ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጡ እና በጎ አሳቢ he is ethiopian hero
Subscribe and share our channel. Thank you🎉
ተባረክ😍ታሞ የተነሳ አምላኩን ረሳህ ነበር ብሂሉ ያንተ😍ደሞ የተለየ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ መስኪዬ አንቺም በርቺልን አሁን የተጀመረውን ውድድር አሸንፈህ ለብዙዎች እድገት ሆነህ ያሳየን ❤😍
ከልቡ ሰው ነው እውነት በጣም ይገርመኛል እጅግ በጣም አርቆ አሳቢ ነው
ቅን ሰው ❤🎉
መስኪ የታመቀ ክህሎትዋን እየመነዘረችው ነው ጎበዝ በርቺ ሰው በልቡ የሚያስበውን በተግባር ሲያውለው ባለ ስኬት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እህቴ
ታላቅ ና ትልቅ ሰው ከጎበዝ ጋዜጠኛ ጋ
መስኪዬ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን❤
ተባረኪ መስኪ
መስኪ በጣም አሰተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ይዘሽ ነው የመጣሹ በጣም ደስ ነው የሚለው ግን የአቤ ጉበኛ የተሰራ አይነት ዘጋቢ ፊልም በሱ አይነት በሌላ ቢደገም
❤❤❤❤❤
አቤት መታደል።
ስራ ወዳዶች ለሆኑ ሴቶችና ወንዶች/ ለጋዜጠኞች ሞዴል የሆነች ብርቱ ሴት መስከረም፡፡ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን፡፡
አስተማሪ ፕሮግራም መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
አስተማሪ ፕሮግራም ነው መስኪ በርቺ
በጣም ደስ ይላል መስኪዬ በጣም !!
መስኪ ትችያለሽ በርቺ
መስኪ ስወድሽ ዶክመንተሪን አንቺ ስሪው በቃ
keep it up my sister
Thank you!!!!
Meski Berichilin
የግል ስራስልጣ እንዴት ተቀጥሬ መስራት አቃተኝ
Like,comment & share
ስርአት ያለሽ ኦርቶዶክሳዊት
ምርጡ እና በጎ አሳቢ he is ethiopian hero
Subscribe and share our channel. Thank you🎉
ተባረክ😍ታሞ የተነሳ አምላኩን ረሳህ ነበር ብሂሉ ያንተ😍ደሞ የተለየ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ መስኪዬ አንቺም በርቺልን አሁን የተጀመረውን ውድድር አሸንፈህ ለብዙዎች እድገት ሆነህ ያሳየን ❤😍
ከልቡ ሰው ነው እውነት በጣም ይገርመኛል እጅግ በጣም አርቆ አሳቢ ነው
ቅን ሰው ❤🎉
መስኪ የታመቀ ክህሎትዋን እየመነዘረችው ነው ጎበዝ በርቺ ሰው በልቡ የሚያስበውን በተግባር ሲያውለው ባለ ስኬት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እህቴ
ታላቅ ና ትልቅ ሰው ከጎበዝ ጋዜጠኛ ጋ
መስኪዬ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን❤
ተባረኪ መስኪ
መስኪ በጣም አሰተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ይዘሽ ነው የመጣሹ በጣም ደስ ነው የሚለው
ግን የአቤ ጉበኛ የተሰራ አይነት ዘጋቢ ፊልም
በሱ አይነት በሌላ ቢደገም