ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ / የፈውስ እና የድኅነት ልዩነት ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
- ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
እርጋታ ከትህትና እውቀት ከጥበብ ጋር የተስማሙለት የዘናችን ድንቅ መምህር ዲያቆን ያርጋል አበጋዝ
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እናንተን የሠጠን ቸሩ አምላካችን ይመስገን። እጅግ ብርቱ፣ ረጅም የአገልግሎት ዘመን፣ መልካም ፍጻሜ፣
girumnew kale hiywot yasemaln
🙏🙏🙏
አንተ ራሱ እንደ ሐይማኖታችን ርጋታ የተቸረህ ሰዉ ነዉ ። ትምህርትህ ሲጣፍጥ !! ተባረክ
መኖር ቢያቅተኝኳ ጠንከር ያለ ትምሕርት መማር እፈልጋለሁ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን
በጣም ደስ የሚል ወደ ራሳችን እንድናይ የሚያደርግ ስብከት ብዙ ትምህርትን አግኝቼበታለሁ
ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንንም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሰዳርልን አሜን ፫
እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ለምንማርበት አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወትን ረጅም እድሜን ይስጥልን
ድንቅ ትምህርት ነው ቃልህውት ያስማልን
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልንን እፁብ ድቅ ትምርት ነዉ እድሜና ጤና ያድልልን
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልንን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏
EgiziAbiher yimesigen.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏💚💛❤
አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ይስጠን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
Kalehywet yasemaln
እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃለህይወትያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የምንሰማውን አድራጊና ፈጻሚ ያደርገን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። የምንድንበት ያድርግልን።
kale hiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን መምህር እኔ በጣም ብዙ ጥያቄ አለኝ ከትምህርተወ እደተረዳሁት ስለፈውስ እርሰው ከቅዱስ ቃሉ እየዘረዘሩ ተናግረዋል ስለዚህ ሀሰተኛ አጥማቂወች ስለምትሎቸው ታዳ ትናት ሀዋርያት በጥላቸው ይፈውሉ ነበር በለዋል ታዳ እግዚአብሔር አሁን የመፈውስ ፀጋ ያላቸውን ሰወች አያስነሳም ብለው ያምናሉ??? ይህን ያልኩት ለኔ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው በዛላይ ስውን ትከተላላችሁ ስላሉት ነገር ደግሞ ትንሽ ልናገር እኔ በጣም እደናቸ አይነት ብዙ መምህራን አስተምረውኛል ነገር ግን ስበከቱ ሲልቅ ግን ወደዛው ወደ መክፎ ግብሬ እመለስ ነበር አሁን ግን በመምህራችን በመላከ መንክራት በመምህር ግርማ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ እደውም ንሰሀ ገብቻለሁ ለቅዱስ ቁርባኑ እየተዘጋጀሁ ነው ይህሁሉ ሊሆን የቻለው የጠላቴን የዳቢሎስን ሴራ በደንብ አድርገው ስላስተማሩኝ ነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት በደንብ እዳውቅ አስተምረውኛል ስለዚህ እነሱም ሲስተምሩን እረሰው ታስተማሩት ዉጭ አያስተምሩም እደውም ስፀሎት ሲያስተምሩን በቤ ታችሁ የፀሎት ቤት እድኖረን በደንብ አስተምረውናል ይህን ሁሉ ያልኩት ከላይ ሳይሆን ወደውስጥ ገብታችሁ ሁላችሁም መምህራ ኖች አስተምሮቸውን ብታዳምጡ ከጎናቸው ቆማችሁ እደምታበረቶቶቸው እርግጠኛ ነኝ የመምህር ተማሪወች በሙሉ ብትጠይቆቸው ሁሉም በቤታቸው የፀሎት ቤት ያላቸው የሚጦሙ የሚፀልዩ ቅዱስ ቁርባን የሚቀበሉ ናቸው ባእድ አምልኮን አውግዘው የጣሉ ናቸው ከእነዚህውስጥ አንዶ እኔ ነኝ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያምልጅ ይክበር ይመስገን
እፁብ ድንቅ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን።❤️🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
Siriatu and'wet endihon teteyakiw manew???
በእውቀት የተሞላቹ ሃሳተኛ ጫካኞች ለሰው ለማታዝኑ መምህራን
ምነው በሰላም?🤔
አጋንንቱ ይሆናል !?😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።