- 419
- 1 422 294
Abrico አብሪኮ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 24 มี.ค. 2021
Welcome to this you yube channal this channal feacures a variety of Education and dramatic drama and prank
ሠላም እንኳን ወደ Abrico/አብሪኮ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዪ ቁም ነገር አዘል አጫጭር ድራማዎችና ፕራንኮች ይቀርብበታል መልካም ጊዜ
#abrico #አብሪኮ#abricoአብሪኮ#አስቂኝድራማ#prank
#newprank #aburuko#አብሪኮ#አብሪቾ#
ሠላም እንኳን ወደ Abrico/አብሪኮ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዪ ቁም ነገር አዘል አጫጭር ድራማዎችና ፕራንኮች ይቀርብበታል መልካም ጊዜ
#abrico #አብሪኮ#abricoአብሪኮ#አስቂኝድራማ#prank
#newprank #aburuko#አብሪኮ#አብሪቾ#
วีดีโอ
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ምስጋናም ያንሳችኋል🙏🙏
มุมมอง 1.4Kหลายเดือนก่อน
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ምስጋናም ያንሳችኋል🙏🙏
"ብድር መላሽ አትጡ"!! እናቴ እና የታገተው ወንድሜ ያስተላለፉት መልዕክት🙏🙏🙏
มุมมอง 4.6Kหลายเดือนก่อน
"ብድር መላሽ አትጡ"!! እናቴ እና የታገተው ወንድሜ ያስተላለፉት መልዕክት🙏🙏🙏
300ሺ ብር ትከፍላላችሁ ወይ አስከሬኑን ትወስዳላችሁ😭😭 አማራ ክልል ሊቢያ ሆኗል የደሀ ልጅ ገንዘብ መለመኛ ሆነ😭😭
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
300ሺ ብር ትከፍላላችሁ ወይ አስከሬኑን ትወስዳላችሁ😭😭 አማራ ክልል ሊቢያ ሆኗል የደሀ ልጅ ገንዘብ መለመኛ ሆነ😭😭
ወንድሜ ታግቶብኛል😭😭300ሺ ብር ካልከፈላችሁ እንገለዋለን አሉ
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ወንድሜ ታግቶብኛል😭😭300ሺ ብር ካልከፈላችሁ እንገለዋለን አሉ
ወደሚይቅርበላት ልጀቱደማቸንንነዉያፈላቸዉ እኛንም እሷጋያለመገናኘትያለመሥራትመብትህነዉ ገንይቅርበላት አተደሞአስርጊዜአጨቅጪቀዉአተነህየህንሁላያመጣሀዉ የዛኒእደሮጠቺትተሀትሂዳብሆንአይደጋገምምልቡአይቆሥልምነበር እናወደሚበቃይቅርበላት
አንተም እርእሰ አጣህ እየደጋገምክ አንድ እርዕሰ ትመላለሳለህ አይዲያ አጣህ መሰል ሰወች ድራማ ሲሰሩ አየሁ ብለህ የልጅን ቁሰልትነካካለህ ጥሩ አይደለም እኔ ብሆን ብለህ መገመት አለብህ
አብርሺንም ልጅቱም ይቅርታ አድርጊላቹሃለው በኔ በኩል በተረፈ ልዑል ደሞ በጣም አበዛህው እደት ይቅርታ እየተባክ አውጥተህ ትጥላታለህ ከናትህ በላይ ማን ሊቆጣህ ነው ለተመልካችም ክብር ይኑርህ የምር አሥቀየምኽናል ልዑሌ አሁንም ይቅርታ አድርግላት እሺ
አንቺ ባለጌ
አብርሽ ይህን እርህስ ዝጉት በጣም ይሰለቻል ለተመልካችም
አሠላም.ዋለኩም.ወራህመቱላሂ.ወበረካትሁ.እሄን.ኮሜንት.የምታነቡ.ሁሉየአላህ.እዝነት.እናሠላም.ይበዛላቹሁ.በመቀጠልም.የሠዉ.ላብ.ከሚበላ ሠዉዉ.የጠብቃችሁ
ይቅር በል ወንድሜ ፍጣሪ እኛን በይቅርታው ናው ይኖርን
ቤቲ ቤቲ ቤቲ አዳምጭ ይቅርታ አላደርግም ካለ በንስሃ አባትሽ ንገሪውና አትለምኝው በቃ ይብቃ መበደልሽን ንስሃ አባትሽ ማድረግ የሚገባሽን ቅኖና ይሰጥሻል ፡፡በቃ እኔ ይቅር ብዬሻለሁ
አዳዴ እኮ ውስጣችን አይቁሰል ማርያምን አዳድ ንግግር ከልብ አይወጣም እናማ በቃ ልኢል በቃ አሁን የፆም ወቅት ነው ይቅር በላትና ካጠገባ እራቅ ደሞ ይቅርታ ስታደርግ አተም ከህመምህ ትድናለህ አብርሽና አተ አብራቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ማርያምን
የምን ካሳ ነው
ሉዑል ይቅርታ ብለህ ሸኛት
ሉዑል ሉዑል እናትህ በሚካኤል እያለችህ ፡፡
😢😢
የመንታ እናት ተንጋላ ሞተች ይባላል ሉዑል ጨከነ
ሚስኪን ልቡን ነው የቆሰለው በቃ ወቅቱ የጾም ወቅት ነው ይቅርታ አድርግላት ልዑል በቃ ጥፋቷን አውቃ አልቅሳለች ይበቃታል ይቅርታ አድርግላት
Iuel Tikiklena neh Lijita baelege nesh
Wawwww ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሪኮ ምርጥ ሰው በርቱ
አብሪኮ ምርጥ🎉🎉🎉
ትልቅ ሰው ማክበራ አላበት
ሚሲክን እዳፈላጋ አፊ ማክፈት ቁጥቡ ሁሉም 😢
አብርሽ ጎበዝ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
😢ባለጌ ናት ሸበላ ነው እሱ የሰውን ቅስም መስበር ዋጋ ያስከፍላል
ይቺ፡ደናርጎ፡መርገጥነበር
ግንኮ አልፈርድበትም ቅስሙን ሰብራዋለች
e͟d͟e͟m͟e͟n͟a͟ t͟e͟n͟a͟ y͟e͟s͟t͟e͟w͟t͟ e͟n͟a͟t͟y͟
💔💔💔💔💔💔💔
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤
ይቃታ ውን ተቀበል ገን ሁለተኝ አጠገብህ እዲደርሲ መርዚናት አሲዲጊየበደለሺ ክቱ
ere.tew.lewl.yeqertan.teqebele.
❤❤❤😢😢😢
አብርሺምዪቅርታ ክብርለለውሰውሰዲቢያቸሆለሁበጣምዪቅርታ
እኔበግሌ ዪቅርታ ሰዲቤሻለሁ እሄለናቱክብርየለዉም
ጎበዝ እናትትትትትትትጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተረገመች
❤❤❤❤
ከይቅርታ በላይ ምን አለ ይሄሄን ያክል የሚለመነው ማን ስለሆነ ነው ተውት ፈራ ነገር ነው
ረአሑንስአበዛሐዉ እደከይቅርታበላይ ምንአለ በናትሕፊት ትልቅሠዉ አምጥተዉ መረዳትአለብሕ ይበቃል እስካሑንካተ ጎንነበርኩ አሑንግን ከይቅርታበላይ ምንምየለ ስለዚሕ መረዳትአለብሕ
አበዛከው😢
Lule Yekireta Tekebale Endaze Atehuni
ፋራ ነገር እንዴ ልጁ ኤጭጭጭ በጣም በዛ አሁንስ የምር ለልጅቷ ክብር ይኑርህ እሺ ልዑል ያዙኝ ልቀቁኝ አታብዛ በቃ ሀይይ ሲበዛ ማርም ይመራል እኮ እንዴዴዴ ምን ጉድ ነህ
አሁንስ በጣም አበዛው ለሰው ክብር ይኑርህ እሺ የሰውን ልጅ እንደውሻ ከቤት ማባረር ስረዓት አይደለም በቃ ይቅርታ ከተባልክ ይቅርታ ነው ምን ፈለክ ከዚህ በላይ
በቃ ይቅርታ አርግላት
አዉ አጥፋታለች ግን አካበድክ በተደጋጋሚ ይቅርታ ተባልክ የተገዳደለእንኳን ይቅር ይላል ተዉት ከዝህ በዋላ አትለምኑት
ምን አይነት ሞዘዛ ነገር ነው ኤሄ በለጌ ይቅርታ አያውቅም ወይ ዶማ ነገር ነህ መይም😢😢😢
እሰይ እሰይ አብርሽ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ሉኡል አዝኜብክ አለው ለቤቲ እደዛ አጠልጥሎ ማውጣቱ
ዳቦ እንካን ስታነሳ ተመልከት ባድ እጃ እሱንም በመጠየፍ እቺ ጋጠወጥ
አብርሽ አተን ሳላደቅ አላልፍም ተመላልሰህ ይቅርታ መጠየቅህ ተባረክ ተሳስቶ አሳሳች ይጠብቅህ እሳን ግን ምን ብትል መጥፎ ልጅ ነች
ጉበዝ አደቀዋለው ማርያምን ውሻ አድርጋው ሰው አይደለም ብላው የሰዉ አፍ ሲበዛባት ነው ከልባ አልተፀፀተችም እኔ ብወን ክርስቶስን ፀጉራን ላጭቼ አስወጣት ነበር ከነ መላጣዋ እቺ የሰው ትንሽ
Please ተፀፅታለች ሰው የራሱ የሆነ ባህሪ አለው እሷ ብዙ ጊዜ አታወራም ግን ተፀፅታለች አንች አለመፀፀቷን በምን አወቅሽ? በቃ ቪድዮ መስራት ከጀመርን ጀምሮ እንደፈለግሽ ሰድበሻታል በቃ ፍች የምር ደስ አይልም
ከተቤት እስካላባረርካት ማርያምን አይምሮዋን የሚያሳምም ስድቦች ነው ምሰድባት እቺ የደሀልጅ እድሜ ልካን እደተፀፀተች ትኑር
እናቱ ራሱ እንዳች አልሆነችባትም ተሳደቢ እንደፈለግሽ እህቴ ኤእንኳን እሷን እኔንም ተሳደቢ ካልደከመሽ ግን ነገር ማባባስ ጥሩ አይደለም ብዬ ነው
@@እዛውዋርካውስርነኝ sint ayinet sew ale anchi min agebashe yitarekubet drom set lij setn atodatm
@@Amansew23አይታረቃትም ሰው ካልወነሰው ጋር ምናስፈለጋት መታረቅ እ ተፀፅታኮ አይደለም ስድብን ፈርታ እጂ እቺ መርዝ