🛑በህልም 10 ብር፣ቀሚስ ፣መነፀር፣ አሸዋ፣ ሎሚ🍋፣ ሂና ፣ ትቪና የበርካታ ህልሞች ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ትክክል ነው የፈታሽልኝ ፈጣሪ ጥበቡን አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ

  • @aeishan.4811
    @aeishan.4811 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም እህት ፣እናመሰግናለን በርችልን
    ከሱቄ በረንዳው ላይ ሁለት ሁለት መቶ ብር እና 10 ብር በአጠቃላይ አራት መቶ አስር ብር አገኘሁ እና ለጎረቤቴም አገኘሁ ብዬ አሳየዋለሁ እናም ደስ ብሎን አየሁ እና እስኪ ፍችልኝ ውዴ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ህልም አፈታትሽ ልዪነው በውነት ማሽአላህ ይጨምርልሽ።

  • @saAda9387
    @saAda9387 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ

  • @tirukelemshetie2626
    @tirukelemshetie2626 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @oneday9258
    @oneday9258 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በተደጋጋሚ እግሬን በምያምር ዲዛይን ሂና ስቀባ ኣያለው ምን ይሆን

  • @zaharakuriftu7892
    @zaharakuriftu7892 ปีที่แล้ว

    እረ አበረታቷት ባአላህ እዴት እደምትመቸኘ ወላሂ ህልም ሰይ የሷን ቤት ገብቼ ነዉ ህልሜን የማስፈታዉ የኒህልምኳ እጠብቃታለሁ🎉😢😢😢

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 ปีที่แล้ว +1

    Wl wr wb Selam ihitee tefashi beselam newu

  • @SleepyButterfly-uf5nc
    @SleepyButterfly-uf5nc ปีที่แล้ว

    Endat neshi wdua ehta yehann helm fechilgn ebakshi hulet erjajem kemisochi lebshe sasay ande mengedgna yehonechi Muslim key set eyayechign ande wexat lij yezalechi ena andun kemis lebeshiw yamrbeshal alechign enatem ende lijtua konjo nw alechign ena demo baletedar negn frahiwet ebalalew ebakeshin ehta fechilgn🥰🥰

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 ปีที่แล้ว +1

    በሰተመጨርሻ ተናፍቀሻል እንኮንደናመጣሽ

  • @channei338
    @channei338 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት

  • @naima8338
    @naima8338 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 ปีที่แล้ว +1

    Menwe tefashi
    Btam nwe yemwdew
    Ye helem fichi
    Btam amsgenalew 😘

  • @firitaa1266
    @firitaa1266 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እንዴት ነሽ። ባለትዳር ሴት ነኝ። በ ህልሜ በጣም ብዙ መኪኖች ተደርድሮ ማለፍ አልቻልኩም ከዛ አንዱን በእጄ ሳስጠጋው ሌሎችን ይገጨውና የመጨረሻውን መኪና ይገለበጣል ከዛ መኪናው ሰው እንደዳይጎዳ እንዲቆም እታገላለሁ እናም አቆምኩት። መኪናው ደግሞ ቀይ ሲኖትራክ ነው። እባክሽ ፍችልኝ።

  • @Hawa-ey7ov
    @Hawa-ey7ov ปีที่แล้ว

    እባክሽን አስር ብር ሲጠፋኝ አየሁ ምንድነው ውደመልሽልኝ

  • @ነጃቱዩብ
    @ነጃቱዩብ ปีที่แล้ว

    እኔ ብህልሜ እብድ ሲያሮሩጥኝ አድር ሲቅጥል ብዙ ግዜ ብሃር እየገባዉ አንዳንድየ ፍርቼ ትቼዉ እየሄድኩ ያጋጥምኛን ምልሺልኝ በምቺይዉ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @habebahabeba2369
    @habebahabeba2369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም በህልሜ እጀራልገዛ አልኩና ሳየዌ ብዙም አያምርም እና ሁለት ብቻ ነው ልገዘው አልኩና አዳ ገዛቹ እኔ ሌላ እገዛለው አልኩኝ እባክሽ መልሽልኝ

    • @habebahabeba2369
      @habebahabeba2369 2 ปีที่แล้ว

      ተውኩት

    • @habebahabeba2369
      @habebahabeba2369 2 ปีที่แล้ว

      እና በህልሜ ጣባ ሁለት አየሁ ገን ሁሉቱ ያምራሉ ግን አዱ ጎበጥ ያለ ነገር አለው እባክሽ ፍች ልኝ

  • @seadaahmed5184
    @seadaahmed5184 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተይ ህልሜን ፋቺልኝ ጓደኛየ ቤት ሂጄ ከሰፈሯ ሂና እና እንሶስላ ገዛሁ

  • @firuzhussen3963
    @firuzhussen3963 2 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb

  • @ganatg8721
    @ganatg8721 2 ปีที่แล้ว

    ክአሠሪወቸ ጋ በጢህ ሥበላ ነበር ምድነዉ እህቴ

  • @naima8338
    @naima8338 2 ปีที่แล้ว

    አፈታትሽ ይመቻል እህቴ እኔማ ህልምአያለሁ በብዛት እየሮጥኩ ወዳችነው እምመጣው ዛሬ ደሞ ምጣድ ጥጄ እጨት እማግዳለሁ እድሰማ ምጣዱ ከዛ ሊጡን ላሰፋ ስል ሊጡ ወፍራምነው ላቀጥነው ስል ነቃሁ

  • @ganatg8721
    @ganatg8721 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እህት

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 3 หลายเดือนก่อน

    መነፀር ሰው ሀድያ ሲሰጠን ምን ይሆን

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 2 ปีที่แล้ว +1

    የቅርታ ባለትዳር ነኝ ግን ነጭ ቦርሳ ማንጠልጠያ የለውም አዲስ ነው ይዣለሁ

  • @ghvbknm9810
    @ghvbknm9810 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምአለይኩም

  • @zuzutube450
    @zuzutube450 ปีที่แล้ว

    አምድት መቶ ወደ ስደት ሺ የሚሆን ብር ሴትዮዬ ትስጠኝ አይሁ ምን ያመላክታል

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሑ ሰላም እንዴት ነሽ እህት አንድ አግብቶ የፈታ ልጅ የቅርብ ዘመድ ነው እኔ በጣም እወደዋለሑ ነገር ግን በህልሜ ሑል ጊዜ አየዋለሑ በህልሜ ሳየውግን እኔ እሱን ለመቅረብ እፈልጋለሑ እሱ ግን እኔን መቅረብ አይፈልግም ያኮርፈኛል እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ ባለትዳር አይደለሑም

  • @Zahra-q4f9p
    @Zahra-q4f9p ปีที่แล้ว

    ጀዘኪ አለህ ኸይረን በህልሜ ኡሩጉዚነኚ ጡቁሩ አሂየ የሆነ ገሩ ለመጠበቲነበረ ጊን የሮጠቺ አመለጠቺኚ አገጠሚ ረቆቴን ሆኩኚ የኪሲቴልጀ መቺነቲ የሱወ ልጂ ከኔገነዉ ቶሎበይ አህየወበ አንፈልገቲ የለኚ ኢኔዳሞ አኔዲም አይሸ ገ ልቡሲ ለቡሰለዉ ኢቢአልኩቲ ከዘ የሄዲነ ከሊጁ ኢነቲገ መገዲ ለይ ተገነኜነ አቀፈ ሰለመ አለቺኚ ነይ ቤቲ ኢኒዲ አለቺኚ ኢኔ አሌዲም ሊቢሲ ሲጪኚ አልከወቲ ከዘ የዉሱጡ ዉሲጢሊቡሲ ኢጂ አጪሪነዉ ጉልበቴ ዲረሲ ኢደሪሰል ነጪነዉ ሰጠቺኚ ከዘ በጠመ ደሲ የለኚ የሄዲኩ አሂየዉነ አገኜዉቲ ደሲ አለኚ ከዘ ወደዉዉ ከቡዙ ሰዎቺ ሜደለይ አቡረን የለን የሆነቺ ቆኒጂዬ ልጂ ሰዲበኚ ሮጠቺ ኢኔም ተነዲጄ ኢሱን የሮጡኩ ሶሱቲ ጎሮምሴቺ ኢሱን ተየቲ መጀመሪየ አቲጠነቂቂም ነበር አሉኚ ኢኔ ተመሊሼ ወደነሱ ኢጄ አዱኑ ሲለዘዉ ሚለቀዉ ሰዉነዉ ከዘ በጠሐፊ የመተሁቲ ቢሊቱ ወደለይ የተነሰ መጠ ከዘ ሊጁ አዉቆ ኢጄን ወደ ቢሊቱ ለመሰዚ የሞኩረለ ከዘ አዉኩበቲነ ቲቼዉ ተመለሲኩ የሊጆቺ ኢነቲነኚ ኡሩጉዙ አይደለዉሙ በአለህ ፊቺሊኘ

    • @Zahra-q4f9p
      @Zahra-q4f9p ปีที่แล้ว

      አይሸ ሚቲበለዉ መቺነቲ ልቡሲ የሰጠቺ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Wed endet nesh eni 25birr legadegaye setehat

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=WO1rULBjZZmwsDQS

  • @saAda9387
    @saAda9387 2 ปีที่แล้ว

    በተደጋጋሚ ሙባይል ስሰበርብ አያለሁ ስተደጋገመብኝ ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ስለ ሞባይል የተለቀቀ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

    • @saAda9387
      @saAda9387 2 ปีที่แล้ว +1

      እሽ

  • @Tolcheoromo
    @Tolcheoromo 11 หลายเดือนก่อน

    ihte enate behilm50 Bir nagrgenyeberu maxanalawqawemalchi kalejoche siqabal ayaw mendenaw

  • @hamdanvip3723
    @hamdanvip3723 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ አሥኪ በዉሥጥ መሥመር የምነግርሽ አለኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      በቴሌግራም ነይ

    • @hamdanvip3723
      @hamdanvip3723 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ዋሥታፖ አና ይሞነዉ ያለኝ እህቴ

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 ሰላም እህቴ እዴትነሽልኝ እኔ በህልሜ ከአያቴ ጋ አብርን በቤት መኪና ልንሂድ እንገባና ከዛም ትንሽ እንደሄድን ካልተመለስን ብየ እንወርዳለን አያቴ ግን እንውርድ ስላት ደስ አላላትም ነበር ግን ወርድን ና ተመለስን ሌላው ደሞ መካ ሂጀ ውስጥ ልገባ ስል ውዶ ላድርግብየ ወደሽትቤት እሂድና ከዛም መንገድ ትንሽ ጨለም ያለ ነበር ስመለስ እመካ ውስጥ ልገባ ስል አንዳይነት የለበሱ ሴቶች አሉ እመግቢያው ላይ እና እንደነሱ ካለበስኩ ይይዙኛል ብየ ውስጥ ሳልገባ እመለሳለሁ ምንድነው ግንአበዛሁብሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      @@zainaby.4716 እሽ አያትሽ በሂወት አሉ?

    • @zuzutube450
      @zuzutube450 ปีที่แล้ว

      ​@@addismedia9882ሊክ የታለ ትሌግራም

  • @SaadaBint-mv3es
    @SaadaBint-mv3es ปีที่แล้ว

    እህቴሌላምህልምአለኚብዙስጋይመስለኛልበምጣፍዘዘርግቶወዲሜአዱንአስቶግጥልያደርገዋልዉስጡየተላጠብርቱካንአለዉአዱንላተአዱንለኔእለዋለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ምንጣፍ ገንዘብ ነው ጥሬ ስጋ ድካም ህመም እናም በድካም የሚገኝ ስኬት ነው

    • @SaadaBint-mv3es
      @SaadaBint-mv3es ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 አመሰግናለሁእህቴ

  • @ttdd8413
    @ttdd8413 2 ปีที่แล้ว

    የኒን መልሽልኝ

  • @channei338
    @channei338 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠፍሽ

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat7982 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ ረጅም ቀሚስ ከአዲስ ነጭ ሂል ጫማ ጋር ለብሼ ትልቅ መ/ቤት ይመስለኛል ስገባ ብዙ ሴቶችን አያለሁ ሽንቴን ልሽና ብየ መታጠቢያ ቤት ስጠይቃቸዉ ሰዉ መሀል የሽንትቤት መቀመጫዉን ያሳዩኛል ሽንቴ በጣም ይዞኝ ስለነበር ሸንቼ ዉሀ አፍስሼበት እወጣለሁ ምን ይሆን?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንችም ይሁን የትዳር ሂወትሽ ምንድነው

  • @meremmohamed2313
    @meremmohamed2313 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በህልም 337 እና 27 ቁጥር ማየትስ

  • @HaftomGebrecherkos-j5g
    @HaftomGebrecherkos-j5g 4 หลายเดือนก่อน

    አህያበጋሪ የመጣ አሸዋ ራሱ ተደፋ በንፋስ ተስቦ ወደኛ አሸዋ 2 ግዜ ወደበር ተጠጋ ኢሄምንድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/hqCDR6Mdc38/w-d-xo.htmlsi=4GBcAz-7dZLG8MG6

  • @yefekirgojotube5120
    @yefekirgojotube5120 2 ปีที่แล้ว

    በህለሜ ሌላ አገር ያለን ይመስለኛል ከቤተሰቦቼጋር። እና አብይ ይመጣና ቤተሰቦቼን ያገኛቸዋል ግን የሚያገኘው ወንድሜን ነበር እና እኔ ደሞ ማየው በ TV ነበር ።ለምን ሰላም አልለውም ብዬ ተነስቼ እነሱ ወዳሉበት ህሄዳለው እና አዳራሹጋር ስደርስ ያልገብ ሰወች ነበሩ እና እነሱነ አልፌ በሩን አኳኳለው እና በሩን ሚጠብቀው ልጅ ይመስለኛል እና በሩን እያኳኳው እኔ የተለየዋ ሴት ነኝ በሩን ክፈትልኝ እለዋለው እናም ወዲያው ይከፍተዋል ከገባው ብዋላ አዳራሹ ውስጥ ብዙ የማቃቸው ሰወች ነበሩ እና እሱን ለማግኘት ተጣድፌ ስሮጥ ወድቃለው ከዛም ተነስቼ ደረጃ ወርጄ ሄጄ ላገኘው ሰል ልክ እኔን ሲያይ ወንድሜ ይዞት እየሮጠ መኪና ውስጥ ያስገባውና ይዞት ይሄዳል ከዞ እኔ በጣም ነበር የተናደድኩት።እሱን ለማግኘት ብዬ እቅድ እያወጣው ነበር ከዞ የሆነች ሴት እያናገርኩ ነበር እሱን ለማግኘት እድታግዘኘ ነበር ማናግራት።እና ከህለሜ ባንኜ እነሳለሁ ማለት ነው።አላገባሁም

  • @sasathasa990
    @sasathasa990 2 ปีที่แล้ว

    እረ ውዴ የኔን ህልም ከኔ ጋር አይገናኝም ስለቀሚስ የጠየኩሽ በርግጥ ላገባ ነው ከወር ቡሀላ ኢንሻ አላህ ግን ጭራሽ አግብቶ አያቅም የሰፈር ልጂ ነው አማች ነንም ያኔ የሱ እህት የኔን ወንድም አግብታለች በጥቅሉ ይሄን ያልኩሽ መዋሸት እንካ አይችልም ከወንዲሜ ጋር ነው ስራውም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ማማዬየሚቃወምሽ ወይም የሚቀናብሽ ይኖራል ከጋብቻ በሀላ ቢሆንም ደግሞ ከፈታሽው ባልሽ ያጣሽውን እንደሚሞላልሽ ደስተኛ እንደሚያደርግሽ ነው

    • @sasathasa990
      @sasathasa990 2 ปีที่แล้ว +1

      @@addismedia9882 አሁንን ትክክል መጣች የሚቀና ወላሁ አእለም የሚቃወም ግን ነፍ ነው እሱን አይሆንም የሚል አመሰግናለሁ

  • @TawasolDibba-mw3dl
    @TawasolDibba-mw3dl ปีที่แล้ว

    አሠላምአለይኩም,እህትእደነሽ,ማሻአላህ,አላህይጨምርልሽ,ኮሜትአትመልሽም,አሁንሥ,እዳታልፊኝ,እናዉነታዉ,አለም,አዳደዜ,በጡቷ,ደምይመጣል,እናእሥጋትላይነኝ,ዉደ,እናሀኪምሂዳ,እፌክሽን,ብሏታል,በህልሜሀኪም,ሂዳ,እራጂታይታ,መጥታ,ነኢሙ,ነምትባል,ኅረቢታችን,ምዲነዉ,አሉሽ,ትላታለች,እኔ,ሥላለሁ,በፊትሥታረግዥየደነዘዘሽ,ነዉአሉ,ትላታለች,ከዛሤትየዋ,እናተን,ስወልዲ,የደነዘዛትነዉ,አሉ,አይዞሽ,ትለኛለች,ከዛ,እናቴ,ቆየት,ብላ,የኔ,ነገሩብዙ,ነዉ,ብላ,ሥታለቅሥ,በቃ,ካሠር,ነዉ,ለኛ,ለመናገር,ፈርታ,ነዉ,ብየ,እባዋ,ቆርዘዝሢል,ወይኔ,እናቴዋ,እኔልሙትልሽ,እያልኩ,እያለቀሥኩ,ደግጨ,ተነሣሁ,ሆዷም,ያበጠ,ይመሥለኛል,በፊትም,እደዝሁ,ጡቷ,አብጦ,ይመሥለኛል,በአላህ,እዳታልፊኝ,ባለትዳር,ነኝ,ያለሁት,ሥደት,ነዉ😭

  • @Tolcheoromo
    @Tolcheoromo 11 หลายเดือนก่อน

    50bir kasaw .maqabal