Tizita Ze Arada - ስለ የዛሬዋ አዲስ አበባ አመሰራረት ታሪክ! Addisabeba በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Restore.s
    @Restore.s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    #አዲስ_አበባ በታሪክ ፣ ስነልቦና ፣ ባህል እና በማንነት በዋነኝነት የሺህ ዘመናት እድሜ ያላት የሸዋ ነገስታት እና ህዝብ ጥበብ ፣ ላብ እና ደም ውጤት ነች ። #በራራ ነች ።

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ናቸው ሞተውም እየመሩ ነው አይገርምም ?እኔም የሸዋ ነገስታት ዘር በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል❤❤❤ሸዋ የጠቢባን ሀገር ሸዋዎች አላችሁ💕

    • @abellegesse1048
      @abellegesse1048 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂በሟች ምትመሪው አንቺ በጣ…ም ነው እንዴ የሞትሽው?

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንያደርጋል የኤኬሌ ዘር መሆን ዋናዉ አንቺ ምን ሰራሽ እኔ እኛ ምንሰራን እነሱ በከፈሉት አባቴ፣አያቴ፣ምምንጥሴ ቅብርጥሴ አይሰራም።

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Addis abeba bete,...

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በግርምት ፥ በቁጭት

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሸገር ታሪክ (እውነት) ስለነገረን ተዘጋ ወይ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው የሚል ዜና እንሰማ ይሆን🤔የዘር ፆመኛው የ አዲስ አበባ ልጅ መሆን ሰው ያረጋል ሰምተሀል "ሰው" ነው ያልኩህ ሰው!😉

  • @kessuma76
    @kessuma76 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሰሜን ሸዋ ኦሮሞ፣ የሰላሌ ያያ ጉለሌ ሰው ነኝ፡፡ አያቶቼ በመዳ ወላቡ፣ ባሌ በኩል ከ500 ዓምታት ከ11 ትውልድ በፊት ወደዚች አገር እንደገባን ሲነግሩን ነበር፡፡ 11ዱንም ትውልድ፣ ማለትም እስከኔ ትውልድ ድረስ ይቃለነውን በየምሽቱ ክበቶች አስገብተን፣ ለበሬዎች ሳር ሰጥተን አብቅተን ቁጭ ብለን ንፍሮና አሹቅ ስንበላ አንድ በአንድ እየቆጠሩ ያስጠኑን ነበር፡፡
    ታዳ የዛሬዎቹ ጉዳጉድ ጥርቅምቅም ኦሮሞ ነን ባዮች ከየት አምጥተው ይሆን "አሮሞ ፈልሶ የመጣ ሳይሆን ከ3000 ዓምታት በፊት እዚሁ የነበረ ነው" እያሉ የሚቃዡብን?!

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በራራ በሚል ቢስተካከል።

  • @BekamSiraj
    @BekamSiraj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊንፊኔ በሚል ይስተካከል