ሁለታችሁም ገደል ግቡ!!😭😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @ሰፍያከድር
    @ሰፍያከድር 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሠላም.ዋለኩም.ወራህመቱላሂ.ወበረካትሁ.እሄን.ኮሜንት.የምታነቡ.ሁሉየአላህ.እዝነት.እናሠላም.ይበዛላቹሁ.በመቀጠልም.የሠዉ.ላብ.ከሚበላ ሠዉዉ.የጠብቃችሁ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደሚይቅርበላት ልጀቱደማቸንንነዉያፈላቸዉ እኛንም እሷጋያለመገናኘትያለመሥራትመብትህነዉ ገንይቅርበላት አተደሞአስርጊዜአጨቅጪቀዉአተነህየህንሁላያመጣሀዉ የዛኒእደሮጠቺትተሀትሂዳብሆንአይደጋገምምልቡአይቆሥልምነበር እናወደሚበቃይቅርበላት

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሚስኪን ልቡን ነው የቆሰለው በቃ ወቅቱ የጾም ወቅት ነው ይቅርታ አድርግላት ልዑል በቃ ጥፋቷን አውቃ አልቅሳለች ይበቃታል ይቅርታ አድርግላት

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤቲ ቤቲ ቤቲ አዳምጭ ይቅርታ አላደርግም ካለ በንስሃ አባትሽ ንገሪውና አትለምኝው በቃ ይብቃ መበደልሽን ንስሃ አባትሽ ማድረግ የሚገባሽን ቅኖና ይሰጥሻል ፡፡በቃ እኔ ይቅር ብዬሻለሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅር በል ወንድሜ ፍጣሪ እኛን በይቅርታው ናው ይኖርን

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳዴ እኮ ውስጣችን አይቁሰል ማርያምን አዳድ ንግግር ከልብ አይወጣም እናማ በቃ ልኢል በቃ አሁን የፆም ወቅት ነው ይቅር በላትና ካጠገባ እራቅ ደሞ ይቅርታ ስታደርግ አተም ከህመምህ ትድናለህ አብርሽና አተ አብራቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ማርያምን

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wawwww ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብርሺንም ልጅቱም ይቅርታ አድርጊላቹሃለው በኔ በኩል በተረፈ ልዑል ደሞ በጣም አበዛህው እደት ይቅርታ እየተባክ አውጥተህ ትጥላታለህ ከናትህ በላይ ማን ሊቆጣህ ነው ለተመልካችም ክብር ይኑርህ የምር አሥቀየምኽናል ልዑሌ አሁንም ይቅርታ አድርግላት እሺ

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሪኮ ምርጥ ሰው በርቱ

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሪኮ ምርጥ🎉🎉🎉

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብርሽ ይህን እርህስ ዝጉት በጣም ይሰለቻል ለተመልካችም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሉዑል ሉዑል እናትህ በሚካኤል እያለችህ ፡፡

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Iuel Tikiklena neh Lijita baelege nesh

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሉዑል ይቅርታ ብለህ ሸኛት

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንታ እናት ተንጋላ ሞተች ይባላል ሉዑል ጨከነ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምን ካሳ ነው

  • @ברוךאטנפו
    @ברוךאטנפו 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተም እርእሰ አጣህ እየደጋገምክ አንድ እርዕሰ ትመላለሳለህ አይዲያ አጣህ መሰል ሰወች ድራማ ሲሰሩ አየሁ ብለህ የልጅን ቁሰልትነካካለህ ጥሩ አይደለም እኔ ብሆን ብለህ መገመት አለብህ