🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ነው!" | የምዕራፍ 4 ጥያቄዎች ምላሽ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 266

  • @Magdes-d8e
    @Magdes-d8e 9 หลายเดือนก่อน +61

    በእውነቱ ብዙ ትረዱናላችሁ እንዳትጠፉ በልማድ እያጠፋን ነውና

    • @the_elsabet_family
      @the_elsabet_family 9 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤❤❤

  • @MILLIONMULUGETA-lj9vx
    @MILLIONMULUGETA-lj9vx 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab8868 9 หลายเดือนก่อน +37

    በክርስቲያኖች ዘንድ እየተስፋፋ ስለመጣው ቤቢ ሻዎር ትምህርት ቢሰጡበት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎ።

    • @Ureal22
      @Ureal22 6 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እባካችሁን

  • @Etsegenetkefyalew
    @Etsegenetkefyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም በልጅነቴ አሰላ መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አንተ መተህ የቀረሁበት ጉባኤ የለም
    እኔ ቄዳር ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ አንድ ገዳም ብቻ ነው ቄዳር የሚሰጠው እዛም ንሰሀ ስትገባ ቄዳር ካህኑ ያስፈልግሀል ካሉ ይሰጡሀል ግን ሰትጠመቅ 100 ብር ትከፍላለህ በስነስራአት መዝገብ ላይ ተመዝግበህ ነው የምትከፍለው ግዴታ ነው ይሄን ሀገረስብከቱም በደንብ ያወቀዋል የትም ደብር ንሰሃ ብትገባ ቄዳር እንድትጠመቅ እዛ ገዳም እንድትሄድ ነው የምትደረገው ልጅነትን እንዴት በገንዘብ እናስመልሳለን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከይቅርታ ጋ ነጠላ ባትዘነጉት ምንም ቢኾን ቃለ እግዚአብሔር ነው

    • @genitmd1829
      @genitmd1829 2 หลายเดือนก่อน

      መምህርን ለማስተማር ነው? ያሉት ቤተክርስቲያን አይደለም ስለዚህ ነጠላ የግድ አይደለም!!!

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልህወት ያሰማልን

  • @yihenewyilkal2424
    @yihenewyilkal2424 9 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።

  • @Abel377
    @Abel377 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንጀራ ላይ ልጅን ማስተኛት የማይጠቅም ባሕል ነው። ይልቁንም ለእንጀራ ክብር አለመስጠት ሁሉ ይመስለኛል። ልጅ በእንጀራ ስለተኛ ባለሀብት አይሆንም። በተረፈ ሌላው ቆንጆ ነው በርቱ።

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @Menifesawis
    @Menifesawis หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የኔ ጥያቄ ጠበል ራቁት መጠመቅ በዲያቆን መጠመቅ እንዲሁም ቡና የጠጡ መጠጣት አይችልም ይባላል ይህስ ለማድ ነው ክርስትና

  • @almaze214
    @almaze214 6 หลายเดือนก่อน +9

    እኔማ ሱስ ሁላ ነው የሆነብኝ ማርያምን ብዙ ነገር ነው በልማድና ክርስትና የተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน

    በእዉነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @fdg761
    @fdg761 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 9 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት ❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @YuyuYui-f5c
    @YuyuYui-f5c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እና ዲያቆን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫በኡነት መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genet-jy7nf
    @genet-jy7nf 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልዮትን ያሰማልን መምህር🙏🥰
    የኔ ጥያቄ አንድ ልጅ ክርስትና ከአነሳዉ ቃጣይ የሚወለዱ ልጆች በሙሉ እኔ ከኔሌላ ልያነሳ አይችልም አሉኝ ቤተሰብ ማሌቴ ወንድም ኦነ ይሄ ምንትላላቹ ይቅርታ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል🥰

  • @afeworkali5531
    @afeworkali5531 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አስተምህሮት ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ያየህይራድኢሳኮር
    @ያየህይራድኢሳኮር 9 หลายเดือนก่อน +3

    እየተማርንበት ያለውን መንፈሳዊ ትምህርት ቀጥሉበት። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ብዝዝዝት ያድርግላችሁ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @AbrehamDirro
    @AbrehamDirro 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 4 หลายเดือนก่อน

    Amen.3kalywet.yasemaln.xega.yabzln.eigzhbr.bledtu.kan.lelwn.amelko.teto.segana.demn.mewesd.melkam.new.bertu.hayl.yestchw

  • @wudeayano8662
    @wudeayano8662 5 หลายเดือนก่อน

    በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለካ ማዳመት የሚያስተላን ያልሆነነገር እያስተማሩንነው ይሄ እኮ እያዳመትኩት ሲያልቅ ከመቼው አልቀ ነው የምለው ይሄ ምግብ ነው እንጂ ትምህርት አይደለም እድሜዎት ያብዛልን መምህር ምትኩ

  • @newtame9701
    @newtame9701 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትምህረቱ ጥሩ ነው ግን ሁሉንም እንዲያማክል ወደ tv channel በንመልከት internet የማይጠቀሙ ሰውን እንድናደችስ አመሰግ
    ናልሁ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @slamslam4473
    @slamslam4473 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስየምል ትምህርት ነዉ

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእዉነት፣በረከታችሁ ይደርብን

  • @haruhemen386
    @haruhemen386 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mesiaw8299
    @mesiaw8299 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤ yiketelilen

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @FjTh-kw1th
    @FjTh-kw1th 9 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሪያለሁ በስደት ነዉ እምኖረዉ እና ያገሬልጅ ነዉ እና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ እሽ ብየዉ ነበር እና ቤተሰብ አስጠይቆልኝ ልጁ ግን አለማዊ ነዉ እኔ መፈሳዊይ ነኝ ማለቴ አደለም እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን እሱ እዚህ እንጋባ ይለኛን እኔ ደግሞ በለቱ እሽ ብየ በቅዱስ ሚካኤል ተገባባን ቃል ስንገባባ ወደመፈሳዊ እደሚመጣ ይነግረኝ ስለነበር አሁን ሰለመፈሳዊ ሳወራ ሌላ ነገር ነዉ እሚመስለዉ እኔ ደግሞ ሀገር ገብተን በተክሊል ካልሆነ አላገባህም አልኩት ምክኒያቱም እደማይፈቅድ አቃለሁ ባህዛብ ሀገር ይቀየራን ብየ ነበር እሽ ያልኩት በጣም እድመለስ ደከምኩ ጭራሽ እኮን ሊመለስ ባሰበት እኔም ደከመኝ ልተወዉ ነበር ቃል የገባሁትን ሳስብ እደት ብየ እላለሁ ምን ላድርግ እስኪ እኔ በተክሊል ካልሆነ አላገባም ። እና ምን ላድርክ በመላኩ ሚካኤል ቃል ገብቻለሁ😢 ቀ 8:43 8:45

    • @yeshibedanie8792
      @yeshibedanie8792 20 วันที่ผ่านมา

      የእኔ እህት በቅዱስ ሚካኤል ቃል ብትገቢም አንቺ አሁን አልካድሽውም መጀመሪያ ወደ መንፈሳዊ ህይወት እንደሚመለስ ቃል ገብቶልሽ አሁን ቃሉን ያጠፈው እራሱ ነው ምናልባት በደንብ የሚያስተምረው መምህር ወይም ካህን ፈልገሽ እንዲማር አስደርጊው ካልሆነ ለወደፊት በመንፈሳዊ ህይወትሽ ልትፈተኝ ትችያለሽ ካልሆነ ከህይወትሽ አውጪው ለምን እንዲህ ያልኩሽ ይመስልሻል እህቴ ወደፊት ፈተና እንዳይገጥምሽ ነው እግዚአብሔር ለምትመኝው ክብር ያብቃሽ::

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቀዳሚ ፀጋ በርታልን ወንድማችን ከይቅርታ መመለስ የሚቻል ከሆነ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ የሚያነታርከን መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ምዕመናንም ሆኑ መምህራን እንዲሁም ዲ/ን በሰርጋቸው ወቅት ሚስቶች በተክሊልም በቁርባንም ከተሞሸሩ በኋላ በቬሎ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ወይም የሚተከል ጠፍር ተክለው አጠቃላይ የሴት መዋቢያዎችን ፀጉርም አርቴ ቀጥለው የምናየው ልክ ነው ወይ?

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน +2

      በተረፈ ግን በጣም በርቱልን በልማድና ክርስትና በደንብ መሰራት አለበት በጉጉትና በደስታ ነው የምንጠብቃቹ❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ጥሩ ጥያቄ ነው
      ከትናት በፊት ኢቲ አርት ላይ ተመልሷል መልሱ አንች የጠየቅሽው
      አይፈቀድም እኛ ስጋዊ ፉላጎት ስለሚያሸንፈን ማስተዋል ስለተሳነን ነው ❤

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ክብርን ያድልልን የኔ ጥያቄ የቆረበች ወጣት ሴት የቆረበ ወንድ ማግባት ነው ያለባት ወይስ በጋቢቻቸው ቀን አብረው ይቆርባሉ በቂ ነው ??? ❤❤🎉🎉ለምለም እባላለው ብዙ ጊዜ ስማቹ አስተካክላቹ አስቀምጡ ስላላቹ ነው መልካም ሳምት የተዋሕዶ ልጆች ሁላቹም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹአለው!!!

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሙሉ በሙሉ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል በጠያቂዎች ተጠይቆልኛል

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye9889 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥያቄነበር እኔ ተወልጀ ባደኩበት ክርስትና ከተነሳን በሆላ ክርስትና እናቶቻችን የቡሄ ባእል ዳቦና ልብስ ይዘውልን ይመጣሉ በአመት አንድ ግዚ ብቻ ለዛውም እስከ ሶስት አመት ድር ከዛውጭ ለራሱ አናቀቸውም ስናገብ ጠይቀው ሞሰብ ይዘው ይመጣሉ ይህ ነገር ትክክል ነው ግን ሲጀመር አይጠይቁና እኛም አናቃቸው ግንኙነታችን የተራራቀነው

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 7 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ አላውቃትም ሁላ የክርስትና እናቴን

  • @ወለተገብርኤል-ፐ8ቨ
    @ወለተገብርኤል-ፐ8ቨ 9 หลายเดือนก่อน

    በዕዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የክርሰቶሰ ሰላም ይብዛላቹህ ወንድሞቸ እግአብሔር ይባርክላቹህ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሠግናለን በተለይ በገጠሩ የምንኖር ልማድ ይበዛል

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እሚደንቅ ትምህርት ነው ለመምህሮቻን ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን፫🎉❤

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HelenGetaneh-s1l
    @HelenGetaneh-s1l 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 9 หลายเดือนก่อน +3

    Please መልሱልኝ መምህር ከሰሞኑ እግዚያብሄር ረድቶኝ ለንሰሀ በቅቼ ነበር እናም ቀኖናዬን ጨርሼም ነበር ።አሁን ልጠይቅ የፈለኩት ከሀጽያቴ አንዱ የነበረዉ በሀዠይማኖት ከማይመስለኝ ከአህዛብ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበረኝ እሱንም ተጸጽቼበት ንስሀ ገባሁ እናም ለዚህ ሀጽያት ደግሞ ቄደር ጥምቀት እንደሚያስፈልግ ሰምቼ ነበር የኔ ንሰሀ አባት ግን ቀኖናዬን ከጨረስኩ በኋላ የሚካኤል እለት ቤት መተዉ ድርሳን ደግመዉ ጸበል እረጭተዉነኝ በቃሽ አሉኝ።ስጠይቃቸዉ አንቺ በንሰሀ ስላጠብሽዉ ቄደር አያስፈልግሽም አሉኝ። ይሄ ነገር እንዴት ታዩታላችሁ? እኔ ያጎደልኩት ነገር ያለ እየመሰለኝ ልቤ አላርፍ አለኝ እባካችሁ መልሱልኝ መምህር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kastafa
    @kastafa 6 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalen memher ande aseteyayet becha new yalegn temertu hulum nger konjo new gen netela lebesachu kesis kehon mesekel yezew miyasetemerun des yelegnal katefawe yekerta amesegenalew

  • @Yeabzkaryas
    @Yeabzkaryas 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችወ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር ዲ/ን

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtamudagne1417
    @habtamudagne1417 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ጥያቄ :- የፊታችን የጌታችን የልደት በዓል እሁድ ነው የሚውለው። እና ለመቁረብ ማክፈል አለ። እንዴት ነው የሚሆነው ምክንያቱም ቀዳሚት ሰንበት ስለማይጾም እንደ ሕማማት ቅዳማ ስኡር ይጾማል?

  • @EtsubSraw
    @EtsubSraw 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    የኔ ጥያቄ ባለትዳሮች ለቃላቱ ይቅርታ ከተራክቦ በሗላ ለ3ቀን ወደ ቤተክርስቲያን እንደበባይገባ ተምረናል ግን ፀበል እና እምነትስ መንካት ይቻላል ።

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን : በርቱ

  • @asterworkalemahu
    @asterworkalemahu 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwote yasemalin mamehirachin

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዚህ በተደነባበረ አለም ውስጥ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ ስለምታስተምሩን የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ልማድና ክርስትና ለእኔ የተጀመረ እስኪመስለኝ ድረስ ብዙ ተምሪበታለሁ ለማለት ነው በልምድ ሌሎች ሰወችን አይቸ ብቻ የምተገብራቸው ነገሮችን እንድተው ጠቆሞኛል በግሌ አመሰግነለሁ በርቱልን❤❤

  • @melatmulugeta3608
    @melatmulugeta3608 7 หลายเดือนก่อน

    Kale eyoten yasemalen bewuneti betam astemare yewon programme new ketilu bezu temiribataliwu👏

  • @dilemma4613
    @dilemma4613 9 หลายเดือนก่อน

    በዝግጅታችሁ ብዙ እየተማርኩበት ነው። እኔ በተወለድኩበት አካባቢ ለሞተ ሰዉ የሚደረግ ፍታት ከ300 ጀምሮ እስከ 900 ብር ታሪፍ ወጥቶለታል። ሰው ሲሞት የስንት ይሁንላቹ ዪባላል። ስለዚህ ጉዳይ ቤ/ክ ምን ትላለች?

  • @yoditdagninet-qu6tz
    @yoditdagninet-qu6tz 5 หลายเดือนก่อน

    Selam endete nachu.mistre timikete senemar ke kerestna behala akuakame yemerechewe telot tendergo ketekeyere behala newe yemerchewe teblene nebere clear betaregulye

  • @TigisttLakew
    @TigisttLakew 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalin

  • @SalamAalam-r1r
    @SalamAalam-r1r 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሳልጠይቅ ጥያቄዎቼ ሁሉ እየተመለሱልኝ ነዉ ማወቅ የምፈልገዉን ሁሉ አግንቻለሁ እሰካሁን ባለመከታተሌ በጣም ተቆጨሁ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ መምህር🙏

  • @abel1569
    @abel1569 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
    መምህር እባክህ የት ነው የምታገለግለው እባክህ ላገይህ እፈልጋለሁ?

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሮቻችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ከውዳሴ ከንቱ እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን
    መምህር አንድ ጥያቃ አለኝ በገጠር ለይ አበልጅ ወይም ክርስትና ማሳት አንሰተው መሄዳቸውን እንጂ እደልጆቻቸው መጠየቅ ማልበስ ማስተማር ወዘተ የመሳሰሉትን የወላጅ አባታቸው ብቻ ይመስለናል በዚህ ለይ ምን ትመክሩናላችሁ ለምሳሌ የኒ አባት 11አበልጅ አለው ግን ቡሆ ሲደርስ ድፎ ተደፍቶ ከቻለም ልብስ ይዞ ከመሆድ ውጭ ምንም አያደርግላቸውም ??
    ደሞ አበልጅ መጥተው አንሱልን ቢሉ አይ እኔ በዝቶብኛል ብሎ ቢመልሶቸው ይኸ ያስከፋል በእግዚአብሔር ፊት ??

  • @haymanotyimerandarge4703
    @haymanotyimerandarge4703 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalin..... Set lij bemanignawm seat tseguruan meshefen alebat emibalew tizaz endet endehone bedenb biyasiredugn.. amesegnalew

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot 9 หลายเดือนก่อน +5

    የልምድ ከርስትና በእናንተ ቀረ።እናመሰግናለንመምህር

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 9 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln

  • @ya-oi1dr
    @ya-oi1dr 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጣችዉ ለኛ በልማድ ለምንመላለሰዉ እየተማርን ነዉ

  • @moke4925
    @moke4925 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ጥያቄ አለኝ, የክርስትና ስሜን አላቀውም ! አልነገሩኝም ..... ነገር ግን ከእለታት አንድ ቀን ጓደኛዪ ቤት ጸበል ሲረጭ ደርሼ ካህኑ እዛው ሰየሙኝ ,እና ትክክል ነው እንዴ

  • @menen16
    @menen16 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በጣም የምወዶትና የማከብሮት መልካም ትምህርትም እደሚሰጡ ኣምናለው መልካም ጊዜም እመኝሎታለው ግን ጥያቄ አለኝ 2 ቆሮንቶስ ም6 ቁ14 -16 ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ እንደዛ ይላል ግን ችግር የለውም ትላለህ ይህ ከወንጌል ጋር ይስማማል?1 ቆሮንቶስ5 ቁ11 አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይንም ጋንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ስካር ወይም ነጣቂ ቢሆንከእርሱ ጋር እንዳትተባበር እፅፍላችዃለው እንደነዚህ ካለው ጋር መብል እንኳ አትብሉ ።ይላል ይህ ሰው ብተክርስትያን ከምታስተምረው ካላት ዶግማ ቀኖና ትውፊት ውጪ ነው ቢያንስ አንዱን ጠዖትን አምልኳል ምክንየቱም ኤፌሶን 4 ቁ5 አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንዲት ሃይማኖት ብላ ታስተምራለችም በመፅሐፍም ተፅፏል ። ሐዋርያት ካስተማሩት ውጪ የሆነ ትምህርት ትክክል እንዳልሆነም እርሶም ያውቃሉ ።እና በአምልኮቱ ላይ አትገኝ ሲሉ በቤት ውስጥ በሚገኘው ፕሮግራም ላይ ተገኝ ሲሉ ለማን የተሰዋውን መስዋት ነው የሚመገበው ? አልሸሹም ዞር አሉ አይሆንቦትም።

    • @youiblyiteferi6743
      @youiblyiteferi6743 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ከመናፈቅ እና ከአህዛብ ጋር አብሬ አልበላም አብሬ አልፀልይም እና ከነሱ ጋር አልጋባም ግን እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ የኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆነው ሰው እሚያሳዝኑ የሰራተኛ ደሞዝ በግባብ እማይስጡ እማይሆን ስራ እሚሰሩ ጠንቋይ ቤት እሚሔዱ ከሆነ አብሬ አልበላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆነው በአለማዋዊ ሰርግ በዘፈን ሰጠሩኝ አልሔድም እህቴ ናት ወንድሜ ነው አይሰራም ዘፈን ማለት የሰይጣን መነሀሪያ ነው ።

  • @جواهراليماحي-ث7ن
    @جواهراليماحي-ث7ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    kaliyotyasamali❤❤❤

  • @BiruktiMelese
    @BiruktiMelese 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiweotn yasemaln memher qebaqedus memen erasun mekbat yechelal?weys kahen becha new mikbaw lememnu and and gedamat geztachew tekbu yelalu lela temrt lay dmo kahen new mikbaw tebya new

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 9 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን አደራ እንዳታቆሩጡ እባካቹ

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቅርታ የቅዳሴ ፀበል ማንኛውም ሰው መጠጣት ይችላል ወይስ አይችልም አብዛኛው ቦታ ሁሉም ሰው ይጠጣል አንዳንድ ቤታ ለቆርበና ለህፃናት ነው እሚሰጠው እና ጥያቄየን ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል

    • @GetenetYilma
      @GetenetYilma 9 หลายเดือนก่อน

      ክፍለሀገር ሄጄ ቅዳሴ በማስቀድስበት ሰዓት የሰማሁት ነው! የቅዳሴው ስርዓት ካበቃ በኋላ የቅዳሴ ፀበል ለመጠጣት ስጠጋ አንዲት እናት ቅዳሴውን በቀደሰው ካህን የልተባረከ ወይም እጅ ሲያሳልሙ ያልተሳለመ የቅዳሴው ታዳሚ ከቆራቢዎች በስተቀር ያለነውን ማለት ነው ፀበል መጠጣት እንደማይችል ሲናገሩ ሰምቻለው ይህንንም የቅዳሴ ፀበል የሚሰጠውን ዲያቆን ጠይቀው አረጋግጠውልኛል። 27:06

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት:ያሰማልን:ረጅምእድሜ:ይስጣችሁ:ለቤቱአዲስነኝ:ግን1ወር ውስጥ:ብዙተምሬአለሁ:መምርዬ:አደራ:በፀሎትአስበኝ:ወደተኪዳንነኝ:በስደት:እየተገላታሁነው:ላይሞላ😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችንና ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ በቤቱ ያፅናልን አሜን
    መምህር ጥያቄ አለኝ፣፣ በቴሌግራም ላይ የማያው ነገር ሁሌ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ስማቸው መሪጌታ እገሌ ... ተብለው የሚሻጥ ባህላዊ መድኃኒት አለ ይለሉ ከመድኃኒቶቹ ውስጥ የመስተፈቅር ምነምን ብሎ በያ መዝሙሩ ፔጅ ላይ ይለጥፈሉ ይህ ትክክል ነው ቤተክርስቲያን ትፈቅዳለች ወይ ??

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 9 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ከቤተክርስቲያን ስርዓት ውጭ ነው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 หลายเดือนก่อน

      ኢሄንማ እኛው እንመልስ እንጂ ደሞስ እየነቃን ወገን የቤተክርስቲያን ስማጥፊ ወንበዴዎች የሚያደርጉት ክፋት ነው።

  • @YtbarkYtba
    @YtbarkYtba 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህያሰማልን መምህ እኔየመጠይቀው
    አንጌዜ ልጁን ለታቦት ተሰጥቷል ክርስትናሲነሳግን እኔነኝ የተቀበልኩት ችግርአለው ? ቢብራራልኝ
    ሌላ አንድሰው ሁለት ወንድማማቾችን ማንሳት ይችላልወይ? አመሰግናለሁ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 9 หลายเดือนก่อน +3

    መምህሮቻችን በረቱ ባይቋርጥ ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሑ

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃይልና ብርታት ይሁናቹ😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኔ በግሌ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ቀጥልበት ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን መምህራችን ❤🎉

    • @meronkidane8661
      @meronkidane8661 6 หลายเดือนก่อน

      ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቄደር ጥምቀት ለምን ለምን ያስፈልጋል

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነዉ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በክርስትና ግዜ ልጁ ከተጠመቀ በዋላ አባቶች ፀበሉላይ ሌላ ፀሎት ፀልየዉበት መረጨት ይቻላል ? አንድ አባት ሲያስተምሩ ይቻላል ብለዋል❓❓❓❓

  • @fikreselam9500
    @fikreselam9500 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትያስማንል የጋብቻ ቀለበት መሃል ጣት ላይ የሜደረግብት ሀይማኖታዌ ነውወይ?

  • @giyorgis9802
    @giyorgis9802 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያለማልን አንድ ጥያቄ አለኝ
    ጥሬ ስጋ መብላት በክርስትና ይፈቃደል ሆይ? መብላቱስ እንደ ሓጢአት ይቆጠራል ወይ? እግዚኣብሔc ይስጥልኝ

  • @KalkidanAdidas
    @KalkidanAdidas หลายเดือนก่อน

    ሠላም መምህር እኔ በቅህርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን መምህር የኔ ጥያቄ እድሜዬ እስካሁን የማብሰለስለው ነገር ነው እኔ የክርስትና እናቴን አላቃትም እሱ ብቻ ሳይሆን ክርስትና መነሳቴ እጅግ እግጅ ሀሳብ ሆኖብኛል ምክንያቱም ከቤተሰብጋር አላደኩም ቤተሰቦቼ ችልተኞች ስለሆኑም ነው የምጠራጠርው ክርስትና ስም አሰይሚአለሁ ስለሀይማኖቴ ካወኩና ንስሀ ከገባው ሰሀት እናም የእናታን አክስት ጠይቄአት ነበር ባንቀራረብም ከዘመዶቼ እሷን ስለሆነች ያለችው ግን መልሷ አላውቅም ምናልባት እናታችን ስለነበረች ልትነሽ ትችያለሽ አለችኝ ቆይ ግን አልተነስቼ ቢሆንስ መምህር እኔ ክርስትያን የክርስቲያን ቤተሰብ ልጅ እደመሆኔ ያው ያባቴን ሀይማኖት አላቅም ነገር ግን ብዙ ነገር ከቅድስት ቤተክርስቲያን አድርጌአለሁ ቅዱስ ስጋው ወደሙን ወስጃለሁ ዛሬግን በትዳር ምክንያት በሀጥያት ወድቄ አቁሜዋለሁ ገዳማት ጠበል ተጠብያለሁ ግን እስካሁን እጠራጠራለሁ ምን ባረግ ይሻላል ነው እደዚህው ባለሁበት ልፅና በርግጥ ንስሀ ስገባ ቄደር ተጠብያለሁ መፍቴው ምንድነው በዛለይ እህቴ እራሱ የተነሳች አይመስለኝም እኔ የ9 አመት ልጅ ስለነበርኩ ድገት ነበር እና እናቴ ያገኘዋት እህቴ ይህን 8 ወሯ ነበር ከተወለደች እና ለጓደኛዋ ስታወራ ነው የሰማ ሳስታውስ አሁን ካህን ቀጥራ እደቀሩ ከዛንም እናቴም አረፈች በሀይማኖት ጉዳይም ሆነ ያው እናቴ ለምንም ቦታ ስለሌላት የተጠመቀች አይመስለኝም አሁን አልችልም ለማስጠመቅ እህቴን አላገኛትም ምናልባት ስታድግ እንገናኝ ይሆናል ያኔ መጠመቅ ትችላለች? እስቃ ፍቃዳቹና ብችሁ ለሁሉም መልስ ብሰጡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsedalewodajoAdane
    @tsedalewodajoAdane 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አገልግሎታችሁ ፍጻሜው ያማረ ይሁን ጥያቄ ነበረኝ ግንኙነት ካደረግን ቡሀላ ጸበል መጠጣት ይቻላል ማለትም አዳር የግብረ ስጋ ግንኙነት ከተደረገ ቡሀላ ጠዋት ጸበል ቢጠጣ ነውር ነውን ስንጠጣ እንዴት ይጠጣል ቁርስ ተበልቶ መደፋፈር ነው
    ሌላ ጥያቄ የመጀመሪያ ንሰሀ አባት ነበረኝ በጣም የሚመክሩኝ ውድ አባት ነበሩ ከኔ ሀጢያት መደራረብ የበዛ መናገር ከበደኝ በሌላም ምክንያት አጋጣሚውን ተጠቅሜ ሌላ ንሰሀ አባት ያስኩኝ ይህም አባት ከነበርኩበት ሂወት በጥበብ አወጡኝ አሁን ዳግም በደልኩ የመጨረሻ ንሰሀ በገባሁ ቀን በቀኖና ሰአት ዳግም በደልኩ መናገር ከብዶኝ ይፍቱኝ አስባልኩ እዳልናገር እሳቸውን የናኩ የመዘባበት መሰለብኝ በርግጥ ስሰራው አምላኬን ያልፈራሁ ያስፈራኝ መነኩሴ ስለሆኑ ፈተና እዳልሆንባቸው ብዬ ነው ለበደልኩት ሀጢያት ሌላ አባት ጋር ለመሄድ አስቤ ነበር ግን ትክክል እዳልሆነ አቃለሁ ግራ ገብቶኛል

  • @BetiBeti-h9e
    @BetiBeti-h9e 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሠማል ሰዉን ወክሎ ክርስትና እናት መሆን አይቻልም?በሰዉ ሀገር ያለዉስ ምን እናርግ?እኔ ጓደኛየ ከልጅነት ጀምሮ ነዉ ስደት ስመጣ ወለደች እና በኔ ሆኖ እህቴ አነሳች እና አሁን እኔ ክርስትና እናት አይደለሁም ማለት ነዉ?

  • @kisuhishs90
    @kisuhishs90 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በጣም የሚረብሽኝ ነገር ላካፍላቹ መመለስ የሚቻል ከሆነ ቸላ ኣትበሉኝ ከመጀመርያ ስጀምር እናት እና ኣባቴ ሃይማኖት የላቸውም ማለትም ኣባቴ ካቶሊክ እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ኣሁን ኣባቴም እናቴም ምንም ቃል ኪዳን የላቸውም ቤተ ክርስቲያን ኣይፈቀድላቸውም እኛ ልጆች ግን የተጠመቅነው ካቶሊክ ነው እኔ ከኣያቴ ከእናቴ ቤተሰብ ጋ ስላደግኩ በኦርቶዶክስ ቤቴ ክርስቲያን እየሄድኩ ቅዳስ እየሰማው ፆምምከእነሱ ጋ እየፆምኩ ነው ያደኩት ከዛ ስደት ስወጣ ስብከት መስማት ጀመርኩ ስብከቱም መዝሙርም መንፈሳዊ ነገር የሚማረውም የሚሰማውም የኦርቶዶክስ ነው
    እኔ ኣሁን ካቶሊክ ሃይማኖት ኣይመስለኝም እና ደሞ እግዚአብሔር ብፈቅድ ሃገሬ ገብቼ እንደዲስ እጠመቃለው ብየ ኣስባለው በስደት ኣገር ኣንድ ልጅ ተዋዊቄ የትዳር ኣጋር ይሆነኛል ብየ እሱ ደሞ ካቶሊክ ነው ኦርቶዶክስ ኣይወድም ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ እሆናለው ስለው ኣበደ ኣልፈልግም ኣለ እኔ የእናት እና ኣባቴን ሂወት መድገም ኣልፈልግም እባካቹ ለወላጆቼም ለኔም ምክር ለግሱኝ ግራ ገባኝ🙏🤲

  • @amanuelm2363
    @amanuelm2363 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን። አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ባለቤቴ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው መግባባት ስላልቻልን ተለያየን። ራሷ በድላኝ እንደገና ዘብር ገብርኤል በመሄድ ስንዴ ገዝታ በመስጠት መቋሚያ አስዘቅዝቃ በአባቶች የሆነ መጥፎ ሥራ በማሰራት ላይ ናት አባቶችም በማህተም የተደገፈ መጥሪያ ደብዳቤ ልከውልኛል እኔም አዝኛለሁ። የተፈጠረውን ክስተት ለሰወች ስነግራቸው የግድ መሄድ እንዳለብኝ ይነግሩኝና ያስፈራሩኛል። እኔ ግን አልሄድም ባለሁበት ሆኜ ማድረግ ያለብኝ አደርጋለሁ ለምን አይወገዙም?

  • @ggggmmmm6938
    @ggggmmmm6938 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም ግራ ስለገባኝ ነው የቅዱስ ቁርባን ልብስ መሆን ያለበት አንድ ብቻ ነው ያም ልብስ ከቆረብን በኋላ አጥበን ማስቀመጥ እንደገናም ስንቆርብ እሱኑ መልበስ ነው ያለበት ይባላል እናም ያልብስ ቆርበን ለ 12 ሁለት ሰአት አናወልቀውም ድንገት ወጥ ቢነካው ወይም ቢቀደድ እንደጋንም ደሞ ቢያጥረን ወይም ደግሞ አዲስ የመግዛት አቅም ቢኖረን መቀየር አይቻልም ወይ ፋሽን ተከታይ ሆኜ ሳይሆን ግን ከበፊቱ የበለጠ አሁን የመጡት የቁርባን ልብሶች እጅግ ያማሩ እና ስርአታዊ ናቸው እባኮን መምህር ይመልሱልን

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የኔ ጥያቄ የኛ ክርስትና አባት የሴቶቹም የወዶቹም መድኃኒ ዓለም ነው እና የመጀመሪያ ልጅ ማለትም ታላቅእህቴ የተነሳችበት
    ገዳም እየወሰዱ ነው የተነሳነው ሁላችንም
    እህቴም ልጆቿን እዛው ገዳም ወስዳነው የምታስነሳው እና መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን በቅርበት አለ እዛየማያስነሱበት ከምን የተነሳ ነው የኔ ልጅ 80/ቀን ሳይሞላት ነው ክርስትና የተነሳችው እየሞላ ይሄዳል ስላሉኝ እና ችግር ይኖረው ይሆን?🥰

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 9 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን
    ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን እኛም እየተማርን የማናውቃቸውን እያወቅን ነው ብሎም በልማድ የያዝናቸው ነገር ግን ጎጅ ሁነው ስለአገኘናቸው እንድንጥል ስለረዳችሁን እናመሰግናለን ዋጋችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈላችሁ አሜን
    እኔ ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው እሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ?
    #ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?

    • @selamselam8139
      @selamselam8139 6 หลายเดือนก่อน

      ለምን አይፆምሞ አይሰግድም የእግዚአብሔር ማዳን በነፃ እያለ ?
      የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኞችን አዳምጭ ለወንድምሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሲስ
      እንጅ በጭራሽ ገንዘብ ከፍቶ እንዳያስፈታ
      ንስሀ ይግባ ይፁም ይስገድ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ቅባ ቅዱስ ይቀባ 🙏

  • @BikaleGebretsadk-hf4qe
    @BikaleGebretsadk-hf4qe 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራኖቻችን ፈጣሪ ያክብርልን እናመሰግናለን: አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው በጋብቻ ወይም ካረጀም በዃላ ቢቆርብ እስከ 40ቀን ቤተመቅደስ አይገባም ወይም ድጋሚ አይቆረብም ይባላል እንዴትነው

  • @sehwayebelete1590
    @sehwayebelete1590 6 หลายเดือนก่อน

    መምህ ቃለህይውት የስማልን ብዙነገር እያገኘሁበት ነው እግዘያብሄር ይስጥልን በእውነት ጥያቄ እሩካቤ ስጋ አተፍጠም ለ3 ቀን ቤተመቅደስ አይገብም የቤተክርስትያን አስተምሩ እደሆነ ተገዝቢያለሁ ነገርግ 3አቆጣጠሩ እችገራለው ለምስሌ ሀሙስ ለአርብ ቢፈጸም እሁድ መገባት የቻላል ወይ

  • @akit243
    @akit243 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር - ለምሳሌ ሰሚነሽ ኪዳንምህረት ቄደር ጥምቀት በአስተዳደር የተደገፈ ክፍያ አለው:: አግባብነቱን ቢያብራሩልን , አመሰግናለሁ

  • @lidiya727
    @lidiya727 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እኔ ጥያቄየ ማንም ሰው ማንም ክርስቲያን ከኃጥያት መራቅ አለበት በደም ተገዝተናልና ግን ደሞ ስጋዎ ደሙን የምንቀበል ካልተቀበለ ሰው በበለጠ ከምን ከምን መራቅ አለብን ለምሳሌ አንዷ ቆራቢ ስለሆንሽ ልብስሽን በበዓል አትጠቢ አለችኝ ማለት እኔ አረብ ሀገር ነኝ ና እረስቼ ማሽን ውስጥ እከታለሁ።
    እና ሁለተኛ ጥያቄየ ደግሞ ሰንበትንና የግዝት በዓላትን እንዴት ነው ነው ማክበር ያለብን? አዲስ አበባ ላይ በበዓላት በሰንበት ሁሉ ወፍጮ ይፈጫል ጉድ ነው ክፍለ ሀገር ግን ይሄን ያደረገ እንደ እርኩስ ነው የሚታየው። ለምሳሌ በገጠር በሰንበት ውኃ አይቀዳም አርብ ነው የሚቀዳው ቡና አይወቀጠም በግዝት በዓላትም ቡና አይወቀጥም ልብስ እንኳን አይሰፋም እና ልክ ነው ወይ እንዴት ነው ማክበር ያለብን በነገራችን ላይ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ ለማወቅ ነው እንጂ የጠየኩት የገጠሩን የበዓላት አከባበር እወደዋለሁ ይመቸኛል በተለይ ቃለእግዚአብሔር ስናነብበት ስንሰማበት ብንውል።

  • @MariyamEnate-o6j
    @MariyamEnate-o6j 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ተምሬያለው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ስጋወደሙን መቀበል እፈልጋለው ነገር ግን ነጩን ልብስ መግዛት አልችልም ባለኝ መቀበል እችላለው ትንሽ በዚ ላይ መልስ ቢሰጡኙ መምህር

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጥያቄ ነበረኝ ወጣት የፋትወት መንፈስን እንዴት መቋቋም ይቻላል
    2 የሌላ እምነት ምግብ መብላት ላይ በራሳችን እምነት ባርከን ብንበላው ችግር የለው ሚበባል ሀሳብ ስላለ ነው
    3 ሰንበት ትምህርት ቤት አገል ጋይ ሆነን አገልግሎት እያልን ላንሳለም ሁላ እንችላለን ማለት ቤቱውስጥ ያለን መስሎን የጠፍን ሰዎች አለን ቢመልሱልኝ

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4bu 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን❤❤❤
    እኔ ጥያቄ አለኝ ህፃኖች ተወልደው በ12 ቀናቸው ለምን ፀሀይ ይሞቃሉ??