ቅዱስ ሚካኤል ክንፍህን ዘርጋና አሁን ና || በረከተ ቅዱሳን || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 381

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +61

    እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን ለሀገራችን ሰላምን ለሕዝባችን ፍቅርን ያድልልን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

    • @genetadamu8130
      @genetadamu8130 ปีที่แล้ว

      አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልንመንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን፡አሜን3

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን🙏

    • @MariaMaria-wj1zc
      @MariaMaria-wj1zc ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🙏🙏

    • @mimidxb
      @mimidxb ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeshim6594
      @yeshim6594 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +15

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ሂወት እንደ ቀየርክ የሀገራችንን ጭንቅ እና መከራ ወደ ሰላም ቀይር❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!🍃🍃🍃
    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝💞✝💞✝💞

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤💒💙💙🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ❤❤❤🙏

  • @mimidxb
    @mimidxb ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃለህይወት ያሰማልን የመላኩ የቅዱስ ሚካኤል በረከተ ረድኤት አይለየን ምልጃው ጥበቀው ከእኛ ጋር ይሁን አሜን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmealna admen tana yhabelna fetar bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 ปีที่แล้ว +1

    መምህርቃለህይውት።ያሰማልንእድሜናጤናይስጥልን።ሚካዬኤልይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን

  • @እመብረሃንየመንገዴመሪ
    @እመብረሃንየመንገዴመሪ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ሊቅ መልእክት ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በጤና ያቆይልን የነፍስ መጋቢያችን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +29

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንድሁም ለቅድስት አፎምያ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን በዝህ ሰአት ሁላችንንም ባለንበት አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ያመት ሰው ይበለን

    • @ገኒእህተማሪያም
      @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመላኩ ምልጃ ጸሎት ይድረስልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜንአሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ትረዳን ዘንድ ክፍህን ዘርግተህ ና ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መላው የኦርቶዶክስ ልጆች የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ረደትና በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +9

    እንኩዋን ለሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደርስን 🙏🏿❤🙏🏿
    መላው ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ❤🤲

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle ปีที่แล้ว

    ቃለ.ህይወተ.ያሰማልን.እንኳን.ለሊቀ.መላእት.ቅዱስ.ሚካኤል.በአል.በሰላም.አደርሰን.አደረሳቹህ.በፀሎት.ለሁላችን.ያሰብን.አባታችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን..

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    አዎ ቅዱስ ሚካኤል ✝️ታላቅ መልአክ ለአምላክ የሚቆረቆር ድንቅ ርህሩህ ደግ መልአክ✝️ ለኢትዮጵያ ለእዝባ ፈጥነህ🙏ድረስ ኢትዮጵያ ትንሳያ 🙏✝️ ይቅረብ ሚካኤል ኦይ ክንፍህን ዘርግተህ እርዳን ከመከራ✝️ አውጣንከክፉ ሁሉ ጋርደን🙏 አንተ አበርታን ✝️🙏ቅዱስ ሚካኤል 🙏ኦይ ክንፍህን✝️ ዘርግተህ ና የሞት ደብዳቤ🙏 ወደ ህይወት የቀየርክ ቁምልን አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እንካን አብሮ አደረሰን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን☀️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ የክርስትና ስሜን አላውቅም ብየ ዋትሰፕ ላይ አስቀምጫለሁ መልእላክት

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አደረሰን ለዚች ቀን ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር!!!! እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሰን!!! በረከቶት ይደርብን መምህር!!!!

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለገናናው ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሰን የባህራን ደብዳቤ የቀየረ የአገራችን ታሪክ ይቀይርልን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን ለርሶ ሃይሉን ብርታቱን ለኛም ሰምተን የምንለወጥበት ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እንኳን ለሊቁ ቅዱስ ሚካኤልን አመታዊ መታሰቢያ አደረሰሆት አሜን አሜን አሜን💒🇪🇹🙏🌾💖

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኻን ለዚህ ታላቅ በዓል አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትያሰማልን አባታችን::

  • @davefata4191
    @davefata4191 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መላው የኦርቶዶክስ ልጆች የመላዕኩ ረድኤትና በረከት በኛ ከልጆቹ አይለየን ❤❤❤❤

  • @Nohabean
    @Nohabean ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ይስማዎት መምህር እንኳን ለሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!!!

  • @MeaziTube
    @MeaziTube ปีที่แล้ว +1

    አሜን የራማው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ክንፍህን ዘርግተህ ልትረዳኝ ና
    የአፎምያ መፅናኛ ትረዳኝ ዘንድ ክንፍህን ዘርግተህ ና
    የባህራን ወዳጅ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ትረዳኝ ዘንድክንፍህን ዘርግተህ ወደኔ ና
    በመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔርን ልጆች ልትታደግ ስልጣን የተሰጠህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ከመከራ ትታደገን ዘንድ ክንፍህን ዘርግተህ ወደ እኛ ናልን።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว +6

    እንኳንም ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን፫ አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን👏👏 የአመቱ ሰው ይበለን 1⃣2⃣🕯🕯

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Abatachin qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen.

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ሁሉም ስለሚስትምሩን እናመሰግናልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሮልን እቁ አባታችን።

    • @ngubefkadu5370
      @ngubefkadu5370 ปีที่แล้ว

      Amen abatacin krso bereket gsr adds mikalie yrdan amennnn

  • @Rgebray
    @Rgebray ปีที่แล้ว

    ይመልአክ ቅዱስ ሚካኤል✝️ ርህሩህ ደግ በህልም መርቶኝ በውን የረዳኝ ነው ሚካኤል በስሙ ድኛለው እኔም🙏✝️ እመሰክርለታለው በውነቱ🙏 ድንቅ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ውለታው በልቤ አትመዋለው ጥንት ብቻ ሳይሆን አሁንም ይደርሳል ስሙ ብርሃን ነው✝️ በጣም አመሰግንሃለው ቅዱስ ሚካኤል ርህሩህ ደግ ክንፍህን ዘርጋና አሁን ና ✝️🙏ቅዱስ ሚካኤል ክንፍህን ዘርጋና ✝️ አሁን ና ቅዱስ ሚካኤል✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ስሙን ሶስት ጊዜ ሲጠራ🙏ብርሃን ታላቅ ቅዱስ ሚካኤል ውጋው የእርሱ ነው ብቻውን ያሸንፋን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዝክረ ባዓል ኣድርሰወት

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ለአለም ሁሉ እርዳታውን ይስጠን አሜን🙏🏾🙏🏾

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን🙏

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታውይ ክብረብአለ አደረሳቺሁ የተዋህዶልጆች የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ተራዳኤነት በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን አሜን🙏አገራችንን ሰለም አድርግልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንኳን ለላቀ መላእክት ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል አደርስዎት አደረሰን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝✝✝✝✝✝✝✝

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ኣደረሰን ቅዱስ ሚካኤል በረከት ህ ኣማላድነትህ ኣይለየን ቤታችን ግባ ባርከን እርዳን 🙏❤️💙

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

  • @zlove8820
    @zlove8820 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን! ኣሜን እንኳን ኣደረሰን!

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ቅዱስ ሚካኤል ና !!!

  • @biboboubi8987
    @biboboubi8987 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ኤረሶንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዝልን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን አይለየን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selam38786
    @selam38786 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጥኖ ይድረስልን 🙏🙏🙏

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል የባህራን ደብዳቤ የለወጥክ የእኛንም ሀገራችንን ሰላም አውርድልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ ለሊቀመላዕክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በበረከት ያንርልን አምላከ ሚካኤል አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን!

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 ปีที่แล้ว +1

    ሚካኤል ሆይ ትረዳን ዘንድ ክንፍህን ዘርግተህ ና

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራች ቀለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለልቀ መልእክት ቅዱስሚኪኤል ዓመታዊ በዓል አሜን በረክቱን ምልጃውን ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @kuribalemae7864
    @kuribalemae7864 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሕይውት ያሰማልን።

  • @marshum4126
    @marshum4126 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ትረዳኝ ዘንድ ክፍህን ዘርግተህ ወደ እኔ ና🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😔😔😔😔😔😔

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🏽 እንኩዋን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሜካኤል አመታዊ በአል አደረሰን 🙏🏽

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን አደርሰን ለመልኣኩ ሊቃነ መላኢክት ቅድስ ሚንካኤል ለአገራችን ሰላምን ያድርግልን አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከመላኩ ከቅዱስ ሚካኤል በረከት እረድየት ይላክልን አሜን አሜን አሜን ሰላም ዋሉልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    እንካን ለምወደው ለሚሰማኝ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎህ

  • @באנצימלקי
    @באנצימלקי ปีที่แล้ว

    አቤት አገላለፅ የኔ አንደበተ ረዕቱ አባት ቅዱስ ሚካኤል የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በፀጋ በመገስ ይጠብቅልን🙏

  • @saneta3925
    @saneta3925 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አምን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጅወች በሰላም ያመቱ ሰዉ ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግል በስደት ያለነው ልጁቹን ለሀገራችን የብቃን አሜን✝️👏❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ሁሌም ተስፍችን እግዚአብሔር ብቻነው የእሱ እረዳትነት ከእኛ ከልጇቹ አይለየን🙏🏾❤️

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለገናናው ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል ተመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሰላሞን ያብዛልን ፍቅርና ሰላሙን ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏 🙏 🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 ปีที่แล้ว

    አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን፫?የሊቀመላእክትቅዱስሚካኤል ረድኤትበርከትይደርብን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለዝህ ብዓል ስላደረሰን ይመስገን በእዉነት ቅዱስ ሚካኤል ለሀገራችን ድረስላት አሜን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @promobil5835
    @promobil5835 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen enkuan abero adersen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen abatachin berketo yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረሰ ማለት እወዳለሁ አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን እንኳን ለታላቁ መለአክ ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል🙏 ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሶት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏 ይፍቱኝ🙏 ይባርኩኝ🙏 አባታችን በፀሎቶት አይርሱኝ🙏( እህተ ማርያም)

  • @TsigeredaT2
    @TsigeredaT2 ปีที่แล้ว +4

    እንኩዋን ለታላቁ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን ኢትዮጵያን ከዝ መከራ ያድናት አሜን

  • @HaregMamo-i6q
    @HaregMamo-i6q ปีที่แล้ว +1

    enqun abro adersen amen amen amen♥♥♥

  • @hannaasefa8243
    @hannaasefa8243 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale yehiwote yesemeln memerhechi❤

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 ปีที่แล้ว +3

    ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ኣመታዊ ክብረ በኣል ኣምላካች በሰላም ስላደረሰን ክብርባ ምስጋና ይድረሰው

  • @molomole9790
    @molomole9790 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባታች እንኳን አደረሦት አደረሰን ልዑል እግዝአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን መላከ ሚካኤል ሀገራችን ከመጣው መቅስፈት ህዝብን አድን 🙏🙏🙏

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱሰ ሚካኤል ዓመታዊ በአል አደርሳቹህ አደርሰን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በፀሎትዎ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ ያስቡኝ ደካማ ነኝ ፣

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔ አባት ክፍህን ዘርግተህ ናልን ከካሀዱው ዳብሌስ ጠብቀን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selammare7732
    @selammare7732 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንለሊቀ ቅዱስሚካኤል አመታዊመታሰቢያ ክብረበአል አደረሳቹህ የተዋህዶልጆች ❤❤❤

  • @ayalwube706
    @ayalwube706 ปีที่แล้ว

    የሊቀ መላአክ የቅዱስ ሚኪአየል ሪዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 ปีที่แล้ว +1

    ያሳደከኝ መላክ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በጥበቃህ እና በዕርዳታህ ሳትለይ ለዚህ ክብር ያበቃኸኝ ምስጋና ይድረስህ።
    ቅዱስ ሚካኤል እምዬ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ልጆቿንም ባርከን።

  • @sdgfdssddsarty5530
    @sdgfdssddsarty5530 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና እግዚኣብሔር ኣምላክ ይስጥልን ለሁላችንም ቅዱስ መካኤል ከኩፉ ሁሉ ይሰውረን❤❤❤

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሊቀ መላአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SaraSara-ho3om
    @SaraSara-ho3om ปีที่แล้ว

    እንኩዋን አደረሰን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ምካኤል የ አመታዊ ባል 🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን ይደረገልን 🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว

    ቅዱስሚካኤልክንፉህዘርግተህትረዳንዘድና❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ባለሟል ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ስጥልን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!!! ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ❤🙏አሜን፫ እንኳን ለኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች❤🙏ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ዛሬም እኛ ላይ የሞት አዋጅ ታውጆብናልና ፈጥኖ ደረሹ ፉጥረዴት ሆይ ናልን😭😭😭🙏🙏🙏

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv ปีที่แล้ว

      ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ናልን

  • @miss.e7529
    @miss.e7529 ปีที่แล้ว

    Ameny Ameny Ameny ❤❤❤

  • @መሲራያ
    @መሲራያ ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን አሜን[፫]✝️🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን የመላእኩ ምልጃ ጸሎት ይድረሰን በቃ ይበለን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzabher yimasgen Abatechin ukani Abirhon Adarsen❤❤❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 ปีที่แล้ว +4

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እድሜ በረከትን ያድሎት ቅዱስ እግዚአብሔር
    ሚካኤል ሆይ ትረዳን ዘንድ ክንፍህን ዘርግተህ ና

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ትረዳን ዘንድ ና ክንፍህን ዘርጋና

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳቹህ አደረሰን

  • @TeklehaymanotNegash-p8z
    @TeklehaymanotNegash-p8z ปีที่แล้ว

    እባክዎ ሥለ ገዳማታችን መደፈር በእርሥዎ ጣፋጭ ቃል አንደበትዎ ለልኡል እግዚሕአብሄር ያሠሙልን ያሥተላልፉልን። አሜን

  • @elisaadhanom8415
    @elisaadhanom8415 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቅዱስ ሚኪያኤል ከኛ ጋር ይሁን

  • @livetube5974
    @livetube5974 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳችሁ:: መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይፍቱኝ::

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ልጄን ፈውስኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ክንፍህን ዘርግተህ ና ልጄ ን አድንልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ella1272
      @ella1272 ปีที่แล้ว

      አሜን ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ ይፈውስልሽ ፈውሰ ምህረቱን ይላክልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን