🔴 "ሕፃናት እና የክርስትና ጥምቀት" ልማድ እና ክርስትና |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 166

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z 8 หลายเดือนก่อน +14

    የኛ መምህር አባት ትምህርታቸውን ሳልጠግብ ያልቅብኛል በጉጉትነው የምንጠብቅወት⛪️👏🕊

    • @ethio_hab
      @ethio_hab 8 หลายเดือนก่อน

      Selam

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 8 หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተመሽጬ እያዳመጥኩ ነበረ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባሪም ያድርገን አምላከ እስራኤል አሜን !!!

    • @ethio_hab
      @ethio_hab 8 หลายเดือนก่อน

      Selam

  • @SisayAshagre
    @SisayAshagre 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka7439 8 หลายเดือนก่อน +10

    How blessed we are to be Orthodox, please keep this program for us you don't have idea how much you changing our mind & make us stick on our track መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p 2 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ክርስትና ማንሳት በጣም እፈራለሁ ግን የረጅም አመት ጓደኛዬ እንዳነሳ ጠየቀችኝ እንቢ ማለት ከበደኝ አነሳዋት ግን በህይወት አጋጣሚ በባለቤታ ላይም አደጋ ደረሰ ከአንድ ሁለት ጊዜ በእምነት መፅናናት ከበዳቸው የባለቤታ ቤተሰቡ ክርስቲያን ተብለው ግን እቤታቸው ውሰጥ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው መከራ በዛባቸው ብሮቴስታ በመሆን ሀይማኖት ለወጡ ክርስትና ያነሳዋት ልጄ ታሳዝነኛለች ጠዋት ማታ ለድንግል ማርያም እነግርሃለሁ ልጄን ወደ ቤታችን መልሺልን እያልክ አገር ውሰጥ አይደለም ግን በፀሎት ከልጆች አለያትም በእግዚአብሔር ዘንድም እንደምጠየቅበት አውቃለሁ እና

  • @እመንእንጅአትፍራ
    @እመንእንጅአትፍራ 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤

  • @HiwotBezabeh
    @HiwotBezabeh 25 วันที่ผ่านมา

    አረረ በጣም ቃለ ህይወትን ያሰማን
    ደሞም አረረረረረ ስለ ዳቆናት ይስሩልን ለኔ ለሀጢያተኛዉ ዋናዉ ሀጢያት ያለዉ እኔ ጋረ ነው

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.... መምህር ትምህርትህ ጥዑም እና በትክክል የሚገባ ነው.... ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏እኔ ስደት ነኝ በጣም ደካማ ነኝ አልፆም አልፀልይ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ባለቤቴም ከኔ የባሰ ሆነብኝ እና አንድ ልጅ ወልደናል አመት አለፈው ክር እራሱ አላሰርንለትም ክርስትና ሰላልተነሳ ያለነው ሳውዲ ሰለሆነ ነው እና ክርስትና ያው ሀገር ስንገባ ነው እምናስነሳው ማተብ ዝም ብየ ልሰርለት

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ይሰማል መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽሎዎት እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን 🍃📚🕊👏❤🙏

  • @AsegidHabtamu
    @AsegidHabtamu หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-zu6vg9bt3b
    @user-zu6vg9bt3b 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቃቸውን ወይም እያወቅን ችላ የምንላቸውን ነገሮች እንድናስተውል እያረጉን ነው መምህራችን

  • @ethio_hab
    @ethio_hab 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአገልግሎት ዘመንወን የብዛሎት

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ሕይዎት
    ያሰማልን እግዚአብሔር
    አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🙏

  • @zz123zz45
    @zz123zz45 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️❤❤❤

  • @hiwotsintayehu2930
    @hiwotsintayehu2930 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ክርስትና ያሉኝ ጥያቄዎች ተመልሰዋል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-il9nf1of5z
    @user-il9nf1of5z 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @waaa4954
    @waaa4954 25 วันที่ผ่านมา

    Qal hiwot yasemalin mamirachin 💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️xagawin yabizlachu 💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️💐💐

  • @Kiyaa717
    @Kiyaa717 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @natitewoderos4516
    @natitewoderos4516 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር በቀንዲል ሚዲያ የሚደረጉትን አገልገሎቶች እከታተላሁ ብዙ እዉቀት ቀስሜበታለሁ በእዉነት ሁሉም ሰዉ ሊመማረበት የሚገባ መርሐ ግብር ነዉ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ያስፋ እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ መፅሐፈ ነገስት ሰፋ ያለ ትምህርት ቢያዘጋጁልን ከሚያስተምሩን ትምህቶች ማለትም ልማድ እና ክረስትና ጋር የበለጠ እዉቀት እንዲኖረን የደርጋል። እግዚያብሔር ያክብርልኝ።

  • @meherat938
    @meherat938 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልማድና ክርስትና ❤ በጣም የምወደው program ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 8 หลายเดือนก่อน +2

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @etsubdinkgirma3454
    @etsubdinkgirma3454 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ይስጥልን

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6j 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @nawalm2339
    @nawalm2339 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤናጋ ያድልልን ያገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w 8 หลายเดือนก่อน

    እረዥም እድሜን ከጤናጋ መደኃኒያለም ይስጥልን ተዋህዶችን ይቺ ናት እወቋት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማንል መምህር ይህ ትምህርት ለብዙ በልማድ ውስጥ ላሉ ክርስቲያኖች በቂ እውቀት ይሰጣል።
    ድግስና ክርስትና ላይ ባነሱት መሰረት ተነስቼ በልደት ድግስ እና ልደት በክርስቲያን መከበር አለበት የሚለውን ትምርህት ቢሰጡበት?

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 8 หลายเดือนก่อน

    _ቀንዲል ሚዲያ በጣም ምርጥ ሚዲያ አይገልጸውም👍👍👍 ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ ይሄን የመሠለ መርሀግብር ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን_
    _እንዲህ በእውቀትና በክርስትና የበሰሉ መምህራንን በመጋበዝህ ቀድጋሜ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። መምህር ምትኩ አበራ ትለያለህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ እማላውቀውን በልማድ የኖርኩትን አሁን ትቼ አስተካክላለሁ እግዚአብሔር በአለህበት ከክፉ መከራ ጠብቆ ለመንግስቱ ያብቃህ አሜን❤🌹🌹_

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda5037 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው ተባረኩ ብዙ በዘልምድ እየተደረገ ቤተክርስትያናችንን የሚያስተቹ አሉ እንደዚህ ማስተማሩ ጥሩ ነው በርቱልን❤

  • @AbelHabtemariam-yv7qn
    @AbelHabtemariam-yv7qn 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ትምህርትነዉ🙏

  • @Mediye
    @Mediye หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen memeher
    Betam enamesegnalen
    Nurulen

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫በኡነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማሙምን መግስተሰማያትንያዋርስልን ፀጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ll9py5pm2r
    @user-ll9py5pm2r 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 7 หลายเดือนก่อน

    የሂወት ቃል ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🤲🤲

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 8 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ቀንዲል ሚድያዎችም በርቱልን

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ትምህርቱ ልብ ይስባል እውነት ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ከለዛ ጋር ትምህርት ❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወይ ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሉ እግዚአብሔር አምላክ

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh4566 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር:: በደንብ አብራርተው ነው የሚያስተምሩ: እንደ ምግብ ይጣፍጣል ❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 8 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማን መምህራችን እንደ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን

  • @mihretyilma1741
    @mihretyilma1741 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሚያወዛግቡን ብቭታ የሚፈጥሩብንን ያጠራል የእውነት ❤

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምሀርት ነው ቃሉን ለመፈጸም ያብቃን ፈጣሪ 🙏🙏🥰

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው እምታስተላልፊልን በርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏😍😍😍

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 4 หลายเดือนก่อน

    Ekun denaa metachu❤

  • @Daniel-ms1nv
    @Daniel-ms1nv 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው ብዙ ሳናውቅ እምንሰሳታቸው ነገሮች ስላለ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እኔ እራሱ ልጀን ለቅድስ ሚካኤል ነው የሰጠሁት እኔ እንደሰማሁት ከሰው ይልቅ ቅድሳን ጠባቂ ናቸው ስላሉኝ ነበር አሁን አወኩኝ. ተምሬበታለሁ

  • @werryuir6389
    @werryuir6389 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን እመብዙሐን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 8 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያስመልና ፀጋኡ ይብዘለህ ክብር መምህረችን

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 8 หลายเดือนก่อน

    በእድሜ በፀጋ ይጠብልኝ ግሩም ነው ወንጌል ብቻ አይደለም የሚያሰፈልገው

  • @user-yl4es8mp5e
    @user-yl4es8mp5e 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባቴ ጥያቄ አለኝ የወንድሜ የሚስቱ ወንድም እኔን ማግባት ይችላል ወይ ከመፈሳዊ አንጻር እንደአለማዊ ይቻላል ይላሉ እኔ ግን በመንፈሳዊ መንገድ መመራት ሰለምፈልግ ነው መምህር በዚህ ተንሽ ማብራሪያ ቢሰጡኝ

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-mh5mi3pw9z
    @user-mh5mi3pw9z 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ስለመንፈሳዊ ዝምድና የበለጠ ቢያብራሩልን

  • @Bahirnesh-qs7to
    @Bahirnesh-qs7to 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @gemechisgirma9881
    @gemechisgirma9881 8 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwott Yasemalin Memihir!

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ:ሕይወትን:ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 4 วันที่ผ่านมา

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ። ከይቅርታ ጋ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄየም ክርስታና ልጅ በወኪል ማንሳት ይቻላልን ወይስ አይቻልም? ማለት በስደት አለም ተዋውቀን እንደቀልድ የመጀምርያ ልጅሽ ክርስትና ለኔ ለኔ እንባባል እና አዳችን ገብተን ስንወልድ አዳችን ስደት ላይ እንሆናለን በዛ ስአት ነይ አሽ ስንባል ሴት ከሆነች እናት እህት አክስት ወይም ጓደኛ እኖክላለን እይ እነደኛ አስተሳሰብ ነው የምንወክለው ብዙ ግዜ እያዬሁ ነው እና ከስርአተ ቤተክርስቲያን ጋር እደት ነው ቢያስረድኝ ? አመሠግናለሁ

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Beunet kale hiywt yasemalin abatachn bereketache yderbnnn❤❤❤❤

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bzualem
    @bzualem 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውትን ያብዛዎለት።
    ዳግመኛ ከመጡ መልስ ይስጡበት መምህራችን ለኔ ባጭሩ መልስ አግኝቸበታለሁ ግን የማያውቁ እንዲያቁት በልማድ ህፃናት ክርስትና ሲነሱ አቋቋሚ ወይም ተከትለው የሚሄዱት ህፃኑ በተጠመቀበት ይጠመቃሉ ጥምቀት ደግሞ አንዲት ናት አትደገምም

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 8 หลายเดือนก่อน

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-pr6pd5ue6y
    @user-pr6pd5ue6y 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @netsilemma4989
    @netsilemma4989 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @hhpgg49
    @hhpgg49 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን
    አሜን አሜን አሜ

  • @negedeisrael9573
    @negedeisrael9573 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁን አሁን ክርስትና ሲነሳ የክርስትና አባት ወይም እናት ጣት እንዲይዙ እና ፀሎተ ሃይማኖት እንዲደግሙ አያደርጉም በዚም ሰው እየደነገጠ ነው የማናቀው ነገር ካለ ቢነግሩን

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @fare7207
    @fare7207 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tsidubekele3738
    @tsidubekele3738 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 8 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @eteneshkassahun7921
    @eteneshkassahun7921 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 8 หลายเดือนก่อน

    ቃላሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam1332 4 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 8 หลายเดือนก่อน

    Betam mewedew program. Memeher egzabher tsegu yabzalachu. Kale hiwet yasemalen betam temerenal betam ketulebet. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @wosenehgorgis8475
    @wosenehgorgis8475 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ከልምድ እንወጣለን ::

  • @asmeasme2578
    @asmeasme2578 8 หลายเดือนก่อน

    ካለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @demulove6243
    @demulove6243 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልዎት

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 8 หลายเดือนก่อน

    Memeherachin kale hiwoten yasemalen

  • @GenetDemesa
    @GenetDemesa 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 3 หลายเดือนก่อน

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻 amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jg2kf3jx4g
    @user-jg2kf3jx4g 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት አመጋገብ አገላለፅ ሳያላምጡ ዋጥ ስልቅጥ ያለ ትምርት ነበር እጅግ በጣም ልዩ ጣዕም ያለው ትምርት ነበር እናመሰግናለን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን የቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ ጴጥሮስ አርበኝች ቆዩልን አቤት ስንት ነገር ሰማሁኝ ፀበል ለመሄድ የቱ ነው ክፍሌ ስንት ቀን ልፀበል ብለን ነበር ጠንቋይ ጠይቀን የምንሄደው ገዛ በሽታው እዳይመለስ የ እስላም ቃልቻ ማገጃ እንይዛለን እቤት ስንመለስ ወዳጃ የዱበርቲ የ አባጋር የጎበዝ ወዳቻ እናረጋለን ሰራን ወይም ጨገር አበሶ ወይም ዘበንያ የራሄሎ እያልን በር የምንገብረው ስደቴን ወደድኩትኝ ለነፍስም ለስጋም ጥቅም አግኝቸበታለሁ እናም በቻልነው አጋጣሚ እደዛ ያለ ቤተሰብ ያለን ሰወች እባካችሁ እንመልሳቸው በቁጣ ሳይሆንበፍቅር❤

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @user-ed9tu2vi1w
      @user-ed9tu2vi1w 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢 አየ የኛ ነገር