ዘማሪት ማርታ ኃይለ ሥላሴ ስምህ በሁሉ ተመሰገነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 ปีที่แล้ว +12

    የመለእክትን ውብ አጥንትን የሚያለመልም ዝማራቸውን ያሰማሽ ማርቲዬ አቤት ያለሽ ስብእና ያለሽ ስነስርአት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ ቅዱስ ዮሐንስ ሁሌም ካንቺ አይለይሽ❤

  • @Hayile2
    @Hayile2 ปีที่แล้ว +11

    ምን አለ እንዳንቺ ዘመማሪ ሺ ባረገልን በእውነት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና❤

  • @SelamZelalem-c5f
    @SelamZelalem-c5f 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዝማሬ!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ማርታ ያንቺ ዓይነቱን ሺ ያድርግልን።

  • @NeHase16
    @NeHase16 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪት ማርታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: ቦሌ መድኃኔ ዓለም መጥምቁ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን መዝሙሮችሽን ሰምተን ያደግን ኹሌም እንናፍቅሻለን ❤️በጤና በጸጋ ኑሪልን🙏🏾

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪ።

  • @AlemESHEteE
    @AlemESHEteE ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @natidebebe3795
    @natidebebe3795 5 หลายเดือนก่อน

    Amen God bless

  • @hermelame2770
    @hermelame2770 ปีที่แล้ว

    Elili..... yemelaekitin taeme zimare yasemalin

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዘማሪ

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትሁቷ ዘማሪ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @Funday101
    @Funday101 ปีที่แล้ว +1

    ስርዓትሽ ልብን ያረሰርሳል

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን አሜን!!!

  • @Leilete6
    @Leilete6 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤ amen eheta edema ketena bebetu yesetesh

  • @SolomonGemu12
    @SolomonGemu12 5 หลายเดือนก่อน

    ማርታ ትለያለሽ❤

  • @babymt1678
    @babymt1678 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሪ መላሀክት ያሰማልን

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🙏🙏Amen Amen Amen

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እናታችን ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ✝️🌹🤲

  • @አየለችሰለውሉምነገርእግዘ

    Amene mlkam msete

  • @ggd5773
    @ggd5773 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን !!!!

  • @AlemESHEteE
    @AlemESHEteE ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያኖርልን

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @DM-w3r
    @DM-w3r ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @addislifelife
      @addislifelife ปีที่แล้ว +3

      ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ,ይልማ,ማርታ መቼም የማይረሱ የቤ/ክርስቲያን ቅርስ ናቸው የእነርሱን መዝሙር ስሰማ ነፍሴ ሃሴት ይሰማታል የቅዱሳ አባቶቻችን አማላክ ከዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው!!

    • @DM-w3r
      @DM-w3r ปีที่แล้ว

      @@addislifelife አሜን

  • @ፊሊ-በ3ቐ
    @ፊሊ-በ3ቐ ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @adanegetachew8023
    @adanegetachew8023 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ ሌሎችም እንዳንቺው ትህትና ቢማሩ