ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤል የወይና ልጅ አላህ ቀጥተኝውን መገድ ይምራህ ወድሜ አሜን ምርጥ ሰው ነህ የምትወደውን ሰው እስልምናን ነው ምትመኝለ ት
በእውነት አቤላ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ስትሆን እሄው ነው ትክክለኛ እና ሚዛናዊ መሆን❤🎉
አላህ እንደዚህ ፍትሀዊ ያድርገን ሁላችን! ስንከባበር ፍቅር ይመጣል!!ክርስትያን ወገኖቼ እወዳችኃለው🙏🏼ሂዳያ ጀባ🤲🏼
@@riimethiopia4661ሂድሀ ጀባ ሳይሆን የሚባለው ሂድሀ ይሥጣችሁ ነው የሚባለውእሚመራው አላህ ብቻ ነው
@@riimethiopia4661 አሜን
@@riimethiopia4661የቂያማ እለት የሰዉ ልጅ ከሚወደዉ ጋር ነዉ የሚቀሰቀሰዉ የሰዉን ልጅ በሰዉነቱ እናከብረዋለን እንትዛዘናለን እንጂ በአሏህ ያካደን ሰዉ እወደዋለዉ ማለት አይፈቀድም ።ይህ ማለት ጥላቻን አጠንጥኑ ማለቴ አይደለም ወገኖቼ ናቸዉ አከብራቸዋለዉ ክፉዉንም አልመኝላቸዉም ትክክለኛዉን መንገድ እስልምናን እመኝላቸዋለዉ። በመቀጠል ይህን የእጅ ምልክት አትጠቀሚ ለሙስሊም አይፈቀድም ጣኦት አምላኪዎች ለጣኦቱ ክብር ብለዉ የሚጠቀሙት ነገር ነዉ በአብዘሀኛ ጊዜ ህንዶች ይጠቀሙታል ።ከስከፋሁኝ እቅርታ
አንቺም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ🌷🌷🌷
እናመሰግናለን ባለፈው የዘም ዘምን ታሪክ ነገርከን ዛሬ ደሞ የመስጂዶችን የምወደዉን ወደድኩልህ ሂደያን ተመኘሁልህ በርታ
ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላኬ ክበርልኝ
@@mikiyastadeleመፅሀፉ ግን ኦርቶዶክስ ሁኑ አይልም
እናመሠግናለን
ኢራቆች በጣም ጥሩ ህዝቦች ናቸው ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው😍😍😍😍😍
አረ መል ኡን ሽአ ናቸው አቦ
@@የናትዋልጅወሎየዋ ምንም ይሁኑ እኔ ያወራሁት ስለጥሩነታቸው እንጂ ስለሃይማኖታቸው አይደለም
@@የናትዋልጅወሎየዋ hideh aytehal woregna
ሺአወች ኢራኖች እንጅ ኢራቆች አይደሉም እየለየን እንጅ ጎበዝ😮@@የናትዋልጅወሎየዋ
AMIN
በጣም ደስ ይላል አቤል ሚዛንህ ሙስሊም ወገኖቻችንም ይሄን የመሰለ ጥበብን ስታሳየ ደስታቸው ወደር የለምውም❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያቀረብክልን በርታ አቤልዬ
አላህ ❤ወክበርአላህ❤ወክበርአላህ❤ወክበርአቤላዬ 🎉🎉🎉ክበርልን እናመሰግኔለን
habibi yihe ye shi'awoch mesgid new sile enesu yematawk khone goggle lay search adirg enesu "ALLAH" lay yemiyashariku sewoch nachew
መስኪድ ነው ልትል ባልሆነ የሺአ ነው
@@MohamedNasru-s7w lynetachin ezi atnagerubet bilahi aleyk
@@NouraSultan-s2v 🥰🥰🥰
ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ኣቤላ ኑርልን masha allah
እናመሰግናለን አቤል በጣም ነው ምትመቸኝ የምትሰራቸው ፕሮግራሞችሉ ሁሉ አንደኛ ናቸው👌
አቤል አንተ ነፃ ሰው ነህ ሚዛናዊና ምክንያታዊ ነህ ክበርልን ወንድማችን
አው በረታ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
አቤል ነፃ ሰው ነህ
በጣም የሚወደው ሁለቱንም ቻኔሉን የሚከተል ልጅ ነው
የሀበሻ ተልቁ ድክመት አሽቃባጭ መሆኑ ነው ለራሱ ጥቅም ሚፈልገውን መረጦ መስራቱ ይሄን ያክል ሊያስደነቅ አይገባም
@@EsamEsam-s5v ተመቸህ ወድህ ሚዛናዊ ሆነ
ስለ አቅሷ መስጂድ ስራልን pleas
Yes👍👍
ማሻአላህ. አቤላ እናመሰገናለን
habibi yihe yeshi'awoch mesgid new silenesu awek first
አቤል ያልተነገራቸውን ሙስጅዶች ስለምታሳየን እናመሰግናለን አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ውብ ነው 🎉
ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤🍁
ቢስሚላሂ ማሻ አሏህ አሏህ ከግፈኞች አሏህ ይጠብቅልን
ማሻ አላህ ጀግና አቤል እናመሰግናለን አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት ስንል በምክነያት ነዉ እማገባበት የለ የእርጎ ዝብ
Masha allah allahu akbar thank you abel berta
እናመሰግናለን አቤል በመቀጥል ስለ መስጂደል አቅሳ እየሩሳሌም ውስጥ ስላለው ማወቅ እንፈልጋለን።አላህ ሰላሙን ይስጣቸውና
እጂግ በጣም ጥሩና አስተማሪ ድንቅ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
አሏህ ያደነቀው እርሱን ጥርት አድርገው የሚገዙትን እንጅ ለህንፃ ስራማ ቀደሚዎቹ እነ ፈርኦን እነ ሰሙድ ነበሩ
ኸይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሚጥሩን ላልግባዉ ያደንቃል no!
Haremn. Mesjidenebewi. Aqswan asgobgnen lelawn tewew wondime
@@Sepr6jyየሽአ ዎችስ መቃብር ላይ ተሰርቶ ምኑ ይመሰገናል
ኢንሻ አላህ ሁሉንም የሙስሊምን ሀገር ሲሰላም ያድርግልን አንተንም በጣም ነው የምናመሰግነው
ኢራቅ የታወቀች ሀብታም ሀገር ነበረች ምቀኞች በጦርነት እድትወድም አደረጓት እጅ አላህ በአለም ላይ ጦርነት የሚቀሠቅሡትን ሸይጧኖች ያጥፋልን አሚን
አቤል እናመሰግናለን ክበርልን በጣም ደስ ይላል አላሁ ክበር ማሽ አላህ አቤል ጀግና በርታ
አላሁ አክበርአላሁ አክበርአላሁ አክበር, እናመሠግናለን አቤላአልሀምዱሊላህ!!! 1 ቀን ኢንሻ አላህ እጎበኛቸዋለሁ
የሽአ መስጊድነው
አቤል የኛ አንደኛ ምርጫችን ነህ በሄድክበት ሁሉ ሰላምህ አክባሪህ ይብዛ
አላህ ወክበር ምነኘያማረነው በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ተባርክ ረህመን ❤❤❤
Mashalah,Alah akeber❤❤❤tenkyou,abella❤
ጀዛክ አላህ (ፈጣር ይስጥልን)አበል።ብዙ የማናቃቸውን ነገሮች እያስጎበኘሄን ነው።በርታ
እንደ አንተ አይነቱ የቢዘልን❤
የዳይመንድ መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማውት ያምራል
ማሻአላህ ተባረከላህ አልሀምዱሊላክ
❤አላሁ ❤አክበር❤❤አላሁ❤አክበር❤❤አላሁ❤አክበር❤የኢራቅ ወገኖቻችን☝️አላህ ሰላሙን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ WOOW ደስ ስል💐🌷🌹በጣም እናመሰግናሀለን🙏🙏
እኔ ሙስሊም ሆኝ እደዚህ አይነት መስጊድ መኖሩን አላቅም ነበር በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤ
በሽርክ የተጨመለቀች ሀገር ነት
ባታቂውይሻላል ምከንያቱም ሺአ ወች ናቸው
@@wynitomohy1775 ክፉዎች ናቸው አይደል
ምን ይሰራል የሽርክ መናሀሪያ አይደል
ትክክለኛ ሙስሊም ቢሆኑማ ለመስጅድ ኢስራፍ አያደርጉም ነበረ።የረሱል አማና የሆኑ በአለም ላይ ብዙ የቲሞችን ባበሉበት ባጠጡበት ነበረ። እነዚህ መስጅድና ሰው እሚያመልኩ ሺዓዎች ስለሆኑ አይገርምም።
ማሻ አላህ ሚዛናዊነትህ ደሰ ይላል ያላወኩትን ሰላሳወከኝ አመሰግኜሐለው
ማሻ አላህ ❤❤❤
አቤል በጣም ጥሩ እና ዎገናዊነት ሳያሽንፉህ ላቀረብከው ነገር ለመሰግን እዎደሀለሁ
Thank you Abelo❤❤❤❤❤
አቤላ ምርጥ ሰው ኑርልን ሚዛናዊ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ❤
I am a proud muslim but i have never hear about such a beautiful masjid thanx abela
አሏሁአክበር ለአሏህ አለምላይ ያሉ መስጅዶች በዳይመንድ ቢሰራ የሱን አንድ ስም ስም አይደርሱም ጥራቻ ይገባው እኔም ወደፊት አሏህ ከሻልኝ እሰራለሁ
ወእ ደሞ ይሄ መስጂድ ነውዴ
በዳይመንድ ነው የምትሰራው 😂
@@Hopeofsammy አወ ኢሻአሏህ
Abela Grum Sow nek ❤❤❤❤❤enem Lemagobgnet Chiyalow Alhemdulillah
ማሻ አላህ እናመሰግናለን አቤላ❤❤
አቤላ አንተን አለማድነቅ አይቻለኝም በርታ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼ሌሎች ካንተ ቢማሩ ተመኘሁ ❤
አላህ ወክበርአላህወክበርአላህወክበርአቤላዬ ክበርልን እናመሰግኔለ
እኛ ሙስሊሞች መስጊድ በጭቃም በዳይመንድም ቢሰራ ለውጥ የለውም ዋናው ቁምነገር ውስጥ ገብተን ለፈጠረን አምላካችን የምናደርገው የአምልኮ ስነስርአት ኢባዳ/ ነው
ደንቆሮ ማሀይም
@@nurumohammed4835 ኡኑንኮነው ምን የሚያሰድብ ነገር አለ
አተላ የሆነ አስተሳሰብ ❤ኢነላህ ጀሚሎን ይሁበል ጀማል ❤ አንብብ
@@Selamaman3561ማማሪ ቢወደድም በዳይመንድ በወርቅ መሆኑ ግን ያላግባብ ብዝበዛ አይወደድም በመቃብር ላይ የተሰራው የሽአ መስጅድስ ምኑ ነው ማሻ አላህ የሚያስብል የሽርክ ሆኖ ሳለ
ማሻአላህ አቤል አገላለጽህ ደስ ሲል
ኢራቅ ሀብታም አገር ነበረች እኮ 😢ሰይጣንዋ ሀገር አሜሪካ አወደመቻት እንጂ
ሰይጣኖቹ ራሳቸው ኢራቃዊ ናቸው ሳዳምን ለማስገደልማ አሜሪካን ያስገቧት
አላህ ወደ ቀድሞ ሀያልነቷ ይመልሳት🤲🏼
ይህ ቪዲዮ ደስ ያያለው sbe like❤❤❤
😂😂😂
jilochi neyehedachibet kemechekachek ewunetegnawun chigir lemaweki tinat adrgu
ማሻአለህማሻአለህማሻአለህአለሁ አአክባርአለሁ አክባር አለሁ አክባር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ቃጥተኛዉን ማንገድ ይምራህ
ወላሂ በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተንም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራህ።
ትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ክርስቶስ እኔ መንገድ ነኝ እውነት ነህ ህይወት ትንሳኤ ነኝ ብሏል አለቀ ሁለት መንገድ የለም እናንተ ናችሁ አሁንም ምራን የምትሉ እናንተን ይምራችሁ አቤል ስራላይ ነው ያንቺ መስጊድ ምኑም አይደለም ከክርስቶስ መንግስት የሚበልጥ ነገር የለምና
መሻአለህ እንዴት ነዉ ያሚያሚራዉ ሰሚቼም አለቅም እሄን ድንቅ መስጅድ ስለሰያሀን ስለሰመሀን እነመሰግነለን ወንድመችን
አለሁ አክበር
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ።
አቤል ገራሜ ሰው ነህ በርታ እመቤታችን ቁጭ ብለን ዓለምን እያስጎበኝህን ነው
እኔምልህ ሰለ ነብዪ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ማቅረብ ይመችሀል
"አበላ አንተ ድንቅ ሰው ነህ ምዛናዊ እና በእውቀትና በምክንያት የምትመራ ሰው ነህ እናመሰግናለን"።
በጣም እናመሰግናለን ብዙ አወቅን ሰላምህ ይብዛ አንተ ጀግና ነህ በርታ ፈጣሬ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ጥሩ ታሪክ አሳየኸን እናመሰግንሀለን
ቀጣይ ሳኡድ መካ እና መድና እንጥብቃለን
Mecca ma Medina Muslim yalhoneko megbat ayefekedem.
በጣም አመሰግናለሁ!!! በጣም ተመችቶኛል ሂዳያ ተመኘሁልህ
እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ተባረክ አቤላ ፍትሀዊ ሰው ነህ
ማሻ አላህ አላህ አክበር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በውሥጡ ዳይመንድ የለውም በዳይመንድ አይጌጥም ክልክል ነወ ግን እጅግ በጣም ያምራል ኢራቅ ናጃፍ መሥጂደል ኢማም አሊ
ማሻአላ አላህ አክበር እናመስግናለን አቢሉ እኔ ለራሴ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው በርታልን ሽኩራን
መሻአላህ በጣም ያምራል አቤላ👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
مشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يا حبيبي ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤ሲያምር🎉🎉🎉🎉
አቤል በጣም አድናቄህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ሚዛናዊነትህ ይለያል እናመሰግናለን
ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል
አቤላ አንተግን ትለያለህ እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
አላሁ አክበር ማሻ አላህ
እናመሰግናለን አቤላ👏👌
ማሻአላህ❤❤❤አቤላዬ እስሲ አስደምሙን አንተ ምርጥ ኢትዮፕያዊ አቤላ🎉🎉🎉
Abela Betam Betam Libh Be Mineka Qalatocih ina Nigigrochi Betam Betam new Migerimugn Welhi Welhi Allah Melikam Sirakign yikebelikh Wendima Iwedikalew Big Bro ❤❤❤❤
አቤላትለያለህበሄድክበትአላህይጠብቅህ❤❤❤
አላሃምዱልላህ ማሻአላህ እናመሰግናለን አቤሎ
ዋው አቤሎ ሚዛናዊ እኮ ነክ አቀራረብክ እራሱ ልዩ ነው በርታልን❤❤❤
May the Almighty god protect you abela
Thank you
Thank Abel
ማሻ አለህ አለሁ አክበር አለሀምዱልላህ🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኢማም አልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ዐ.ሰ)❤
ረድየሏሁ አንሁ በይ አለይሂ ሰላም አይባልም እህቴ
@@SadSad-qe1suነበረ
@@SadSad-qe1su አሽሀዱአና አልየን ወልዮሏህ
@@mabiruk ምን
@@mabirukሽአ ነሽደ ?
በጣም ጎበዝ ነህ አሁን ሳአት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘረኝነት እና በክልል ይባላል አንተ ሀይማኖት እና ሀገር ሳይቀርህ ተስጎበኘናለህ ጀግና 🎉🎉🎉❤😊😊
masha Allha❤❤
ማ ሻ አላህ አላሁአኩባር
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር እናመሰግናለን ወንድም
አሏህ የሚፈልገው ማንነታችን እነደዚህ አይነት መሳጅዶች በመገንባትመፎካከርን ሳይሆን አምልኮን ለእሱ ጥርት አድርጎ በመገዛት መፎካከሰርን ነው
እወነት አቤል አንተ ልዩሰውነህ በጣም እናመሰግናለን
Dess yemilu mesjidochin asigobegnehen Ante tileyaleh ❤❤❤
Egziabher yibarikih
መሸ አላህ በርታ አላህ ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Masha Allah Allahu Akber
ኢራቅ ዉስጥ አኡዙቢላህ ሽአወች ይበዙበታል እኛን አይወክሉም በፈሳዶቻቸዉ መስጅዶችን ይበክላሉ
እንደዚህ ሚዛናዊ የሆኑ ሰወችን አለማድነቅ ንፋግነት ነው በርታ
Mashaa Allaah ❤️ Beautiful
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም እናመሰግናለን ጡሩ ስራነዉ
አላህ ያክብርህ አቤል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
አቤል የወይና ልጅ አላህ ቀጥተኝውን መገድ ይምራህ ወድሜ አሜን ምርጥ ሰው ነህ የምትወደውን ሰው እስልምናን ነው ምትመኝለ ት
በእውነት አቤላ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ስትሆን እሄው ነው ትክክለኛ እና ሚዛናዊ መሆን❤🎉
አላህ እንደዚህ ፍትሀዊ ያድርገን ሁላችን! ስንከባበር ፍቅር ይመጣል!!
ክርስትያን ወገኖቼ እወዳችኃለው🙏🏼
ሂዳያ ጀባ🤲🏼
@@riimethiopia4661ሂድሀ ጀባ ሳይሆን የሚባለው ሂድሀ ይሥጣችሁ ነው የሚባለው
እሚመራው አላህ ብቻ ነው
@@riimethiopia4661 አሜን
@@riimethiopia4661የቂያማ እለት የሰዉ ልጅ ከሚወደዉ ጋር ነዉ የሚቀሰቀሰዉ የሰዉን ልጅ በሰዉነቱ እናከብረዋለን እንትዛዘናለን እንጂ በአሏህ ያካደን ሰዉ እወደዋለዉ ማለት አይፈቀድም ።ይህ ማለት ጥላቻን አጠንጥኑ ማለቴ አይደለም ወገኖቼ ናቸዉ አከብራቸዋለዉ ክፉዉንም አልመኝላቸዉም ትክክለኛዉን መንገድ እስልምናን እመኝላቸዋለዉ። በመቀጠል ይህን የእጅ ምልክት አትጠቀሚ ለሙስሊም አይፈቀድም ጣኦት አምላኪዎች ለጣኦቱ ክብር ብለዉ የሚጠቀሙት ነገር ነዉ በአብዘሀኛ ጊዜ ህንዶች ይጠቀሙታል ።ከስከፋሁኝ እቅርታ
አንቺም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ🌷🌷🌷
እናመሰግናለን ባለፈው የዘም ዘምን ታሪክ ነገርከን ዛሬ ደሞ የመስጂዶችን የምወደዉን ወደድኩልህ ሂደያን ተመኘሁልህ በርታ
ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላኬ ክበርልኝ
@@mikiyastadele
መፅሀፉ ግን ኦርቶዶክስ ሁኑ አይልም
እናመሠግናለን
ኢራቆች በጣም ጥሩ ህዝቦች ናቸው ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው😍😍😍😍😍
አረ መል ኡን ሽአ ናቸው አቦ
@@የናትዋልጅወሎየዋ ምንም ይሁኑ እኔ ያወራሁት ስለጥሩነታቸው እንጂ ስለሃይማኖታቸው አይደለም
@@የናትዋልጅወሎየዋ hideh aytehal woregna
ሺአወች ኢራኖች እንጅ ኢራቆች አይደሉም እየለየን እንጅ ጎበዝ😮@@የናትዋልጅወሎየዋ
AMIN
በጣም ደስ ይላል አቤል ሚዛንህ ሙስሊም ወገኖቻችንም ይሄን የመሰለ ጥበብን ስታሳየ ደስታቸው ወደር የለምውም❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያቀረብክልን በርታ አቤልዬ
አላህ ❤ወክበር
አላህ❤ወክበር
አላህ❤ወክበር
አቤላዬ 🎉🎉🎉ክበርልን እናመሰግኔለን
habibi yihe ye shi'awoch mesgid new sile enesu yematawk khone goggle lay search adirg
enesu "ALLAH" lay yemiyashariku sewoch nachew
መስኪድ ነው ልትል ባልሆነ የሺአ ነው
@@MohamedNasru-s7w lynetachin ezi atnagerubet bilahi aleyk
@@NouraSultan-s2v 🥰🥰🥰
ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ኣቤላ ኑርልን masha allah
እናመሰግናለን አቤል በጣም ነው ምትመቸኝ የምትሰራቸው ፕሮግራሞችሉ ሁሉ አንደኛ ናቸው👌
አቤል አንተ ነፃ ሰው ነህ ሚዛናዊና ምክንያታዊ ነህ ክበርልን ወንድማችን
አው በረታ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
አቤል ነፃ ሰው ነህ
በጣም የሚወደው ሁለቱንም ቻኔሉን የሚከተል ልጅ ነው
የሀበሻ ተልቁ ድክመት አሽቃባጭ መሆኑ ነው ለራሱ ጥቅም ሚፈልገውን መረጦ መስራቱ ይሄን ያክል ሊያስደነቅ አይገባም
@@EsamEsam-s5v ተመቸህ ወድህ ሚዛናዊ ሆነ
ስለ አቅሷ መስጂድ ስራልን pleas
Yes👍👍
ማሻአላህ. አቤላ እናመሰገናለን
habibi yihe yeshi'awoch mesgid new silenesu awek first
አቤል ያልተነገራቸውን ሙስጅዶች ስለምታሳየን እናመሰግናለን አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ውብ ነው 🎉
ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤🍁
ቢስሚላሂ ማሻ አሏህ አሏህ ከግፈኞች አሏህ ይጠብቅልን
ማሻ አላህ ጀግና አቤል እናመሰግናለን አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት ስንል በምክነያት ነዉ እማገባበት የለ የእርጎ ዝብ
Masha allah allahu akbar thank you abel berta
እናመሰግናለን አቤል በመቀጥል ስለ መስጂደል አቅሳ እየሩሳሌም ውስጥ ስላለው ማወቅ እንፈልጋለን።አላህ ሰላሙን ይስጣቸውና
እጂግ በጣም ጥሩና አስተማሪ ድንቅ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን
አሏህ ያደነቀው እርሱን ጥርት አድርገው የሚገዙትን እንጅ ለህንፃ ስራማ ቀደሚዎቹ እነ ፈርኦን እነ ሰሙድ ነበሩ
ኸይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሚጥሩን ላልግባዉ ያደንቃል no!
Haremn. Mesjidenebewi. Aqswan asgobgnen lelawn tewew wondime
@@Sepr6jy
የሽአ ዎችስ መቃብር ላይ ተሰርቶ ምኑ ይመሰገናል
ኢንሻ አላህ ሁሉንም የሙስሊምን ሀገር ሲሰላም ያድርግልን አንተንም በጣም ነው የምናመሰግነው
ኢራቅ የታወቀች ሀብታም ሀገር ነበረች
ምቀኞች በጦርነት እድትወድም አደረጓት እጅ
አላህ በአለም ላይ ጦርነት የሚቀሠቅሡትን ሸይጧኖች ያጥፋልን አሚን
አቤል እናመሰግናለን ክበርልን በጣም ደስ ይላል አላሁ ክበር ማሽ አላህ አቤል ጀግና በርታ
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር,
እናመሠግናለን አቤላ
አልሀምዱሊላህ!!!
1 ቀን ኢንሻ አላህ እጎበኛቸዋለሁ
የሽአ መስጊድነው
አቤል የኛ አንደኛ ምርጫችን ነህ በሄድክበት ሁሉ ሰላምህ አክባሪህ ይብዛ
አላህ ወክበር ምነኘያማረነው በጣም እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ተባርክ ረህመን ❤❤❤
Mashalah,Alah akeber❤❤❤tenkyou,abella❤
ጀዛክ አላህ (ፈጣር ይስጥልን)አበል።ብዙ የማናቃቸውን ነገሮች እያስጎበኘሄን ነው።በርታ
እንደ አንተ አይነቱ የቢዘልን❤
የዳይመንድ መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማውት ያምራል
ማሻአላህ ተባረከላህ አልሀምዱሊላክ
❤አላሁ ❤አክበር❤
❤አላሁ❤አክበር❤
❤አላሁ❤አክበር❤
የኢራቅ ወገኖቻችን☝️
አላህ ሰላሙን ያብዛላት
❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ WOOW ደስ ስል💐🌷🌹በጣም እናመሰግናሀለን🙏🙏
እኔ ሙስሊም ሆኝ እደዚህ አይነት መስጊድ መኖሩን አላቅም ነበር በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤ
በሽርክ የተጨመለቀች ሀገር ነት
ባታቂውይሻላል ምከንያቱም ሺአ ወች ናቸው
@@wynitomohy1775 ክፉዎች ናቸው አይደል
ምን ይሰራል የሽርክ መናሀሪያ አይደል
ትክክለኛ ሙስሊም ቢሆኑማ ለመስጅድ ኢስራፍ አያደርጉም ነበረ።የረሱል አማና የሆኑ በአለም ላይ ብዙ የቲሞችን ባበሉበት ባጠጡበት ነበረ። እነዚህ መስጅድና ሰው እሚያመልኩ ሺዓዎች ስለሆኑ አይገርምም።
ማሻ አላህ ሚዛናዊነትህ ደሰ ይላል
ያላወኩትን ሰላሳወከኝ አመሰግኜሐለው
ማሻ አላህ ❤❤❤
አቤል በጣም ጥሩ እና ዎገናዊነት ሳያሽንፉህ ላቀረብከው ነገር ለመሰግን እዎደሀለሁ
Thank you Abelo❤❤❤❤❤
አቤላ ምርጥ ሰው ኑርልን ሚዛናዊ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ❤
I am a proud muslim but i have never hear about such a beautiful masjid thanx abela
አሏሁአክበር ለአሏህ አለምላይ ያሉ መስጅዶች በዳይመንድ ቢሰራ የሱን አንድ ስም ስም አይደርሱም ጥራቻ ይገባው እኔም ወደፊት አሏህ ከሻልኝ እሰራለሁ
ወእ ደሞ ይሄ መስጂድ ነውዴ
በዳይመንድ ነው የምትሰራው 😂
@@Hopeofsammy አወ ኢሻአሏህ
Abela Grum Sow nek ❤❤❤❤❤
enem Lemagobgnet Chiyalow Alhemdulillah
ማሻ አላህ እናመሰግናለን አቤላ❤❤
አቤላ አንተን አለማድነቅ አይቻለኝም በርታ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼ሌሎች ካንተ ቢማሩ ተመኘሁ ❤
አላህ ወክበር
አላህወክበር
አላህወክበር
አቤላዬ ክበርልን እናመሰግኔለ
እኛ ሙስሊሞች መስጊድ በጭቃም በዳይመንድም ቢሰራ ለውጥ የለውም ዋናው ቁምነገር ውስጥ ገብተን ለፈጠረን አምላካችን የምናደርገው የአምልኮ ስነስርአት ኢባዳ/ ነው
ደንቆሮ ማሀይም
@@nurumohammed4835 ኡኑንኮነው ምን የሚያሰድብ ነገር አለ
አተላ የሆነ አስተሳሰብ ❤ኢነላህ ጀሚሎን ይሁበል ጀማል ❤ አንብብ
@@Selamaman3561
ማማሪ ቢወደድም በዳይመንድ በወርቅ መሆኑ ግን ያላግባብ ብዝበዛ አይወደድም በመቃብር ላይ የተሰራው የሽአ መስጅድስ ምኑ ነው ማሻ አላህ የሚያስብል የሽርክ ሆኖ ሳለ
ማሻአላህ አቤል አገላለጽህ ደስ ሲል
ኢራቅ ሀብታም አገር ነበረች እኮ 😢ሰይጣንዋ ሀገር አሜሪካ አወደመቻት እንጂ
ሰይጣኖቹ ራሳቸው ኢራቃዊ ናቸው ሳዳምን ለማስገደልማ አሜሪካን ያስገቧት
አላህ ወደ ቀድሞ ሀያልነቷ ይመልሳት🤲🏼
ይህ ቪዲዮ ደስ ያያለው sbe like❤❤❤
😂😂😂
jilochi neyehedachibet kemechekachek ewunetegnawun chigir lemaweki tinat adrgu
ማሻአለህ
ማሻአለህ
ማሻአለህ
አለሁ አአክባርአለሁ አክባር አለሁ አክባር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ቃጥተኛዉን ማንገድ ይምራህ
ወላሂ በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተንም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራህ።
ትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ክርስቶስ እኔ መንገድ ነኝ እውነት ነህ ህይወት ትንሳኤ ነኝ ብሏል አለቀ ሁለት መንገድ የለም እናንተ ናችሁ አሁንም ምራን የምትሉ እናንተን ይምራችሁ አቤል ስራላይ ነው ያንቺ መስጊድ ምኑም አይደለም ከክርስቶስ መንግስት የሚበልጥ ነገር የለምና
መሻአለህ እንዴት ነዉ ያሚያሚራዉ ሰሚቼም አለቅም እሄን ድንቅ መስጅድ ስለሰያሀን ስለሰመሀን እነመሰግነለን ወንድመችን
አለሁ አክበር
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ።
አቤል ገራሜ ሰው ነህ በርታ እመቤታችን ቁጭ ብለን ዓለምን እያስጎበኝህን ነው
እኔምልህ ሰለ ነብዪ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ማቅረብ ይመችሀል
"አበላ አንተ ድንቅ ሰው ነህ ምዛናዊ እና በእውቀትና በምክንያት የምትመራ ሰው ነህ እናመሰግናለን"።
በጣም እናመሰግናለን ብዙ አወቅን ሰላምህ ይብዛ አንተ ጀግና ነህ በርታ ፈጣሬ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ጥሩ ታሪክ አሳየኸን
እናመሰግንሀለን
ቀጣይ ሳኡድ መካ እና መድና እንጥብቃለን
Mecca ma Medina Muslim yalhoneko megbat ayefekedem.
በጣም አመሰግናለሁ!!! በጣም ተመችቶኛል ሂዳያ ተመኘሁልህ
እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ተባረክ አቤላ ፍትሀዊ ሰው ነህ
ማሻ አላህ አላህ አክበር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በውሥጡ ዳይመንድ የለውም በዳይመንድ አይጌጥም ክልክል ነወ ግን እጅግ በጣም ያምራል ኢራቅ ናጃፍ መሥጂደል ኢማም አሊ
ማሻአላ አላህ አክበር እናመስግናለን አቢሉ እኔ ለራሴ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው በርታልን ሽኩራን
መሻአላህ በጣም ያምራል አቤላ👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
مشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يا حبيبي ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤ሲያምር🎉🎉🎉🎉
አቤል በጣም አድናቄህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ሚዛናዊነትህ ይለያል እናመሰግናለን
ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል
አቤላ አንተግን ትለያለህ እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
አላሁ አክበር
ማሻ አላህ
እናመሰግናለን አቤላ👏👌
ማሻአላህ❤❤❤አቤላዬ እስሲ አስደምሙን አንተ ምርጥ ኢትዮፕያዊ አቤላ🎉🎉🎉
Abela Betam Betam Libh Be Mineka Qalatocih ina Nigigrochi Betam Betam new Migerimugn Welhi Welhi Allah Melikam Sirakign yikebelikh Wendima Iwedikalew Big Bro ❤❤❤❤
አቤላትለያለህበ
ሄድክበትአላህይጠብቅህ❤❤❤
አላሃምዱልላህ ማሻአላህ እናመሰግናለን አቤሎ
ዋው አቤሎ ሚዛናዊ እኮ ነክ አቀራረብክ እራሱ ልዩ ነው በርታልን❤❤❤
May the Almighty god protect you abela
Thank you
Thank Abel
ማሻ አለህ አለሁ አክበር አለሀምዱልላህ🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኢማም አልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ዐ.ሰ)❤
ረድየሏሁ አንሁ በይ አለይሂ ሰላም አይባልም እህቴ
@@SadSad-qe1suነበረ
@@SadSad-qe1su አሽሀዱአና አልየን ወልዮሏህ
@@mabiruk ምን
@@mabirukሽአ ነሽደ ?
በጣም ጎበዝ ነህ አሁን ሳአት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በዘረኝነት እና በክልል ይባላል አንተ ሀይማኖት እና ሀገር ሳይቀርህ ተስጎበኘናለህ ጀግና 🎉🎉🎉❤😊😊
masha Allha❤❤
ማ ሻ አላህ አላሁአኩባር
ማሻ አሏህ
አሏሁ አክበር እናመሰግናለን ወንድም
አሏህ የሚፈልገው ማንነታችን እነደዚህ አይነት መሳጅዶች በመገንባት
መፎካከርን ሳይሆን አምልኮን ለእሱ ጥርት አድርጎ በመገዛት መፎካከሰርን ነው