I respect his critical thought and imaginative assertions. He mixes philosophy, religion and beliefs. And it is easy to assert if you are not required to provide evidence. His assertions are a bit wild, but an enjoyable manner of delivery.
This is very deep and interesting conversation . It is related to Buddhism philosophy. Searching who we are, that is the “Self”. Where can I get the Book ? Thank you for sharing an incredible and a profound knowledge.
The only modern human being in Ethiopia. But others homo sapiens characters living being.I have question,why don't you run for wisdom?example IMMORTALITY!!!
ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ !
እኝህን ብርቅዬ የክፍለ ዘመናችን ፈላስፋ ምሁር እጅግ ዋጋ ልንሰጣታቸው በተገባ ነበር በእጅ ያዙት ወርቅ...ሆነና እንጅ 16 ዓመት ለእውቅና ደጅ ጠንተዋል ከ40 ዓመት በላይ የደከሙበት እውቀት የትም ፈሶ አይቀርም ጊዜ ሲያወጣው ያሳፍራል ለደረሰበት ፍጹም እውነት ነው ይበርቱ አባታችን ክብር ይገባዎታል ::
አዎ ለማስተማር መናገር አለባቼው። መግቢያው ላይእኮ ተናግረዋል። መናገር አይፈልጉም ነበር። ሰውለማዳን ከእኛ ጋር መውረድ አለባቼው። እየሱስ እራሱ እውነት ሆኖ ሳለ አልተናገረምዎይ? አባ ምርጥ ሰው ናቼው። የአብ ስጦታ😘😘😘😘❤
በህይወቴ መስማት የምፈልገውን ነገር ነው የሰማሁት ። እውነትን አምላክን ፍለጋ ላይ ነበርኩ የእርሶ ትምህርት ይህንን በግልፅ ይመልሳል ። ከርእሱ ጀምሮ ትምህርቶት ውስጤን ሲቀይረው ይታየኛል ። ልምድ ፣ ተመስጦ ፣እይታ ፣ላይ ማተኮር እግዚአብሔር ህግ በመጠበቅ ወደ እውነተኛ መንገድ መጓዝ እንዳለብኝ ተረድቻለው ። በርቱልን ። ጌታ ሳምራዊቷት ሴት ብቻዋን እንደሰበከ እኛም አንድ ሁለት ብንሆንም ከጌታችን በመማር ሳይደክሙ አስተምሩን ። ውለታ ሰው ባይመልስም እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይመልሳል ።
በርተልን !!!
ይሄንን እውነት ለመረዳት
1 ጥሞና
2 ፈቃደኝነት
3 በቂ ጊዜ
4 መንፈሳዊ ትስስር
5 እውነትና እምነት
6 ልብ - ራስ ማዋሃድ
7 ራስን መግዛት...ወዘተ
መኖር ግዴታ እንጅ መብት አይደለም መብት የሚሆነው ለአገልግሎት ሲውል ብቻ ነው ያለበለዚያ እብሪትና ትእቢት ይወልዳል ይሄንን ለመረዳት "አገልጋይነትን" መውደድና ማስቀደም ተፈጥሯዊ መብት ስለሆነ ሐሴትን ያጎናጽፋል ኑሮና ሕይወትም ጥናታዊና ጥንታዊነትን ይላበሳል ::
ኧረ እኛ እንረዳዋለን የሚሉትን ። እባካችሁን አክብሯቼው የእኔ አባት ስዎድዎት😂 እኔ 100% እየተረዳዎት ነው። የሚገርመው ግን የገባኝን ነገር ለማንም አልናገርም 😂 የሚረዳኝ ሰው ለማግኘት እቸገራለሁ ። መከራ ያበስላቼዋል አባ።
የመገለጥ ጥግ ይሉሃል ይሄ ነው እኔ በጣም ነው የተረዳሁት አባታችንን እውነታው ይሄ ነው ግን እኛ የግዝአብሄር ሃሳቦችነን መጀመርያ ተፈጥረናል ስንወለድግን ሙተናል በቀላሉ ይሄ ማለት ከመናገር ወጥተን ንግግር ብቻ ሆንና በንግግር ተሞላን እግዝአብሔር በዘረጋልን ስርአት ትተን የቤተሰብ ስርአት የአካባቢ ስርአት የየሃይማኖት ስርአት የ ውሱን የሆነውን አለም ስርአት ተተሞላንና ሞትን ማለት ነው ተረዱት እንጂ ከሽክኮርክሪቱ ሁነን አንረዳውም እንውጣና በስድስተኛው የስሜት ሁዋሳችን ሁነን እንይ ያኔ ወደአስገኛችን እንመለሳለን እናውቀው አለን ፈጣርያችን ማለት ነው
ቃል ኢየሱስ ነው::ኢየሱስም ቃል ነው :: በቃል ምክንያት በእዉነት ዳንኩኞ ;;በእውነት በኢየሱስ ዳንኩኝ::
I respect his critical thought and imaginative assertions. He mixes philosophy, religion and beliefs. And it is easy to assert if you are not required to provide evidence. His assertions are a bit wild, but an enjoyable manner of delivery.
እኔ የምትናገሩት ገብቶኛል ማርያምን ! መስማት የምፈልገውን ነው ያገኝውት ።
Woow....❤
እግዚአብሔር ያክብርልን ። ለልጅ ልጅ የሚተርፍ እውቀት ነው ያለዎት ። ይሄ አሁን ለተኛነው ከእንቅልፍ የሚያነቃ ነው ።
This is wisdom alive and re born. Thank you for recording this video. Peace be up on the speaker
አማራ ጥበበኛ ህዝብ ነው።ከአትት ገተት ተደምሮ ድሃና ዶንቆሮ ሆናል። ድል ለአማራ።።።
@@yghezudenku8734 tewu Amara enidih ayinagerim. Awukehim Amaran lemasedeb ke hone, tiru ayidelem. Tibebegna sew sewu ayinikim, ayisadebim.
የኔ አባት ኑሩልን 🎉❤❤❤
How fortunate we are to listening and learning at the feet of our wise father. Much appreciation!
የመጭው ሥርዓት ክንውን ይሄን ይመስላል ይልቅስ በአእምሮ መከታተልና ማጥናት በእግዚአብሔር ፈቃድ ያስፈልጋል በኇላ ቁጭት አለው እጅግም ተጠራጣሪነት ይጎዳል በእርግጥ ጊዜው አያስተማምንም ሆኖም...
አባታችን የሚረዳወት ትውልድ ይሄው በፊትወት .,.. ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡ እኔ ሰሚና እውነትን ፈላጊ ነኝ፡፡
thanks ❤
እስከዛሬ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ብዬ ነበር የማስበው ። አማርኛ እያወሩ ያልገባኝ አማርኛን አላውቅም ማለት ነው በቃ ። እንዴ ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው አልገባኝም ። እስኪ በሚገባኝ አማርኛ አስረዱኝ እባካችሁ። ምንም ልረዳ አልቻልኩም ።
እውነት ኢየሱስ ነው:: በቂዬ እውነት ነው ::እርሱም ኢየሱስ ነው ::እርሱም እግዚሃብሔር ነው እርሱም ኢየሱስ ነው::
ምስግና ለጥያቄዎቹ 🙏 መልስቻው ደግሞ ገራሚ ነው ፡፡ ንግራቸው ጋራ ማጋባቱ ፡ በሰው ውስጥ ጥያቄን ስለሚፈጥር ፡ ቁም ነገር አለው ። በተለይ በተለይ ንግግራቸውን የሚጠሉት ስለሚወርሱት ሙድ አለው 😉 ጨዋታው ግልብጥ ስለሆነ ፡ በመቀበል ሳይሆን ባለመቀበል ነው ራስን የሚኮን ይባል የለ !
ጠያቂው ተመችቶኛል እናመሠግናለን ቀጥልበት
ሊቀ ጠበብት እናመሠግናለን። ❤❤❤
አያልሰው ነኝ እደው ሳስበው ለእኔብቻ የሚወራ ይመስለኛል ግራገባኝ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለው።
It is very profound and agreat sage messages for us !!!.
ተመችቶኛል ቀጥልበት
ጥያቄዎቻችሁን ብትጽፉ አደርሳለሁ ! አመሰግናለሁ !
ሰላም እንዴት ኖት
ከፈጣሪ ጋር የተቋረጠውን መንገድ
እንዴት እንቀጥለው በፀሎት ነው በተመስጦ ነው በምንድን ነው
አእምሮአችን በምን ይብራ መንገዱ
እንዴትነው ልቦናዬ እንዴት ይከፈት አመሰግናለሁ
ላገኛቸው እፈልጋለሁ
This is very deep and interesting conversation . It is related to Buddhism philosophy. Searching who we are, that is the “Self”. Where can I get the Book ? Thank you for sharing an incredible and a profound knowledge.
ሰላም ወንድሞቼ ትንሽ አነጋገራቸው ነው ለመረዳት የሚከብደው ነገር ግን በእውነት የምትፈልጉ ከሆነ የትንፋሽሜዲቴሽን በአፍንጫ መስራት በጣም ከባድ ነው ከአንድ ሰአት እሰከ ሶስት ሰአት ከሰራችሁ ውስጣችሁ አንደ ኤሌትሪክ ይነዝራችሀል ከዛ ቃል ይመጣል
Amazing, thank you ❤
ይሄ ስውዬ የሚያወራው ነገር የገባው ካለ ቢያስረዳኝ፡እንትን እንትን ነው... እንትን ደግሞ እንትን ነው ምናምን ሲል ነው የምሰማው።
@@genbaw542 ተው ትዕቢትህ አስዎግድ። ይህ የጥበብ ቦታ ነው። ጥበብ ደሞ ለትሁታን ናት። አባትህ አይሆኑም? እኒህ ሰውዬ ብለህ ተናገር። ሰው አትዝለፍ ካልሆነ ዘወር በል🙄
@Bacitize ይሄ ሰውዬ this man ስድብ ሆነ? ድንቄም ጥበብ።
የምትፈልገው ምንድነው ?
@@genbaw542 kgj xdijgfsoytewa😘
Hasabu ewunet alew gn kes argew endete enlammedew beza ley kelal kuankua feligulet
እውነት ይፈጠራል ወይ ማለት መልሱ "በእውነት ቃል አስቦ ወለደን የሚለው መልስ ነው። ይህ ማለት የአብ ብርሀን ፍንጣቂ ን ማለት ነው።😂 እንደገባኝ
I just want to know how I can find “my true SELF”?
እንየ ስንል ምኑን ነን ነው እኔ የምንለው? ሰጋውን ወይስ የስጋዉን ባለቤት ነው???? 🙏
መፅሀፋቸውን የት አገኛለሁ
0910991804 ላይ ይደውሉ ።
ቋንቋ፡ ውስጥ ፡ ትንታኔ ፡ ውስጥ፡ እውነት ፣ በሕይወት መኖር ፡ አይችልም : እዉነት : የምትኖረው ፡ ዝምታ ፡ ውስጥ ፡ነው፡እባክሕን ፡ እዉነትን ማስረዳት : ከፈለክ ፡ በቃ፡ ዝምበል :
እባክዎ በኔ ልክ ወረድ ብለው እስረዱኝ አረ ግራ አጋብኝ እባክዎ እስኪ እንደኔ ግራ የገባው ?
The host is challenging the guest ...
ያወቅከውን መግለፅ ካልቻልክ እውቀትህን እንዴት እንረዳ?
ቃል ግን ተወለደ መተካካትን ሳይቆጥር የባርያን መልክ ለብሶ ተዋረደ :: ቃል ምንሆነ አስረዱን::?
ጥያቄው የተሟላ ይሁን
The only modern human being in Ethiopia. But others homo sapiens characters living being.I have question,why don't you run for wisdom?example IMMORTALITY!!!