ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ እጅግ በጣም የሚበረታታ መርሀግብር ነው እባካችሁ ላይክ እናድርግ
አባታችንቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎትዘመንዎይባረክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በቸርነቱ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጌታችን ፀጋህን ያፅናልህ ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤🙏
ወዮልን ለእኔ እና ለጓደኛዬ😭😭😭💔💔💔 ስጋወና ደሙን ተቀብለናል ግን ከተቀበልን በኋላ ያለው ፀጉር መቆረጥ ለሉት ጓደኛዬ ፀጉሩን ተቆርጧል ; እሩቅ መንገድ ሂደናል ; ግን ንስሀ አባታችነን ነግረነው እሺ ብሎናል እንደማይፈቀድ አልነገረንም 😭ልንወስድ 5 ሰአት ሲቀረን ሻወር ወስደናን 😭😭 ጌታ ሆይ ህግህን ተላልፈናል እና ማረን ይቅር በለን ድጋሚ ህግና ስርአትህን ጠብቀን ለመውሰድ ያብቃን 🤲ከስደት መልሰኝ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን 🤲
እዚህ ጋር ጥፋታችሁን መናገሩ ተገቢ አይደለም።ከንስሐ አባታችሁ ጋር ተነጋገሩ ።መምህራንን እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
እያወቁ ለሚያጠፉት ነው ህጉ የወጣው ሳታውቁ እንዴት ልትጠብቁት ትችላላችሁ?
ቁርባን ተቀብላችሁ በዚያኑ ቀን ጸጉር መቆረጥን ምን አመጣው ወይስ ከቆረቡ በሆላ ጸጉር መቆረጥ አይገባም ያሉ መሰላችሁ በቆረባችሁበት ቀን እኮነው ክልክል
ቆርበው እህል ሳይቀምሱ እሚያወሩ አሉ እሱ ስህተት አይደለም እዴ ተው ሲባልም አይሰሙም
Ere mndnew setetesh altayegnem weym gelts aydelem
ወንድሜ ክበርልኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ እባካችሁ ይህን የትምህርት ክፍል እንዳታቋርጡት ለኛ በልማድ ለምንመላለስ ክርስቲያኖች እጅግ ይጠቅመናል። ዲያቆን ምትኩ ከድሬ ከወጣ ጀምሮ እኛ ተጎድተናል ዘመንህ ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም መልካም ግንዛቤ ነው መምህር እኔ ከዚህ በፊት ሳላውቅ ልጄን ሳቆርባት ዲያቆኑ ለልጄ የቅዳሴ ጸበል ሰጠኝ ልጄን ትንሽ አጠትቼ እኔ ጠጣሁ አሁን ያ ስህተት እንደሆነ እንዳውቅ ረድቶኛል በዚህ ይቀጥሉ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ይቅር ይበለን ለንስሐ ሞት ያብቃን
ፍትህ ለሻሸመኔ ምዕመን ለምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ገዳዮቹ ለተሾሙበት ፍትህ ፍትህ ✊✊✊
ሁሌ እንደዚ አስተመሩን በጣም እናመሰግናለን 👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው በእውነቱ እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው በጣም ጠቃሚ ነው እንዳታቋርጡብን ከክርስናች ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ በልማድ የያዝናቸው ብዙ አሉ እነሱንን እየመረመራችሁ ግንዛቤ ይስጡን በቁርባን ዙሪያ በምፈልገው ሰአት ነው ያገኘሁት ይሄንን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
አሜንአሜንአሜን
እንድናውቅ እንድንረዳ የሚደረገው ጥረት ይበል የሚያሰኝ ነው ።
እግዚአብሔር። ይመሰገን ይህንን ቃል ያስማን
በርቱልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤ብዙ በልምድ እምናደርጋቸውን ስህተቶች እየሰማነው በሚነሱት ነጥቦች እናመሰግናለን ቀዳሚ❤
መምህር ቃል ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
በጣም ደሰ ይምል ትምህት ነዉ መምራችን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንደ በደላችን ሣይሆንእንደ ቸርነቱ ይሁንልን ማንኛችንም ቢሆን ንፁህ አይደለም ነገር ግን ቸርነቱን ተስፋ በማድረግ እንቀበላለን ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐይማኖት ምትኩ❤❤❤❤
ቃል ሂወት የስማዓልና
ይቅር ይበለን ስቱ ሥራት አፈረስን😢😢😢
ምንም ችግር የለውም ሳናውቅ ላጠፉነው። እኛ የምናመልከው እምለክ እንደ ሰወ እይደለም ያለምንም ጥያቂ ሳናውቅ ያጠፉነውን ይቅር ይለናል። ግን ዋናው ነገር እንዳለወቅን ማወቃችን በራሱ ትልቅ መነሳሳት ነው። ሊላው ደግሞ ለማወቅ መጣር ነው።
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ይህንን ትምህርት እንድንሰማ የፍቅድክልን ትመስግን
አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑን አምላክ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማል 🙏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልና ፀጋውን ይብዛላቹ መምህራችን አሜን፫🤲🙏
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጌታችንና መዳህኒታችን ልዑል እግዚያብሄር ሁላችንንም ሃፅያታችንን በንስሐ ታጥበን ሥጋ ወደሙን ለመቀበል ያብቃን 🙏🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ብዙ እውቀት እንድንጨብጥ እና የነበረብኝን ልክ ያልሆነ ልማድ እንዳስተካክል እረድቶኛል እና አመሰግናለሁ ሁለትም ጥያቄዋች ነበርን ፩ አርብ እለት ክቡር ስጋውን ብንቀበል ስንት ሰዓት ላይ ነው ውሃ መንካት ወይም መታጠብ የምንችለው ከሰዓት ስለሆነ ቅዳሴው ስንት ሰዓት ነው መንካት ያለብን ፪ አንዳንድ ሰዋች ሲቆርቡ ስላየሁ ነው ከመቀበላቸው በፊት ሲደርሱ ሰግደው ነው ሚቀበሉት እና ስለሱ ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ
ከመቁረብ በፊት የምንሰግደው እኮ ልክ ቤተክርስቲያን ስንገባ የአምልኮት ስግደት ሦስት ጊዜ የምንሰገግደው እንጂ ከተቀበልን በኋላ ፍጹም አንሰግድም ለማለት ነው።ሲደርሱ መስገዳቸው ተገቢ ነው።
ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አባታችን❤🙏
አሜንንንን አሜንንንን አሜንን አሜንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
A men Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነትመምህራችን እረችም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም አስተማሪና ጣፋጭ ትምህርት ነው። መምህር እድሜውን እና ፀጋውን ያብዛሎት
waqayoo sagalee jirenaa sinaa dhagechisuu❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
ቃለ ህይወትን ያሰማል ቀእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ደግሞየምሰራው ስራዬ ሆቴል ውስጥ ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦችን ነወ ግን ከቆረብኩ ቡኋላ ወደስራ ቦታው ነው የምሄደው በጣም ጥፈተኛ መሆኔ የነገረኝ የለም ነበር መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር ባለማወቅ ፈፅሚለሁ ይቅር ይበለኝ ስራናቁርባኑ እንዴት ነው መሆን ያለበት መምህራችን ብታሰረዱኝ ጥሩ ነበር???
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Kalhiwete yasemalne memehirachine ❤❤❤❤
አሚን፫ቃለሒወትያሰማልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን
መሰረታዊነ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወይ ያሰማልም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ከትዳር በፊት ምን አይነት የፍቅር ግንኙነት እና የቃልኪዳን ቀለበትስ ይፈቀድ ይሆን??? እባክዎ አብራሩልን
Amen Amen amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቀንዲል ሚዲያ you are doing an amazing job ቃለ ሒይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፡፡you can collect questions from the audience with chat web called 'Slido' that can be connected to every video. እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
ቃለህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መምህራችን🙏ጥያቄ፦ ነፍሰጡር ሴት እስከምትወልድ ድረስ መቁረብ (በቁርባን ማግባትስ ትችላለች)?
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !🙏
መምህር እንክዋን ደና መጡልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Sagallee jireenyaa isinihaa dhagesisuu barsisa 🙏🙏🙏🥰🥰🙏🥰
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቅተህ ለክብር ስጋ እና ቅድስት ደምህ አብቃኝ እንዴት ድንቅ መልዕክት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kalehiwetin yasemalen!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ምትኩ አበራ እግዚአብሔር ፀጋውና እድሜውን ያድልልን ድሬደዋ እያሉ በእርሶ ትምህርት ነው ያደኩት የእኔ ጥያቄ ትንሽ ግን ስለሚለኝ ነው አንድሰው በስርዓተ ተክሊል ወይም በመዓስባን ሲጋቡ ስጋወደሙ ስለሚቀበሉ ተራክቦ ወይም ስጋዊ ፍላጎታቸውን የሚፈፅሙት በምንያህል ቀናት ውስጥነው አንዳንድ ሰው በሳምንቱም መፈፀም ይችላሉ የሚሉ አሉ አንዳንዶቹ በ40ቀን የሚሉም አሉ ይሄን ግልፅ ቢያደርጉልን በትህትና እጠይቃለሁ
ከሁለት ቀን በኀላ ይቸለሉ የሚቀጥለው ቪደዮ ላይ ተመልሷል
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር lejochn kakoreben behuala selbsachewn benkeyer, kalekesu ena gunfan keyazachew yekelekelal wey
💠የአገልግልት ዘመንዎን ከጤና ከብልጽግና በፀጋ በበረከት ያርዝምልዎ።ከአቆረቡ በኋላ ሰውን ማቀፍ መሳም ተገቢ ነው ወይ?
ሊላ ላይ እስተምረውታል ችግር የለውም ብለዋል። ግን እጅ እና ትክሻ ቢሆን ይመረጣል ብለዋል።
መምህራችን በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን ሳይገባኝ እንዲገባኝ አድርጎ ኃጢያተኛ ልጁን ለክብሩ ስላበቃኝ አመስግነዋለሁ በማስተዋል በጥበብ እንድጎዝም ይረዳኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ውድ መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የምር ከሚገባው በላን ግልፅ ያለ ትምርት ነው ከዛህ በላይ እግዚአብሔር ጥበብን ይስጥልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልብም ያድለን በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ለሰርጌ ቅድሚያ እውቀት አገኘሁበት ስለ ቁርባን ያለውን ❤❤
Kale hiweten yasemalen tsegawen yabzalot
KALE HWOTE YASEMALEN MEMHER ❤❤❤ !
ሰላም መምህ በጣም ጥሩ ትምህርትነው።የኔ ጥያቄ ከቆረብን ብኀላ ስጋ መመገብ አለብን ።
📌📌📌 መምህር ጥያቄ አለኝ:: እኔና ባለቤቴ ብልጅነታችን ነው እንጂ ከተጋባን ቆርበን አናውቅም ግን አሁን እኔ ብዙ ተማርኩ እና መቁረብ ፈለኩ:: ባለቤቴ በምግባር ከኔ ይሻላል ግን በቁርባን ጉዳይ እኔ አልዳፈርም ይለኛል:: በጣም የምንዋደድ ባልና ሚስቶች ነን እግዚአብሔር በሶስት ሴት ልጆች ባርኮናል ግን የቁርባኑን ነገር አልተሳካልንም:: ምን ላድርግ መምህርዬ እኔ ብቻዬን ቆርቤ እሱ እግዚአብሔር እንዲረዳው መፀለይ እ📌📌📌
Kalehiwot yasemalin 🙏
Amen(3)✝️🤲🤲🤲Qaliyootii asamale ye timituuIzabrii hixachu ABAchi imate I hixachu❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😢😢😢🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራች እድሜና ጤና፣ ፀጋውን አብዝቶ እግዛኣብሔር ይስጦት❤❤❤
አረ ይሄ ሚድያ ሡስ ነው የሆነብኝ መምህር ምትኩ አበራ ትምርታችሁ የእናት ጡት ወተት ነው አይጠገብም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሔር 😊አምላኬ ሆይሰው አርገኝ 😢
እግጺ አብሄር ይስጥወት
ይቀር ይበለን😢 እግዚአብሔር ይመስገን በኛ ግዜ እደናተ አይነቶቸ ን አባቶችን ስለሰጠን የማመሰግንበት ምክናየ በጣም ብዙ ነዉ ግን አሁን ባለንበት ጊዜ እደናተ አይነት አባቶችን ሳይ ተመስገ ተመስገን ተመስገን እላለሁ
Amen Amen Amen egzabher yimasgen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot
እኛንም እግዚአብሔር ለስጋ ለዲሙ እግዚአብሔር ያብቃን
It’s very very important channel I learn a lot from this topic god bless you.
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እኔ ጥያቄ አለኝ የቆረበ ሰው ያስተረፈውን ምግብ ለሌላ ሰው አይመገበውም ይባላል ሌላ ደሞ የክርስቶስን ሥጋው ደሙን የወሰደ ሰው ብቻውን አይሆንም ይባላል ለምን ?
በጣም አመሰግናለሁ ለብዙ ነገር የጠለቀ ግንዛቤ የለኝም በአብዛኛው እንደሚታወቀው በልምድ ስርዓት ውስጥ ነበር የምንጓዘው በእንደዚህ ያለ ትምህርት በጣም ብዙ ግንዛቤ ማግኝት ስለምንችል ለኛ ጠቃሚ ነው ። ቀጥልበት እናመሰግናለን።
አቤቱ ፡ እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ እንጅ ፡ ፡ እኔ፡ ልቀበልህ ፡ የማይገባኝ ፡ ሀጢያተኛ ፡ ቆሻሻ ፡ ስለሆንኩ ፡ የድፍረት ፡ ሀጢያት ፡ እንዳይሆንብኝ ፡ መሀሪ ፡ ነህና ፡ ይቅር ፡ በለኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ምትኩ እና ሊቀ ዲ /ን ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ 🙏🙏🙏እጅግ በጣም ደስ የሚል የቀንዲል ሚዲያ ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ለሁሉም መልስ አግኝችህያለው በእውነት በጣም ነው የተማርኩት መረሀ ግብር በርቱልን
ቃለህይወትን ያሣማልን ለመምረችን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት የሰማልን መምህረችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
Kale ewat yasmalen
ይህ እጅግ በጣም የሚበረታታ መርሀግብር ነው እባካችሁ ላይክ እናድርግ
አባታችንቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎትዘመንዎይባረክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በቸርነቱ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጌታችን ፀጋህን ያፅናልህ ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤🙏
ወዮልን ለእኔ እና ለጓደኛዬ😭😭😭💔💔💔 ስጋወና ደሙን ተቀብለናል ግን ከተቀበልን በኋላ ያለው ፀጉር መቆረጥ ለሉት ጓደኛዬ ፀጉሩን ተቆርጧል ; እሩቅ መንገድ ሂደናል ; ግን ንስሀ አባታችነን ነግረነው እሺ ብሎናል እንደማይፈቀድ አልነገረንም 😭ልንወስድ 5 ሰአት ሲቀረን ሻወር ወስደናን 😭😭 ጌታ ሆይ ህግህን ተላልፈናል እና ማረን ይቅር በለን ድጋሚ ህግና ስርአትህን ጠብቀን ለመውሰድ ያብቃን 🤲ከስደት መልሰኝ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን 🤲
እዚህ ጋር ጥፋታችሁን መናገሩ ተገቢ አይደለም።ከንስሐ አባታችሁ ጋር ተነጋገሩ ።መምህራንን እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
እያወቁ ለሚያጠፉት ነው ህጉ የወጣው ሳታውቁ እንዴት ልትጠብቁት ትችላላችሁ?
ቁርባን ተቀብላችሁ በዚያኑ ቀን ጸጉር መቆረጥን ምን አመጣው ወይስ ከቆረቡ በሆላ ጸጉር መቆረጥ አይገባም ያሉ መሰላችሁ በቆረባችሁበት ቀን እኮነው ክልክል
ቆርበው እህል ሳይቀምሱ እሚያወሩ አሉ እሱ ስህተት አይደለም እዴ ተው ሲባልም አይሰሙም
Ere mndnew setetesh altayegnem weym gelts aydelem
ወንድሜ ክበርልኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ እባካችሁ ይህን የትምህርት ክፍል እንዳታቋርጡት ለኛ በልማድ ለምንመላለስ ክርስቲያኖች እጅግ ይጠቅመናል። ዲያቆን ምትኩ ከድሬ ከወጣ ጀምሮ እኛ ተጎድተናል ዘመንህ ይባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
በጣም መልካም ግንዛቤ ነው መምህር እኔ ከዚህ በፊት ሳላውቅ ልጄን ሳቆርባት ዲያቆኑ ለልጄ የቅዳሴ ጸበል ሰጠኝ ልጄን ትንሽ አጠትቼ እኔ ጠጣሁ አሁን ያ ስህተት እንደሆነ እንዳውቅ ረድቶኛል በዚህ ይቀጥሉ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ይቅር ይበለን ለንስሐ ሞት ያብቃን
ፍትህ ለሻሸመኔ ምዕመን ለምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ገዳዮቹ ለተሾሙበት ፍትህ ፍትህ ✊✊✊
ሁሌ እንደዚ አስተመሩን በጣም እናመሰግናለን 👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ድቅ ትምህርት ነው በእውነቱ እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው በጣም ጠቃሚ ነው እንዳታቋርጡብን ከክርስናች ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ በልማድ የያዝናቸው ብዙ አሉ እነሱንን እየመረመራችሁ ግንዛቤ ይስጡን በቁርባን ዙሪያ በምፈልገው ሰአት ነው ያገኘሁት ይሄንን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
አሜንአሜንአሜን
እንድናውቅ እንድንረዳ የሚደረገው ጥረት ይበል የሚያሰኝ ነው ።
እግዚአብሔር። ይመሰገን ይህንን ቃል ያስማን
በርቱልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤ብዙ በልምድ እምናደርጋቸውን ስህተቶች እየሰማነው በሚነሱት ነጥቦች እናመሰግናለን ቀዳሚ❤
መምህር ቃል ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
በጣም ደሰ ይምል ትምህት ነዉ መምራችን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንደ በደላችን ሣይሆንእንደ ቸርነቱ ይሁንልን ማንኛችንም ቢሆን ንፁህ አይደለም ነገር ግን ቸርነቱን ተስፋ በማድረግ እንቀበላለን ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐይማኖት ምትኩ❤❤❤❤
ቃል ሂወት የስማዓልና
ይቅር ይበለን ስቱ ሥራት አፈረስን😢😢😢
ምንም ችግር የለውም ሳናውቅ ላጠፉነው። እኛ የምናመልከው እምለክ እንደ ሰወ እይደለም ያለምንም ጥያቂ ሳናውቅ ያጠፉነውን ይቅር ይለናል። ግን ዋናው ነገር እንዳለወቅን ማወቃችን በራሱ ትልቅ መነሳሳት ነው። ሊላው ደግሞ ለማወቅ መጣር ነው።
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ ይህንን ትምህርት እንድንሰማ የፍቅድክልን ትመስግን
አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የቅዱሳኑን አምላክ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማል 🙏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልና ፀጋውን ይብዛላቹ መምህራችን አሜን፫🤲🙏
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጌታችንና መዳህኒታችን ልዑል እግዚያብሄር ሁላችንንም ሃፅያታችንን በንስሐ ታጥበን ሥጋ ወደሙን ለመቀበል ያብቃን 🙏🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
ብዙ እውቀት እንድንጨብጥ እና የነበረብኝን ልክ ያልሆነ ልማድ እንዳስተካክል እረድቶኛል እና አመሰግናለሁ ሁለትም ጥያቄዋች ነበርን ፩ አርብ እለት ክቡር ስጋውን ብንቀበል ስንት ሰዓት ላይ ነው ውሃ መንካት ወይም መታጠብ የምንችለው ከሰዓት ስለሆነ ቅዳሴው ስንት ሰዓት ነው መንካት ያለብን ፪ አንዳንድ ሰዋች ሲቆርቡ ስላየሁ ነው ከመቀበላቸው በፊት ሲደርሱ ሰግደው ነው ሚቀበሉት እና ስለሱ ብታብራሩልኝ አመሰግናለሁ
ከመቁረብ በፊት የምንሰግደው እኮ ልክ ቤተክርስቲያን ስንገባ የአምልኮት ስግደት ሦስት ጊዜ የምንሰገግደው እንጂ ከተቀበልን በኋላ ፍጹም አንሰግድም ለማለት ነው።ሲደርሱ መስገዳቸው ተገቢ ነው።
ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አባታችን❤🙏
አሜንንንን አሜንንንን አሜንን አሜንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
A men Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት
መምህራችን እረችም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም አስተማሪና ጣፋጭ ትምህርት ነው። መምህር እድሜውን እና ፀጋውን ያብዛሎት
waqayoo sagalee jirenaa sinaa dhagechisuu❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
ቃለ ህይወትን ያሰማል ቀእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃላሕይወት ያሰማልን ❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ ደግሞየምሰራው ስራዬ ሆቴል ውስጥ ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦችን ነወ ግን ከቆረብኩ ቡኋላ ወደስራ ቦታው ነው የምሄደው በጣም ጥፈተኛ መሆኔ የነገረኝ የለም ነበር መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ ነገር ባለማወቅ ፈፅሚለሁ ይቅር ይበለኝ ስራናቁርባኑ እንዴት ነው መሆን ያለበት መምህራችን ብታሰረዱኝ ጥሩ ነበር???
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
Kalhiwete yasemalne memehirachine ❤❤❤❤
አሚን፫ቃለሒወትያሰማልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏
ቃለሂወት ያሰማልን
መሰረታዊነ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወይ ያሰማልም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ከትዳር በፊት ምን አይነት የፍቅር ግንኙነት እና የቃልኪዳን ቀለበትስ ይፈቀድ ይሆን??? እባክዎ አብራሩልን
Amen Amen amen 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቀንዲል ሚዲያ you are doing an amazing job ቃለ ሒይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፡፡
you can collect questions from the audience with chat web called 'Slido' that can be connected to every video. እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
ቃለህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መምህራችን🙏
ጥያቄ፦ ነፍሰጡር ሴት እስከምትወልድ ድረስ መቁረብ (በቁርባን ማግባትስ ትችላለች)?
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !🙏
መምህር እንክዋን ደና መጡልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
Sagallee jireenyaa isinihaa dhagesisuu barsisa 🙏🙏🙏🥰🥰🙏🥰
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቅተህ ለክብር ስጋ እና ቅድስት ደምህ አብቃኝ እንዴት ድንቅ መልዕክት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kalehiwetin yasemalen!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ምትኩ አበራ እግዚአብሔር ፀጋውና እድሜውን ያድልልን ድሬደዋ እያሉ በእርሶ ትምህርት ነው ያደኩት የእኔ ጥያቄ ትንሽ ግን ስለሚለኝ ነው አንድሰው በስርዓተ ተክሊል ወይም በመዓስባን ሲጋቡ ስጋወደሙ ስለሚቀበሉ ተራክቦ ወይም ስጋዊ ፍላጎታቸውን የሚፈፅሙት በምንያህል ቀናት ውስጥነው አንዳንድ ሰው በሳምንቱም መፈፀም ይችላሉ የሚሉ አሉ አንዳንዶቹ በ40ቀን የሚሉም አሉ ይሄን ግልፅ ቢያደርጉልን በትህትና እጠይቃለሁ
ከሁለት ቀን በኀላ ይቸለሉ የሚቀጥለው ቪደዮ ላይ ተመልሷል
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር lejochn kakoreben behuala selbsachewn benkeyer, kalekesu ena gunfan keyazachew yekelekelal wey
💠የአገልግልት ዘመንዎን ከጤና ከብልጽግና በፀጋ በበረከት ያርዝምልዎ።
ከአቆረቡ በኋላ ሰውን ማቀፍ መሳም ተገቢ ነው ወይ?
ሊላ ላይ እስተምረውታል ችግር የለውም ብለዋል። ግን እጅ እና ትክሻ ቢሆን ይመረጣል ብለዋል።
መምህራችን በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን ሳይገባኝ እንዲገባኝ አድርጎ ኃጢያተኛ ልጁን ለክብሩ ስላበቃኝ አመስግነዋለሁ በማስተዋል በጥበብ እንድጎዝም ይረዳኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ውድ መምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የምር ከሚገባው በላን ግልፅ ያለ ትምርት ነው ከዛህ በላይ እግዚአብሔር ጥበብን ይስጥልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልብም ያድለን በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ለሰርጌ ቅድሚያ እውቀት አገኘሁበት ስለ ቁርባን ያለውን ❤❤
Kale hiweten yasemalen tsegawen yabzalot
KALE HWOTE YASEMALEN MEMHER ❤❤❤ !
ሰላም መምህ በጣም ጥሩ ትምህርትነው።የኔ ጥያቄ ከቆረብን ብኀላ ስጋ መመገብ አለብን ።
📌📌📌 መምህር ጥያቄ አለኝ:: እኔና ባለቤቴ ብልጅነታችን ነው እንጂ ከተጋባን ቆርበን አናውቅም ግን አሁን እኔ ብዙ ተማርኩ እና መቁረብ ፈለኩ:: ባለቤቴ በምግባር ከኔ ይሻላል ግን በቁርባን ጉዳይ እኔ አልዳፈርም ይለኛል:: በጣም የምንዋደድ ባልና ሚስቶች ነን እግዚአብሔር በሶስት ሴት ልጆች ባርኮናል ግን የቁርባኑን ነገር አልተሳካልንም:: ምን ላድርግ መምህርዬ እኔ ብቻዬን ቆርቤ እሱ እግዚአብሔር እንዲረዳው መፀለይ እ📌📌📌
Kalehiwot yasemalin 🙏
Amen(3)✝️🤲🤲🤲
Qaliyootii asamale ye timituu
Izabrii hixachu ABAchi imate I hixachu
❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😢😢😢🙏🙏🙏
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራች እድሜና ጤና፣ ፀጋውን አብዝቶ እግዛኣብሔር ይስጦት❤❤❤
አረ ይሄ ሚድያ ሡስ ነው የሆነብኝ መምህር ምትኩ አበራ ትምርታችሁ የእናት ጡት ወተት ነው አይጠገብም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እግዚአብሔር 😊
አምላኬ ሆይሰው አርገኝ 😢