ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ሰውዬ በጣም አሳዝኖኛል ለነፃነት ለሚታገል ክብር አለኝ 😢🙏ነፍስ ይማር
TeX wendemታሪኮችን ሳታዛባ እና ወገንተኛ ሳትሆን ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ምስጋና ይገባል።
በዘመኔ እንደሱ አይነት ሰው ማየቴና መስማቴ ለደስታዬ ወደር የለውም።ለልጆቼ በኔ ዘመን ብዬ በኩራት ከማወራላቸው ጀግኖች ትልቁ ሰው የህያ ሲንዋር😢
Yahya Sinwar Our generation Cha-Guvera! ጀግና ነበር።
የኔ ወንድ አላህ ማረፊያህን በጀነተል ፊርዶ ከሸሒዶች ጋር ያድርግልህ ያረብ አንተ ሂወትን በተግባር የኖርክ የዘመኔ ኡመር ነህ ሠው ሰርቆ ይታሰራል እቅፋትም መቶት ይሞታል ባመነበት ነገርና ነጳነት ለሀገሩም ለህዝቡም ኑሮ መሞት ጀግንነት ጋዜጠኛው በጣም እናመሠግናለን አብዘሀኛው ጋዜጠኛ ታሪክን በጎጠኝነት ከፍሎ እያሸዋረሩ ነው የሚያቀርቡት
ለእገር ነፃነት ለፓለስቲን ህዝብ ነፃነት መስዋእት የሆንክ ክብር ይገባሃል!!
ያህያ ሲንዋር ቃሉን አክባሪ 😢አላህ በጀነት ያበስረህ😢
የሚገርም መስዋዕትነት!!! ነፍስ ይማር
🙏🙏🙏🙏🙏 የፀዳ ህሊናና እዉነት ሲኖርህ ፣ እንደ ያህያ ሲንዋር ትሆናለህ ።
አላህ ይዘንለት ጀግና ነበር እንደ ወንድ ጀግና እስከመጨረሻው ተፋልም ተሰውቷል !!!
😊
ያህያ ሲንዋር ነፍስህ በሰላም ትረፍ የምንጊዜም ጀግና ነህ 😭😭😭
አይዞን ገለቴ
ራስሽ አይዞሽ 😂 ጌታን በ30 ብር ያሻሻጠና ጌታን የሰቀለ አሸርጋጅ😅@@פקדו
የአይሁዶች እራሰ ምታት የምንግዜም ጀግና የጭራቆች ራሰ ምታት።
😂😂😂😂
Manew cheraku?jeloch
@@የድንግልልጅ-ኈ4በEvil Jewish 🤮
እውነትኛ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣር ይባርክህ ኑሪልን
ያህያ ሲንዋር የነፃነት ታጋይ ሞተህም አሸንፈሀል ፍልስጢን ያፈራችህ ጀግና
እሸቴ አሰፋ ሁሌም በናፍቆትና በጉጉት ነው የምንጠብቅህ::
ይህ ሰው ከጀግናም በላይ ነው
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አውነተኛ ጀግና ነው😢❤
KeChristian endih aynet astesaseb germognal betam asteway nh
አድ ጥሩ ኮሜት አየሁ❤
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✝️✡️🙏❤️
وانهو لجهاد نصر او استشهاد ትግል ብሎ ማለት ሞት ወይም ነፃነት✌ ራህመተን ዋሲአ ያበጠል 💐💐💐🌸🌸🌸እያንዳንዱ ፍልስጤማዊ ለአይሁዳዊቷ ከአንተ የባሱ ጨካኝ እንጂ በፍፁም እጅ የሚሰጡ አይሆኑም ብዙ ልጆችን አፍርተህ አልፈሀል አንተ ታሪክ ነህ ታሪክ ደሞ አይሞትም❤❤❤❤❤❤
እነርሡ ከባርነት ነፃነትን መርጠው ሸሂድ ሁነዋል እናም ፍትህ ያገኛሉ
እንሻ አላህ
በአጭሩ ጀግና የጀግናም ጀግና ነው !!!!
የፈለገ የፈለገውን ይበል….ያህያ ሲንዋተር ግን ይለያል ……….
በአለም ላይ እንዲህ የሚሞትለት አላማ የለውም እስልምና የገባው ቢኖር እንጂ ጀነተል ፍርዶስ ለሲኒዋር ❤❤❤
Sinwar yetewagaw lenetsantu enji le eslimina aydelem atagenagn
ለሀገሩ እንጂ ለሀይማኖቱ አልተዋጋም፡፡ ሀይማኖት አሳባቹ ምታሽቃብጡት እናንተ ናቹ
እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ በእውነት የምታቀርበው የመቆያ ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ነው
ያሐያ ሲንዋር አላህ ጀነትን ይፈቀር ታጋ ይሞታል ትግል ግን ይቀጥላል
በዚህ ዘመን ከታዩ ጀግኖች ቁንጮ ላይ የሚቀመጥ ነበር። ጀነትን ይወፍቀው።
Why you bring religion nothing to do with religion.
@@medhindebas5003it’s every thing abate የሀገራችን መሀይማን አይገባችሁም ይሄ
እሸቴ እናመሰግንሀለን እናም እንወድሀለን
what a storytelling From Eshe. I appreciate your unbiased journalism.
ለየሃያ ሲንዋር አሏህ ጄናታል ፊርዶስን ይወፍቃው የህያ ሲንዋር የሁለችንም ጃግና ነው የሀያ ሲንዋርን መቼም ብሆን አንረሳውም ሁሌም በልበችን ውስጥ ይኖረል❤
ለኢትዮጵያውያን ምናችንም አየደለም ከነመፈጠራችን አያውቀንም ለወገኖቹ ግን መፃናናትን ይስጣቸው
ya he got 72 virgins
አንተ ደደብ ሰው ስለገደለ ያንተ ጀግና
@@TofikNuradin-ti8zjይህ ሰው ቆይ የፍልስጤም ህፀናትን ሽማግሌ ፍልስጤምን ጋዛን ያወደመ አሸባሪ ነው
@@nahommimi98822:23
ያህያ ሲንዋርን ሳስታውስ እንባ ይተናነቀኛል ነብሱን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሙት/ሙቺ ከሱጋ ለመገናኘት ከፈለግሽ ግማታም
Hachalu gin yiresal
😂😂😂😂😂😂😂ጅል
ሰው ገዳይ ስለሆነ እንባይተናነቅሀል
አስደማሚ የክፍለ ዘመን፣የነፃነት ታጋይ።
ጀግና ነው ላመነበት እስከመጨረሻው ራሱን መስዋዕት ያደረገ
😢😢😢😢ትልቁ ጀግና😢😢❤❤❤
ያህያ ሲንዋር የጀግኖች ጀግና የነፃነት ጮራ ነው!❤❤
ምኞቱ ተሳካ በህመም መሞትን አልፈለገም ነበረ ለነጻነት ሲታገል እንጅ
ሰለዚ ሰው ለመናገር ቃላት የለኝም ብድር እዚው የተሰቃየበት ምድር ሰቶአቸው ዘላለማዊ ሞት የኔደ ጀግና እናቱ የወለደቹ ብርቱ የሰው ዘር ነበር እሱ ዘላለማዊ ነው።
አላህ ድሉ የፊልስጤም ያድርገዉ
እሼቴ አሰፉ ባንተ ሰንቱን ተማራን እረጅም እድሜ አላህ የራህም
ጀግና እሚለው ቃል አይገልፀውም አላህ ይዘንላቸው
ያህያ ስንዋር የዘመኑ የምን ግዜም ጀግናችን ነው ❤❤❤❤❤
ሙስሊም ደደብ መሀይም ህዝብ
ጀግናችሁ ነው ? ወላሂ ? ቲበይ
@binyamtadesse9387 ቲበይ ምን ማለት ነው
ጀግና ነበር አላህ ይርሀመው
እሼ እናመሰግናለን ❤የህያ our hero we love uአሏህ ኸሸሂዶች ተርታ ያድርግልንወርድት ለአይሁዳውያን ይሁን
❤ ያህያ ሲንዋር ህያው ጀግና
የጀግንነት ጥግ የኔአንበሳ ማረፊያህን ከሸሂዶችጋር ያድርግልህ😥😥
@@seadahassen-ng9bt መሃመድ ጋር ጀሃነም ተቀርቅሯል😂
@@send2dawitየኛን ውዱን ነብይ በዚህ ግም አፍሽ አትጥሪ ንፍጥ ጭንቅላት
@MunaAli-h1j ማህመድ ይውለድብሽ😂😂
@@MunaAli-h1j ለምን ለቆሻሻ መልስ ትሰጫለሽ
@@seadahassen-ng9bt ልክ ነሽ ለቆሻሻ መልስ አይሰጥም
A hero live for the truth, died for the truth.
ካሊድ ማሻል ኢስማኤል ሀኒያ የህያ ሲንዋር ወዘተ....ሁሌም በልብችን ትልቅ ቦታ አላቸው❤️🥰🥰 ታጋይ ይሞታል ትግል ግን አይሞትም🎉🎉
ሼክ ያሲን ሞሀመድ ዳይፍ
የህያየ የኔ አባት ሠላንተ ሢነሣ አለቅሣለሁ ይነሽጠኛ ምን አለ ለኛ ደሥታና ለፍልሥጤሞች ሢል ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘሁ❤❤ አንተ ጀግና ነህ ለወደድከው ለምትወደው ነገር ተሠውተሀል አሏህ ጀነተል ፊርደውሥ ይወፍቅህ ያረብ የኛ የምንግዜም ጀግና😭😭😭
የየህያ ሲኒዋር ጀግንነትን በተግባር ያሳየ ጀግና አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ
አቤት አቀራረብ እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ ❤
He was a formidable fighter. RIP!
Thank you, Eshete Asefa
የህያ ሲንዋር አላህ ነፍስህን በጀነት ያበሸብሽህ ለጠላት አጎብድዶ ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል
ክብር የተገባው ጀግና!
thank you eshete asefa
ሰዉ የሚከበረው በኖረዉ እድሜ ሳይሆን ለአገራቸው በከፈሉት መስዋዕትነት ነዉ ።የነፃነት መንገድ ረጅም ነዉ።
ያህያ ሲናዋር በጀግንነት ተዋግቶ ሸሂድ የሆነ ውድ ወንድማችን ነው በዱኒያም በአኬራም ያተረፈ ጀግና ነው ወደተሻለ አለም ነው የሄደው
እስላሞች የሰውን ክቡር ነፍስ አጥፍታችሁ መጨረሻችሁ የውሻ ሞት ነው የዝህ ሰው ሞት በእርግጥ ያሳዝናል ለምን አላማ ሞተ? በዱኒያም በአኬራም የከሰረ ነፍሰ ገዳይ ወሮ በላ ሽፍታ ነው አኬራ ዲኒያ እያልክ ቀባጥር የፍልስጤም ህፀናት ሽማግሌ ያስፈጄ ሰይጣን ነው
የኛ አገር ሙስሊሞች ምን ይወድቅልናል ብላቹ ነው የምታሽቃብጡት
@emebetzewde7492 ሙስሊሞች ጭንቅላታችሁ ይሰራል?kkkkk በዱኒያም በአኬራም የከሰረ ነፍሰ ገዳይ ወሮበላ ፍልስጤም ህፀናት ሽማግሌ ያስጨረሰ አሸባሪ ነው
እሼቴ ከልብ የመነጨ ምስጋና ❤❤❤❤
በኔ ዘመን እደዚህ አይነት ጀግና በማየት ደሥተኛ ነኝ ሞትን ሳይፈሩ ጠላቶቻቸውን ፊት ለፊት ተጋፍጠው ዛሬም አሉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ትችላለህ አይገልጸዉም!!!
እኔ በእድሜዬ ካየኅቸው ከሰማኅቸው እንደ ፍሊስጤሚያዊ ሞትን ንቀው ለአላማቸውና ለአመነቡት ነገር ላይ የሚቆም ህዝብ አላዩሁም ህዝቡን መሪው ይታዘዛል መሪው ህዝቡን ይወዳል ምን አይነት ጀግና ህዝቦች ናቸው
እናመሰግናለን 🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹
What inspiring story eshete wel come back we love u
አላህ ለጀነት ይበልህ ያረብ 😢😢😢😢
እመኑኝ ፍልስጤማውያን በደም በአጥንታቸው ሀገራቸውን ይመልሳሉ አቡ ኢብራሂም አላህ ይዘንልህ ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል
Tew bakeh😂
Israel is for Jewish ✡️ in our bible there is no one name Palestine
Allah yeham ya yehya
ሥጠብቅህነበሪ እናመሠግናለን ሥለዝግጂቲህ
የኔታጋይ ወድም አላህ ይዘንለት የፍልስጤሞችን ደም ያልጠጣ ማናለ
አቡ ኢብራሂምአላህ ይርሀመው ደሞ ምኞቱም ነበር 59 አመት ኖሬያለሁ በልብ ድካም ወይም በደም ግፊት ከምሞት ጠላት ቢገለኝ እመርጣለሁ ብሏል ሞት ለስራኤል
በጀነት 72 ደናግላንን እንደሚጠብቀው አስቦ ይሆናል😂😂😂
አሚን ያድርግለት @@behailuasires5772
@@behailuasires5772exactly 😂
🇮🇱🐖🇮🇱🐖🇮🇱🐖🤮🤮🤮🤮@@behailuasires5772
ዓላህ ይዘንልህ ጀግና ነበር
Our hero
One of this century hero❤
Yane jagna yahya ❤❤❤❤❤❤❤
Yahya sinwar Jegna ❤❤❤❤❤
ጀግና የጀግና ዘር ልጅ ሲንዋር💪💪💪አላህ የጀነት ያድርገዉ
He was a brave resistance ❤❤❤
Thank you for sharing ❤❤❤
ታጋይ ቢሞትም ትግል አይሞትም ልጆቹ ያስቀጥሉታል ላመነበት ነገር መሰዋት ሆናል ክብር ይገባዋል
Ere mot yewusedih nahome snt mnm yemayawuku hitsanat eyemotu tagay bimotm tgl yeketlal tlaleh
ለአረብ አሸባሪዎች እስራኤል መድሃኒት ናት❤
እንደ አይጥ ሁኖ ከመሞት በዘራችሁ አይድረስ ጀግና አይደለም ፈሪና አይጥ ነው ወገብ ዛላውን ሰብራ ወደ ማይቀረው ሸኝተዋለች 😂ጀግና ናት እስራኣኤል 🇮🇱🔥
ልክ ነህ እየሱስንም ሰቅላ ዋጋውን ሰታዋለች እኮ bravo Israhell@@goodnews2392
@@marubalemualyes Israhell is king of king even killldddd jesus tooo❤❤❤
ረሂመሁሏህ
ህልሙን ልጅነቱን ወጣትነቱን ጉልምስናውን ሽምግልናውን ሁሉን ነገሩን ቀምተውት እንደት ለእነሱ መልካም የሚያስብ ግለሰብ እንዲሆን ይጠብቃሉ??😢ሁለ ነገሩን ለፍልስጤም የገበረ የዘመኑ ጀግና ወደዚች አለም ከመጣህ ጀምሮ የመከራ ጊዜ ነውና ያሳለፍከው ዘላለማዊ መኖሪያህን በጀነት ከምትወዳቸውጋ ያድርግልህ✌✌
እሸ ወሳኝ ግዜ ላይ መጣህ ቀጣይ ስለ ናስርላህ አቅርብልን
በፊት የሠራው አለ እይው
He was Hero!…may Allaha grant him jantal firdo,
ይገርማል ሰው ከውልደቱ እስከ ሞቱ ለአገሩ ብቻ ለነፃነት ትግል ኖሮ ማለፍ የተለየ ስብእና ይጠይቃል!😢... ነፃነት በሌለበት ሚስት ላግባ ልጅ ወልጄ ላሳድግ ... ህይወትን ላጣጥም ብሎ መጏጏት ምን ያህል የደካማ ወንዶች ባህርይ እንደሆነ አሳይቷል!😢
እና መሰግናለን
ጀግና የጀግኖች ጀግና።
Begugut eskiterkew eyetebeku neber thank you
ህልሙን የኖረ ጀግና 🏹📿❤❤
Eshe men endemelek alewkem 1000 amet nurlen
The hero
አላህ ጀነተል ፍርዶን ይወቅፍህ የኛ ጀግና
እሸቴ እናመሰግናለን
Yahyaa Sinwaar hero of all times!!!yemingizem jegna....
لله يا رحم و سكس فسيح جناتك يارب العالمين 🕋🤲🕋🤲🕋🤲🕋🤲🕋
ላሉት መገት ማሌት እንድህ ነዉ ያህያ ስንዋር ወላሂ ከጀግንነትም በላይ ነዉአላህ ያራህማ
Allah yirhamew Jegena bimot 1000 sinawar alu Del Le Palestine 🇵🇸
ያህያ ሲንዋር ለፍልስጤማውያን መብት እና ነፃነት የተሰዋ ጀግና !!
አሏህ ይማረው
Betam enameseg balen, sinwar ye zemenachn hero (jegna new)
ምርጥ ጀግና ምርጥ ታሪክ ለሰው ልጆች አሻራ ጥሎ የሄደ እስከ ትንሳኤ የማይረሳ ጀግናችን እነሱ በድሮል እሱ በድንጋይ ያንበረከካቼው ጀግናችን ለተጨቆኖ ህዝቦች ታጋይ የሁድ ለኔ ስጦታ እሚሰጡኝ ሞትን ያለ ጀግና በርግጥ ሸሂድነትን አጎናጸፉልን አላህ ይዘንልን ኢንሻአላህ በጀነት እብደምንገናኝ ተስፋ አለኝ ያረብ ወንድልጄን የተውሂድ ቀበቶ አስታጥቅልኝ ድል ለተጨቆነ ፈለስጢኖች ❤
ያሕያ ሲንዋር ጀግና፤ ሩሕሩህ ፤ልባም የጀግና ጀግና የፍትህ ሰዉ በደልን ለማጥፋት ፍትህን ለማስፈን ጊዜዉን እዉቀቱን ልጆቹን እህቱን እናቱን እራሱን አንድያ ነፍሱን ሰዉቷል ! የዚህኛዉ ክፍለ ዘመን የአለም ጀግና ነዉ ! በደሙ ለሰዉ ልጅ ፍትህ ስሙን በወርቅ ፅፏል ! ወራሪዋ እስራኤልና የዘረኞቹ ነጮች ምዕራባውያን የቅኝ ግዛት በፍልስጥኤማውያን ላይ ያበቃል አለም ከዚህ የበደል የሰይጣን ስርአት ትገላገላለች ! 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
እውነት እሸቴ እሄን እንደ ምሰረልን እርግጠኛ ነበርኩ
ትግል ይቀጥላል ቆራጡ ጀግናው አላህ ሶብሩ ይስጠን አላህ ይዘንለት 😢😢😢
ይሄ ሰውዬ በጣም አሳዝኖኛል ለነፃነት ለሚታገል ክብር አለኝ 😢🙏ነፍስ ይማር
TeX wendem
ታሪኮችን ሳታዛባ እና ወገንተኛ ሳትሆን ለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ምስጋና ይገባል።
በዘመኔ እንደሱ አይነት ሰው ማየቴና መስማቴ ለደስታዬ ወደር የለውም።ለልጆቼ በኔ ዘመን ብዬ በኩራት ከማወራላቸው ጀግኖች ትልቁ ሰው የህያ ሲንዋር😢
Yahya Sinwar Our generation Cha-Guvera! ጀግና ነበር።
የኔ ወንድ አላህ ማረፊያህን በጀነተል ፊርዶ ከሸሒዶች ጋር ያድርግልህ ያረብ አንተ ሂወትን በተግባር የኖርክ የዘመኔ ኡመር ነህ ሠው ሰርቆ ይታሰራል እቅፋትም መቶት ይሞታል ባመነበት ነገርና ነጳነት ለሀገሩም ለህዝቡም ኑሮ መሞት ጀግንነት
ጋዜጠኛው በጣም እናመሠግናለን አብዘሀኛው ጋዜጠኛ ታሪክን በጎጠኝነት ከፍሎ እያሸዋረሩ ነው የሚያቀርቡት
ለእገር ነፃነት ለፓለስቲን ህዝብ ነፃነት መስዋእት የሆንክ ክብር ይገባሃል!!
ያህያ ሲንዋር ቃሉን አክባሪ 😢አላህ በጀነት ያበስረህ😢
የሚገርም መስዋዕትነት!!! ነፍስ ይማር
🙏🙏🙏🙏🙏 የፀዳ ህሊናና እዉነት ሲኖርህ ፣ እንደ ያህያ ሲንዋር ትሆናለህ ።
አላህ ይዘንለት ጀግና ነበር እንደ ወንድ ጀግና እስከመጨረሻው ተፋልም ተሰውቷል !!!
😊
ያህያ ሲንዋር ነፍስህ በሰላም ትረፍ የምንጊዜም ጀግና ነህ 😭😭😭
አይዞን ገለቴ
ራስሽ አይዞሽ 😂 ጌታን በ30 ብር ያሻሻጠና ጌታን የሰቀለ አሸርጋጅ😅@@פקדו
የአይሁዶች እራሰ ምታት የምንግዜም ጀግና የጭራቆች ራሰ ምታት።
😂😂😂😂
Manew cheraku?jeloch
@@የድንግልልጅ-ኈ4በEvil Jewish 🤮
እውነትኛ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣር ይባርክህ ኑሪልን
ያህያ ሲንዋር የነፃነት ታጋይ ሞተህም አሸንፈሀል ፍልስጢን ያፈራችህ ጀግና
እሸቴ አሰፋ ሁሌም በናፍቆትና በጉጉት ነው የምንጠብቅህ::
ይህ ሰው ከጀግናም በላይ ነው
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው
አውነተኛ ጀግና ነው😢❤
KeChristian endih aynet astesaseb germognal betam asteway nh
አድ ጥሩ ኮሜት አየሁ❤
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✝️✡️🙏❤️
وانهو لجهاد نصر او استشهاد
ትግል ብሎ ማለት ሞት ወይም ነፃነት✌
ራህመተን ዋሲአ ያበጠል 💐💐💐🌸🌸🌸
እያንዳንዱ ፍልስጤማዊ ለአይሁዳዊቷ ከአንተ የባሱ ጨካኝ እንጂ በፍፁም እጅ የሚሰጡ አይሆኑም ብዙ ልጆችን አፍርተህ አልፈሀል አንተ ታሪክ ነህ ታሪክ ደሞ አይሞትም❤❤❤❤❤❤
እነርሡ ከባርነት ነፃነትን መርጠው ሸሂድ ሁነዋል እናም ፍትህ ያገኛሉ
እንሻ አላህ
በአጭሩ
ጀግና የጀግናም ጀግና ነው !!!!
የፈለገ የፈለገውን ይበል….ያህያ ሲንዋተር ግን ይለያል ……….
በአለም ላይ እንዲህ የሚሞትለት አላማ የለውም እስልምና የገባው ቢኖር እንጂ ጀነተል ፍርዶስ ለሲኒዋር ❤❤❤
Sinwar yetewagaw lenetsantu enji le eslimina aydelem atagenagn
ለሀገሩ እንጂ ለሀይማኖቱ አልተዋጋም፡፡ ሀይማኖት አሳባቹ ምታሽቃብጡት እናንተ ናቹ
እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ በእውነት የምታቀርበው የመቆያ ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት የሚጠበቅ ነው
ያሐያ ሲንዋር አላህ ጀነትን ይፈቀር
ታጋ ይሞታል ትግል ግን ይቀጥላል
በዚህ ዘመን ከታዩ ጀግኖች ቁንጮ ላይ የሚቀመጥ ነበር። ጀነትን ይወፍቀው።
Why you bring religion nothing to do with religion.
@@medhindebas5003it’s every thing abate የሀገራችን መሀይማን አይገባችሁም ይሄ
እሸቴ እናመሰግንሀለን እናም እንወድሀለን
what a storytelling From Eshe. I appreciate your unbiased journalism.
ለየሃያ ሲንዋር አሏህ ጄናታል ፊርዶስን ይወፍቃው የህያ ሲንዋር የሁለችንም ጃግና ነው የሀያ ሲንዋርን መቼም ብሆን አንረሳውም ሁሌም በልበችን ውስጥ ይኖረል❤
ለኢትዮጵያውያን ምናችንም አየደለም ከነመፈጠራችን አያውቀንም ለወገኖቹ ግን መፃናናትን ይስጣቸው
ya he got 72 virgins
አንተ ደደብ ሰው ስለገደለ ያንተ ጀግና
@@TofikNuradin-ti8zjይህ ሰው ቆይ የፍልስጤም ህፀናትን ሽማግሌ ፍልስጤምን ጋዛን ያወደመ አሸባሪ ነው
@@nahommimi98822:23
ያህያ ሲንዋርን ሳስታውስ እንባ ይተናነቀኛል ነብሱን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሙት/ሙቺ ከሱጋ ለመገናኘት ከፈለግሽ ግማታም
Hachalu gin yiresal
😂😂😂😂😂😂😂ጅል
ሰው ገዳይ ስለሆነ እንባይተናነቅሀል
አስደማሚ የክፍለ ዘመን፣የነፃነት ታጋይ።
ጀግና ነው ላመነበት እስከመጨረሻው ራሱን መስዋዕት ያደረገ
😢😢😢😢ትልቁ ጀግና😢😢❤❤❤
ያህያ ሲንዋር የጀግኖች ጀግና የነፃነት ጮራ ነው!❤❤
ምኞቱ ተሳካ በህመም መሞትን አልፈለገም ነበረ ለነጻነት ሲታገል እንጅ
ሰለዚ ሰው ለመናገር ቃላት የለኝም ብድር እዚው የተሰቃየበት ምድር ሰቶአቸው ዘላለማዊ ሞት የኔደ ጀግና እናቱ የወለደቹ ብርቱ የሰው ዘር ነበር እሱ ዘላለማዊ ነው።
አላህ ድሉ የፊልስጤም ያድርገዉ
እሼቴ አሰፉ ባንተ ሰንቱን ተማራን እረጅም እድሜ አላህ የራህም
ጀግና እሚለው ቃል አይገልፀውም አላህ ይዘንላቸው
ያህያ ስንዋር የዘመኑ የምን ግዜም ጀግናችን ነው ❤❤❤❤❤
ሙስሊም ደደብ መሀይም ህዝብ
ጀግናችሁ ነው ? ወላሂ ? ቲበይ
@binyamtadesse9387 ቲበይ ምን ማለት ነው
ጀግና ነበር አላህ ይርሀመው
እሼ እናመሰግናለን ❤
የህያ our hero we love u
አሏህ ኸሸሂዶች ተርታ ያድርግልን
ወርድት ለአይሁዳውያን ይሁን
❤ ያህያ ሲንዋር ህያው ጀግና
የጀግንነት ጥግ የኔአንበሳ ማረፊያህን ከሸሂዶችጋር ያድርግልህ😥😥
@@seadahassen-ng9bt መሃመድ ጋር ጀሃነም ተቀርቅሯል😂
@@send2dawitየኛን ውዱን ነብይ በዚህ ግም አፍሽ አትጥሪ ንፍጥ ጭንቅላት
@MunaAli-h1j
ማህመድ ይውለድብሽ😂😂
@@MunaAli-h1j ለምን ለቆሻሻ መልስ ትሰጫለሽ
@@seadahassen-ng9bt ልክ ነሽ ለቆሻሻ መልስ አይሰጥም
A hero live for the truth, died for the truth.
ካሊድ ማሻል ኢስማኤል ሀኒያ የህያ ሲንዋር ወዘተ....ሁሌም በልብችን ትልቅ ቦታ አላቸው❤️🥰🥰 ታጋይ ይሞታል ትግል ግን አይሞትም🎉🎉
ሼክ ያሲን ሞሀመድ ዳይፍ
የህያየ የኔ አባት ሠላንተ ሢነሣ አለቅሣለሁ ይነሽጠኛ ምን አለ ለኛ ደሥታና ለፍልሥጤሞች ሢል ውሸት ቢሆን ብየ ተመኘሁ❤❤ አንተ ጀግና ነህ ለወደድከው ለምትወደው ነገር ተሠውተሀል አሏህ ጀነተል ፊርደውሥ ይወፍቅህ ያረብ የኛ የምንግዜም ጀግና😭😭😭
የየህያ ሲኒዋር ጀግንነትን በተግባር ያሳየ ጀግና አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ
አቤት አቀራረብ እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ ❤
He was a formidable fighter. RIP!
Thank you, Eshete Asefa
የህያ ሲንዋር አላህ ነፍስህን በጀነት ያበሸብሽህ ለጠላት አጎብድዶ ከመኖር በክብር መሞት ይሻላል
ክብር የተገባው ጀግና!
thank you eshete asefa
ሰዉ የሚከበረው በኖረዉ እድሜ ሳይሆን ለአገራቸው በከፈሉት መስዋዕትነት ነዉ ።
የነፃነት መንገድ ረጅም ነዉ።
ያህያ ሲናዋር በጀግንነት ተዋግቶ ሸሂድ የሆነ ውድ ወንድማችን ነው በዱኒያም በአኬራም ያተረፈ ጀግና ነው ወደተሻለ አለም ነው የሄደው
እስላሞች የሰውን ክቡር ነፍስ አጥፍታችሁ መጨረሻችሁ የውሻ ሞት ነው
የዝህ ሰው ሞት በእርግጥ ያሳዝናል ለምን አላማ ሞተ? በዱኒያም በአኬራም የከሰረ ነፍሰ ገዳይ ወሮ በላ ሽፍታ ነው
አኬራ ዲኒያ እያልክ ቀባጥር የፍልስጤም ህፀናት ሽማግሌ ያስፈጄ ሰይጣን ነው
የኛ አገር ሙስሊሞች ምን ይወድቅልናል ብላቹ ነው የምታሽቃብጡት
@emebetzewde7492 ሙስሊሞች ጭንቅላታችሁ ይሰራል?kkkkk
በዱኒያም በአኬራም የከሰረ ነፍሰ ገዳይ ወሮበላ ፍልስጤም ህፀናት ሽማግሌ ያስጨረሰ አሸባሪ ነው
እሼቴ ከልብ የመነጨ ምስጋና ❤❤❤❤
በኔ ዘመን እደዚህ አይነት ጀግና በማየት ደሥተኛ ነኝ ሞትን ሳይፈሩ ጠላቶቻቸውን ፊት ለፊት ተጋፍጠው ዛሬም አሉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ትችላለህ አይገልጸዉም!!!
እኔ በእድሜዬ ካየኅቸው ከሰማኅቸው እንደ ፍሊስጤሚያዊ ሞትን ንቀው ለአላማቸውና ለአመነቡት ነገር ላይ የሚቆም ህዝብ አላዩሁም
ህዝቡን መሪው ይታዘዛል
መሪው ህዝቡን ይወዳል
ምን አይነት ጀግና ህዝቦች ናቸው
እናመሰግናለን 🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹
What inspiring story eshete wel come back we love u
አላህ ለጀነት ይበልህ ያረብ 😢😢😢😢
እመኑኝ ፍልስጤማውያን በደም በአጥንታቸው ሀገራቸውን ይመልሳሉ አቡ ኢብራሂም አላህ ይዘንልህ ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል
Tew bakeh😂
Israel is for Jewish ✡️ in our bible there is no one name Palestine
Allah yeham ya yehya
ሥጠብቅህነበሪ እናመሠግናለን ሥለዝግጂቲህ
የኔታጋይ ወድም አላህ ይዘንለት የፍልስጤሞችን ደም ያልጠጣ ማናለ
አቡ ኢብራሂምአላህ ይርሀመው ደሞ ምኞቱም ነበር 59 አመት ኖሬያለሁ በልብ ድካም ወይም በደም ግፊት ከምሞት ጠላት ቢገለኝ እመርጣለሁ ብሏል ሞት ለስራኤል
በጀነት 72 ደናግላንን እንደሚጠብቀው አስቦ ይሆናል😂😂😂
አሚን ያድርግለት @@behailuasires5772
@@behailuasires5772exactly 😂
🇮🇱🐖🇮🇱🐖🇮🇱🐖🤮🤮🤮🤮@@behailuasires5772
ዓላህ ይዘንልህ ጀግና ነበር
Our hero
One of this century hero❤
Yane jagna yahya ❤❤❤❤❤❤❤
Yahya sinwar Jegna ❤❤❤❤❤
ጀግና የጀግና ዘር ልጅ ሲንዋር💪💪💪
አላህ የጀነት ያድርገዉ
He was a brave resistance ❤❤❤
Thank you for sharing ❤❤❤
ታጋይ ቢሞትም ትግል አይሞትም ልጆቹ ያስቀጥሉታል ላመነበት ነገር መሰዋት ሆናል ክብር ይገባዋል
Ere mot yewusedih nahome snt mnm yemayawuku hitsanat eyemotu tagay bimotm tgl yeketlal tlaleh
ለአረብ አሸባሪዎች እስራኤል መድሃኒት ናት❤
እንደ አይጥ ሁኖ ከመሞት በዘራችሁ አይድረስ ጀግና አይደለም ፈሪና አይጥ ነው ወገብ ዛላውን ሰብራ ወደ ማይቀረው ሸኝተዋለች 😂ጀግና ናት እስራኣኤል 🇮🇱🔥
ልክ ነህ እየሱስንም ሰቅላ ዋጋውን ሰታዋለች እኮ bravo Israhell@@goodnews2392
@@marubalemualyes Israhell is king of king even killldddd jesus tooo❤❤❤
ረሂመሁሏህ
ህልሙን ልጅነቱን ወጣትነቱን ጉልምስናውን ሽምግልናውን ሁሉን ነገሩን ቀምተውት እንደት ለእነሱ መልካም የሚያስብ ግለሰብ እንዲሆን ይጠብቃሉ??😢ሁለ ነገሩን ለፍልስጤም የገበረ የዘመኑ ጀግና ወደዚች አለም ከመጣህ ጀምሮ የመከራ ጊዜ ነውና ያሳለፍከው ዘላለማዊ መኖሪያህን በጀነት ከምትወዳቸውጋ ያድርግልህ✌✌
እሸ ወሳኝ ግዜ ላይ መጣህ ቀጣይ ስለ ናስርላህ አቅርብልን
በፊት የሠራው አለ እይው
He was Hero!…may Allaha grant him jantal firdo,
ይገርማል ሰው ከውልደቱ እስከ ሞቱ ለአገሩ ብቻ ለነፃነት ትግል ኖሮ ማለፍ የተለየ ስብእና ይጠይቃል!😢... ነፃነት በሌለበት ሚስት ላግባ ልጅ ወልጄ ላሳድግ ... ህይወትን ላጣጥም ብሎ መጏጏት ምን ያህል የደካማ ወንዶች ባህርይ እንደሆነ አሳይቷል!😢
እና መሰግናለን
ጀግና የጀግኖች ጀግና።
Begugut eskiterkew eyetebeku neber thank you
ህልሙን የኖረ ጀግና 🏹📿❤❤
Eshe men endemelek alewkem 1000 amet nurlen
The hero
አላህ ጀነተል ፍርዶን ይወቅፍህ የኛ ጀግና
እሸቴ እናመሰግናለን
Yahyaa Sinwaar hero of all times!!!yemingizem jegna....
لله يا رحم و سكس فسيح جناتك يارب العالمين 🕋🤲🕋🤲🕋🤲🕋🤲🕋
ላሉት መገት
ማሌት እንድህ ነዉ
ያህያ ስንዋር
ወላሂ ከጀግንነትም በላይ ነዉ
አላህ ያራህማ