝ
    አዴፓም ራስህን አዘጋጅ
    አማራ ታሪኩን ያድሳል ።
    ግን የአማራ ህዝብ እነዚህ ልጆች መንግስት በሚደግፈው ባንዳ አንድ ነገር ሁኑ ከተባለ ሱሪያችን ይታያል
    ለሀገራችን ሰላም ያብዛልን!!!!

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 ปีที่แล้ว

    ውሸታማች ሲጀመርአሉበሕይዎት ነብስ ይማር።

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 5 ปีที่แล้ว

    የይንበርስቲው አስተዳደር ምን ዋስትና አለው ለተማሪዎችጥሪእሚያቀርበው ለሞት ነው እሚሄዱት መሄድየለባቸውም ሰላም መስበክያለበት በአማራ ክልል ብቻሳይሆን በኦሮንሞ፣በሀረር፣በጅማ፣በአጠቃላይ በደቡክልልእና በኦሮሞክልልነው በይበልጥመሰራት ያለበት ።

  • @Ghgh-yz3gh
    @Ghgh-yz3gh 5 ปีที่แล้ว +1

    ይች ሙፈሪያት እምትባል አህያ ደምጦን እዴት አጠፋች ሴትአደለችም

    • @selamselam4748
      @selamselam4748 5 ปีที่แล้ว +2

      ይች አህያ ወሬ ብቻ ነው እሱዋ ሁሉም ባለስልጣን ሴቶች ደደቦች ናችሁ

  • @fitsumgonder2726
    @fitsumgonder2726 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጤኛው ጤነኛ አይደለም
    የታገቱ በብሔራቸው ብቻ ነው መኪናው እነሱን ብቻ አልጫነም

    • @erjerry3475
      @erjerry3475 5 ปีที่แล้ว

      Minaynet gazetegna new alternate ebakachu

  • @haneen1970
    @haneen1970 5 ปีที่แล้ว

    Fesamochi lkeku ljochin ageto sabeku dehna nachew