ለሕይወታችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት (ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገራቸው ሦስቱ ምሳሌዎች) ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 376

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @nunucompilation3060
    @nunucompilation3060 2 ปีที่แล้ว +44

    ተደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች...... ሁሌም የእግዚአብሔር ቃል አዲስ ነውና ሁሌም እንደ አዲስ የምንሰማው ታላቅ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናልን። ለበረከት ለነፍስ ድኅነት ያርግልን። ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልዓለም ይክበር ይመስገን። አሜን!!!

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 2 ปีที่แล้ว +6

    የሁሉንም መምህራኖቻችን በጉሩብ አዳምጣለሁ ግን በዩትበብ መጥቸ ላይክና ኮሚት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብየ ደግሚ ደግሞ በቪዶኦ አይቸ እወጣለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለመምህራኖቻችን በዉነት
    ወጌል በገጠረ ዉሰጥ መቸ ይሆን የሚሰበከዉ እኔሰ በአረብ ሀገረ ሁኛ አዳመጥኩ ግን ነገ መሄደ አይቀረሞ ግን ከተማ ቦታና በአረባገራት ብቻ ነዉ የሚሰበከዉ አየ ሰንተ አለ በሀገራችን ዉሰጥ በሰበትና ክብረ በአል ብቻ ሲሆን የምንሄድ ኧረ በሰበትም ግደታ መቅረት የለለባቸወ ብቻ ናቸዉ የሚሄዱት 😢😢

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164 2 ปีที่แล้ว +10

    የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልንና ጥበብን ስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SsSs-tz4ip
    @SsSs-tz4ip 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @abebechwalelegn8388
    @abebechwalelegn8388 2 ปีที่แล้ว +81

    ጀግና የወገል አርበኛ በርታ እግዚአብሔር እረኛችን ነው ተባረክ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +3

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale heyewot yasemalin

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin

  • @zemenayworetaw9588
    @zemenayworetaw9588 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዳተ አይነት ብዙ ጠንካራ:ተምሳሌት :የሚሆኑ ወጣቶች :ያምጣልን!

  • @DyhgFnvc
    @DyhgFnvc 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @maranata770
    @maranata770 2 ปีที่แล้ว +15

    ተመስገን ጌታዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @zenebeshsertsu3297
    @zenebeshsertsu3297 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kala Hewat Yasmalen

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @saraethio7495
    @saraethio7495 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @letegebrieladane5564
    @letegebrieladane5564 2 ปีที่แล้ว

    Amen fetari edme ketina ystih

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen amen amen KAlE hiwote yasemalne wendmachne

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yasemalen 🙏 yeagelegelot zemenek hulu yetebarek yehun 🤲 endet metadel new. Anten yewelefech mahethen yetebarekech tehun enku memeher 🤲🙏❤

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 2 ปีที่แล้ว +10

    የእግዚአብሔር ስም ይመሥገን በሥደት ሆነን ቃልህን የምመግበን እግዚአብሔር ሆይ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ በመንፈስ ቅዱሥ ይጠብቅልን🙏

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe9387 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hweten kale brekten yasemalne memhrachine

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️🙏❤️ ፀጋውን በረከቱን ያድልልን 🙏

  • @smasma6590
    @smasma6590 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    qaliyootii asamalee
    yetimitu 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲
    amen amen amen

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ጸሎት በረከታችሁ አይለየን

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልንመምህራችንበእድሜበፀጋውያኑርልን 💒💒💚💛❤️✝️🙏🙏🙏

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      ፑቲን ኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ምሥጢር
      th-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/w-d-xo.html

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hewet yasemalim

  • @bettyayele9100
    @bettyayele9100 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kale Hiwotta Yasemaln Mimhrachnann

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว +1

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว

    ቃለ ኅይወት ያሰማልን መምኅር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዘምልን በቸርነቱ ወደቤቱ ይመልስን🙏🙏🙏🙏

  • @samritiahmed7625
    @samritiahmed7625 2 ปีที่แล้ว

    Embrehan tebarekeh memehre kale hiwet yasemalen

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ከሃጢአታችን ለመንፃት ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kemertube8826
    @kemertube8826 2 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚዓብሄር እድሜ ጤናውን በረከቱን ይስጥህ መልካም ሀሳብህ ይሙላልህ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናንተን መምህራኖች ያሰማራልን!
    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ✝️🙏 እናንተንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ!!!

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምሬ👏👏👏

  • @zeharamohammed990
    @zeharamohammed990 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetin yaseman Ameen🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @samerawitalemnew6625
    @samerawitalemnew6625 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalen le memehirachen amen (፫)

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyewut yasemaln wendmachin Erjem egme ketenagar Egziabeher

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 2 ปีที่แล้ว

    ላሰተማረን ለመከረን መምህምራችን ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abebaworku941
    @abebaworku941 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💙💚

  • @selam4938
    @selam4938 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhrxchn...lecham asteway lbona ysten

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 2 ปีที่แล้ว +2

    kale hiwetn yasemalen

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን::

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ተነስቼም ወደ አባቴ እኼዳለኹና አባቴ ሆይ በሰማይና በፊትኽ በደልኹ
    ወደፊትም ልጅኽ ልንል አይገባኝም ከሞያተኛዎችኽ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለኹ
    ተነስሥቶም ወደ አባቱ መጣ ርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና ዐዘነለት ሮጦም ዐንገቱን ዐቀፈውና ሳመው
    ልጅም አባቴ ሆይ በሰማይና በፊትኽ በደልኹ ወደ ፊትም ልጅኽ ልባል አይገባኝም አለው
    አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ ፈጥናችኹ ከኹሉ የተሻለ ልብስ አምጡለት አልብሱትም ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ(ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15_18_22)በእውነት እንደጠፋን ያልተወን ቅዱስ አባታችን ይክበር ይመስገን ለመምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጅነቷ አይለየን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ፃማችንን የበረከት ይድርግልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን

    • @edenabreha2541
      @edenabreha2541 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dnalazarsisay
    @dnalazarsisay 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalen Wendemachen edmehn yarzmlen

  • @memegabera4594
    @memegabera4594 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🟩🟩🟨🟨🟥🟥✝️ Kale Hiwat yasmalen Mamher.

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywetin yasemalin 🙏

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @yoniyoni-k6v
    @yoniyoni-k6v ปีที่แล้ว

    ዳግማዊ ዮሐንስ አፈወርቅ አንደበትህ ይባርክልህ በህይወታችን ላይ ይደርብን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አኛም ብሰሞኖው መልካመ ፈሬ እንዳፈራ እግዚአብሔር ይረዳን ልቢ ልድያ የካፍትህ ልኔም ከፈተልኝ ጌታየ😢

  • @salamzeru1036
    @salamzeru1036 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን ፫

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 7 หลายเดือนก่อน

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን።

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አዎ እግዛብሔር እረኛችን ነወ ጥበቃው አይለየን የጠፋነውን በጎች ይፈልገን አቤቱ በሀፂያት ጠፍተናል ለንስሀ አብቃን ቸሩ መድሀኒአለም 🙏🙏🙏

  • @yimenu_ethiopia
    @yimenu_ethiopia 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 ปีที่แล้ว +1

    kale heyotin yasemalin

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 ปีที่แล้ว

    Bebtuo yatenak egziyabehre yemesegene. Tegawone yabezalk

  • @samrawitdemisse1129
    @samrawitdemisse1129 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 2 ปีที่แล้ว +3

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ በርታልን

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @get1112
    @get1112 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale Hiwet Yasemalen.

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 👏🌾🌿👏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ማይጠገብ ትምህርት ነው
    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትምህርት እንዴት እንደሚያጽናናኝ
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን፡፡

  • @mulualemasrat5503
    @mulualemasrat5503 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasmalin memher yagelgloton zemn yarzimln. Bezih zemen enderso yal memhr silalan bewent edlgnoch nen!

  • @maylii3452
    @maylii3452 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🏾 Kale Hewit Yasemalen Memeher Henok Haile, Egzhiabher Yebarkeh memeherachen 🙏🏾🥰🤲🏾

  • @MsMetada
    @MsMetada 2 ปีที่แล้ว

    ድካም ባይኖር 365 ቀን ያለማቋረጥ ባሥተማርክ እኔም ሣልታክት በሠማሁህ ፈጠሪ ረጅም እድሜ ይሥጥህ አንደበትህ እንዴት ደሥሥሥ ይላል

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ኣምላክ ኣደራ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @rediettesfaye2268
    @rediettesfaye2268 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብረት ይሰጥልን እልፍ አመት ኑርልን!!!!!!!!!

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ
    @በላይሴትአበራ-ዠ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህራችንቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen wendmachin qalehiwot yasemalen.

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว

    ተደጋግሞ የማይጠገብ ትምርህት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @aakk5861
    @aakk5861 2 ปีที่แล้ว

    Ameen (3)

  • @ArageshSalalo
    @ArageshSalalo 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ
    @አስንቃወለተሰንበትተዘከረ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለመምህሮቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋዉን በረከቱን ያብዛላችሁ አሜን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድንቅ ትምህርት እድሜ ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ጽላት ላይ ያሳድርልን ሰምንተን ከመጥፋት ይጠብቀን አሜን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ee-uy3yg
    @Ee-uy3yg 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህርችን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን በጣም በጣም ታላቅትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne aAmne amne

  • @shimelestefera662
    @shimelestefera662 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤሔር ጠፍቶ ከመቅረት ይማርን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን

  • @asmaitkesete5249
    @asmaitkesete5249 2 ปีที่แล้ว

    Yene jegna 👏👏👏👏👏👏

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ድቅ ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ።
    እኔ ራሱ ንስሐ ተቀብየ ስጨርስ ይፍታሽ ሳይሉ ተበሳጭተው አሰራት በኩረት ተቀብለው ጥለውኝ ሲሄዱ ተናድጄ እግሬ ይሰበር ሁለተኛ ከሳቸው ከመጣሁ ብያለሁ😥ጥፍተኛ ነኝ ሰው ናቸው በሌላ ተበሳጭተው ይሆናል ብቻ እግዚአብሔር ይወቅ። ግን ጥፍተኛ እንደሆንሁ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ🤲😭

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว

      ሌላ ቀይሪ

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @Sirgut-g2j
    @Sirgut-g2j 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @misrakabegaz9046
    @misrakabegaz9046 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያስተማረን የመከራን እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አይነት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው? ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ ተባረክ

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 2 ปีที่แล้ว +3

    የህይወት ቃል ያሰማልን 🌹የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 👏

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  2 ปีที่แล้ว

      ትምህርቱን ቢያንስ ለ10ሰው Share ያድርጉ።

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ💙