“ኢህአዴግ የተበታተነው በዋልድባ ፀሎት ነው” መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Haddis Eshetu | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 410

  • @daa9990
    @daa9990 5 ปีที่แล้ว +42

    በእውነት አንድ ጥሩ እይምሮና ልብ ያለው ሰው አላት ኢትዮጵያ

  • @ህይወቴነሽድንግል
    @ህይወቴነሽድንግል 5 ปีที่แล้ว +91

    ውይ ትምህርትዎ ምክርዎት የተራበን ያጠግባል
    የምንሰማበት እዝነ ልቦና አድለን

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ9ቀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ9ቀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን እንቁ ድንቅ ሰው እንደት እንደምወደው መጌን እና በውቀቱ ስዩም ውስጤ ናቸው አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ እስኪ የሶስቱ ንግግር የሚመስጣችሁ በላይክ ግለፁላቸው

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 ปีที่แล้ว +37

    ተባረኩ እግዚአብሄር ለህዝባችን ልቦና ይሥጥልን።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +61

    አይ ሰሚ ቢገኝ እንዴት አይነት ምክር ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💙💙💙🙏

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 5 ปีที่แล้ว

      TH-cam.com/c/palmtubeethiopia

    • @abozegizaw8220
      @abozegizaw8220 4 ปีที่แล้ว +1

      ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ዘሮን ይባርክሎት፡፡

  • @سميرهسميره-ش9ح
    @سميرهسميره-ش9ح 3 ปีที่แล้ว +10

    አላህ አይንህን ያብራልህ የኔ አንበሳ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 หลายเดือนก่อน

    ልበ-ብሩህ መጋቢ ሃዲስ እሸቱ ንግግራቸው ሁሉ ያረካኛል ግልፅ በድፍረት እውነቱን የሚናገሩ ጀግና ኣባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 ปีที่แล้ว +126

    ያረብ ጤና እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የማከብርህ መካሪያችን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 ปีที่แล้ว +160

    ወላሂ በጣም የማከብራቸው መምህር ናቸው

    • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
      @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ያክብርሽ ሰው የሚያከብር ሰው ይከብራል

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 5 ปีที่แล้ว +4

      የሚገትምሽ አንድ ገራሚ ኡስታዝ አለ ልክ እደመምህር ነው ስላደነቅሻቸው መልስ ምት አደለም እሱን አዳምጬ በጣም ገርሞኝ ይሄን ሳዳምጥ ገርሞኝ ነው ያብዛልን እደነዚህ ረይነቶችን

    • @natimuluken6185
      @natimuluken6185 4 ปีที่แล้ว

      Birhanu

    • @henokberhanu660
      @henokberhanu660 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @gsgsshzhzhs8793
      @gsgsshzhzhs8793 4 ปีที่แล้ว

      L

  • @ሮዚነኝዱርዬዋ
    @ሮዚነኝዱርዬዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ያገልግሎዎት ዘመኖዎትን ይባርክልዎት ትምህርትዎት አንጀት ያረካል ኡፍ ተባረኩ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 5 ปีที่แล้ว +24

    መምሕራችን የኛ ልበ ብርሐን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታ
    @ፍሬህይወትሙሉጌታ 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ልብን የሚጠግኑ ምክርዎት ትምህርትዎት ሁሉን እኩል የሚያዩ እድሜና ጤና ይሰጥልን እውነት

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 ปีที่แล้ว

    እንደናንተ አይነቱ ለሀገራችን በጣም ያስፈልጋታል እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ዲተመስገንጥላሁን
    @ዲተመስገንጥላሁን 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ በአሉበት ይጠብቅልን የኛ ሊቅ አባት

  • @hanimar3908
    @hanimar3908 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @dagnachewdesalgne9485
    @dagnachewdesalgne9485 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ከረጅም ጤና ጋር ይስጥልኝ... የርስዎን አይነት አባት ያብዛልን..ስለ እርስዎ ተናግሬ አልጨርስም..እግዚይብሔር ይጠብቆት

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጦት ጥሩ ምክር ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል❗️
    💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ምንም ቃላት የለኝም እንደማቱ ሳላ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 ปีที่แล้ว +5

    እውቀትን በጨዋታ ማስርዳት እንዴት ደስ ይላል ጆሮ ላለው ትልቅ መልእክት

  • @mamo4699
    @mamo4699 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መጋቢ አዲስ እረጅም እድሜ

  • @سمورهسموره-ظ6ث
    @سمورهسموره-ظ6ث 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ መምህር ኖት እደ እርስዋ ያብዛልን

  • @Hg942-p6g
    @Hg942-p6g 4 ปีที่แล้ว +2

    You're a great preacher. I wish you a long life!!

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe7203 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንደ እርስዎ አይነቱን ያብዛልን

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 5 ปีที่แล้ว +8

    ወርቅ የሚያፈልቅ አንደበትን ለአባቶቻችን የሰጠ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን.....አሜን

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከእኛ ላይ ቀንሶ ይስጦት ማርያምን ትምህርቶት እኮ አይጠገብም🙏🙏🙏➕➕➕💚💛❤

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 5 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 5 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር እረጅሜ እድሜ ከጤና
    ጋር ያድልልን

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሳከብርዎት ከልቤ ነው በማዝናናት ይመክሩኛል የእርስዎ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 5 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwet yasemalen Abatachen Egziabher tsegawen rejem edme yadelelelin AMEN AMEN AMEN!

  • @goshuag.zewudu199
    @goshuag.zewudu199 5 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን መጋቢአችን መምህራችን ሽ አመት ኑሩልን

  • @hfghhy1618
    @hfghhy1618 4 ปีที่แล้ว +1

    እዲሜና ጤነ ይሰጥልኝ

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ከእውቀት በላይ ጥበብ የተገለፀላቸው አባት

  • @atoms3206
    @atoms3206 5 ปีที่แล้ว +17

    መልካም ምክር::ለእኔ ነው ብዬ ሰምቸዋለሁ:: ሌላውን ሰው እያሰብን ከሰማነው ከስረናል:: ያገሬ ሰው, እባክህ/ሽ እራስህን/ሽን ለውጥ/ጭ:: መጀመሪያ በአይናችን ያለውን ምሰሶ ብናወጣ አጥርተን እናያለን:: እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን::

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +3

    አፈወርቃችን መካሪያችን አስተማሪያችን እግዚአብሔር ይስጥልን ችግሩ ከጆሮአችን ወደልቦናችን የሚያስተላልፈው ድልድይ ስለተሰበረ ዛሬ አጨብጭበን ከአዳራሹ ስንወጣ ሿ ብትን የልጆች ጨዋታ ይሆንና ሁሉም በዜሮ ተባዝቶ ቁጭ::
    እረ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን :: በየሀይማኖታችን እንፀልይ !!!

  • @tomastolara532
    @tomastolara532 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነውፍጣሪ ይባርኮት

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 ปีที่แล้ว +90

    ይመክራሉ፣ ይመክራሉ: ይደክማሉ በእርግጠኝነት: ሁሉም ዘር ወድቆ: አይቀርም: የሚበቅልበት ጊዜ ሲመጣ: የድካማቸውን ፍሬ ይበላሉ:: መልካም አባት ነዎት!

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you sir!!!!!

  • @YemaneAbraha
    @YemaneAbraha 5 ปีที่แล้ว +12

    He is a gifted preacher and smart politician.

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 4 ปีที่แล้ว

      He is not a preacher he is a teacher...there is a difference he is a church learned intellectual...a preacher preaches the word of God directly from the Bible...

  • @LemlemHailemikael
    @LemlemHailemikael 11 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይጠብቆት

  • @tesfualemayehu9457
    @tesfualemayehu9457 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሀዲስ በምን ቋንቋ አክብሮቴንና አድንቆቴን እገልፃለሁ! ብቻ ግን እራስዎን አብዝተዉ ልጅ ካላፈሩላት ኢትዮጵያ ታዝንብዎታለች! የዕዉቀቱን, የዕምነቱን, የፖለቲካዉን ጠላቶች በብቸኝነት የሚዋጉ በመሆንዎት እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢ እድሜና ጤና ይስጦት ብልሃተኛ መካር ኖት

  • @temesgenbelete83
    @temesgenbelete83 4 ปีที่แล้ว

    እዚአብሄር ይመስገን እርስወን የሠጣት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ።

  • @sulaimanali9692
    @sulaimanali9692 4 ปีที่แล้ว

    Andafta is a lovely program l always enjoy it bye all the best

  • @mustefajabir3230
    @mustefajabir3230 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ አስተማሪ ናቸው

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว +8

    I appreciated Megabie Hadise for your great wisdom and courage. I am happy to lesson your speeches because of your meaningful massage with senses of humorous.
    God bless Ethiopia!
    God helps and keeps you Safe!

    • @PalmTubeethiopia
      @PalmTubeethiopia 5 ปีที่แล้ว

      TH-cam.com/c/palmtubeethiopia

    • @ezzezz559
      @ezzezz559 5 ปีที่แล้ว

      kale heyewot yasmaln

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 4 ปีที่แล้ว

    እንደው አባታችን ምክሮት አይጠገብም እድሜ ይስጦት

  • @siyumwedajo4961
    @siyumwedajo4961 4 ปีที่แล้ว

    wow tebarek yene geta, rejim edime temegnehu

  • @dyetube8616
    @dyetube8616 4 ปีที่แล้ว +8

    መንገድ እየዘጋ ፍቅረን ያሳየን ተመችቶኛል መምህር ጠቅ አረጉልን

    • @desseb354
      @desseb354 4 ปีที่แล้ว

      Xxx see the the

  • @hiwejesus8831
    @hiwejesus8831 4 ปีที่แล้ว +1

    wow GOD bless u

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 5 ปีที่แล้ว +5

    እውቀትንና ምክርን ማዳመጥ የሚወዱ ሰዎች የሚሰሙትን ሰው ዘሩ ምንድነው? ሀይማኖቱ ምንድነው? አይሉም ልዩነትን ሳትሰብኩ እንደ አባት ላዳመጣችኋቸው ወገኖቼ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተሳዳቢዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ፡፡ የአባታችን አይን ባያይም ልበ ብርሀን ናቸው፡፡ በሀገራችን ትልቅ ሰው ይከበራል፡፡

  • @kenedylove1076
    @kenedylove1076 4 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ነው የማደንቀው ኢትዮጵያ ካሏት ሙራኖች አንዱ ነው

  • @yewebdarfikadu-zt1ge
    @yewebdarfikadu-zt1ge 5 หลายเดือนก่อน

    መዳኒአለም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God Kudos!!! so smart 👏👏👏👏

  • @shewangizawzenebe8004
    @shewangizawzenebe8004 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ምስከር አባታችን ን ስለጋበዝካቸው አመሰግናለሁ ለዛና ጣፋጭ አንደበት ወይ ተፈጥሮ አድሜ ይስጥልን

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 4 ปีที่แล้ว

    This is real preacher! ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @mesrikegod4211
    @mesrikegod4211 4 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @hirutayele1263
    @hirutayele1263 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤናን ይስጦት

  • @suleymanali9002
    @suleymanali9002 4 ปีที่แล้ว +1

    This guy is always true and magnificent....

  • @medmak1494
    @medmak1494 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማችኋል ከአንድ ሳምንት በፊት ለአንድ ጓደኛዬ እንደዚህ ብየው ነበር። የዋልድባ ግፍ ለወያኔ መጨረሻቸው እንደሆነ ። የዋልድባ ገዳም የመንጠቅ ግፍ መጀመሪያ ሲጀመር ባየሁት ግዜ በልቤ በጣም አዘንኩ በጣም አስብኩ ተስፋም ቆረጥኩ ለሚናገሮው ሰው አጥቼ ለብቻዬ ዝም ብያ እያስብኩ እያለሁ በሀሳቤ በአእምሮዬ ወያኔዎች እንደሚጠፋ ሃሳብ ተቀረጸ ከዛ በኋላ በፍጥነት ተረጋጋሁ ። ስለዚህ ደግሞ አሸናፊው እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይመስገን ።

  • @tutuejeggu7218
    @tutuejeggu7218 5 ปีที่แล้ว +2

    thank you megabi hadisse

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ❤🙏❤🙏❤❤🙏❤ God bless Ethiopian❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤💗

  • @adanechmekonnen2712
    @adanechmekonnen2712 2 ปีที่แล้ว

    ዋልድባን ከአሁንም በላይ የሚነካ እድሜው አጭር ነው

  • @genetshale731
    @genetshale731 5 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @mifthamafuse4897
    @mifthamafuse4897 2 ปีที่แล้ว

    Allahe edeme ena Tena yesteh

  • @Allinone-nx8cw
    @Allinone-nx8cw 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @mekedelawoldemariam3009
    @mekedelawoldemariam3009 5 ปีที่แล้ว +1

    You are right dear brother God Bless You.

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 5 ปีที่แล้ว +11

    እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @saeedhabshi3398
    @saeedhabshi3398 5 ปีที่แล้ว +3

    እድሚና ጤና ይስጠውት

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +4

    ደግነቱ ብትሰሙም ኣትሰሙትም 🤣🤣
    እውነት ነው ባንዱ እንሰማለን ባንዱ እናፈሰው ኣለን ኣባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @yidnekachewberhe2525
    @yidnekachewberhe2525 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen memerachn

  • @danehagos8732
    @danehagos8732 5 ปีที่แล้ว +2

    the wonderfully narration

  • @durefufa6424
    @durefufa6424 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ትምህርት ተባረኩ እንዲህም አይነት ጭንቅላት አለ።

  • @ቃልየተሰፋታዴ
    @ቃልየተሰፋታዴ 5 ปีที่แล้ว +21

    ሺ አመት ኑርልን አባት

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሰጥልን እውነት

  • @hirutteshometeshome202
    @hirutteshometeshome202 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ephremasfawe6342
    @ephremasfawe6342 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher tenana edme yistilin!!

  • @dawityadeta8254
    @dawityadeta8254 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 3 ปีที่แล้ว

    I have great respect for you

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 5 ปีที่แล้ว +5

    What genius person is Memihir Eshetu !!

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 5 ปีที่แล้ว

      The most brilliant Ethiopian

  • @mackcs
    @mackcs 4 ปีที่แล้ว

    Abate Fetari edme ena tena yisitiwo. Amen

  • @henokhaile3716
    @henokhaile3716 5 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል እድሜ ይስጦት

  • @lookman6798
    @lookman6798 4 ปีที่แล้ว +2

    ሃይማኖቱ የግላቸው ቢሆን ጫወታና ቁምነገራቸው የሁላችንም ጥማት ነው: ንጹህ ልብ ያላቸው ይመስላል: እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።

  • @yalemzewdasmamaw2234
    @yalemzewdasmamaw2234 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @etitefera9501
    @etitefera9501 4 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘመኖ ይባረክ

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ
    @መነኮሰሞተከአለምተለየ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww amazing 🙏🙏🙏

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 5 ปีที่แล้ว

    "Amen belu yalew Regami menzuma" yabai kole difit yargachew.
    ETHIOPIA TILEMLIM💚💛❤💯

  • @Makuye
    @Makuye 5 ปีที่แล้ว +3

    Amazing man!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 ปีที่แล้ว

    ዉነት ነው ባለፈው ሶስት አመት የጥምቀት በአል ላይ ነሚካኤል ታቦት ላይ የተኯሱት ጥይት ለዚህ አበቃቸው፤በተለይ ስብሀት ነጋ አንደዛ ኩሊ መስሎ መያዙ አንድ በቂ ምልክት ነው።

  • @The_Long_Walk_to_Freedom
    @The_Long_Walk_to_Freedom 4 ปีที่แล้ว

    🙏Greatly respected💓

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 2 ปีที่แล้ว

    Brilliantly articulated. That’s it.

  • @birukfierew3681
    @birukfierew3681 4 ปีที่แล้ว

    እድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ ምንም አልልም

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጆሮ ያለው ይሰማ

  • @yezadagifi2995
    @yezadagifi2995 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yagelglot zemnotin yarzimiln.

  • @ashebirteferaashebir4157
    @ashebirteferaashebir4157 4 ปีที่แล้ว

    I really like this man

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰 God so smart!!!

  • @tessemazergaw6208
    @tessemazergaw6208 5 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot Yasemaln abatachin!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 ปีที่แล้ว +17

    ኡፋ አርስ የሆኑ ሰውዬ አምላኬ ይባርኮት🙏