መሆን #2 ሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የነበረኝ ቆይታ ክፍል 2 - likke tebebt Gebremariam Mamo Part 2 | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 2 หลายเดือนก่อน +2

    ‼️ እጅግ ረቂቅና ጥልቅ ነው :: የምንገኝበት ልዕልና (Dimension) የምንዘዋወርበት ከፍታ ( Frequency ) የምንራወጥበት ውጥንቅጥ ( Vibration ) የተለያየ ስለሆነ የመረዳትና የመገንዘብ ችሎታና አቅማችንም አብሮ ግንዛቤ ውስጥ መግባት አለበት :: ካልሆነ ለአንዳንዱ ቅዠት ነው እብደት ነው ወይም ትርጉም የለሽ ነው የሚመስለው ⁉️

    • @Yilkal-v6u
      @Yilkal-v6u หลายเดือนก่อน

      እውነት ከዚህ በላይ እብደት ካለ እኔ እቀጣለሁ: This is nonsense. ረቂቅና ጥልቅ ማለት ይሄ ከሆነ ያሳፍራል::

  • @hiwotgudeta5101
    @hiwotgudeta5101 4 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ የሚገርም መረዳት ነው ብዙደንቆሮ ሕዝብ ስለበዛ እንጂ ይሔን የመሰለ ትምሕርት ብዙተከታይ ማግኘት ነበረበት

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እኛ ወሬ ስለአሟሸን አይገባንም

  • @eletawidasesa272
    @eletawidasesa272 21 วันที่ผ่านมา

    Min metadel new ,long live sir

  • @MekoninHabte
    @MekoninHabte 24 วันที่ผ่านมา

    የተንጠለጠለ እሳቤ ያለው መቛጫው ምን እንደሆነ የማያስረዳ መናባዊ የመሰለ ገለጣ ሰለሆኑ፡ተግባራዊ የማድረግ አቅም በሰው እኔነት ላይ የሚያጠነጥን ሰለሆነ ትምህርቱ ዝብርቅርቅ ብሎብኛል።

  • @dejenetamiru6
    @dejenetamiru6 22 วันที่ผ่านมา

    ምንም በሚለው ቃል ያለን ፣ መሆን ማንነትን ስላስረዱኝ አመሰግናለሁ !

  • @TomKalu-q7w
    @TomKalu-q7w หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣልን

  • @M-on1
    @M-on1 4 หลายเดือนก่อน +2

    Omg! I found my teacher! Where can I find this genius?? He can be my sensei!

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 4 หลายเดือนก่อน +2

    Please make it with book I have seen Ethiopian Renaissance on this wisdom .....Thanks for sharing.

  • @eyualalemu6789
    @eyualalemu6789 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይገርማል ሀሪፍ ትምህርት ቀጥሉበት❤❤😘

    • @Mehonn
      @Mehonn  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ።

  • @dejenetamiru6
    @dejenetamiru6 22 วันที่ผ่านมา

    አዳም በመፈጠር ክሱት ሆኖ ሲገኝ እኛ በመወለድ ከተገኘን እንዴት አዳማዊ እንባላለን? ቀድመን ተፈጠርን ከዛም ተወለድን አዳሚያዊ ነን ካልን ደግሞ አዳም ወደ ምድር ሲወርድ አስቀድሞ ስለነበረው የ አምላክ እወቀት እንዳልጠፋ ሁሉ ያ እወቀት ከ እኛ ውስጥ ወዴት አለ ? ምክንያቱም የጀርባ ሁነቶችን በመጽሃፍት እንጂ በራስ ማወቅ አናውቅምና...... መዋለድ በስጋ ብቻ ነው ወይስ በ ነፍስም ጭምር ነው ? ..... አልገባኝም ..... ?

  • @temamedris8057
    @temamedris8057 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት የረቀቀ አተያይ ነው!

  • @wegderesfekadu9504
    @wegderesfekadu9504 9 หลายเดือนก่อน +2

    berta neba teleke sera new yehee

    • @Mehonn
      @Mehonn  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወግደረስ ! ሃሳብ ኣስተያየት ጥቆማ ካለህ እማሻሽለው ነገር በውስጥ መስመር ላክልኝ

  • @solomondres9160
    @solomondres9160 4 หลายเดือนก่อน +2

    መጽሐፍ አሎት ?

    • @Mehonn
      @Mehonn  4 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ አለ ። 0910991804 ላይ ብትደውል ታገኛልህ። (ለጠፋው አዳም ፤ ካልጠፋው አዳም ) የሚል

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 4 หลายเดือนก่อน

    Any discovery ???

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ከዚህ ሁሉ ድርድር መን ይገኛል?

    • @batiamani9621
      @batiamani9621 หลายเดือนก่อน +1

      ከ ፍ ታ ! ! !

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs 14 วันที่ผ่านมา

    ላገኘወት እፈልጋለሁ

  • @TesfaHope-roll
    @TesfaHope-roll 6 วันที่ผ่านมา

    አጉል የቃላት ግርግሩን ትተህ ቀጥታ ተናገር ነጭ ነጭ ነው ጥቁር ጥቁር ነው በል በእርሱ ህዝብ ከተረዳህ አድለኛ ነህ ኮፒ ስለሌለህ አትደገምም አንተ ላይ ይቆማል በቃ