ያ ማለት፡ ይኸ ማለት አይደለም … ተውዳጇ ረድኤት ተረፈ | Bunna
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ከአርቲስት ረድኤት ተረፈ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ... መልካም ቆይታ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ረድኤት #life #artistinlife #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #celebrity #ethiopianmovie #ethiopianmindset #inspireethiopia #experience #mindfulness #trauma #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #ammeyyu
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Telegram: t.me/+wElNqvRM...
ጽድት ያለች ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ያለሜካፕ ተፈጥሯዊ ለዛ ይመችሽ እህቴ
ከአድናቆት ዉጪ NATURAL የሆነች ሴት ናት 🤌 I love and respect her። Salute host 🙏
ረዱ በአካል አግኝቼሽ ባዋራሽ ብዬ ተመኘሁ! ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ ለቃላቶችሽ የምታደርጊው ጥንቃቄ እንዳከብርሽ አስገድዶኛል!
እንዴት የሚያምር አጨዋወት ሶስተኛ ሰው ከናንተ ጋር የሆንኩ ያህል ተሰማኝ ረድኤት እና ለዛዋን ምንም ማለት አልችልም ግን ግን Miss Host አመዩዬ እርሶ ራሱ እንዴት ያምርቦታል መሰሎት🥰
Redet is really a philosopher.
ጠያቂዋም ብሩህ ልጅ ናት።ተጠያቂዋማ ወደር የላትም።
በቃ ጉበዝ ሴት የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ የምታከብር ውስጣዊ ውበቶን የገነባች ድንቅ ሴት ተባረኪ
Rede’at you are undeniably the best and most talented person. You are different. Keep it up
አንቺ መሆን በስለትም አይገኝም።
በአእምሮዬ ብዙ አለ ለመዘርዘር ወደቃል አልመጣ አለኝ።
ረዱዬ እወድሻለሁ❤❤❤❤
ረዲ ምን እንደምል አላቅም በጣም እመሰጥብሻለሁ በአካል አግኝቼስ ስታወሪ ባይሽ አይደክመኝም በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤
ቱባ ውበት በእስዋ እይታ ምንግዜም የማይቀየር❤❤❤
እኔን እራሱ የሚገርመኝ ነገር ልጆቼ ከታፈኑ የሆነነገር ከሆኑ ውድቅ ብዬ በተኛሁበት ንቅት ነው የምለው እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ እየጠበቀ ስለሆነ የኔ እጅ ሲያስፈልጋቸው ንቅት ቅስቅስ ነው የሚያደርገኝየድንግል ማርያም ልጅ!❤ ይክበር ይመስገንልኝ
You’re doing great, Ammeyyu! You’re so beautiful, and a very personable host! መልካም የስራ ግዜ
እኔ ከዚ ኢንተርቪው በጣም የወደድኩት ያው የረዱ ብስለት የታወቀ ነው ጠያቂዋ ግን እንዴት ትፈተን የሚለው ነበር ያጓጓኝ ነገር ግን ትችላለች በቃ በጣም ደስ የሚል ለዛ ያላቸዉ ጥሩ ጥያቀዎጭ በረዱ ልክ ያለች ተያቂ ናት እና እናመሰግናለን ወደነዋል👏👏👏👏👏👏👏ለሁለቱም
ረድኤት ነሽ እንደስምሽ 💙
የቡና ጠያቂት 💙
ሁለታችሁም tebarekuuuuuuuuu🙏💙
ቶሎ አለቀብኝ ደስ ስትል ቁምነገሯ እባክሽ ደግመሽ ጏብዟት❤❤❤
ለዚህ ነዉ ኢትዮዺያዉያን ሚስጥር ናቸዉ የሚባለዉ ሴቶች ሲሆኑ መቋቋም አይቻልም በርቺ ጌታዉ እድለኛ ነዉ
ረዱ በጣም ነው የምወድሽ.....ቃለመጠይቁን ጋዜጠኛዋ ታበላሸው ይሆን ( እንዳንዳንዶቹ)ብየ ተሳቅቄ ነው የጀመርኩት .....ግን ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት....ተባረኩ
በጣም ረዱን ከመውደዴ የተነሣ ምን ብዬ ብፅፍላት ይደርሳታል ብዬ ተጨነቅሁኝ እኮ
ጠበቅ አድርገሽ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ በያት❤❤❤❤
እኔም እኮ ምን ልበላት ለሷ መሳሳትም አለ መውደድም አለ ማድነቅም አለ።
ጹሑፍ አይበቃም። እሷን የሚመስሉ ሴቶች ስለጠፉ ስስት አልኩላት።❤❤
ኢንተርቪውን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ልዩ እኮ ነሽ፣ እናትሽ በራሱ ሌላ መጽሃፍ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶ በጤና ያቆይልን
አባቷም!🥰
ረዱ የምትገርሚ ሴት ነሽ ለኔ ሙሉ ሴት ነሽ ብዙ ማዉራት አልቺልም በቃ ከሀሳቤ በላይ ነሽ
I really appriciate the host እስከዛሬ ፡ የት ፡ ነበርሽ ፡ It is very tough to interview people like Redu she had deep knowledge about life. both fit. በርቱልን ፡
የኢትዮጵያ እናቶች ተገልጠው የማያልቅ መፅሀፍ ናቸው
ደስ ስትሉ ❤ ረዱ ረዱ ናት ❤ ጠያቂዋ ደሞ ድምፅሽ ጥያቄዎችሽ መረዳቶችሽን የምትገልጪበት መንገድ 👌
ረዱዬ ግን ምን እናድርግሽ እስኪ ሁሌም የትም በየትኛውም ሰዓት ሁሉ ተናገሪ ፍቅር እኮ ነሽ የሀገር ቅመም🙏
Ameyu you have no idea how much i appreciate you....ur voice,humbleness ,ur beauty,ur everything ....nd Reduye yene Ergeb mesay konjo...Atselechum sitaweru bitwlu❤❤
ሁለቱም ኩል የሆኑ ናቸው ፈጣሪ ጥበብ ይጨምርላቹ
አዲስ ሀሳብ አዲስ እይታ ልዩና ሙሉ ሴት ረዱ ግጥሞችሽ ደግሞ ❤
The host👏👏👏 You are in your element
ውብ ሴት። እፁብ ድንቅ ሃሳቦች ወርቅ ግጥሞች 👉🏾“እኔ ኩሬይቱ” እና “ቅፅበት ስታልፍ አታስታውቅ” አቻ የሌላቸው ግጥሞች ናቸው 💝🙏🏽
ሚገርም ነው ድጋሚ ነው ያየሁት ከሁለት ወር በሗላ እንዴት ህይቀትን እንደምታቀይልኝ እኮ ረዱ ያው ስለኢትዮጵያዊነቷ በጣም ተፈጥሮአዊ ሰለሆነው ማንነቷ ብዙ ኮማንት ተፅፏል እኔ ከሁሉም በላይ ሙሉእነቷ ያስገረመኝ ወደ ሁለት ሰዓት ሚጠጋ ንግግር ውስጥ ካንድ ቃል በላይ እንግሊዘኛ ሳትቀላቅል ማውራቷን አስተውላችዋል አቤት ፀጋ
Redu...she is real...❤
በጣም የሚያስተምርና የሚያንፅ ቃለ ምልልስ ነው። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶይባርካችሁ!
ረዱ❤
My two favorites, Redu and Ameyu, thank you!
የሚያምር ሃሳብ ደስ ከምትል ሰው
Wow፤ እጅግ አደንዛዥ የሆነች ፍጥረት፡፡ ምንም ሊማርክ የማይችል አንዳች ሀሳብ የለም፡፡ ግን በአንዲት ሀሳቧ ጋር ፈጥሞ አልተስማማሁም፡፡ አገኚቼ ብሞግታት ደስ ይለኝ ነበር፤ እግዚአብሄር ይጠብቃት፡፡
This is my show!!! I hope one day I will sit on Redu’s place and will talk about my poems 😉
I hope soon. I would love to get to know you!🙏🏽🥰
1:15:50 ሰው በራሱ በባህርዩ ትልቅ ነገር ትልቅ ሃሳብ ዋና ነገር ሰለሆነ የመስለኛል / ታላቅ ትደርጎ ስለተፈጠረ
ረዱዬ በጣም ነው ምወድሽ፣ደስ ብሎሽ ኑሪ❤
ሁሌም በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ረዱ ለጥያቄ ቀርባ አድምጫለሁ ለኔ ግን ረዱ ለዘንድሮ ጠያቂ ትከብዳለች !! እሷ ግን ጠያቂ ብትሆን አረፊ ነገር እንሰማ ነበር ! ምክንያቱም ረዱ ልዩ ነች !!!
እረዱዬ የኔ ውብ ስወዳትኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤
They are both Beautiful !
ታምራላችሁ ሃገራዊ ቀለም ያለው ለዛ ያልሸሸም እሩቅም ያልሆነ መግባባት ያለበት ባያልቅ ብየ ያነሰብኝ ህይወታዊ ወግ! tnx dear bunna new host & redu
I think the interviewer was a host at EBS and she was really wonderful but she quit her job right away glad to see her here. I am wondering why she stopped working there because I can tell she was a good fit I am glad to see her here
ዉይይ ስወድሽ ረዱዬ።።። ደሞ እንግልጠኛ ላለማውራት የምታደርጊው ጥረት 👌
Keep up Ammeyu 👌 i like your movie suggestion on tik tok
Dear Ethiopians let's give people a chance !
Ya I know you miss your old host but this lady is also interesting...& Enjoy the conversation with the guest, she is an authentic lady too...
Great Conversation Rediet you know beautiful like most Countryside girls and women you are natural shiney
Authentic!!!
ማለት የምፈልገውን ሌሎች ስለገለፁብኝ መቅደም አልቻልኩም ረድኤት ማለት ዝተት የለለባት ፈጣሪ በሰጣት ንፁህ ተፈጥሮ ቅሬታ ስለለለባት አልተሳሳተም ብላ የምታምን ንፁህ ሀገርን የምታኮራ የማላፍርብሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ
2ኛ ያገባሀት ባለቤቷ የውስጥ ውበትዋን ላንተ ልተውና ሰው በድንገት እንኳን በር ቢያንኳኳ
( ያለባዳ )ውበት ማነው ብላ በር የምትከፍት እንደምሆን ስለምገምት ፈጣሪን አመስግን
Eshe Aylekbeshe......Lealea Addis kaleshe degmo✍️🦻✍️🦻✍️🦻😴😴😴
Yene wede ❤sewdeshi eko
…እኔ የምለዉን ላጋራችሁ፡ - አድናቆት ሲሰጠኝ ‹‹ እግዚአብሔር ይመስገን›› እላለሁ፡፡ ምክንያቱም ሁሉን የሰራ /እንደሆነዉ እንድንሆን ያደረገን እርሱ ስለሆነ፡፡
እሰይ! እንደዛ ነው እኔም ሚሰማኝ።
ክብሩን ይውሰድ የፈጠረን እላለሁ። 🙏🏽🥰
አረ ሰላምየ we need more interviews አትጥፊብን
ረዱ አቺን መስማት ብቻ ጥበብ ነዉ ጠይቂዋ ለይት ይለ ነገር ነዉ ይለሽ
Rediet Wedededddddd🎉
Rediye mewled ewnet neaw yasresal. Yene konjo I enjoyed every minute.
wow smart sis
ኢትዮጵያ ውስጥ ከምወዳቸው ሴቶች አንዷ ረዱ ናት አርአያ መሆን የምችሉ ብዙ ሴቶች አሉ ከእነሱ አንዷ ረዱ ናት ይደንቃል ራስን መግዛት ነው ራስን መሆን እንዲ ነው
Where is Selam
Buna products ❤❤❤
siwodat eko reduye🥰🥰🥰
የረድኤት ተረፈ የግጥም የተዋናይነት ችሎታዋ በላይ የምወድላት ነገር ቢኖር የተፈጥሮ ውበቷ ሳትለቅ ያለ ሜክአፕ የምታምር ሆና ሳያት ከዚህ የበለጠ ስጦታ የለም ልብስሽ ተራ የቤት ጫማ አርገሽ ነው ሜዲያ ያክል ነው የመጣሽውና በምነትሽ የምትኖሪው መሆንሽ ምስክር ነው በብዙ እህቶች በተለያየ ቅባት ሜክአፕ ቆዳቸው አበላሽተው ካለዛ የማይንቀሳቀሱ የትየሌሌ ናቸው :: 2ኛ ነገር ያማርኛ አነጋገሯ በጣም ነው የመሰጠኝ ይኸውም በትምህርትም ተምራ በእግዚአብሔር የተሰጣት ችሎታም ጨምራ ውበት ያለው አማርኛ ነው የምትናገረው በጣም ነው ደስ ያለኝ:: አላገኝሽም እንጂ ካንቺጋ አውርቼ የምጠግብ አይመስለኝም ለማንኛውም አመሰግናለሁ:::
ረድኤት እዉነትም ረዴት
selam batnorm ebe products btm wedjewalew 1gna❤🎉
Ewyyy swedat ❤❤❤❤❤marrrr
❤bateeeeeeeem
Bateeeeeeeeem new mewedat. Reedu❤
betay sewedshe redu
የሰው ልክ❤❤❤
OMG..... just b4 starting to watch 😁
ብትወልጅም ገና ገና ወጣት ነሽ ለእኔ በጣምም ታምሪያለሽ ❤❤❤
በደንብ የሰማሻት አልመስልሽ አለኝ። አሷም እኮ “ስወልድ ነው ገና ልጅ እንደሆንኩ የተገለጠልኝ” ነው ያለችው።
ረዱዬ
Mn tiz alegn you don't have to change a thing cause those who can love or able to love won't expect you to be something else they'll just take it and adore it. Like it should be
እረዱ ቆንጆ❤
Poet Radate Tefera, I am glad to hear what you are saying, what i got and understand from your conversations with the journalist is that Poet Radate like earth, wind, and fire beauty ! Radiate Tefera, you are good at what he says and your poems, because you can read people, you do your homework, and you can connect the dots. I admire you beyond. Regarding your beauty it was mentioned by the journalist that you Poet Radate, you are like a bold, provocative, intelligent, elegant woman with a strong character and sense of humor. Also I hear repetdely saying “some people gave me a huge love based on their own heart to express their admiration for my work/ for my poems or poetry. ” Powerful words… I hope one day I meet Poet Radate Tefera in person, I do hope!
The journalist, the Host, you are very beautiful and optimistic and thoughtful, your voice and style is timeless. Thank you
Your voice is almost the same,I am listening through earphone and a bit hard to identify who is actually talking
ብታይ እኮኮኮኮኮኮ ረድኤት
የእድሜን ልክ መኖራችንን መለኪያው መሆን ያለበትስ ምንድነው?
ያ ማለት ይህ ማለት አይደለም!😂😂
ረድዔት ሙሉ ሴት ነሽ:: "ቀኑብሽ" አይነት:: ከምር ታድለሻል:: እግዚአብሔር ይመስገን::አዘጋጅዋ ስላቀረብሻት ደስ ብሎኛል:: ግን ከከባድ ሚዛን መጀመርሽ ቀጣይ ስራሽ.....? ይታሰብበት::
So sweat
2 seat mulu beza
እኔም አያቴ ነግራኛለች እንደዚህ ይባላል
Selaaaaam
🤗 red-8
ስትመቹ ጥፍጥ ያለ ውይይት
ጨዋ ገጣሚ የጥበብ ሰው የመድረክም አጋፋሪ ናት ግጥሞቿም ነብስም ስጋም አላቸው አንዴ ሲመቱ ሌላም ግዜ ባልመቱበት ቤት እንኳ ስሜት ይሰጣሉ
የድርሰት ነብስ ውብ ስለሆነ እንደ ባለ ጌዜ የሌለውን መስሎ ለመታየት እንደሚሹቱ የኛ ሃገር የፊልም ወይም የሚዲያ ሰዎች ( ባለሙያ ያላልኩት ሙያውን ስለማይመጥኑ ነው በተለይ ሴቶች ስሪቱ ምን እንደሆነ በማያውቁት መዋቢያ (Makeup ) ጊዜዎን ምታጠፋም አይደለችም ለምን ነብሷ ከእውነት ጋር ናትና ስለዚህ ካለሁበት አገር ሆኜ በተጣበበም የስራ ሁኔታ ውስጥ በሶስት ግዜ ከፍዬ አዳመጥኩት በዚህም ደስ አለኝ
Selam yet hedech
endet des endemetey betay redu
ያ ማለት፡ ይኸ ማለት አይደለም- don't me understand wrongly! endemalet yehon?
መንፈስ ቅዱሰ ካደርብሽ የምን ቅራቅቦ መቀባት ነው
ረድኤት ተረፈ እውነትም ረድኤት፡፡
R-8 wondo Genet college of Forest & Natural resources temary hona yetsafechew tikis teyikat Buna tube ebakish
Ere where are you Selam ???😪
ረዱዬ 🥰
💜💜💜
Ere selamn melsuln 😭😭😭
ያልተመጣጠነ ቃለመጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለው underrated ጠ ያ ቂ
የተሻለ ሀሳብ እንድናገኝ ማድረግ ትችይ ነበረ እንደ መጀመሪያሽ it's ok ብያለው
ረዱ best ምናለ ያ የደጃፉ ሰው ቢጠይቅሽ ብዬ ነበረ ይቅርታ ( ያ ማለት ይሄ አይደለም ብለሼል ለካ) 😂
እንዴት ነው የተጣጣችሁት የሚገርም ቃለምልልስ ነው፡፡
❤
selam where is selam