ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen
እዉነት ነዉ ጌታ ተመልሶ ከመምጣቱ በፊት ብዙዎች መዳን ሰለሚገባቸዉ ሪቫይቫል እንደሚሆን ጌታ በብዙ ተናግሯል ተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ።
ጌታ ሆይ የእውነት መልሰን እንመለሳለን ለውጠን እንለውጣለን አሜን
አሜን
በእውነት በእውነት ትክክል ትንቢት በዚህ ሃሰተኞች ኣስተማሪዎችና ነቢያት በበዙበት ለካ የእግዚኣብሄር ነቢ ኣለ።ክብር ለጌታ የሱስ ይሁን።ጌታየ እንዲገዛኝ ፍቃዴን ለሱ ኣሳልፊ እሰጣሎህ መንፈስ ቅዱስ ይርዳኝ
አሜን ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን
❤❤
ነብይ ለማ እግዚአብሔር በእርስዎ ብዙ ጊዜ ሲናገር ሰምቻለሁ፡፡ ትክክለኛ መልዕክት ከእግዚአብሔር እንደሚቀበሉ አውቃለሁ፡፡ ጌታ በእርስዎ አልፎ እንደተናገረ ወደእግዚአብሔር በመመለስ ብቻ ሊመጣ ካለው ክፉ ነገር ያስመልጣል፡፡ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!!
ጌታ ይርዳን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Aba
ትክክል መልዕክት ነው የሰማሁት የው ስማ እያንዳሽ እንስማ።ዋአ
አሜን ጌታሆይ መመለስ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን።ጌታ ይባርኮት ጋሽ/ ነብይ ለማ
ጌታ. ይባርክህ. ተላልፈናል. ባንሳሳት. እንኳን. ተመለሱይሻለናል. ።
🥰😍
አሜን ነቢይ ተባረክ
አሜን አሜን🙏ጌታ ሆይ መልሰን የምንታዘ ዝበት ዘመን ይሁንልን ተራራውን መዞር ይብቃን🙏 ጌታ በባርያው ተናግሯል ጆሮ ያለው ይስማ !! ተባረኩ አሁንም ፀጋው ይብዛሎት ወንድማችን።
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇮🇱🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤷🤷🤷🤷🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙇🙇🙇🙇🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻💯💯💯💯💯💯💯
አሜን!
Amen amen eg/r hoye melesen enemelesalen maren yeker been mahari neh 🙏
Gashe tebarek tsegaw ❤yabzalih H N Y
አሜን ነብይ ምክሩን እንሰማለን ወደ ጌታም እንመለሳለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God help us. When was it spoken? It would have been good if u included when and where it was spoken.
ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ከመጣዉ ሰርጠት አዉጣን እባክህ መልሰን
6:06
Amen💓💓🤲
Egzabhere melkame nwe Abatachene egzabhere hoye memlese kalbene kefo mngdachene melesene enemlesalen
Paster lama yezare 5 amet Dallas airport agchawe nbr selkun tekebyew tafabegi enena betesebe betam neber menfelgew selkun bagegi betam des yelegial
የትኛውን እንመን ሌላው የጭለማ ዘመን ይላል ሌላው ንጋት ይላል ለመሆኑ የቃል ኪዳን ሀገር እስራኤል ወይስ ኢትዮጵያ በርግጥ የሚታየው ሁሉ አሰፈሪ ነው ትንቢቱም ይፈፀም ዘንድ ነው በርግጥ ማምለጫችንም እሱ ነው እኛ ደሞ አንፈራም ይበልጥ እንድንቀርበው እንድንመለስ ነው አዎ መመለስ ይሁንልን
እግዚአብሔር ከማንም ጋር ኪዳን መግባት ይችላል።ለምሳሌ አዲስ ኪዳን የሚባል አለ።መዝሙረ ዳዊት31 መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።ትንቢተ አሞጽ 97 የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። ይሔ ለኢትዮጵያ የተገባለት ቃል ኪዳን ነው።
Erso gin nebiynot ,lijochoto yechsrge negade nachew.ensun lmin atmekrim. Bkirbet swkachewalw asmesay nachew.b
ይቅርታ ኣድርጉልኝና የቱጋ ነው ትንቢቱ ያለው? ኣገልጋዩ የተናገሩት "ተመለሱ" የሚለው መልእክት ከ2ሺህ ዓመታት እና ከዛም በፊት ሲነገር የነበረ ወደፊትም የሚቀጥል ጥሪ ነው። እንዳው ነብይ የበዛበት ዘመን፤ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለን።
😍❤
አሜን አሜን ጌታ ይርዳን
Amen
እዉነት ነዉ ጌታ ተመልሶ ከመምጣቱ በፊት ብዙዎች መዳን ሰለሚገባቸዉ ሪቫይቫል እንደሚሆን ጌታ በብዙ ተናግሯል ተባረክ የእግዚአብሔር ባሪያ።
ጌታ ሆይ የእውነት መልሰን እንመለሳለን ለውጠን እንለውጣለን አሜን
አሜን
በእውነት በእውነት ትክክል ትንቢት በዚህ ሃሰተኞች ኣስተማሪዎችና ነቢያት በበዙበት ለካ የእግዚኣብሄር ነቢ ኣለ።ክብር ለጌታ የሱስ ይሁን።ጌታየ እንዲገዛኝ ፍቃዴን ለሱ ኣሳልፊ እሰጣሎህ መንፈስ ቅዱስ ይርዳኝ
አሜን ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን
❤❤
ነብይ ለማ እግዚአብሔር በእርስዎ ብዙ ጊዜ ሲናገር ሰምቻለሁ፡፡ ትክክለኛ መልዕክት ከእግዚአብሔር እንደሚቀበሉ አውቃለሁ፡፡ ጌታ በእርስዎ አልፎ እንደተናገረ ወደእግዚአብሔር በመመለስ ብቻ ሊመጣ ካለው ክፉ ነገር ያስመልጣል፡፡ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!!
ጌታ ይርዳን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Aba
ትክክል መልዕክት ነው የሰማሁት የው ስማ እያንዳሽ እንስማ።ዋአ
አሜን ጌታሆይ መመለስ ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ጌታ ሆይ መልሰን እንመለሳለን።
ጌታ ይባርኮት ጋሽ/ ነብይ ለማ
ጌታ. ይባርክህ. ተላልፈናል. ባንሳሳት. እንኳን. ተመለሱ
ይሻለናል. ።
🥰😍
አሜን ነቢይ ተባረክ
❤❤
አሜን አሜን🙏
ጌታ ሆይ መልሰን የምንታዘ ዝበት ዘመን
ይሁንልን ተራራውን መዞር ይብቃን🙏
ጌታ በባርያው ተናግሯል ጆሮ ያለው ይስማ !! ተባረኩ አሁንም ፀጋው ይብዛሎት ወንድማችን።
አሜን
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇮🇱🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤷🤷🤷🤷🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙇🙇🙇🙇🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻🤷🏻💯💯💯💯💯💯💯
አሜን!
Amen amen eg/r hoye melesen enemelesalen maren yeker been mahari neh 🙏
❤❤
Gashe tebarek tsegaw ❤yabzalih H N Y
አሜን ነብይ ምክሩን እንሰማለን ወደ ጌታም እንመለሳለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God help us.
When was it spoken? It would have been good if u included when and where it was spoken.
❤❤
ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ከመጣዉ ሰርጠት አዉጣን እባክህ መልሰን
አሜን
6:06
Amen💓💓🤲
Egzabhere melkame nwe Abatachene egzabhere hoye memlese kalbene kefo mngdachene melesene enemlesalen
❤❤
Paster lama yezare 5 amet Dallas airport agchawe nbr selkun tekebyew tafabegi enena betesebe betam neber menfelgew selkun bagegi betam des yelegial
የትኛውን እንመን ሌላው የጭለማ ዘመን ይላል ሌላው ንጋት ይላል ለመሆኑ የቃል ኪዳን ሀገር እስራኤል ወይስ ኢትዮጵያ በርግጥ የሚታየው ሁሉ አሰፈሪ ነው ትንቢቱም ይፈፀም ዘንድ ነው በርግጥ ማምለጫችንም እሱ ነው እኛ ደሞ አንፈራም ይበልጥ እንድንቀርበው እንድንመለስ ነው አዎ መመለስ ይሁንልን
እግዚአብሔር ከማንም ጋር ኪዳን መግባት ይችላል።ለምሳሌ አዲስ ኪዳን የሚባል አለ
።መዝሙረ ዳዊት
31 መኳንንት ከግብፅ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
ትንቢተ አሞጽ 9
7 የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር።
ይሔ ለኢትዮጵያ የተገባለት ቃል ኪዳን ነው።