mulu helmun reshu gen libe lay yakeraw bette west gurgad takofiro egir masgeba bech new egeren asgebiche sekemt new ayehu sewchim atgabe nebru bete west gen ensu komo yeayegnlu
lelam ehite megib sitseteg kes eylech wet set chemr keza ine kes setl wetun setchemar tandije benidet esiblo sahnun keza tanshe wendime talke wendime atgeb kuch bilo nebre enem kesu ategab sekmat tensa ena katgbu talke kuch belo eyabela nebre enm tanshe yetnasaw mebla talk wendime ga tega biya sen bela ayehu
እህት አላህ ይጨምርልሽ የኔ ህልም የማላውቀው ወጣት ልጅ የተጣላን ይመስለኛል መጀመሪያ እኔ ልወጋው ነበር ከዛ እሱ ጀርባየን በቢላዋ ወጋኝ ግን አልደማም ለአባቴ ልንገረውና ሀኪም እንሂድ ካልታሸገልኝ ያመኛል እላለሁ ለአባቴ አሳየሁት ምንም አላለኝም ፈት ነኝ
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡህቲ ለአላህ ብየ እወድሻለው ያገባሁኝ ነኝ ብዙ መዳበሪያዎች እቤቴ ዉስጥ ተከምሮ ለጎሮቤቶቼ ዛካ ልሰጥ በካርድ ነዉ እያልኳቸው ሳልሰጣቸውም ነጋ
አመሠግናለሁ ዉድ
👍👍👍👍
የኔ ውድ ጄዛህኪላሁ ኸይርን ሁቢ ባለፈው ያየውት ህልም ነው በጣም እያስጨናነቀኝ ስለሆነ ላስቸግርሽ ብዙ እባቦች ያባቴ ቀዬ ላይ ከቤታችን ጀርባ ነበሩ እኔ አጠገባቸው ቆሜ እያየዋቸው አንዱ ቢጫ እና ጥቁር ነው ከለሩ ቀይም ያየው ይመስለኛል እና ወደ ነብር ተቀይሮ ፊቱ ወደኔ አዙሮ እያየኝ ሊበላኝ መስሎኝ ወደ ዃላ እያየው እሮጣለው እሱ በቦታው ሳቀሳቀስ ያየኛል እኔ እየሮጥኩ ያባቴ ቤት ለመግባት አጥሩጋ ስደርስ ግቢው ዝግ ነው ክፈቱልኝ እያልኩ ስጣደፋ በሩ ተከፍቶልኝ እቤት ስገባ አባቴ ብቻ ነበር ጡት ማሳዣ እና ባንት ብቻ ነበር የለበስኩት ካባቴጋ እያወራው ነቃው
በርች አህቴ አላህ ያብርታሽ
ባጣም ደስ ትያለሽ እልም ስትፈቺ ተባረኪ ❤️
አህለን እህት በህልሜ ብዙ ሰዎች ሜዳላይ ሳራማ ቦታ ይመስለኛን እና ሰዎቹ ክብ ክብ ሰርተዉ እኔ ወደነሱ ስሄድ የተለያዬሁት ጮኛዬ ከኃላዬ ይከተለኛን ዘወር ስል ይቆማን ስሄድ ይሄዳን ፈቱን ሳዬዉ ክማሺ ፈቱ የሄነ ደም አለዉ እኔም ከሰዎቹ ሳልደርስ ነቃሁ
ውዴ❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ህልሜን ስለፈታሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ብዙ የፈታሽው ህልም ሰምቼ የለም እባክሽ ፍቺልኝ በህልሜ ውሻ እርቦት እግሬን ይልሰኛል ከዛም ከስጋ ቤት ስጋ ገዛለታለው ውሀም ሰጠዋለው ህልሜን ለሆኑ ሴትዮ ልነግራቸው ስል ልጃቸው መኝታ ቤት ይገቡና ትልቅ ሜካፕ ይሰጡኛል እሱን ተቀብዬ የውጪ ኢባሲ እሄዳለው ምድነው ካላስቸገርኩሽ በናትሽ ፃፊልኝ መልካም ቀን🙏
wa wr wb alahe yechmerlshe jzahe klahe selftashelge ehete
አማሰግናሌዉ ዉድ
Wl wr wbtu hitee
ማሻአላህ
በህልሜ አዲስ ጫማ አድርጌ ወደ ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ ጨርሸ ስወጣ የቀኝ እግሬ ተስርቆ አገኘሁት ፈልጌ አጣሁት ሰዎችን ስጠይቅ ግን እንዳላዩ እና ካለው ጫማ እንድወስድ ይነግሩኛል እኔ ግን አልፈለኩም የግራ ጫማዬን ይዠ ወደቤት ተመለስኩ።
አሰላም አሊኩም እህቴ ደህናነሽ በተደጋጋሚ አዲስአበባ ሄጄ አያለሁ ምን ይሆን
እናመሰግናለን የታሸገ ካርቶን አይቼ
በአላህ አህት ፈችልኝ በህልሚ ፀሀይ ስትቆም አየሁ ፀምኛ ሁኔ ይመስለኛል እህቴ አፈጥሪ ፀሀይ እቀኮ አትጠፍም ሰአቶን ቁጥረሸ አፈጠሪ ተለኛለች እኔም ቅጨነቃለሁ ከዛ በእጀ ተምረ ያያዝኩ ይመስለኛል ላፈጥረ ። ላፈጠረም አላፈጥረም እኔጃ ነቃሁ ።
በአላህ ይህን ፈችልኝ አትለፊኝ
አህሌን ሁቤ 😘😘
ዋለይኩምሰላም እህቴ ሲጋራ የሚያጬስ ሰው ማየት ሴት ናት በእውነታው አለም ጎረቤታችን ናት ከናቴጋር የሆነ ቦታ ለመሄድ ተቀጣጥረዋል እሷ ግን ቆማ ታጬሳለች እናቴን ስጠራት ተመለሺ መጣሁ እያለች ወደሷ ትሄዳለች አብረው ሚሄዱት3 ሆነው ነው እላለሁ ሌላም ሴት አለች አላቃትም ፍችልኝ እህቴ አላገባሁም
እኳን ደህና መጣሽ ውደ ❤❤❤
እህት። ባል። አገብቶል። እኔ። ሳኡድ። ነኝ። አልጋለይ። አይገናኘኘም። ብሬ። መገጠም። ምደነው። ወድ
አልገባኝም
አህለን ሁብ
ማማዬ በህልሜ የፈታሁት ባሌ ጋር ተኝተን እያወራን የሞተዉ አባቴ እኛ የተኛንበት ክፍል ገብቶ ምግብ እንደተዘጋጀና እንድንበላ ነግን ተኛ ልጁ ለመብላት ተነስቶ ሲሄድ እኔ እንዳልሰማሁ ሆኜ ተኛሁ በድጋሜ አባቴ ጠርቶኝ ሂጂ ብይ ይለኛል እሽ ብዬ እንደተነሳሁ ነቃሁ ምን ይሆን ?
Hitee ine baletidari negni inami beilime semayi ayalewu Inam semayuleyi ayeri bebizati ayalewu mindinewu fichiligni hitee
እኳንደህናመጣሽ ዉደ
የኔ ዉድ ላላህ ብየነዉ እምወድሽ እሰኪ የኔንም ፍችልኝ የጥርስ ሀኪቤት ሂጀ ዶክተሩ ሰማያዊ ኢንፎርም ለብሷልና ጥርሴን አየዉና ነጭወረቀትና እስክርቢቶ ሰጠኝና እዚጋ ፈርሚ አለኝና ሙሉ ስሜን ከነአባቴ ጽፌ ፈረምኩበት ጥቁር አባያ ኒቃብ ለብሻለሁ ሌላዉ ደሞ በጣም የሚያምር ሰማያዊ ከለር የሆነ ትልቅየ የመስገጃ ሻሽ ለብሸ መቅሪብን እየሰገድኩ ሁለት ረካ ሰግጀ አታህያት ቀርቸ ሳስበዉ ሀይድላይነኝ እና እረስቸዉ ሀይድላይ ሁኘነዉ የሰገድኩ ብየ ሶላቴን ሳልጨርስ ተነሳሁ አላገባሁም
እረይኔስ ብዙህልም ጠየኩሽ መልሸልኝ አንድን እንኳን
በላይክ አበርቻት እስኪ ሁሉንም ላንቺ ያልሆነውንም እየገባሽ ላይክ 👍👍
ካየሁት አላልፍም
ባሌ በህልሙ እኔ ብዙ በርሚል መኪና ላይ ሳስጭን አየ ምንድነው?
ሰላምሰላምእህቴ እሲህልሜንፍችልኝ በህልሜ ቤረዲማየት ምዲነዉ እናሰዉማዘልምዲነዉበናትሽፍችልኝ
ሰላምእህቴአልፈታሽልኝምህልሜን
ስለሂና እሰራሺዉ ላይ ፅፌ በጉጉት እየጠበቁሺ ዛሬም ማፊ 🥰
ተልቋልኮ አላየሽውምጅ
@@firuzhussen3963 ላ ዉደ እዛ ስር ኮመት ፅፌ ነበር አልተፈታልኝም
እስካሁን ካላገኘሽ እሁን ታገኛለሽ ጥያቄውን ላይክ ካረኩት ተፈቷል
mulu helmun reshu gen libe lay yakeraw bette west gurgad takofiro egir masgeba bech new egeren asgebiche sekemt new ayehu sewchim atgabe nebru bete west gen ensu komo yeayegnlu
ወርቀ እነብ አሠሪየቤት ሠርቸ እራሴን የማግኝዉግን ካያቴ ቤትነዉ እቤተሠቦቸጋ ልወስድ ፍልጌ አያቴ አተጂም መሽቶል ትለኛለች የማፍቅርዉ ልጂ ነበርእኔ አደርስሻለሁ አያትሽ ትፍቀድልሽጂ ይለኛል አያቴን እደምንም ብየ አሣመኮት እሽ ብላኝ እንሂድ ልለዉ ሥል ፍቅርኛየ ክጎደኞቹጋ እና አድሴት አብራቸዉ ነበርች አላቃትም ክሶጋ አይኔ እያየዉ ማግጠብኝ ተናድጀ ዝምብየ ተመለስኩና አልፍልግም አልሆድም ልበለዉ በዋሣብ በየ ልፀፍ ዋሣብ ሥግባ እሱ ቀድሞ ሚሤጂ ልኮልኛል ሚሴጂግን ምንደሁ አላየሁም ክልጂጋ አሁን ኩርፍነን አናወራም ምድነዉ እናደሞ በተክታታይቀን ልክ ክቅልፍ መቄያሥአቴላይ ስለሱ ሳላልም አልነቃም ምድነዉ የተፍታች በሚለዉ
As w w እንዴት ነሽ ህልሜ በራችን አከባቢ ግር ግር አለ በሰሞኑ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጭቅጭቅ ምክንያት ይመስለኞል መንገድ እነዝጋ እያሉ ድንጋይ ይደረድራሉ ፈርቼ የጊቢዬ የጊቢዬን በር ልዘጋ ብዬ ተውኩት ትንሽዬ ህጻን ተሸክሜ ነበር እዝያው አስተኛዃት እነደገና አይመቻትም ብዬ ሳነሳት ቢንቢ ወርዋት ነበር ወደቤት አስገባዃት እቤቴ ውስጥ ባሌና ሁለት ዘመዶቹ ጫት ይቅማሉ ባሌ ተነስቶ ተሰናብቶን ሄደ ዘመዶቹ ሙሉ ቀን ቤቴ ውስጥ ሲቅሙ ነው የዋሉት ምንም አይነት ኪድሚያ ግን አላረኩላቸውም አፍሬ እራት እንኳን ልስራላቸው ብዬ ኩሽና ስገባ የተጣደ አጥንት አለ እሳቱ ላይ እንዳለ ስጋውን ከአጥንቱ እየለየሁ ስበላ የባሌ አክስት ልጅ ጠራኝ አፌ ወውስጥ ስጋ ይዤ ስለነበር ለደቂቃዎች ባልሰማ ዝም አለኩት በቃ ልሂድ ብሎኝ ወጣ ከአብሮ አደግ ጓደኛዬ ጋር ሁነን ተከታትለን ስናናግረው በቃ መሄድ አለብኝ ብሎ ከንፈሬን ስሞ ሄደ በእውኑ ከባሌ ሰላም አይደለንም መንገድ ወቶዋል
እቤቴ የመጡት የባሌ ዘመዶች አቡበከርና አብዱ ይባላሉ ስሞኝ የሄደው አብዱ ነው
ካርቶኑ አልተነገረም ተስቷል
ውነት?
as wr wb agebeche yftahu negn behelme yadekubet mender hige ymakwen mekaber yasayugnal mekaberu tekuakur dingawoch alu keza ser werden nw ena wedetach eyayen abragn aminat seid ymtbal gorbetachen alech lelochu aytayugnem senmels ene alah yrhamachehu alah ymarachehu bye wede gon sezor be dingayochu mehal endemotech tengala tegnetalech ere fylua mutalech sel setnksakes ayatalehu bet sehed ehete gebya eyshetech bizi hunalech abrogn ytmar jemal aminu ymibal lej 2debter yzo ysefal kezam ymjemryaw ges lay semun kegon asmri ylegnal ere alwkem eyalku badu gon esu asmrual bandu asmrkulet kezam ehete lelgetu tenbaho setat mels sechi tlgnalech keza 60santim estatalehu sent steshat stelegn 60elalalehu 40neber melsua tlegnalech enateko ene endkser tflgalech tlalech 20santimun temelsa slat tyat tlegnalech ywsedechew leg fatuma tbalalech
lelam ehite megib sitseteg kes eylech wet set chemr keza ine kes setl wetun setchemar tandije benidet esiblo sahnun keza tanshe wendime talke wendime atgeb kuch bilo nebre enem kesu ategab sekmat tensa ena katgbu talke kuch belo eyabela nebre enm tanshe yetnasaw mebla talk wendime ga tega biya sen bela ayehu
Ayinebebim