ለፍቅር የተከፈለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025
  • ነብይ ዳግም ታደለ ድንቅ ምስክርነት#Encounter #SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker #yossefBekele#ደማስቆ #asterabebe #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye #meskeremgetu #ebsworldwide #Meskeremgetu #Donketub #Danielamdmichael #ሀናተክሌ#HannaTekleየEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦Zelle/cash Up +12067249288 PayPal: @getish316Ethiopia:_ CBE 1000407022738 ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ። @yidnekachewteka9679 @BereketTesfayeOffical @AsterAbebeOfficial @meskeremgetu586 @DanielAmdemichael @AwtaruKebede @ebstvWorldwide @comedianeshetu For more information Ethiopian +251978808055 / 0940547511 Telegram: - +251978808055 / +12067249288Whats Up :- +12067249288

ความคิดเห็น • 241

  • @zerihunbeneberu
    @zerihunbeneberu 17 วันที่ผ่านมา +31

    ነቢይ ዳጊ ጣም የምወደው የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው።እኔ በእርሱ በአለው ፀጋ ተካፍያለሁ እንደውም በአንድ ወቅት ከአንጀት ካንሰር ተፈውሽያለሁ። በእርሱ አገልግሎት ህያው ምስክር ነኝ።መንፈስ ቅዱሰ በእርሱ ስለሰጠው ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይመሰጌን።ነቢይ ዳጊ የናዝሬት/አዳማ እንቁያች ነህ።እወድዳለሁ።ገና እግዚአብሔር ታገለግላህ ወጣት ነህ 150 ዓመት እኖራለሁ እያልክ ትንቢት ትናገራለህ አይደለ።ይቃልህ የፀና ይሁን።ገና በአንተነህ ውሰጥ ትውለድ አለህ።ምድርን ወረሰ።❤❤❤ ዳጊሻ እኔ ግን ስንት ዓመት ነው የሚሰጠኝ 😅? Just joking.

    • @assebiya1571
      @assebiya1571 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ረ😢

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu1085 6 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ሳይ አገልግሎትን እንድወድ እሆናለሁ
    ዳጊ በረከታችን ና.ሙ.ወ ቁ2 የልጅነታችን ትዝታ ነህ! ልዩ ሰው ነህ!
    ደግሞ የ glory አገልጋይ እንደነበርክ አስታውሳለሁ
    ከሁሉም የማይረሳኝ ግን ትህትናህ ነው።

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ውድሀባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ProphetBesufekadTesfaye
    @ProphetBesufekadTesfaye 4 วันที่ผ่านมา

    የአገልግሎት ምሳሌአችን ነህ እንወድሀለን አንተን ጌታ ስለሰጠን ጌታን እናመሰግናለን

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 17 วันที่ผ่านมา +14

    ጥሩ ሚስት አለው የተባረከች ከብዙ አመት በፊት በሞት ጥላ እያለፍኩ ጓደኝዬ ቤታቸው ወስዳኝ ፀልያልኛለች መክራኛለች ዛሬ በብዙ ሰላም ነው የምኖረው ❤ዳጊ በጣም ነምወደው አገልጋይ ነው ዘሩ ይባረክ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን thank you

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 16 วันที่ผ่านมา +11

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጌታ ይባርክህ የምታቀርባቼው አገልጋዮች በጣም የሚያስገርሙና ጌታ የሚጠቀምባቼው ስለሆኑ ሰማቼው ሁሌ እባረካለሁ የጌታን ምህረትና ፍቅር አያለሁ። ግን እነዚህን አገልጋዮች የምናገኝበት መንገድ፣ ስልካቼውን ብታስቀምጥልን ሩቅ ያለን ሰዎች በአገልግሎታቼው ልንጥቀም እንችላለን ተባረክ ወንድማችን ዳጊ በርታ መልካሙን ገድል እየተጋደልክ ነውና።

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @abigia-l2t
    @abigia-l2t 12 วันที่ผ่านมา +2

    ትዝ ይለኛል ታመህ ሆስፒታል ኮማ ውስጥ ነው የሚባል ነገር ስሰማ እንዴት እዳዘንኩ አስታውሳለው ናዝሬት ከተማ ነበር ያዘነችው ነብይ ዳጊ የናዝሬት ከተማ መብራት ነህ እድሜ ጨምሮልህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አሁንም ብዙ ጤና ና እድሜ ይጨምር ብዙ አመት አገልግል

  • @Godisgood820
    @Godisgood820 16 วันที่ผ่านมา +6

    I am thankful for this channel, life changing all testimonies.Glory to God

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏 for watching our channel

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 14 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳንተ አይነቱን አገልጋይ ጌታ ለዚህ ምድር ያብዛልን።

  • @enegennegusenshomekugn5176
    @enegennegusenshomekugn5176 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ወደድኩህ ኢየሱስን የሚወድድ ካየሁ ነፍስ አይቀርልኝም ተባረክልኝ

  • @FrehiwotYeshitila
    @FrehiwotYeshitila 16 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ አይቼህም ሰምቼህም አላውቅ ግን ገና ስሰማህ ተባርኬአለሁ እግዝያብሄር ዘመንህን ይባርክልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @mahilettsegaye2996
    @mahilettsegaye2996 17 วันที่ผ่านมา +7

    ---*አትገኝ
    የሌለበት -እግዚያብሔር
    የሌሉበት-አባቶች
    የሌለህበት- ባልተጠራህበት
    ነብይ ዳጊ ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ
    እግዚአብሔርም ያለበትን ሀሳብ የምታከናውንበት የማይባክን ዘመን ጌታ ይጨምርልህ ዳጊ በጣም ነው ምንወድህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @kibromgetachew9009
    @kibromgetachew9009 5 วันที่ผ่านมา

    ነብይ ዳጊ ካየውህ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል አሁንም አንተ እና ነብይ መስንን መቼም አረሳችሁም ድጋሜ ላይህ በጣም እናፍቃለሁ ባንተላይ የነበረውን የእግዚያብሔርን ሀይል መቼም አረሳውም እግዚአብሔር ያለምልምህ ዘርህ ይባረክ ለብዙዎች የመዳን ምክኒያት ያርግህ

  • @zewdugonte7331
    @zewdugonte7331 16 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የተሰኘሁበት ደግሞም የተማርኩበት ምስክርነት ነው። አዘጋጆቹም በብዙ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 9 วันที่ผ่านมา

    ይሄንን የከበረውን የመንፈስ ቅዱስን ስራ ሰላካፈልከን ተባረክ መልካም ዘመን እድሜህን የቀጠለ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ይበል!!!!

  • @abeba9784
    @abeba9784 17 วันที่ผ่านมา +7

    እንዲህ ያለ ትልቅ ደግ አምላክ ስለወደደን ፈጥሮ ስላልተወን ለዘላለም ስሙ ብሩክ ይሁን። መቸም ታላቅነቱ ተነግሮ አይጠገብም። አንተም የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ ሁሌም አብሮነቱ አይለይህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @canon2829
    @canon2829 17 วันที่ผ่านมา +6

    አቤት ጌታ ቸር ነው ወንድሜ አደበትህ ሲጣፍጥ ኢየሱስን ደግመህ ደመቅ አድርገህ ሳልክብኝ ።የጌታ መንፈስ በምስክርነትህ ውስጥ ስላለ አለማልቀስ አልቻልኩም እየሱስን ጨምሬ ወደድኩት። ብሩክ ነህ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 16 วันที่ผ่านมา +3

    ክብሪ ለእግዚአብሔር ይሁን ሀይል ያለው ምስከርነት ተባርኬለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ተጠቅሞበት አግልግሎ እንደማለፍ የሚያስደስትነገርየለም ተባረክ የሚባርክ ግሩም ምስክርነትነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🙏🕊️🕊️🕊️🕊️!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተምሪያለሁ፣ ተባሪኬያለሁ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ጌታ ያብዛልን። ጌታ ያለውን አንድ ነገር መምረጥ እሱ ከሌለበት ብዙ ነገር ያለህን መረጋጋት ሳይ ቀስ ብሎ ከጌታ ጋር መራመድ ተማሪኬያለሁ ጌታ ይባርክህ።

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 17 วันที่ผ่านมา +7

    ነብይ ዳጊ አንተና ነብይ መስፍን ንጉሴ ሞጆ ሙሉወንጌል ያገለገላችሁትን አገልግሎት አረሳውም የነበረው ክብር ሁሉ እንደዛሬ ነው ማስታውሰው ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ZINASHURGIE
      @ZINASHURGIE 17 วันที่ผ่านมา

      Lebanon 🇱🇧 Meto Seyagelegele...Uffff...yalewe kiber....awene Getane Yemeshete tefa...nafekeye. ya ye tenets Megeyete...ye zare 15 amete..

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 17 วันที่ผ่านมา +3

    እወድሃለሁ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዳጊ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @YonatanSolomon-b3s
    @YonatanSolomon-b3s 8 วันที่ผ่านมา +1

    Betam mswtenet yetkeflbat fkr nw Geta kerew ye agelglot zemenhen yabzalh👏🙏tebarke

  • @Amenawitt
    @Amenawitt 17 วันที่ผ่านมา +3

    ነብዩ አንተ በረከታችን ነክ ለብዙ ወጣቶች እየሱስን የገለጥክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @emuayu8578
    @emuayu8578 9 วันที่ผ่านมา

    Dagiye betam new yemwdehi ena yemakbrhi geta kezihim belay tsgaune yabzalhi ante berktachen nehi bezu gize bante agelglot texkmiyalw ❤❤❤❤❤❤

  • @emuyedessasa4403
    @emuyedessasa4403 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚሐብኤር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም የሚገርም የጌታ አገልጋዮችን ስለምታቀርቡልን በጣም ተባርኪያለሁተባረኩልኝ በጌታ ፍቅር እወዳቸዋለሁ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @GenetMengiste-gk7wn
    @GenetMengiste-gk7wn 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you a man of God
    I am so blessed by your testimony.

  • @LemlemDebelie
    @LemlemDebelie 17 วันที่ผ่านมา +5

    "ሃና በእግዚአብሔር ፊት ተጋለች ፍናና ትወልዳለች" Deep understanding! የፍናና ልጆችን ታሪክ ባላውቅም ሃና ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ በብላቴነት የሚሰማ አገልጋይ ወለደች:: እግዚአብሔር ለራሱ ስራ ሊጠቀምብህ ከብዙ ሞቶች ያዳነህ ወንድም አሁንም እግዚአብሔርበዘመንህ ሁሉ ይጠቀምብህ! ሰማይ Tube አገልጋዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናመሰግናለን

  • @GenetMengiste-gk7wn
    @GenetMengiste-gk7wn 9 วันที่ผ่านมา

    Amazing a man of God
    It is amazing Journey.
    ስደክም" ፀጋዬ ይበቃሃል አለው።"
    ሜይ ጋድ ልብስ ዩ
    ቴንኪው።

  • @Merameron
    @Merameron 18 วันที่ผ่านมา +50

    ጊዮርጊስን አስታወስከን ይሄ ባህታዊ ለማየት አኛም ተጋፍተናል ባታዊ ገ መስቀል የሚባሉት ።ዛሬ ጌታ ከርስቶስ ጠቅልሎናል ክብሩ ለጌታ ይሁን❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🙌🙌

    • @mazasheta
      @mazasheta 16 วันที่ผ่านมา

      Me too! I

    • @mazasheta
      @mazasheta 16 วันที่ผ่านมา

      Amen tetekelelen ! Tefetseme

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus 16 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Abeba-e2n
    @Abeba-e2n 14 วันที่ผ่านมา

    ለጌታችን ክብር ይሁን አሜን የሌለበት መገኘት አይሁንብን

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 14 วันที่ผ่านมา +2

    wow.... we human beings couldn't explain and even understand the mighty hand of God!!!! what the encounter....so blessed.
    Amen Amen...... hallelujah.

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      Hallelujah 🙌🙌

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 17 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ የእግዚእቤር ልጀ በጣም ተባርኬበታለሁ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 17 วันที่ผ่านมา +4

    Wow እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ? ጌታ ይባርክህ ❤የሰማይ ቲዩብ አቅራብዎች ዘመናችሁ ይለምልም ❤ እኔ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በጣም የተጠመሁት የእናንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነዉ ጌታ ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን። እናመሰግናለን 🙏

  • @yakobhagos5619
    @yakobhagos5619 14 วันที่ผ่านมา

    ነብዩ በጣምምም እንወድሀለንን
    150 ያኑርህ ረጁም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን እኛንም ከስርህ እንድናድግና እግዛቤር በሰጠህ ፀጋ ፀጋህን እለት እለት እንድንካፈለን ስላደረገን እግዛቤር ይመስገን ተባረክክክ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 17 วันที่ผ่านมา +5

    አይኔን ሳልከድን የሰማሁት ምስክርነት ዋውውውውውው❤ተባረኩ አቦ

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Thank you for watching

  • @Dawit-g1r
    @Dawit-g1r 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ ተባረክ

  • @Gelane1
    @Gelane1 18 วันที่ผ่านมา +4

    አሁንም ጌታ ይጠቀምብህ ጌታን አክብርው ይጨመርልህ ፀጋው ተባረክ ውንድማችን🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ: እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 16 วันที่ผ่านมา +3

    I got a blessing from him when I got married 6years ago....and my wife were attending his congregation!...God bless him!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Praise God

  • @zeharahussen4699
    @zeharahussen4699 16 วันที่ผ่านมา +2

    የፍቅሩ ብዛት ፍቅሩን ለመግልጵ ሲያቅተን ነው የምናለቅሰው የተነካ ያውቀዎልበምን ቁዋንቁዋ ይገለጳል የሱ ፍቅር እራቤ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በደንብ ገልጰህዋል ውንድሜ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 13 วันที่ผ่านมา

    ታድለሕ❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosbarud7326
    @paulosbarud7326 17 วันที่ผ่านมา +4

    Prophet_#Dagi🕊..An incredible testimony about Christianity, drawn from the profound experiences of life...

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Praise God 🙏🙏

  • @samuelberhanu6117
    @samuelberhanu6117 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ነብይ ዳጊ ማከብረው አገልጋይ የለም፣ እግዝያብሔር መኖሩን ባንተ አገልግሎት አይቻለው። በሩቅ ነው ማውቅህ ግን በቅርብ ማከብርህ የእግዝያብሔር ሰው።

  • @EtefHaile
    @EtefHaile 16 วันที่ผ่านมา +1

    ነብይ ዳጊ በጣም ይገርማል ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመናችሁ ይባረክ እንዴት የሚደንቅ ምስክርነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @samiveter1468
    @samiveter1468 16 วันที่ผ่านมา +2

    Amazing testimony waaw praise the Lord❤❤❤ God bless you brother Prophet Dagi

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา +1

      Amen 🙏

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ባርክህ አስደናቂ ምስክርነት ነው ጌታ ብዙ አገልጋዮች ስላሉት በጣም ጌታን አከብረዋለሁ ይህንን ሚዲያ የሚያቀርቡበት ም ጌታ ባርካችው

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o 17 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ እየሱሰ ይባርክ መታደል ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @SHEGERDrill
    @SHEGERDrill 15 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከባድ ምሰክርነት ነው በጣም ተፅናንቼበታለው አይምሮዬ ተባርኬበታለው ጌታ አብዝቶ ይባርክ በፀሎትህ አሰበኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዳጊዬ ምሳሌያችን ነህ…እጅግ በጣም እንወድሃለን…ተባረክ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @aidam6784
    @aidam6784 17 วันที่ผ่านมา +2

    Wow, i like your honesty!
    Telling the up and down of Christianity and how God lift us up every time, it is a beautiful testimony!

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Praise God

  • @Hldana_wasaski
    @Hldana_wasaski 18 วันที่ผ่านมา +4

    Wow!it was a blessing to listen to his testimony and the love of God.

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏 for watching.

  • @Manyahlishal
    @Manyahlishal 16 วันที่ผ่านมา +3

    ነብይ ዳጊ በጣም ልጅ ሆኜ መተሀራ መርቲ 1ኛ ካምፕ ኮንፍራንስ መተክ wow alresswim still geta btam nbr mitekmbik tebarek

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Kibir legeta yihun

    • @MahderEphrem
      @MahderEphrem 14 วันที่ผ่านมา

      እኔ ደሞ መርቲ ሙሉወንጌል ኮንፍራንስ መቶ ሲያገለግል ትዝ የይለኛል

  • @tseliD
    @tseliD 18 วันที่ผ่านมา +5

    ነብይ ዳጊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @samuelgerezigeher8922
    @samuelgerezigeher8922 15 วันที่ผ่านมา

    ንርልን የግዛቢሄር ሰው ዘመንህ ይባረክ ኣገልግሎትህ ቤተሰብህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @minasteferra4137
    @minasteferra4137 18 วันที่ผ่านมา +4

    . እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @yared3968
    @yared3968 16 วันที่ผ่านมา +1

    bless u more&more long live prophet dagi to fullfill ur wish to live for our lord Jesus christ !!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @mamamimilove
    @mamamimilove 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚ አሁንም በልዩነት ተገለጥ ትውልድን ውረስ ያለመሀፅን የወለደችውን ምስክርነት አቅርቡልን ስልካችሁን የጠያቂውንም የአገልጋዩንም አስቀምጡልን

  • @wondaist
    @wondaist 14 วันที่ผ่านมา

    What a blessed life and expression! This man must write a book 📚

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 17 วันที่ผ่านมา +5

    ባያልቅ እያልኩ ሰማሁት
    በንግግሩ መሀል ግን እየሰማሁት እንድህ እንዳስብ ሆንኩ ለምን የሆነው ሁሉ ለጌታ ነው የሄ ነብዮ መልሶ የሰጠው እናም
    አሁን ላይ የምናግዝ ;ካለን አግዞን ነው:: የምናፅናና ካለን አፅናንቶን ነው ;የምናጠጣ ካለን አጠጥቶን ነው: ;ለሰወች መድረስ ከቻልን ደረሶልን ነው: ;ብቻ የሆነው ሁሉ ሆኖልን ነው
    እኔም እንድህ ልበል ጌታ እየሱስ ሆይ አሁን ላይ ሁኔታወች ከተናገርከው በተቃራኒ ነው እየሆነ ያለው የሚህን ነገር ከመጣ ግን አንተ ሆነህልኝ ;አግዘኸኝ;አፅናነተኸኘ ደረሰህልኝ እነደነበር መሆኑን ያንን ግዜ እንዳረሳ አግዘኝ
    ደሰ የሚል ምክክርነት ነው ጌታ አየሱስ አገልግሎቱን ይባርክ ::🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @eminettesfafeker8742
    @eminettesfafeker8742 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ወድሀለሁ ውዴ ኢየሱስ

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ኢየሱስ 🙌

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ 💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @Binyam1988
    @Binyam1988 18 วันที่ผ่านมา +4

    Dagi 💗

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 16 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      🙌🙌🙌🙌

  • @NebiyouTesfaye-i9w
    @NebiyouTesfaye-i9w 17 วันที่ผ่านมา +1

    እውነተኞችን አገልጋዮች መርዳት ይገባናል ያሳዝናሉ

  • @mekame2023
    @mekame2023 14 วันที่ผ่านมา +1

    ብርክ በል ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 17 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረክ ነብይ ዳጊ ገና ስጀምር ለማየት ስጀምር ላይክ አርጌ ነው የጀመርኩት ለበረከት ሁኑ እውነተኛ ነብይ ነህ ተባረክልን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @butekaye
    @butekaye 16 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏big respect Prophet Dagi🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @frayg6560
    @frayg6560 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wow what a testimony Jesus is lord hallelujah 😢🙏🏾🙏🏾🙌🏾🥰🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏🙌

  • @JordanJor-u5w
    @JordanJor-u5w 17 วันที่ผ่านมา +1

    U are my spiritual father i want to say tnx❤❤lvu so much god bless u😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 🙏

  • @YemisrachYegoraw
    @YemisrachYegoraw 17 วันที่ผ่านมา +2

    Nebiy dagi silayehuk des blognal geta yibarkh

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 16 วันที่ผ่านมา +2

    Dagi, my prophet and wonderful brother ❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏.

    • @jenettaye7314
      @jenettaye7314 16 วันที่ผ่านมา

      Dear brother please I want him to pray for me. how can I contact him .

  • @betty4generation
    @betty4generation 17 วันที่ผ่านมา +2

    Wwwwoooowwww amennnnnnnn ameeen i have no any word holy sprit thank you❤❤❤❤🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemlegasion855
    @serkalemlegasion855 12 วันที่ผ่านมา

    God Bless you

  • @NatnaelNatnael-w4o
    @NatnaelNatnael-w4o 17 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ prophet dagi tewdaj swe

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 17 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏

  • @ayantudejene1455
    @ayantudejene1455 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you for all the guests you invite and share their stories God is teaching us in their each word and testimony God bless you I don't know you or your team but I want you to know I love you very much God bless you all❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 thank you.

  • @bizuneshdoyamo3150
    @bizuneshdoyamo3150 17 วันที่ผ่านมา +1

    Get zemenehen yebark
    Amazing testimony.

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Praise God

  • @sinaeldanatett2119
    @sinaeldanatett2119 16 วันที่ผ่านมา +1

    Wow I see God in you paster glory bless 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @beinfaith1
    @beinfaith1 11 วันที่ผ่านมา

    beutiful testimony! please interview pastor tesfaye gabiso and pastor Tamirat haile.

  • @Almaz-e4l
    @Almaz-e4l 16 วันที่ผ่านมา +1

    AMEN AMEN AMEN

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      🙌🙌🙌🙌

  • @EndaleMenda-nx3vs
    @EndaleMenda-nx3vs 17 วันที่ผ่านมา +3

    Enakeberhalene dagu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @Amen-t9d
    @Amen-t9d 11 วันที่ผ่านมา +1

    እየን program ምታዘጋጅ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 16 วันที่ผ่านมา +4

    Let me mention one incident that happened some 15 years back. I have facilitated Dagi's invitation for a Sunday service at our church. Like many people, I was expecting several miracles, but to my surprise, only one thing happened.The daughter of our lead-evangelist, now he has gone to be with Lord, was freed from the captivity of the demon! Nobody expected this, but Lord sent Dagi to set that girl free !

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Praise God 🙏

  • @LidetMekuria
    @LidetMekuria 17 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ እወድሀለሁ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @WossenWoldekidan
    @WossenWoldekidan 14 วันที่ผ่านมา

    Good to know!

  • @merontsige2960
    @merontsige2960 15 วันที่ผ่านมา

    Praise God❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      🙌🙌🙌🙌

  • @Mamite926
    @Mamite926 15 วันที่ผ่านมา

    Glory to God! What a testimony.❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      Praise God 🙏🙏🙏

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 18 วันที่ผ่านมา +2

    Blessed you are

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙌

  • @Yeneneshgirma-d4f
    @Yeneneshgirma-d4f 17 วันที่ผ่านมา +1

    Nebeye dagi tebarek yetewededik

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @shalomsara9461
    @shalomsara9461 14 วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord waw Amazing God bless u always

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      Praise God …

  • @yonathanabuhay3584
    @yonathanabuhay3584 17 วันที่ผ่านมา +1

    May his grace be upon you

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @MahletKedir-r9z
    @MahletKedir-r9z 17 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዳጊ የአሙሱ የበረከት ጉባኤ ፕሮግራም ስላገለገልከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      Thank you

  • @Amenawitt
    @Amenawitt 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ በረከት ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 16 วันที่ผ่านมา +1

    Keri zemnh yebark tebarku ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 16 วันที่ผ่านมา +1

    He so humble!!!!💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  16 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @MekidesMarie-ty2yu
    @MekidesMarie-ty2yu 15 วันที่ผ่านมา

    Egzbher yebarkachu!!!
    Christ mission (cm church)
    Pastor doctor tesfahunen akerbulin!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      We will

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc 15 วันที่ผ่านมา

    ነብይ ዳጊ አምላክ ይባርክህ!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 17 วันที่ผ่านมา +1

    pls መስፍን ንጉሴን ጋብዙልን ደግሞ ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      We will