በአላማጣ ከሰማይ ቅዱስ ሚካኤል ወርዷል ብዙ ታምራትን እየሰራ ነው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2023
  • ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    1000344419397 የቅዱስ ሚካኤል አካባኬ አባኪርስ ቤተክርስቲያን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 300

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 9 หลายเดือนก่อน +37

    ሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን❤❤❤❤

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 9 หลายเดือนก่อน +31

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ያፎሚያ እረዳት የባህራንን የሞት ደብዳቤ በህይወት የቀየር አ ሀገሬን ኢትዮጵያን አለችበት ወጥንቅጥ አዉጣልኝ የአምላክ ባለሞል ቅዱስ ሚካኤል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 9 หลายเดือนก่อน +24

    እኔ የምለው የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው ቅዱስ ሚካኤል ምህረቱን ያብዛልን ይማረን✝️🤲

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n 9 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ መልአከ የኔ አባት የመልአክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እሰይ እሰይ እሰይ መጣኽልን ደረስከልን የእግዚአብሄር ባለሟል ሆይ ከመከራ ከጭንቀት ታወጣን ዘንድ ደረስክልን ወትሮም እኮ አንተ ሩህሩህ ነህ! ለደስታዬ ወሰን የለውም። አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን

  • @user-so4hf6wo7f
    @user-so4hf6wo7f 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልቅዱስ ሚካኤል አባቴ አገራችን ስላም አድርግልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 หลายเดือนก่อน +12

    እልልልልልል በስደት ላለኖች በስላም ላገራችን ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @destadesta64
    @destadesta64 9 หลายเดือนก่อน +20

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መለአኩ የመላእት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ለሁላችን ለህዝበክርስቲያኑ ይድረሰን ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅሩን ይላክልን 🙏🙏🙏

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mulugirma660
    @mulugirma660 9 หลายเดือนก่อน +12

    ቅድስ ሚካኤል ቸርነትህ አይለየን ❤❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 9 หลายเดือนก่อน +8

    የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን አሜን🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🕌

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 หลายเดือนก่อน

      ከይቅርታ ጋር የመስጊድ ምስል

  • @user-wh1qe2fz7v
    @user-wh1qe2fz7v 9 หลายเดือนก่อน +13

    አምለከ ቅዱስ ሚካኤል ምስጋናዉ አይጓደል የእዛዉ አከባቢ ተወላጅ ነኝ በረከቱ ለመካፈል ለጊዜው አልታደልኩም አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቃኝ ስደቴን አሳጥረዉ አሜን አሜን አሜን

    • @AyuabebeAyuabebe
      @AyuabebeAyuabebe 9 หลายเดือนก่อน

      Yet heger

    • @user-wh1qe2fz7v
      @user-wh1qe2fz7v 8 หลายเดือนก่อน

      @@AyuabebeAyuabebe ራያ አላማጣ

  • @SariSaricho-gk3hf
    @SariSaricho-gk3hf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳደከኝ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል አበወይ አደራ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏♥️

  • @SariSaricho-gk3hf
    @SariSaricho-gk3hf 8 หลายเดือนก่อน +1

    አተ በምታውቀው የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ስደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏♥️

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጠባቂ መላኬ ቅዱስ ሚካኤል አትለየኝ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @janaasamo1649
    @janaasamo1649 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ መጣህ ልትባርክን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ እኮነው ኦርቶዶክስ መሆንንንን ተመስገንንን😭😭😭😭🤲 ደስታነው ያስለቀሰኝኝኝ ቃልአጣኃ

  • @meronmesele6407
    @meronmesele6407 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ቅድስ ሚካኤል ኣባቴ

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱስ ሚካኤል ለደጅህ አብቅተህ ለ ፈውስ አብቃኝ አሜን 🙏❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 9 หลายเดือนก่อน +4

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት እንደህጻን ካልሆናቹ መንግስተሰማያት አትወርሱም ይላል

  • @Tekletube
    @Tekletube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መላእክት አባቴ በረከቱዉ ይርዳን አባቴ

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለደጅህ አብቃይ አረ ስንቱ ናፈቀይ ድንግል ማርያም ይችን ቀን አሳልፊልኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስመ አብ መታደል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ ❤ እንዴት ደስ ይላል መሬቱን የሰጡት ባልተቤቶች ቅዱስ ሚካኤል በሰፊ እጂ ይስጣችሁ የታደላችሁ ❤ በውነት በእንባ ነው ያየሁት😢ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ስለቴን ስማኝ ለበረከቱም ተሳታፊ እድሆን ፍቀድልኝ አደራ ።።። ወንድማችን እንኳን ይህን የተባረከ ቦታ ሂደህ አየህ ቅኑ ወንድማችን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ቤት እደጀመርህው የቅዱስ ሚካኤልንም ቤት እዲሰራ ሰለጋበዝህ ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ ከጎንህ ነው ህግና ደብ እዲያከብሩ ተፀባዩቹ ምዕመናን ንስሀም እዲገቡ መልክትህን አካፍል ሰለእርኩስ መንፈስ ዛር ቡዳ አይነትላ መትት በደብ መማር አለባቸው ህዝቡ ፈዞል እንቃችው የመምህር ተስፋየን ትምህርት እዲያዳምጡ ጋብዛቸው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሰላም ለእናተ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ታሪኬን ቀይረዉ ለአባቴ ለእናቴ ለልጀ ለእኔ ለቤተሰቤ ለወገኔ ለአገሬ ድረስልን መልካሙን አድርግልን ለደጅህ አብቃን አሜን 💚💛❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 9 หลายเดือนก่อน

      ባካችሁ በቃቸው ዛሬ ሃይማኖትን እያጠፌ ነው ድብቁት እንጄ ባካችሁ እልሻድይ በእደባባይ እታውጣ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 9 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ጠላት አለ ዳኔል ክብረት እንዳይወስድብን
      ሌላ ስእል እጡ ብላችሁ እንካ ቅይራችሁ ትስጣላችሁ❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 9 หลายเดือนก่อน +6

    ለምኑ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው አንድ ያርገን

  • @adanechayele7220
    @adanechayele7220 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤❤

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሻዳይ ሚድያ በምን ቃል ላመስግናችሁ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በእውነት ቅዱስ ሚካኤል በሔዳችሁበት ይከተላችሁ

  • @user-xp7ml8dx9p
    @user-xp7ml8dx9p 9 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 9 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድማችን እንኮን ወደ ሀገራችን በሰላም መጣህ ።ለኛ ለሀጢያተኞቹ መደሀኒያለም ትልቅን ነገሪ አረገልን ክብሪና ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን እኔም ከቦታው በወረደ በ9ነኛ ቀኑ ሄጄ ነበር ትልቅ ነገሪ ተደሪጎልኛል አእምሮየን ምክኒያት እየፈለገ ሰላም እሚነሴኝ ፀጥ አድሪጎልኛል በቤቴም ብዙ እቆቅልሼን እየፈታልኝ ነው ተመስን ኘው

    • @DddZdes
      @DddZdes 9 หลายเดือนก่อน

      ቦታው የት ነው

    • @ashutube6458
      @ashutube6458 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@DddZdesአላማጣ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በእለተ ቀንህ የደረስክልኝ ዛሬም የምትመግበኝ ስምህ የተመስገነ ይሁንልኝ ዛሬም ፈውስህን እሻለሁየባህራን የሞት ደብዳቤ የቀየርክ የኔንም ህይወት ቀይርልኝ ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ ቤተስቦቼን አንድ ልጄን ጠብቅልኝ የሀገሬን ስላም አስማኝ

  • @user-om1vn2ln4p
    @user-om1vn2ln4p 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሊቀ መላእክት ቅዲስ ሚካኤል ኣባቴ❤❤

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r 9 หลายเดือนก่อน +6

    የቅድስ ሚካኤል በረከት ይደርብን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የእርሶም በረከት ይደርብን ❤አባቴ❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 9 หลายเดือนก่อน +5

    እናቴ በጣም ታማብኛለች ቅድስ ምካኤል የናትን ታርኳን ከቀየረልኝ ስለቴን በእናተ በኩል አስገባለሁ የተሳልኩትን እሱ ያቃል ይዋል ይደርም አልልም እባክህን አላዬ ወድማችን

    • @user-hx6kp4fb1b
      @user-hx6kp4fb1b 9 หลายเดือนก่อน +1

      ገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ስለትህን ይስማህ እናትህንም ይማርልህ

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-hx6kp4fb1b እሜን በስደትላይነኝ እደአፋችሁ ይሁንልኝ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳኝ የልቤን ምሻት አሳክተህ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏❤

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r 8 หลายเดือนก่อน

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን የላከልን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዉ

  • @mariouset142
    @mariouset142 9 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም አድረግልን

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 9 หลายเดือนก่อน

      ታምር ነው ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @pace2443
    @pace2443 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱሰ ሚካኤል ለኔና ለቤተሰቦቼ ልጆቼ ድረሰ አለህ ካጠገቤ አሁንም አትለየኝ ሀገራችነንን ኢትዮጵያን የዋሁ ን ደጉን ክርስቲያኑን የአማራ ሞት በአሰቸኳይ አቁምልን ቅዱስ ሚካኤል ክፉዉን የተሳሳተ መንፈስ የዞ ሀገራችነነ የሚያምሳትን በሀይልህ ገስፅልን ይህን ህዝብ በተአምርህ ነገሩን ቀይረዉ ኢትዮጵያን አድናት ቅዱስ ሚካኤል እልልልልልልልልል

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 9 หลายเดือนก่อน +12

    ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ንኩላቲና ሰላም ዓድለና አሜን ብሓቂ ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ኣቦና አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌺💛🌺🌿❤🌺🌿💚🌿🌺🌿🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ms8kh6nd2h
    @user-ms8kh6nd2h 9 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ለደጂህ አብቃኝ

  • @beletewendimu4105
    @beletewendimu4105 8 หลายเดือนก่อน

    የቅዱስ ሚካኤል ረድዔት በረከቱ አይለየን አሜን!

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል 🌷💐🙏🥀🌿🙏🌷💐🙏🥀🌿🙏

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 9 หลายเดือนก่อน +11

    ቅዱስ ሚካኤልዬ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hx6kp4fb1b
    @user-hx6kp4fb1b 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል በበረከት ጎብኘሽ ለምለሚቱ ራያየ በቅዱስ ሚካኤል ስለተባረክሽ ደስስስ ይበልሽ በእውነት ኤልሻዳይ ሚድያዎችእንኳን ወደሀገራችን በስላም መጣችሁልን እናመስግናለን ከቋቋየነሽ ሚድያ በተጨማሪ አለም እንዲያውቀው ስላደረጋችሁ ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን አላየ ክብር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሥ ሚኪ ኤል አተድረሥልኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s 8 หลายเดือนก่อน

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ኣደራህን የወድሞቸን እናት ኣባቴን ባለቤቴንም ጠብቅልኝ

  • @BayushKal-fh1ov
    @BayushKal-fh1ov 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ የኔ ደግ መላአክ

  • @user-po6yl6yi5e
    @user-po6yl6yi5e 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካዔል በመንገድህ ይከተልህ።

  • @muluberhane13
    @muluberhane13 9 หลายเดือนก่อน +4

    ❤የኔ ኣባት ቅዱስ ሚካኤል❤ እፁብ ድንቅ ስራህ ተነግሮ ኣያልቅም እግዚኣብሔር ይመስገን ❤️🙏❤️

  • @betelhemsolomon5274
    @betelhemsolomon5274 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ድረስልን እባክህ

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቅን

  • @tymordoha
    @tymordoha 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ምእካኤል ይዴሬስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re 8 หลายเดือนก่อน

    አባትየ ቅድሱ ሚካኤል ወዳጄ ትናትናን አቅፈህ ባህርን እንዳሻገርከኝ ዛሬም ከዚህ አለም ጥፋት አድነኝ ሰውረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን 😭😥✝️✝️✝️✝️💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንቅዱስሚካኤል ሀገራችንስሰላምያድርግልን ለደጁያብቃን

  • @ayenachenneshmariam7694
    @ayenachenneshmariam7694 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችን አውርድልን የኔአባት

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 8 หลายเดือนก่อน

    አላዬ ፣ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ፀጋውን ያብዛልህ
    መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ምህረትን ያውርድልን።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 7 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አባተ ለበረከት አባቴፈቸ ለመፈወስ ለደጅህ አብቃኝ ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ ቁዱስ ሚካኤል ይባርካቹ

  • @testbase1460
    @testbase1460 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቅዱሰ ሚካኤል❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወደኛ አገር እካን መሰላም መጣህ ወድሜ ሁላችነም የተቻለነን እናረግ አለን አካውቱ የቤተክረስታን ነው እናስገባ ለን እሽ ፈጣሪ ይባረክህ ወድሜ 🙏🙏🤲

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚካኤል የኔ ኣባት

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v 9 หลายเดือนก่อน

    አባዬ አባዬ አባዬ የኔ ኩንስንስ የኔ ጠበቂ የኔ ተደጊ የኔ አሰደጊ ሚካዬ እንኳን በሰላም ማጠህልን ምረትን አሰጠን ዘወትር ጠብቃን ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል የለል አዳበቴ ስለፀና በስሙ ጉልበቴ አሜን አሜን አሜን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 9 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ስራዉ ዲንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቅዱስሚካኤልአባቴ👏👏👏👏👏👏

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 9 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት መሆኑን እምታወቁት ሸተተኝ ከጌታ የሆነ ማአዛው ሽታው ልዩ ነው እኝህ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው እኛም ለደጁ ያብቃን

    • @eftah21
      @eftah21 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 😢እዉነት ነዉ አባቴ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ አብቃን😢ራያዬ ሰላም ሁኝልኝ😢

  • @sarah-vi3ut
    @sarah-vi3ut 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል
    ልቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አባታ ለደጅህ አብቃኝ💔💔💔😢😢😢🙏

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ሚካኤል መላኩ፡ ታምራትህን በአደባባይ ለመናገር ያብቃኝ፡

  • @asteradimasu6222
    @asteradimasu6222 8 หลายเดือนก่อน

    የግዛብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ ማረን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰላምን አዉርድልን

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq 9 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሰ ሚካኤል በረከት ይደረብን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 9 หลายเดือนก่อน

    የተባረከሀገርየኢትዮጵያትንሳኤአለምንኩሎሠላምያርገው

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን። አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseret5
    @meseret5 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቅ መላአክ ቅድስ ሚካኤል በደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 9 หลายเดือนก่อน

    🙏💒🙏🙏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @Genet-kw9km
    @Genet-kw9km 8 หลายเดือนก่อน +1

    መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉንም ለደጁ ያብቃን የእግዚያብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ነገር የሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ግን እኛ በፀሎት በንስሀ ሆነን እንረጋጋ እሰኪ ለጥቅም ብላችሁ ብዙ አታውሩ ዝም ዝምታ መልካም ነው አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ልቡና ማስተዋል ይስጠን አባቶች ይናገሩ ::

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 หลายเดือนก่อน +1

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki 8 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልየዋህ መላክ አዛኝ ለሰው ፈጥኖ ደራሹ

  • @user-nw9pr9wf9p
    @user-nw9pr9wf9p 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @DddZdes
    @DddZdes 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ሚካኤል ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቅዱሥ ሚካኤል ማንም በፈቱ ማይቆመው መላክ ብዙ ረዲቶኛል ቃል የለኝም ለመግለፅ,,ቅዱሥ ሚካኤል የመላእክት አለቃ በቤታችን በመንገዳችን የቆሙትን የሚታይም የማይታይም ጠላቶቻችንን አተ አርቅልን አተ ጠብቀን ሚሥጥራቸውን ፍታባቸው አሜን

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melttadiye3917
    @melttadiye3917 8 หลายเดือนก่อน

    agzabeher yimsegan qadus Mikael abate charenetek ayalayen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምለሀገራችንለህዝባችንፈጣሪያምጣልንይመስገን

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለስለቱ ያብቃኝ ስለቴን ይሙላልኝ በጸሎት አስቡኝ።።

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔርእ፡ይመስገንእ፡ያላማጣ፡ወገኖኦቻችንእ፡እኮደስአለንእ፡እግዛብሔርእ፡ስልጎበኝእኅእ

  • @tigistbekele
    @tigistbekele 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ለሥም አጠራርህ ምስጋና ይገባሀል🙏🙏🙏🙏 የሚሳንህ የለምና ሀገራችን ኢትዮጵያን መከራዋን በቃ በልልን🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-mg2id8mt5h
    @user-mg2id8mt5h 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen 🙏 Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dq244
    @dq244 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኋያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🥰🥰🥰😘🤲🤲🤲

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባታችን እረደኤቱ ነረከቱ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🤲🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @medilove3189
    @medilove3189 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @medilove3189
    @medilove3189 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AddiseDinku
    @AddiseDinku 9 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ሊቀ መላኤክት ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ኢትዮጺያን ጠብቅልን እዉነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ በጣም የሚገርም ታአምር ነዉ

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 9 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል ሌቀ መልአክ ውድሜን ፈውስልኝ

  • @mahalet5795
    @mahalet5795 9 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-ms8kh6nd2h
    @user-ms8kh6nd2h 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ በዚህ ወር ሃገሬ ልገባነው በጸሎታቹህ አሰቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላቹህ የብር አቅም ባይኖረኝም እዛው ሁኘ ሰራ አግዛለሁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ አባቴ ለደጂህ አበቃኝ ዩቱብ ግን የለኝም