የመጽሐፉን ቃል በሰማ ጊዜ ልብሱን ቀደደ +++በመ/ር ያረጋል አበጋዝ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
++++
-- TH-cam ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
መምህራችን ዳቆን ያራጋል አበጋዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የስዓቱ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅል🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን ኑሩልን!
የእግዚአብሔር ሰው ያረጋልዬ እሱ ይጠብቅህ ከአይን ያውጣህ!!!!!
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤️🙏
መምህራችን ን በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እጅግ ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ልቦና ማስተዋል ያድለን ሰምተን የምንፈፅምበትን ልብ እግዚአብሔር ያድለን ምህረቱን ያድለን አሜን !
አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን ተስፋ የምናደጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
ለኛም በተማርነው እንድንኖር እግዚአብሔር ማስተዋሉንና ጥበቡን ያድለን አሜን
Amen kale eyeweten yasmalen memherachen ewente nw yalut yekelde gza ayedelem yalnew amlakachen egzhabharye yemetawen fetna yemeleslen endga sayehone endcherntu bezat Amen!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በአባቶቻችን አድሮ የምገስፀን በወድሞቻችን አድሮ የምያስተምረን በእናቶቻችን አድሮ የምመክረን የድንግል ማርያም ልጅ ዐማኑኤል የተመሠገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አቤቱ እንደ ቸረነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይደለም!!! ቃለ ህይወት የሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋረሰልን በነፈሰ በስጋ ይጠብቅልን!!!
አሜን አሜን አሜን😥😥😥😥እውነት ነው የሚያስጨንቅ የሚያስፈራ ግዜ ነው ልባችን ደንግጧል የእግዚአብሔር ቸርነቱም በዝቷል ❤የህወይትን ቃል ያሠማልን እንቁ መምህራችን እናንተንም ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
ለገፀን ላስተማረን ለቸሩ አባታቻን ለመድንአለም ክብረ ምስጋና ይድረሰው አሜን ለወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይላክልን አሜን ሀገራችን ሰላም ያሪግልን 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💛❤
በጣም ተወዳጅ መምህር
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን::ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ማሕበረ ቁዱሳን ሁሌ እየመገባቹሁን ኖው የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ያጽናልን
ቃልህይወትን ያስማልን አባታችን ።አቤት ድስስስስስስ ሲል።እግዛብሔርን ይስትልን።
መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን
ቃለ ሀይወትን ያሰማልን እግዚሐብሔር አምላክ የዲሜ ባለፀጋ ያዲርግልን እግዚሐብሔር አምላክ መንግስተ ሰማያትን የዉርስልን አደራዉን ቤቤቱ ያፂናልን የስላሴ ባሪያ ነኝ
yetsena ginib new yeteleye sew new. enide leloch sebaki aydelem.
ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን
ኣሜን ኣሜንኣሜን ቃል ህይወት ያስማልኝ ኣባታችን
አሜን [፫]ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን። ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ።#
The only person I highly respect on the Earth is Yaregal Abegaz because he is not a man of words but he has been a sacred person living without sin since the year I have known him. He is serious and free from any wrong doings. No preacher is compared to him in knowledge, spiritual life but he doesnt want to display himself to others. Dr yaregal Abegaz ( professor of Accounting), I appreciate you. You are the best person in the world.
ድ.ያረጋል ቃል ሂወት ያሰማልን
ለጥፊ ቀኝ ሲመታ ግራውን መስጠት ተለማምደን የማናውቅ አንገት የመስጠት የፍፃሜ ፍልሚያ ሲነሳብን ሰማእትነት መቀበል ይከብደናል። ያች ቀን ለፃድቃን የደስታ የሰማዕትነት ስትሆን ለኃጥአን እጅግ የመረረች የቁጣ ቀን ነች።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
Edet des yemil temhert new
Kale hiwet yasemaln
Enganm kemetfo tebet mefetemiyanet yesewren amen 💫🙏
Kela yehiwotn yesmalin abetachin🙏🙏
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
kale hiwot yasemalin abatachin
Kale Hiwot yasemalen
Dr. Yaregial Yeketema bahtawi new. Yanurlin.
ke bahetawi yibelital bewunet. enidersu aynet sew behiwetie alayehum alyimim fitsum kidus sew.
አሜን! ቃለ ኅይወት ያሠማልን::
Amenn!!
ቃለህይወት ያሠማልን
Kal hiwet yesemaln
Memihrachin kale hiwet yasemalin mengisite semayatin yawersilin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Sali'lene Kidist......................
KALE HEWOT YASEMALEN
edmena tena amelak yisteh i like you
2ኛ ነገሥት 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሴዴቅያስም በነገሠ በዘጠኝኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርና ሠራዊቱ ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው ከበቡአት፤ በዙሪያዋም ዕርድ ሠሩባት።
² ከተማይቱም እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ አሥራ አንደኛው ዓመት ድረስ ተከብባ ነበር።
³ በአራተኛውም ወር በዘጠኝኛው ቀን በከተማይቱ ራብ ጸንቶ ነበርና ለአገሩ ሰዎች እንጀራ ታጣ።
⁴ ከተማይቱም ተሰበረች፥ ሰልፈኞችም ሁሉ በሁለት ቅጥር መካከል ባለው በር ወደ ንጉሡ አትክልት በሚወስደው መንገድ በሌሊት ሸሹ፤ ከለዳውያንም በከተማይቱ ዙሪያ ነበሩ በዓረባም መንገድ ሄዱ።
⁵ የከለዳውያንም ሠራዊት ንጉሡን ተከታተሉ፥ በኢያሪኮም ሜዳ ያዙት፤ ሠራዊቱም ሁሉ ከእርሱ ተለይተው ተበትነው ነበር።
⁶ ንጉሡንም ይዘው የባቢሎን ንጉሥ ወዳለበት ወደ ሪብላ አመጡት ፍርድም ፈረዱበት።
⁷ የሴዴቅያስንም ልጆች በፊቱ ገደሉአቸው፤ የሴዴቅያስንም ዓይኖች አወጡ፥ በሰንሰለትም አሰሩት፥ ወደ ባቢሎንም ወሰዱት።
⁸ በባቢሎንም ንጉሥ በናቡከደነፆር በአሥራ ዘጠኝኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ባሪያ የዘበኞቹ አለቃ ናቡዘረዳን ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።
⁹ የእግዚአብሔርንም ቤትና የንጉሡን ቤት አቃጠለ፤ የኢየሩሳሌምንም ቤቶች ሁሉ፥ ታላላቆቹን ቤቶች ሁሉ፥ በእሳት አቃጠለ።
¹⁰ ከዘበኞቹም አለቃ ጋር የነበረው የከለዳውያን ሠራዊት ሁሉ የኢየሩሳሌምን ቅጥር ዙሪያዋን አፈረሱ።
¹¹ የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን በከተማይቱ ውስጥ የቀረውን ሕዝብ፥
¹² የዘበኞቹም አለቃ ከአገሩ ድሆች ወይን ተካዮችና አራሾች እንዲሆኑ አስቀረ።
¹³ ከለዳውያንም በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የነበሩትን የናስ ዓምዶች፥ በእግዚአብሔርም ቤት የነበሩትን መቀመጫዎችና የናስ ኵሬ ሰባበሩ፥ ናሱንም ወደ ባቢሎን ወሰዱ።
¹⁴ ምንቸቶቹንና መጫሪያዎቹንም መኰስተሪያዎቹንና ጭልፋዎቹንም የሚያገለግሉበትንም የናስ ዕቃ ሁሉ ወሰዱ።
¹⁵ የዘበኞቹም አለቃ ማንደጃዎቹንና መቀመጨዎቹን፥ የወርቁን ዕቃ ሁሉ በወርቅ፥ የብሩንም በብር አድርጎ ወሰደ።
¹⁶ ሰሎሞንም ለእግዚአብሔር ቤት የሠራቸውን ሁለቱን ዓምዶች አንዱንም ኵሬ መቀመጫዎቹንም ወሰደ፤ ለእነዚህ ዕቃዎች ሁሉ ናስ ሚዛን አልነበረውም።
¹⁷ የአንዱም ዓምድ ቁመት አሥራ ስምንት ክንድ ነበረ፥ የናስም ጕልላት ነበረበት፤ የጕልላቱም ርዝመት ሦስት ክንድ ነበረ፥ በጕልላቱም ላይ በዙሪያው የናስ መርበብና ሮማኖች ነበሩ፤ እንዲሁም ደግሞ በሁለተኛው ዓምድ ላይ መርበብ ነበረበት።
¹⁸ የዘበኞቹም አለቃ ታላቁን ካህን ሠራያን ሁለተኛውንም ካህን ሶፎንያስን ሦስቱንም በረኞች ወሰደ።
¹⁹ ከከተማይቱም በሰልፈኞች ላይ ተሾመው ከነበሩት አንዱን ጃንደረባ፥ በከተማይቱም የተገኙትን በንጉሡ ፊት የሚቆሙትን አምስቱን ሰዎች፥ የአገሩንም ሕዝብ የሚያሰልፍ የሠራዊቱን አለቃ ጸሐፊ፥ በከተማይቱም ከተገኙት ከአገሩ ሕዝብ ስድሳ ሰዎች ወሰደ።
²⁰ የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን ወስዶ የባቢሎን ንጉሥ ወዳለበት ወደ ሪብላ አመጣቸው።
²¹ የባቢሎንም ንጉሥ መታቸው፥ በሐማትም ምድር ባለችው በሪብላ ገደላቸው። እንዲሁ ይሁዳ ከአገሩ ተማረከ።
²² የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር በይሁዳ ምድር በቀረው ሕዝብ ላይ የሳፋንን ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን አለቃ አደረገው።
²³ የጭፍሮቹም አለቆች ሁሉ፥ የናታንያ ልጅ እስማኤል፥ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን፥ የነጦፋዊውም የተንሑሜት ልጅ ሠራያ፥ የማዕካታዊውም ልጅ ያእዛንያ፥ ሰዎቻቸውም የባቢሎን ንጉሥ ጎዶልያስን እንደ ሾመ በሰሙ ጊዜ ወደ ጎዶልያስ ወደ ምጽጳ መጡ።
²⁴ ጎዶልያስም፦ ከከለዳውያን ሎሌዎች የተነሣ አትፍሩ፥ በአገሩ ተቀመጡ፥ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፥ መልካምም ይሆንላችኋል ብሎ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው ማለላቸው።
²⁵ በሰባተኛው ወር ግን የመንግሥት ዘር የነበረ የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል ከእርሱም ጋር አሥር ሰዎች መጥተው ጎዶልያስንና ከእርሱ ጋር በምጽጳ የነበሩትን አይሁድንና ከለዳውያንን እስኪሞቱ ድረስ መቱአቸው።
²⁶ ከለዳውያንንም ፈርተው ነበርና ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡ ሁሉ የጭፍሮቹም አለቆች ተነሥተው ወደ ግብጽ መጡ።
²⁷ እንዲህም ሆነ፤ የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማከረ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሀያ ሰባተኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ዮርማሮዴቅ በነገሠ በአንደኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪንን ከወህኒ አወጣው፤
²⁸ በፍቅርም ተናገረው፥ ዙፋኑንም ከእርሱ ጋር በባቢሎን ከነበሩት ነገሥታት ዙፋን በላይ አደረገለት።
²⁹ በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት፤ ዮአኪንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በፊቱ ሁልጊዜ እንጀራ ይበላ ነበር።
³⁰ ንጉሡም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ የዘወትር ቀለብ ዕለት ዕለት ይሰጠው ነበር።
ጌታ ሆይ አድነን 😥
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን