መሆን #15 - ለጠፋው አዳም ካልጠፋው አዳም | ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር ክፍል13 | Mehon #15 Like Tebebt Gebremariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @mt.com.etb123
    @mt.com.etb123 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን .,.....አለን ትውልድ ፅዋውን የሚረከብ

  • @amanuel.m4575
    @amanuel.m4575 2 หลายเดือนก่อน +2

    Legend !!!

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 19 วันที่ผ่านมา

    ሊቀጠበብት እግዚአብሔር ለስጋዎት ጤና ከእድሜ ይስጥልን። ብዙ እንዲያስተምሩን። ደስ ብሎኝ እየተከታተልኩኝ ነው። የብዙ ታላላቅ መምህራንን ትምህርት በሀገርኛ ቋንቋ ስለፈቱልኝ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ሰው ትምህርቴን ሊረዳው አይችልም የሚለውን ግምት ቢተዉት ጥሩ ነው። ምክንያቱም ትምህርቱ ግልፅ ነው

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 หลายเดือนก่อน

    Wengeale yasageral Amen amen amen 🙏

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 หลายเดือนก่อน

    Bewnte yehine ewnet endesma yerdagn Egziabehar ytemisigne yehon weye mitadel ❤

  • @batiamani9621
    @batiamani9621 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀጠብት ከ 40 ዓመት በላይ የዋኙበትን ሰማያዊ ፀጋ ለተጨነቀው ዘመን ለማካፈል ብቅ ስላሉ ክብር ይገባቸዋል ይህ ግራ የተጋባ ዓለም ቢያንስ ከደረቅ ወደመረቅ እየተሸጋገረ ለመሆኑ ህያው ምሥክር ሆነው ብቅ ስላሉ የዜግነት ግዴታቸውን በዚህ መልክ ገልጸዋል::

  • @AkiyaMulatu
    @AkiyaMulatu 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሊቀ ጠበብት ብዙ ድንግዝግዝ ነገሮችን እያጠሩልን ስለሆነ።

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new yetebeb megemriya fitariyn miferat new minale yehinen yemisel Ewnet sewe holo biyesma wendemay Egziabehar abezeto yebarekihe

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክለኛ መልስ ነው ለጠያቄ፣መጀመርያኮ ስገባን ነው መጠየቅ ያለብን ያኔ ስንጠይቅ ጥያቄው መልስ ይዞ ይመጣል

  • @batiamani9621
    @batiamani9621 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጭው "አዲሱ - አዲስነት"ይሄን ይመስላል: ሠማይና ምድር የሚታረቁበት ዋዜማ ላይ ስለምንገኝ የተቋረጠው(የተበጠሰው) ግንኙነት ይቀጠላል ይቀጥላል :: ሰው ሆይ!ስማ ስማ !!! (አባባ ተስፋዬ)🎉🎉🎉

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 29 วันที่ผ่านมา

    ስለ ይሆዋ አምላክ ንገሩን
    ሰሙ ምነ ማለት ነው? ለዚህ ጥያቄ መልሶረትን እጠብቃከሁ
    Thank you.

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs 25 วันที่ผ่านมา

    እኝህን ድቅ አባተ ማግኘት እፈልጋለሁ!!!!!!!!

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ ወላ የሚባለው እንዳይሰማህ