🔴ከትናትና የማይማሩ ጨካኞች ናቸው❗️ ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አባቴ አንተ ጀግና ነህ ለህሊናህ የምትኖር 🙏

  • @ZerihunZerihunNgash
    @ZerihunZerihunNgash 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኝ ስስት ውድ አባት አማኑኤል ይጠብቅህ ❤❤❤ ታስፈልገናለህ❤❤❤

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግናው መምህራችን ደረጀ ዘወይንዬ፣ በፀጋ በበረከት ረጅም እድሜ ይቆዩልን። ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ፣ ሰው የጠፋ እለት ። በእውነት ክብረት ይስጥልን ። ከነቤተሰቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እሺ መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳን ለአባቶቻችን እንድናገዛቸው 🤲😥

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መምህር ደርጅ ስውድህ ግልፅ ስው ለማንም የማያጎበድድ ጅግና

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 58 นาทีที่ผ่านมา +3

    መምህር ደረጀ እንዲሁም ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ እንዲያው ሁሉም የናንተን ቻናል መርጦ ቢያይ ደስ ይለኛል በኔ ውስጥ እየተጉላላ ያለውን ነገር ነው አውጥተው የሚያብራሩት እንዲያው በስልክ አግኝቼ ባወራዎት ምንኛ ደስ ባለኝ ለማንኛውም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Tata-Zeyeka12
    @Tata-Zeyeka12 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም የእጁን ያገኛል።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የቁርጥ ቀን ልጆች እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @BerkatTeferi-f8w
    @BerkatTeferi-f8w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው መመምህሬ ውስጥ ነህ ላንተ ቃል የለኝም እጣን ጧፍ ለሌላቸው በገጠር ላሉ ቤተክርስቲያን ለተዘጉ በማስከፈት በምታደርገው በጎ አድራጎት በቅርብ አውቅሀለሁ በለገዳዲም ቅድስት ኪዳነምህረት ከ 10 አመታት በላይ ላደረገው ታሪክ ይዘክርሀል አሁን ላይ በዘረኞች ብትከበብም ቢያመኝም ዘረኞቹን እነ ሳዊሮስን ከምድር በታች ትከታቸዋለች ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህር።

  • @EsuYawikal
    @EsuYawikal 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በትክክል 100% የተላለፈው መልዕክት እርሱ እግዚአብሔር መምህር ደረጃ ዘወይንየን ተጠቅሞ እየተናገር ነው ይህች ሀገር እኮ ባለቤቱ የመረጣት የቃል ኪዳን ሃገር ናት እኮ ድንግል ስለ ቃልኪዳን ሀገሯ ዝም አትልም ግን እኛ ሰዎች በዚህ ክፍጊዜ እግዚአብሔርን እንማፀነው እንጂ ወደ እርሱ እንጩህ ከዛ የሕዝቂያ አምላክ ስለ እውነት ይፈርዳል ክፍዎችም የዘሩትን ማጨዳቸው አይቀርም ግድ የለም . እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ❤

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መምህር ተባረክ እውነትን ስለምታቀርብለን ❤❤❤❤❤

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን መምህር ❤!
    የብዙዎችን የልብ ቁስል በግልፅ አስቀምጠኸዋል !! ደግነቱ እግዚአብሔር በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለውን ገመና ገላልጦታል !! እግዚአብሔር ማን ምን እንደሆነ ምዕመናን እንድናውቅ አድረገ ! እግዚአብሔር ላይጨርስ አይጀምርም !!! ጅራፉን በቅርብ ቀን ያነሳል ! እነኝህን እርግማኖች ጠራርጎ በቤተክርስቲያን መዝግብ በጥቁር ታሪካቸው እንዲቀመጥ ያደርጋል !!!! ግዴለም እንደዚህ አንጀታችን እንደተቃጠለ አንቀርም !!!
    #መምህር እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ !! ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን አልብሶ ይጠብቅህ !!

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ ❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 48 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @welansaali674
    @welansaali674 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህናመጣችሁ መምህር

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Egziabher yimesgen enquan selam metachu memihrachin

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 3 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @zenashTemesgen
    @zenashTemesgen 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መ/ር ደረጀ በጣም የምወድህና በቃላት መግለፅ አልችልም ስልክህን አግኝቸ ማዉራት ብችል እንዴት ደስ ባለኝ ወለተ ጊወርጊስ እባላለሁ አንተ የምትናገረዉ ሙሉ የኔን ሀሳብ ነው 100 ፐርሰንት

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሔ የኔም በግሌ ሙሉ በሙሉ የምስማማበት እጅግ የሚያስደስቱኝ የልቤን ስለሚናገሩልኝ እውነታውን ቁልጭ አድርገው ስለሚናገሩ በጣም ነው ምወዳቸው ማከብራቸው ብቸኛና ሀቅን እውነትን ተናጋሪ የኦርቶዶክስ እንቁ ብርቅዬ አባታችን ናቸው። የተወሰኑ ሰዎች ሚስማሙበት ሀሳብ ነው የተወሰኑ ሰዎች ያልኩት አጠገቤ እንኳን ካሉ ጓደኞቼ እንዲ እንዲ አይነት የቤተክርስትያናችን ችግር ነው ለቤተክርስቲያናችን መደፈር መናቅ ይሔ ሁሉ ስደት መገረፍ መገደል ተጠያቂ አባቶቻችን ናቸው ቤተክህነት ነው የማንም መጨፈርያ ያረገን ብዬ በማብራሪያ ሀሳብ ሳነሳ ብዙ ተቃውሞ ነው ሚደርስብኝ እና ለዚህ ነው የተወሰኑ ሰዎች ያልኩት።መምህር ብቻ ናቸው እኮ ሚጮኹት እሳቸው ብቻ ሌላ ማንም የለም አጋዥ አጡ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርታልን ወንድሜ ❤❤❤

  • @EsuYawikal
    @EsuYawikal 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አለ በዘፈኑ ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ደሬ እግዚአብሔር እኮ ይፈርዳል

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን በደህና መጣቹ

  • @DanielDagnachew-ly9de
    @DanielDagnachew-ly9de 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይባርክልኝ

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    dereje Zeweyineye egzabher ytebklen yante ayinetun yabzaln kenebtsebhi kekfu hulu egzabher ytebklen::

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    God bless you all!!! Please subscribe, share and like this channel. You know the truth about our church.

  • @SaraBelew-cx2uo
    @SaraBelew-cx2uo 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Share adergu 🙏🙏🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egzabher yimesgen Eyferede new

  • @kassa4882
    @kassa4882 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Yitulala
    @Yitulala 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድ እባት በጣም የአልኮል ሱሰኛ ሰካራም ነው ሁለት ወንድ ልጆች ነበረው አንደኛው ልጁ በጣም ምሁር ሆነ አንደኛው ጠጪ ስካራም ሆነ ልጆቹ እባት ካረፈ ቦኃላ ልጆች ሲጠየቁ አንድ ጥያቄ እንዴት አንተ እንዲህ ምሁር ሆንክ አንተስ እንዴት ጠጪ ሆንክ ተብለው ሲጠየቁ አባቴን አይቼ ነበር መልሳቸው ሁለቱም ትክክል ናቸው አንዱ ጠጪ ላለመሆን ምርጫ ስል አንዱ ደሞ የአባቱን አርያ ወስዶ ጠጪ ሆነ ይህን ያልኩት አረኛችንን እንምረጥ ሐቀኛ አባቶችን መምረጥ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ይህ ነው ዋናው ❤❤❤❤❤

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be Ewnet Egzabher serawen eyestrain new zime blend Entseleye . Madanune yasayene. yezigh hulu sikay indizighu aykerm

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa 21 นาทีที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ፍርድ እውነት , ቅን , ትክክል ነው አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ።ሌላው እነዚህ ሁሉ ፓፓሳት ባለበት ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል ዝም , ሙስናው ሰፊ ዝም ዝርፊያው ሲስፋፋ ዝም ምእመናን ሲገደል ዝም ማንም እየተነሳ ቤተ ክርስቲያን ሲሰደብ ዝም ንብረቷ ሲዘረፍ ቅርሳ ሲወድም ዝም በዘር ሲከፋፍላት ዝም እረ ያሳፍራል እረ ስቱ ይነሳ አጀታችንን እያረረ በፓፓሳት የእግዚአብሔር ቀን አለውና ይፈርዳል

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚዲያው ከብሉይ ኪዳንም ከአዲስ ኪዳንም ኃይማኖታዊ ትምህርት ጥቅሳችሁ አስተምሩ። እየያዛችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ።

  • @WoineshetTeshome
    @WoineshetTeshome 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ አምላክህን ብቻ የምትፈራ ግል ሰው በተቻለህ አቅም ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘብ ትቆማለህ እና ግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @menbershibru
    @menbershibru 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለች መዝ 138 =12 ለሁሉ ጌዜ ጌዜ አለው መምህር የንፆአን ደም እንደ አቤል ደም ይጮኦል እና ዛሬም የፈርኦን አገዛዝ የሚበቃበት ቀን ናፈቆናል እርቅ ሠላም የሠማዩ አምላክ ይፈረድልን የአንተን ትንታኔ ትክክል ዕይታ ነው

  • @user-love2121
    @user-love2121 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንኳን በደህና መጣችሁልን

  • @duliti7133
    @duliti7133 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር ዘወይንየ እኔ ግን ለጥር 14 ሌላ አጀንዳ እየተዘጋጁ የሄ መንደርደርያ እንዳይሆን እንፀልይ

  • @inferno1781
    @inferno1781 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል
    @እግዚአብሔርምንይሳንሐል 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ደረጀ እንዴት ላግኝህ ዝቋላ ገዳምን በተመለከተ? ነጋሽ ስልኩ ስላለኝ ፅፌለት ነበር በቴሌግራም አንተን ለማግኜት።

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 9 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር፣ የአቡነ ሳዊሮስን ሀጥያት የቆጠርከውን ያህል፣ እግዚአብሄር ያንተን ሀጥያት አልቆጠረውም። ያለፈ ነገርን መተው ይቅር ማለትን አስተምሩን።

  • @arsemag7528
    @arsemag7528 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አገባህ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትኩረት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት!!!!
    ትኩረት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተክርስቲያናት ፣ ትኩረት ለኢትዮጵያ ተዋህዶ አብያተ ገዳማትና መምዕናን!!!
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት አማኝ መስለው ተዋህዶ ኃይማኖትን ለመበረዝና ለማጥፋት ሰርገው የገቡትን ውስጣቸው ባዶ በመርዝ የተለወሱትን እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት ማውገዝና ማባረር አስፈላጊ ነው።
    ሚዲያውን አጠናክሩት ሚስጢር ይውጣ። ቆሻሻው ይጠረግ ።እውነት ይነገር እርኩሳን ይወገዙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት የፅናት ተምሳሌት ትሁን ።

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    beka ante tileyalek ,dere edmena tena yadliln

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን ቤተክርስቲያን ሀብት ገቢ አላት አይደል? ለምንድነው ገዳማውያን የሚለምኑትና የሚራቡት የሚራቆቱት? እነኝህ እንዴት አቡን ቄስ ዲያቆን ተብለው ይጠራሉ? ለአቡንነት ብቁ የሚያስደርገው ምንድን ነው? ትግራዮቹንም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ጳጳስ የመረጡት

  • @mulukeri9627
    @mulukeri9627 51 นาทีที่ผ่านมา

    መምህር በፅጌ ማርያም ፆም ጊዜ ቤተክርስቲያን ቢራ ነው አምጡ የሚሉት ሲታይ በጣም ነው የሚያሳፍረው የቤተክርስቲያን አባቶች እሱን ሲጠጡ ነው የሚውሉት እውነት ነው ለትውልድ ምንድነው የምናስተላልፈው ? መምህር ጊዜ ካሎት ሀሳብ ቢሰጡበት

  • @arsemag7528
    @arsemag7528 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው የኢትዮጵይ ጠባቂ ፓሊስ ነኝ አልክ ሞላጫ

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግም አፋ ደደብ። እውነትን ለመናገር ፖሊስ መሆን አይጠበቅበትም

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቼም ትግራይ ትግራይ ካላላችሁ ወሬ አይጣፍጥላችሁም በቃ የትግራይን ለተጋሩ ተውቱ መሬዎቻችንም ጳጳሳቶቻችንም ለኛ ተዋቸው የራሳችሁ አገር ሚሊዮንንንንንንንንን ችግር አላችሁ እሱን ፍቱ እነ አህዮ ፎ

    • @asimulatu
      @asimulatu 51 นาทีที่ผ่านมา

      ሚሊየን ችግር የመጣው መነሻው ይሄ ነው ቤተክርስቲያን እንድ ሲሆን ሰላም አንድነት ሲኖር መከራው አይኖርም በሽታውን ካላወቁ መድኃኒትን ማግኘት አይቻልም እናነው

  • @Memher
    @Memher 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደረጀ ፖለቲካኛ ነህ እንዴ እነደብረፅዮንና ጌታቸው የኢትዮጵያ እንቁዎች ናቸው

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 48 นาทีที่ผ่านมา

      እነሱስ ሀይማኖተኛ ሆነው ነው ወንበዴ ጳጳስ የሚያስመርጡት

  • @aterera1047
    @aterera1047 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄን ሰዉየ ተሰብስበን እንግደለው !!

    • @demisberhan2299
      @demisberhan2299 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yetgnawun sewuye new algebagnim ?

    • @asimulatu
      @asimulatu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማንን ነው?

  • @Algi-w9d
    @Algi-w9d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ማን ሆንክና ነው ለትግራይ ህዝብ አሳቢ መስለህ ትልቱላህን ምትነዛው?

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኢትዮጵያዊ ነዋ ከዘር የፀዳ መከፋፈልን ሳይሆን አንድነት የሚወድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰለኝህ አባት እኮ ተናግራለች አሰክሬን ሰርቃ ወሰዳ እንደቀበረች ሀውልትም ሰረታለች እና መምህር አንተ ከቀረብካቸው ለምን ደብቃ ሰትወሰድና በቤታቸው የነበረወን ቅርሰ መፀሀፎች ሰታሸሸ ለምን አላያችኾትም ይቅርታ አውቃቸዋለሁ ሰላልክነው

  • @DawitYehidego
    @DawitYehidego 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድ ፕሮግራም ስትሰራ ትግራይ ትግራይ አይደብርክም 6አመትሙሎ ?? አንተ ምህር ከሆንክ አንደበትህን ለማስተማር ተጠቀምበት።

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 42 นาทีที่ผ่านมา

      እና ዝም ይበል እውነት ይካድ ። ሚዲያው ትምህርተ ወንጌልን ስንክሳርን
      የገዳማት ታሪክን የሚሰራ የሚያስተምር ነው። ግን ደግሞ ከአስተምሮቱ ያፈነገጠ ዶግማን የሚጥስ ውንብድና ሲፈፀም አንድ ቪዲዮ ላይ ብቻ ሳይሆ ነገሩ እስኪቆም ለምን መቶሺ ቪዲዮ አይሆንም መሰራት አለበት። እውነት ስለሆነ ።

  • @ementseyon652
    @ementseyon652 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለ ትግራይ ሃገርና ህዝብ ኣፍህን መክፈት ዓቅሙም ሞራሉም የለህም
    ለቤተክርስያን ቀዳማዊው መቀርሳ ኣንተ ነህ ኣርፈህ ተቀመጥ ክፍታም ኣወቅሸ ኣወሽ ሲልዋት...............
    ኣንተም ቀንህ ጠብቅ እያንዳድሸ ፍርድሽን ለመቀበል ተዘጋጁ

    • @asimulatu
      @asimulatu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልገባኝም አንድ ነን ቤተክርስትያን አንዲት ናት ስላለ ቢያንስ መልካም ማሰብ ባትችሉ እንኳ ዝም ብትሉ መዛት ምን አመጣው አንተ ህዝብን አልፈጠርክ ደግሞ ፊደል በደንብ ይፃፍ ሁሉን መጥላት መንቀፍ መሳደብ በቃ ሌላ የለም ዞሮ ዞሮ ቤትክርስቲያኒት አንዲት ናት

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምምምም ለምን ሕዳርጽዮን በሠላም በድምቀት አለፈ ነዉ ነዉ ነገሩ😮የዉሸት ጎተራ ሠላም የት ነዉ ያለ በኢትዮ???ከኣማራ ክልልእናኦሮምያ ይልቅ ትግራይ ሠላም አለ::::ለታርክ ይቀመጥ መንበረ ሠላማ ለሁለት ተከፍሎ ኣታይም በፍጹም::አቡነ ሠላማ ነጭነጭዋን ስለሚልዎቹ ማሞኘት ስለማትችልዋቸዉ ሁሌ ስቻዉ ላይ መጫን 😡ምም መነበረ ሠላማ ለመኸፈል ኣትድከም ከኢትዮ የሚሄድ የቤተኽህነት በጀት የለም ኣስተካክል 😠

    • @asimulatu
      @asimulatu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ነው የሚበጠብጣቸው እግዚአብሔር ነው የሚከፍላቸው ከማን ጋር ነው የምትሟገቱት እግዚአብሔር መጠላላትን ቤተክርስቲያንን የሚከፋፍለውን ይከፍለዋል የሚበጠብጠውን እንዲሁ ይበጠብጠዋል ያው ከእምላክ የመጣውን ተቀበሉት

    • @SaraBelew-cx2uo
      @SaraBelew-cx2uo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አናትህ ለሁለት ይከፈልልህ ደደብ ዘረኛ መንበረ ሰላማ አይከፈልም ትላለክ ምነው ፅድቅ መሰለክ እንዴ ፖትርያርክ ባለበት ሀገር ሌላ ሌባ ተሀድሶ አምጥቶ መሾም
      እንው የደእናንተ አይነቱን ከነመንበራችሁ ገደል ነው መክተት ። እስቲ ስለ ኢትዮጵያዊነት አስብ ደደብ አይምሮክን አሰራው መከፋፈል ማንን ሲጠቅም አየህ?

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @asimulatu የትግራይ ኣባቶች እባካቹ እርዱን እናት ቤተክርስትያን ኣባቶች እባኻቹ ብለዉ ሲለምኑ ሲያለቅሡ ☝የተሣለቃቹ ወይም ዝም ጭጭ ያላቹ አሁን ምን ያስጭሆቸዋል?????

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አባቶች የምትላቸው ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለኪሳቸው የሚሰሩ ኦርቶዶክስን ሊያጠፉ የምንፍቅና ሀሳብን የሚያራምዱ ወንበዴ ናቸው! @@Petruspetrus1

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስለ ትግራይ ሕዝብ ትግል እና ሀይማኖት ለመናገር መብት የለህም ክፍት አፍ እንዳንተ እና መሰሎችህ ጸሎታቹ የትግራይ ሕዝብ እንዲጠፋ ነበር ህልማቹ የራስዋ አሮባት የሰው

    • @asimulatu
      @asimulatu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መሳደብ የእውቀትህ ጥግ ነው የሌለህንስ ከየት ታመጣው ቤተክርስቲያንን አንዲት ናት አንድነት ፍቅር ለአንት በቃ ፀር ነው

    • @HappyBanjo-yz5db
      @HappyBanjo-yz5db 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በመጀመሪያ ስለ ትግራይ ህዝብ ትግል አላወራም። ደግሞ ክፈት አፈ አንተ ነክ ሳታገናዝብ የምታወራ ክፈት አፍ። እውነትን ደግሞ ለመናገር ማንነት አይጠቅም።

  • @user-love2121
    @user-love2121 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን በደህና መጣችሁልን