ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ስለ ታዋቂ ገጣሚ ልጅዋ ለምን ሲሳይ ትናገራለች |ወ/ሮ ኢትዮጵያ አልፍሬድ |MIRAF | Nahoo Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2022
  • #MIRAF
    #ELIAS #AWEKE
    @NAHOOTV
    #DAILYNEWS
    Our Facebook page: / nahooethiopia
    #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV

ความคิดเห็น • 207

  • @judydemesse1402
    @judydemesse1402 2 ปีที่แล้ว +21

    Wow I remember Ethiopia Alfred from Nazareth school I am quite impressed God bless you for your compassion and kindness you showed for this young man making a difference in one perso s life is a huge accomplishment congratulation u are an inspiration

    • @eyerusalemyishak9258
      @eyerusalemyishak9258 หลายเดือนก่อน

      ​@@southbankificationእኔም ስለ እናት የተናገሩችው ቅር ብሎኛለ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 หลายเดือนก่อน +17

    እጅግ በጣም የምታኮሪ እናት ነሽ በሰራሽው ስራ በጣም ኮርቼብሻለሁ፤ ንግግርሸ ራሱ.... አማርኛሸ በጣም ድንቅ ነው በጣም ክብርና ምስጋና ይገባሻል !!!.......

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ውድእህት ባለብዙ ግርማ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርግሽ ክፉ አይንካሽ ወገኔ ያገር ኩራት ነሽ

  • @alemayehuteklu3859
    @alemayehuteklu3859 2 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጵያችን
    ኩራታችን!!
    እንወድሻለን
    እናከብርሻለን!!
    እድሜ ከጤና
    እንመኝልሻለን!!

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤ከዚህ በላይ ክብር አግኚ ሁሌም ለመንን ሳየው የእናቱ ምክንያት ይገርመኛል በዚህ እድሜዎ እንደፀጋ ብትቀበለው ይሻላት ነበር ይሄን የመሰለ ጀግና እንኳን እግዚአብሔር አንቺን ሰጠው እኔም በበኩሌ አበርታታዋለሁ።

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 หลายเดือนก่อน +10

    እንዳንቺ አይነት ደግ ስው ያብዛልን🙏🏻

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 หลายเดือนก่อน +9

    ታሪኩን የሰማሁትባጋጣሚ class ውስጥ ነው 2008 ነው በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው ነው መፅሀፉንም አንብቤአለሁ እርሶ እግዚአብሔር ይባርኮት ስለእርሶ ብዙ ይፅፋል

  • @tsehaytaye4875
    @tsehaytaye4875 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚያኮራ ኢትዮጽያዊ በመሆኑ ለምን ሲሳይን እናከብረዋለን። የክርስትና እናቱ ወ/ሮ ኢትዮጵያንም እናመሰግናቸዋለን ፣ እናከብራቸዋለን ።

  • @Menelik27
    @Menelik27 หลายเดือนก่อน +9

    የሚገርም ነው የናትዬዋ ነገር በደህናዋ ነው ብዬ ማሰብ አልችልም። ይገርማል ያሳዝናልም እግዚአብሔር መቼም ጥሎ አይጥልም እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው የራሱ የልመን ታሪክ በጣም አንጀት ይበላል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +4

    የድጋፍ ልጅ ደግ ነሽ።አባትሽ አላህ ይርሀሞ የጉራጌ ሙስሊም ነበር።ቁርአን እብሮ የቀሩ ቤተሰቦች አውቃለሁ።ድሬደዋን በድልድይ መስራት ሁሉንም ይገናኙ ው እሱ ነው እልህ ይርሀሞ።እንቺም ተባረኪ

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ ይስጥሽ እናቴ ኑሩሉን ሀበሻ የምታግዙ❤❤❤

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 2 ปีที่แล้ว +11

    እንደ ስምሽ እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊት ጌታ ይባርክሽ ለእሱ አንደቆምሽለት ጌታ ይቁምልሽ

  • @almaztessema8207
    @almaztessema8207 หลายเดือนก่อน +6

    የወ/ሮ ኢትዮጵያን ስልክ ቁጥር
    ፍቃዳቸው ከሆነ ባገኛቸው በጣም ደስ ይለኛል ምክራቸውን ስለምፈልግ ነው

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ እሱም ምንም ዕድገቱ ላይ ችግር ቢኖርም በትልቅ ተጋድሎ እዚህ ደረጃ ላይ በመድረሱ ለኛም ትልቅ ኩራታችን ነውና እንኳን እግዚአብሔር ረዳው ወላጅ እናቱም ምንአልባት ስላላሳደገችው ፀፀት ተሰምቷት ይሆናልና እግዚአብሔር ልቦናዋን ይምከረው

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 หลายเดือนก่อน +8

    ለኢትዮጵያ መንግሰት (ለባለስልጣናቱ የዚህ Nahoo tv ቃሉምልልሱ ቢደርሳቸው መልካም ነው ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት ትልቅ እውቅና ክብር ቢሰጠው ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለትውልዱ , ለሐገሪቱም ትልቅ ክብር ነው መልክቱ እንዲደርሳቸው የግድ ነው ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 หลายเดือนก่อน

      የኢትዩጽያ መንግስት መች ጥሩ ነገር ይስራና ነው ይህን የሚመለከተው እነርሱ ኢትዩጽያን የማፍረስ ስራ ላይ ናችው

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 หลายเดือนก่อน +1

      Hilton hotel ላይ የግጥም ምሽት ነበረው ብዙ ሰው ያቀዋል ዶር አብይንም አግኝቶት ያውቃል አብረው ፎቶ አይቻለሁ

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ግሩም ሰዉ ነህ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ እንቁዎች ናቸው

  • @yilmameshesha5783
    @yilmameshesha5783 2 ปีที่แล้ว +18

    ይህ ብቻ አይደለም ብዙ ስራ በኳሚንትያችን ውስጥ የሰራች ትልቅ እና ክብር የሚገባት ኢዬጲያዊ ነች ኢትዬጵዬ ጤና ሰላምና እና ረጆም እድሜ እመኝልሻለው እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @Menelik27
    @Menelik27 หลายเดือนก่อน +5

    እህታችን በሁሉም ነገር ሳላደንቅሽ አላልፍም በሙያሽም ባለሽም የሰውነት አቋም በጣም ጎበዝ ኢትዬጵያዊ ነሽ ሰላየሁሽም ሳላወኩሽም ደስ ብሎዝኛል።

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 2 ปีที่แล้ว +15

    What an amazing and extraordinary woman. Thank you for sharing.
    Yes he should be supported in any way we can.
    He is an asset for Ethiopia🙏🏾

    • @seblewengelhagos2046
      @seblewengelhagos2046 2 ปีที่แล้ว +2

      Ethiopia Alfred Tebareki I am proud of you congratulation on your accomplishment I wished your Mom & Dad feel what you did to our Ethiopian Shampion I congratulate you&him with blessings

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse หลายเดือนก่อน +10

    በቅድሚያ ኢትዮጵያዬ ሳትፈጠሪ ሀገርን የምታኮሪ እንደሆንሽ ፈጣሪ ለእናትሽ ነግሮአቸው ነው በአጭሩ ክብር ይገባሻል ቀጥሎ የልጁን እናት ታዋቂ ሽማግሌዎችን እና የሀይማኖት አባቶች አነጋግሩና አስታርቋቸው እናቱ እንኳን ለጊዜው እሺ ባትልም ወንድም እህት ካሉ አገናኙዋቸው አለበለዚያ ይሄ ሰው ቀዳዳ ያለው ትልቅ መርከብ ነው

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb หลายเดือนก่อน +4

    እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 4 วันที่ผ่านมา

    My pride Lamen, may God bless you with abundant knowledge and peace! You are one of Ethiopia legend! With many respect, my dear brother!

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 2 หลายเดือนก่อน +13

    Please let's not say his Mom rejected him. She's still his Mom even named him Lemen Sisay. No one replace her. It's unfortunate she didn't get a chance to raise him. Do not judge her. We can't judge people. Thank you Ms Ethiopia your final word was great about his Mom. Its okay he is now Lemen Sisay and great human being to be proud as Ethiopian ❤❤❤God bless you 🙏 ❤️

    • @southbankification
      @southbankification หลายเดือนก่อน

      Yes you are right. No-one replaces her.

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt หลายเดือนก่อน +3

    🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊👍ታድለሽ ያደገ ያለቀለት ልጅ አገኘሽ ማንም ይቅና ምን አገባሽ ተያቸው ያቺ ያልታደለች ወለጅ እናቲ እንኳን ይሄን የመሠለ ልጅ አምልጧታል።እንኳን እነሱ ለማንኛውም መታደል ያሥፈልጋል በያቸው።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመነዎ ይባርክ ድንቅ ሴት ነዎት !!😇❤❤

  • @admasu3632
    @admasu3632 2 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you, Mrs., Ethiopia for the exemplary work you did to promote this legendary Ethiopian.

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ዘሮት ይባረክ።

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 หลายเดือนก่อน +6

    A very kind and blessed proud Ethiopian .

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 หลายเดือนก่อน +5

    I really appreciate Woy.Ethiopia for taking Lemn Sisay as her God son. With great respect.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 ปีที่แล้ว +6

    W/O Ethiopia is a great lady for promoting the renown poet Lemin Sisay and deserves huge recognition and respect 🙏❤️🙏🎉

  • @Nova-w9j
    @Nova-w9j หลายเดือนก่อน +1

    His mother is an incredible woman filled with love and compassion. I don't claim to know her but I've met her enough times to witness how much she cares for others. I applaud her for remaining true to herself and leaving the limelight for those who seek it. I see so much of her in Lemn. I believe their heart is eternally connected. It's pure love, the kind that doesn't want anything from the other person.

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 2 ปีที่แล้ว +7

    What a wonderful sweet woman 🤔 my hats 🎩off to you🙏🏻

  • @mulugetabekele8420
    @mulugetabekele8420 หลายเดือนก่อน +2

    You are the right person and the symbol of our beloved country Ethiopia. God bless you so much!!

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 2 ปีที่แล้ว +2

    ናሁ TV የምታደርጉት ቃለ-መጠይቅ ትምህርታዊነቱ በጣም ጠቃ ሚነው::

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ሰው ለተቃውሞ ሰልፍ እንዲሁም አስከሬን ለመሸኘት
    ነው የሚሄደው ለሌላ ነገር ተሳትፎ ማረግ አይመቸውም በጣም እናሳፍርለን
    እናመስግናለን ብላቴናውን ስለተንከባከብሽው

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 หลายเดือนก่อน +3

    እግዜያቤር ይባርክሽ እረጅም ዕድሜ

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 2 ปีที่แล้ว +5

    A great humanitarian and respected lady!

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz หลายเดือนก่อน

    Ma'am you truly are a great person. Thank you so much for all you do.

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ እረጄም እድሜ ከጤና ጋር እፀልይልሻለዉ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u หลายเดือนก่อน +3

    Good, matching, intelligent, smart mother for intelligent, and talented, smart son👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mahi-mahi3376
    @mahi-mahi3376 หลายเดือนก่อน +4

    We need to support him! Thank you!!!

  • @waffiki
    @waffiki หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia, you are a beautiful and thoughtful lady , you have a wisdom and grace as well.

  • @AlmazSorsa-ki3vu
    @AlmazSorsa-ki3vu หลายเดือนก่อน +3

    GOD BLESS YOU MOM

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 12 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ተግባር ነው ያደረጉት እናታችን ነገር ግን እሱ ያቀረበው ጽሁፍ ግን እናቱን እንዳገኘና እንደተደሰተ ይናገራል እና ግራ ይገባል !!

  • @bickim5224
    @bickim5224 หลายเดือนก่อน +2

    Wow this is Amazing women her self she has been doing amazing work I. Her life . I am so proud of you as Ethiopian Women ! We have to support and show love to Lemen Sisay ! He is such gifted Ethiopian Man ! What an honor to know him ! We are so proud of you sir!

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እርሶን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት ክበሩልኝ ከዚህ በሆላ ካወኩ እኔ በበኩሌ ካለሁበት ሄጀ አከብረዋለሁ ማንችስተር ልጀም ስለምትኖር እኔ ግን ከስዊስ መሄድ እና አብረን እናከብረዋለን ኮንታት ቢያረጉኝ ወይዘሮ ኢትዬጵያ ደስ ይለኛል አሜሪካንም መሄድ እችላለሁ

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay หลายเดือนก่อน +2

    እናቱ ሪጄክት ማረጓ የተሳሳተ መረጃ ይመስለኛል እስቲ አጣሩ። ሌላ ዶክመንተሪ ላይ እናቱን አግኝቷት በጣም መልካም ግኑኝነት እንዳላቸው ሰምቻለሁ ። ግራ ገባኝ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 หลายเดือนก่อน +1

    w/o Ethiopia we give you great respect for what you did for Lemen may God blessed you

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 ปีที่แล้ว +4

    You are unique women and Lima Sissy is Ethiopian Diamond. When i came across his name 2014 I spent all night watching his poem and his interviews. Literally the night passed and I had to get up in the morning and went to work without asleep. When I saw his interview that he did at age 18, I cried! ( I saw a boy who is in pain, it broke my heart) I love him and hope to meet him and you.

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW inspirational lady, you just love her. her generosity and good heart change society and perception...not to mention fixing the past misfortune and mistakes,,, Lemen is a small step as a person but her work is a giant step in humanity and especially Ethiopian.

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 ปีที่แล้ว

    Thank you Elias and Ethiopia .

  • @senaitmichael
    @senaitmichael 2 ปีที่แล้ว +2

    Dear Elias, thank you for sharing this story, Lady Ethiopia Alfred she has done good job very kind, God bless her

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 2 ปีที่แล้ว

    W/Ro Etioopia God Bless you, great Job keep it up, you are a great asset for Etiopia🙏 ❤🌹💐

  • @wossenebelete1685
    @wossenebelete1685 2 ปีที่แล้ว

    Thank you we proud of you Ethiopia, you are Ethiopia legend 🙏💝

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 ปีที่แล้ว

    Indeed, You're a true inspiration 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 หลายเดือนก่อน

    You are respectful Ethiopian lady, God bless you and your family ❤❤❤

  • @fitruadane3507
    @fitruadane3507 หลายเดือนก่อน +1

    My Physician, Dr Ethiopia Gebeyhu came to the USA in 1974, the same time you came, and have the same Name ETHIOPIA! How Dear you love Ethiopia.

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 หลายเดือนก่อน

    Deserve you deserve. You are a good mother. You show him you show him mother love forget about people they never be good negative person always negative. You are amazing woman.

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 4 หลายเดือนก่อน

    It is great.

  • @mihrettesfaye4410
    @mihrettesfaye4410 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg How a blessed women!! I love you so much! I wish I can meet you in person! "I Can't have 4 passport" Love it....Thank you for inviting her

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u หลายเดือนก่อน

    I am so happy that you are his godmother and congratulations. God gave you a wonderful son. We are proud of him.

  • @Alemye777
    @Alemye777 หลายเดือนก่อน

    God bless your heart❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1

    ደብቃ አግብታ ታርኳን ሳትናገር አሁን ሊያሳፍራት ችሏል ።እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር የተባለው እውነት ነው ።

  • @mesfinmekonnen3090
    @mesfinmekonnen3090 2 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ አይደለሁም ካሁን በፊት ይሄን ታሪክ ስምቻለሁኝ ምንአልባት ሽገር ላይ ይሆናል የአባቱንም ፓይለት ነበር አደጋየደረስበትን ቦታ ሁሉ ቦታውንሳይቀር ሄዶ እይቶል ስለእናቱም ቢሆን እግኝቶል ግን እሱ እንደሚለው እናቱ ሌላ ህይወት ስለመስረተች እና ሌላው ደግሞ እናቱ ገናስታየው አባቱን ስለሚመስል ስታየው በጣም ነበር የደነገጠችው ይሄም ይመስለንኛል ስለሁሉም ለምን እንግሊዛዊ ነው ብቻ ታሪኩ ያሳዝናል ለማለት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአመታት በፊት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ታሪኩን በዝርዝር ለምን ሲሳይ አባቱ በአደጋው የወደቀበትን ቦታ ሲጎበኝ አሳይቷል።

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb หลายเดือนก่อน +1

    You are dr ethiopian you won't helping ethiopian it is true God protect you sister ethiopia we love you thank you sister ❤️ ❤

  • @user-ls6bo9zr9f
    @user-ls6bo9zr9f หลายเดือนก่อน

    Yene melkam enate God blessed you and your families you are so Amazing mom wish you long life with happiness ❤❤ ❤

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra หลายเดือนก่อน

    Very honest in regard to economy and war. Sad but true. The other point she made is good, smart, politicians don’t stand a chance because of personal family attack …so they give up as life is too short. Mrs. Ethiopia would love to read your book your experience is fascinating will help many and I am proud of you.

  • @benai5241
    @benai5241 2 ปีที่แล้ว

    Waw what an amazing woman👌👌

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 3 หลายเดือนก่อน

    May God grant you long life,

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ጭካኔ ብሎ ጀጅ ማደረግ አይገባም።

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 2 ปีที่แล้ว +1

    እውይ እንዴት እምታኮራ ዜጋ ነች ።💚💛❤️
    እማፀናለሁ ። እውይ የኛ ቸልተኝነትኮ ሲሰቀጥጥ ።
    🙏🙏🙏

  • @alayta2601
    @alayta2601 2 ปีที่แล้ว +4

    how about if you try to contact his birth mother , she may be changed

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 2 ปีที่แล้ว

    Dear Ethiopia, you did an amazing humanitarian, loving, Motherly care for your God Son. I listen to the Video carefully. You’re an awesome woman. As a young you, you were beautiful. You still look very much beautiful.✋🏽🤩

  • @derejedesta499
    @derejedesta499 หลายเดือนก่อน +2

    I am a little confused…. I don’t think she denied him of childhood. Given his comment …. He was taken from her without her wish or will … she was actually trying to get him back since his childhood

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow I am amazed look at her she looks barely 50. Hmm Lemin's mom will never answer his 'why' but might show him affection eventually. Mothers like his are plenty in this world.

    • @southbankification
      @southbankification ปีที่แล้ว

      My mother is a kind and good woman whom I deeply respect and love.

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what a woman you are may God bless you more and your one daughter 🙏💕❤️. But I wish to know the meaning of his name please 🙏 with all respect ✊

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u หลายเดือนก่อน

    There is a lot of Ethiopian who is very talented that has not gotten any recognition at all! We should find them and give them recognition and support

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 4 หลายเดือนก่อน +1

    You must know the late Emaye,she was also living in that neighborhood and went to Nazreth School.

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    That is true! She needs to embrace her son! It is so unfortunate that she doesn’t want to know him!

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 หลายเดือนก่อน

    Melkam Seate tebareki

  • @sionf.109
    @sionf.109 2 ปีที่แล้ว +9

    I don’t know why she is painting such an ugly picture about his mom? The mother and son have their own relationship. He has met her children. She checks on him. Their relationship is private. He has shared his account with his mom on social media, in radio interviews etc…
    We don’t say that Ms Ethiopia gave a lame excuse to not be involved in the current situation of Ethiopia when foreigners like Jeff Pearce are using their time and resources to help us.
    “I don’t want to carry 4 passports”. Really? Who doesn’t have mix ethnicity in Ethiopia? Or Ms Ethiopia hasn’t shared her real reasons? We can speculate many things. However, she is the only one who knows why and we have to respect her decision.
    Similarly, we should refrain from judging others for not having fulfilled their responsibility without knowing and understanding their situation.

  • @kassahunawgichew4143
    @kassahunawgichew4143 หลายเดือนก่อน +4

    His mother has never rejected him. Please don't distort facts to get prominence. The title of this program itself is wrong. The lady who is talking about Lemin Susay is not his mother.

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 ปีที่แล้ว +2

    wro Ethiopia.... thank you very much for what you did to Lemin Sisay, Can you contct Addis Ababa University English Department so he can lecture there?

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ🙏♥
    የአዜብ አልፍሬድ እህት ነሽ ወይ? ባልቻ አባ ነብሶ?

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 หลายเดือนก่อน +1

    I remember he used to work very closely with the Embassy and he was a guest of honour in two cultural evenings organised in 2015 and attended by more than Four Hundred people. I appreciate mrs Ethiopia for what she has done but might not have full information of the programs held in London and elsewhere to honour Lemin

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia you have a big name you do a lot of good work for community I respect that
    However it’s a shame that you don’t have to say the word reject by his mother in the media
    Because Lemn Sisay on his several interviews never mentioned rejection so please don’t do this to him he already traumatized by his childhood
    What you did for him is more beneficial for you than him it’s nice he have you as friend he still have families who loved him dearly plus his fans all over the world he is genius and humble man you make it sound like he sickening attention he have the most amazing attentions in the world . Jus be he’s friend
    Thanks

    • @southbankification
      @southbankification หลายเดือนก่อน

      Thank you Mekdes. Your message is the clearest one of all these messages and I really appreciate it. Thank you. This is me Lemn Sissay.

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 หลายเดือนก่อน

    I think his mother was in a lot of pain I can’t imagine when they snatch from her❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน

    እኔም፡ወልዴ፡ድፕሎም፡አላቸው፡66አመቴ፡ነው፡ልጆቼ፡እትየጵያን፡እዳፍቅሩ፡እታገላለሁ፡

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናሕ፤እኛ፨በስው፡አግር፡ደክምን፡እስተምረን፡ልጆቻችን፡ቀሩ፤ውጭ፡ህህህህህሰላም፨ስለሌ፡ያማል፡

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 ปีที่แล้ว

    Yenegeta, I used to think Ethiopia is his real relative. May God bless you .

  • @zed8788
    @zed8788 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ቃለሐጠይቁን ሰምቼ ወደዚህ ተመለስኩ ማደግ የኘበረበት ሚኪሊላንድ ነበር ::ሆኖም እግዚአብሔር በፈቀደው ቦታ አድጎ ራሱን ችሎ ለዚህ መብቃቱ ነው ጥሩ ነገሩ;ሌላው በዚህ ቃለመጠይቅ ስለ እናቱ _side የበዛ ይመስለኛል ::ከእናቱ ቀምተው ወስደው ሰለነበሩ ለድርጅት የተሰጠው እናቱ በዚህ እነደተጎዳች መገመት አያቅትም ::ልጇን ስትቀማ ደስተኛ የምትሆን እናት አትኖርም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u หลายเดือนก่อน

    The Ethiopian government should do a big event and invitation for him to welcome him to tell him how proud we are. They should work on this. This is a big deal.

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 2 หลายเดือนก่อน +3

    I wonder if Lemn knows about this interview?

    • @lovelylovely40
      @lovelylovely40 หลายเดือนก่อน

      Same here

    • @southbankification
      @southbankification หลายเดือนก่อน

      I hate this interview!

    • @ablove7957
      @ablove7957 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@southbankificationwhy?

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 12 วันที่ผ่านมา

    Bikila Award in Canada Toronto gave him Recognition and Award.

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln หลายเดือนก่อน

    ግን ሲናገር የሰማሁት እንዳገኛት እና ሌላ ህይወት ሰላላት እንዳይረብሻት በማሰብ ማን እንደሆነች ከመናገር ተቆጥቧል

  • @makw5069
    @makw5069 หลายเดือนก่อน

    Abesha , we are so funny . 😂😂
    He invited her because of their relationship. Keep your relationship. It is very nice. Ignore people comment.

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f หลายเดือนก่อน

    እውነታቼው እኒህ ሴትዮ በናቱ ላይ ምፕፍርድ አይቻልም አወ ጭንቀት ሌላም ሀረት የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማት ይሆናል መፍረድ አይቻልም
    ልጂ ግን እንኳንም እግዝአብሄር አቃናለት
    ምነው እናት ፈጣሪ ልቦናወን ክፍት አድርጎላት
    አወ እቅፍ ብታደርገው

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 หลายเดือนก่อน

    የፓይለቱ አባቱ የሚስታቸው እህት ነች መሠለኝ የጥፋተኝነት ስሜት ያለባት ይመስለኛል እሷ ራሷ sycatrist ያስፈልጋታል ግን አሁን አርጅታለች ምናለ ብትመለስ

  • @almazhaile9202
    @almazhaile9202 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia betam Gobez ewdeshalu Shemeles Habte abren temrenal