የቁርፍድ ውሃ አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት ለሚነቃቀል ለፀጉር ብዛት ለፎረፎር ለሁሉም እጅግ ጠቃሚ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 234

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ አመሰግናለሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራብ ኮሜት በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሌሎቻችሁ ም ነባሮች ቤተሰቦቼ ሸር ላይክ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅርን አንድነትን ይስጥልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ነዉ ዉዴ 😮👌👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      @@Yemenzwerkyoutube1930 ብርታቴ አመሰግናለሁ ❤️👈

    • @Bourtokan
      @Bourtokan 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ ወደ እኔ ሰሞኑ እየተጠቀሙኩ ነው እና የእድገት ለው አላየሁም ግን ብዛት አለ መፍቱ ሙን ይሁን ወደ?🙏

  • @KaliyeTesfaye-fm9cc
    @KaliyeTesfaye-fm9cc 5 หลายเดือนก่อน +10

    እናመሰግናለን እኔ ቪዶሽን ሳላየው በፈት እጠቀም ነበር ነገር ግን በጣም ለውጥ አኝቼበታለሁ ውድ እህቶቼ ሞክሩት ለጤናም በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነው እህቴ በርቺ❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤

    • @Almaze-s6w
      @Almaze-s6w 3 หลายเดือนก่อน

      ene eye mokariku ngagne ye qurufude woha merex new

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun หลายเดือนก่อน

      ባክሽ ከላይ ስሰጥ ነው ይሄው ስንት ወሬ እጠቀማለሁ ምንም ለዉጥ አላገኘሁበትም 😢

  • @Bzu632
    @Bzu632 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሸይብ ዛልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ንብረትየ በጣም አሪፍ አርገሸ ነዉ የሰራ ሸዉ ዋዉዉዉ የኔ ፀጉር የቀርዉ በረበሬ ሹሮ ነዉ ሌላዉን አጣጥሟል ግን ምንም ለዉጥ የለም😏😏😁 በርቺልኝ 👍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣ጠላ አብዝተሽበት ነው 🤣አንድን ውህድ ሳታቋርጪ ለወር ተጠቀሚ 3ወር ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ 😘

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Fgvcd-es4td
      @Fgvcd-es4td 2 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው ደግሞ በርበሬ ውን እና ሹሮውን

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ይጠብቅልን አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ነው እናመሰግናለን እህቴ

  • @Tsegi
    @Tsegi ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ንብረትየ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋው ከለሩ ደስ ሲል ንብረትየ በጠርሙስ ብታስቀምጭ አሪፍ ነው እቴም እጠቀመዋለው ከሮዝ ማሪ ጋር ቀላቅየ አፍልቼ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው ብዙ ተወርቶለታል ታምረኛ ነው እየተባለ እናመሰግናለን ቀጥይበት ንብረትየ ጥሩ እየሰራሽ ነው 👍👍👍👍👍💗💗💐💐💐💐

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ ጠርሙስ ያለማስቀመጥ ይሰበራር በማለት ነው እሺ አመሰግናለሁ እንዳልሽኝ እሞክረዋለሁ ውዴ

    • @TinademesashKeya
      @TinademesashKeya 3 หลายเดือนก่อน

      Rozemerh weha ashebetogal😢

  • @meymunatube
    @meymunatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ንብረትየ እንኳን ደህና መጣሽ
    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ውህድ ነው ያሳየሽን በርች

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ንብረትዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ ተቀብተሽ ስላደርሽ ነዉ በጣም ለዉጥ አለዉ ፀጉሬ ሳሳ ቆይ ተቀማለሁ በዚህ ሙቀት ጥሩ መላ ስላካፈሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ጎበዝ ቅርፉድ ብዙ የጤና በረከቶች አሉት 👍👌👏❤🎉

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      ተታጠብኩ ብኋላ ነው በሱ የማለቀልቀው ውድ ❤️👈

  • @BkaBeli-tf3xn
    @BkaBeli-tf3xn ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እሪፍነው በርቺ የኔሳቂታ♥️👈

  • @konjonesh
    @konjonesh ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፈ ውህድ ነው ያሳየሽን ብርቺልኝ 🎉🎉

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ እሥኪ እንሞክራለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  11 วันที่ผ่านมา

      እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏

  • @getfanmedia
    @getfanmedia ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልን

  • @sendusendu
    @sendusendu ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ በክርሰቶስ ብዝት ይበል እንኳን ደናመጣሽ ከገራችንን ሰላም ያድርግልን በርቺ ንብረት ጎበዝ ጀግና ነሽ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube ปีที่แล้ว

    NIbert wdy anakn dhan metash Good job keep up nice🌹🌹🌹👍👍

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 3 หลายเดือนก่อน

    በርችልን በጣም አሪፍ አሰራር ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️🙏

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ፡የጠቀመሽን ነገር ሸር ስለምታደርግ፡እናመስግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia ปีที่แล้ว

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ምህረቴ አሪፍ አሰራር ነው ከነ ሙሉ ግብአቱ ግን ታይትልሽን አስተካክሊ ቁርፍድ በጣም ፍቱን ነው ለሁሉ ነገር ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን 😍🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ ግን ታይትልሽን ያልሽው አልገባኝም እስኪ ግልፅ አርጊልኝ ውዴ

  • @HaymiTube-qm8zt
    @HaymiTube-qm8zt 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆጆ ነው ንብረትየ በርችልኝ እኔም ልሞክረው ነው 🥰🥰🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      አለሽ ባገር በፈጣሪ እንደት ነሽልኝ የኔ ቀበጥ ❤❤

    • @HaymiTube-qm8zt
      @HaymiTube-qm8zt 2 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913አለሁልሽ ድንችየ ጠፋሁ አይደል 🥰🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      @HaymiTube-qm8zt በጣም በዚህ ናፈቅሽኝ በይ አሁን የተለቀቀ ቪዶወ አለ እይ 😂😂

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ንብረትየ❤❤❤

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 หลายเดือนก่อน

    Mendenew anegageresh des aylem bedenb atenagerim ende??

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ ዉደ፡እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ ❤❤

  • @AbduEndris-ls6re
    @AbduEndris-ls6re 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እናመሠግናላል በርች

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️😍😍

  • @AishaSeid-e8e
    @AishaSeid-e8e 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤❤

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij หลายเดือนก่อน

    Are leminekakel tsegur mefete yalachuh be mariyam tsegure aleke

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የሰራሁት ቪዶወ አለ እየገባሽ እያቸው ውድ ❤❤

  • @HaymanotSeyoum-e3s
    @HaymanotSeyoum-e3s 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ የጭቃ ቅባት እንዴት እንደሚሰራ ስሪልን ጎበዝ በርቺ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሽ ይብዛ ውዴ የሰራሁት አለ ቪዶወቼን ሌሎችን እየገባሽ እያቸው ውድ አመሰግናለሁ ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄው የኔ ውድ የካሮት ጭቃ ቅባት በጣም ትወጅዋለሽ ❤th-cam.com/video/1vNWb1XkZpk/w-d-xo.htmlsi=1yuk6Jll0L9b_yhF

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu หลายเดือนก่อน

    ዎውዴ አሪፈነው❤❤❤❤

  • @KelemKe
    @KelemKe 2 หลายเดือนก่อน

    Nice 👍

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 หลายเดือนก่อน

    Bakela zengada menamen eyaalsh hateta atabjji kum negerun tenageri

  • @tadilatube
    @tadilatube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt หลายเดือนก่อน

    በርች ጎበዝ ነሽ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሺ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @samrigrezihr.3352
    @samrigrezihr.3352 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም እናመሰግናለን ♥️♥️♥️

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤😘

  • @መሠረት-ነ1ኰ
    @መሠረት-ነ1ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    ያሳድጋል

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውድ ❤❤

  • @SolomonDesalegn-q7k
    @SolomonDesalegn-q7k หลายเดือนก่อน

    Tebarki weda

  • @JemalSeid-m5w
    @JemalSeid-m5w 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቁርፍዱን ተቀብተነው ሳንታጠብ እስከ ሳምት ብናስቀምጠው ችግር ያመጣልደ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 วันที่ผ่านมา

      አያመጣም ውድ ❤❤😘

  • @hayatuu
    @hayatuu ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ
    ዋዉዉዉ እናመሰግናለን እህታችን

  • @AbduAlewi-q7c
    @AbduAlewi-q7c หลายเดือนก่อน

    besnt ken lewt enagegnalen?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      እሱ እንደ ፀጉርሽ ነው ውዴ በጣም ተተጎዳ በሶስት ወር ታልተጎዳ በወር ውስጥ ለውጥ ታገኝበታለሽ ውድ ❤❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መንዜዋ የወንዜ ቤተሰብ አደረኩሽ ቤተሰብ አድርጊኝ😮😮😮😮💚💛❤👍👍👍ዎውውውው አሪፍ

  • @SeidHAYT
    @SeidHAYT 4 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ መላ ስጭኝ የፊት ለፊቴ ተበጣጥሷል በምን ልመልሠዉ የሠጉሬን ዉበት አጠፋዉ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ከላይ አለ የሰረኋቸው ቅባትም ውህድም እየገባሽ ቪዶወቼን እያቸው በጣም ይጠቅሙሻል ❤❤

  • @HhjYu-i7t
    @HhjYu-i7t 2 หลายเดือนก่อน

    ታጥበሽ ነዉደ እምትጠቀሚዉ እህቴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውድ ❤️❤️ቪዶውም ላይ ተናግራለሁ እኮ ውዴ

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ❤

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንውዴ ለቤትሽአድስነኝ. ነጋ ኑው ወይስ በሳምትሁለቴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ውዴ በሳምት ሁለቴ ተጠቀሚው የኔ ውድ ❤❤

  • @banch2948
    @banch2948 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ የኔ ማር ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😘

  • @AberashLapiso
    @AberashLapiso 6 หลายเดือนก่อน

    lebezate bicha newu ende ledegetu ayehonem ende??

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይሆናል የኔ ውድ ለእድገት ለፎረፎር ለብዛት በጣም ቆንጆ ነው ❤❤😘

  • @ter2065
    @ter2065 4 หลายเดือนก่อน

    አብሶ እሂናም ጋር በጣምምምም አሪፍ ነዉ

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ በቁርፍዱ ውሀ ታጥበሺ መጨርሻላይ ደግመሽ በንፁህ ውሀ ታጠብሽው ወይስ በቁርፍዱ ውሀ ታጥበሽ ተውሺው ?

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ተውኩት ውድ እኔ እንደዚህ ነው የምጠቀመው ለፎረፎር ለብዛት ስለሚጠቅም ውድ ሽታም ደሞ የለውም ቅባት ተቀብተሽ ተሰሪው አሪፍ ነው ❤❤😍

    • @کونفیکونکونفیکون
      @کونفیکونکونفیکون 2 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 አይዋ እኔም እደዚሁነው እማርገው ለማስርገጥ ነው የጠየኩሽ thank you

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@کونفیکونکونفیکون ❤️😍🙏

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 ปีที่แล้ว

    Wow የኔ ዞማ ፀጉር በርቺ ንቦዬ

  • @KelemKe
    @KelemKe 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤My sister

  • @ygggdhgg3356
    @ygggdhgg3356 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለወንድ ለሳሳ ፀግራችን ወይ ደሞ ከግንባችን ለሸሸ ያበቅላል ወይስ?እባኪሽ መልሺልኝ በኮመንት እስከ ኣሰራሩ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ዝጅብል እና ሽኩርት ቁርፍድ አንድላይ አዋህዶ ፍረሹን በመፍጨት ዋሃውን መቀባት ከዛ ለአንድ ለሁለት ሰአት ወይም ሰላሳ ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ በጣም አሪፍነው ይመልሳል ለወንድም ለሴትም እና የዝጅብል እና የቁርፍድ የሮዝመሪ ቅባት አንድላይ በመስላት ዝጅብል ብቻውን ሲበዛ የማሳከክ ባህሪ ስላለው አንድላይ አዘጋጅቶ መቀባት ነው ❤️❤️

    • @ygggdhgg3356
      @ygggdhgg3356 3 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 ቁሪፉድሳ ለቢቻው ቢጠቀመው ልመልስልኝ ኣይችልም?❣️❣️❣️

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ygggdhgg3356 ተጠቀመው እና ሞክረው ወንድሜ ❤❤

    • @ygggdhgg3356
      @ygggdhgg3356 3 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሺ❣️

  • @sbbsyajwjj4332
    @sbbsyajwjj4332 5 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤

  • @BirukZaynab
    @BirukZaynab 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ከታጠብን ቦሃል ነው ምንቀባሁ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ውድ ካትታጠቢም መጠቀም ትችያለሽ ❤❤

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 2 หลายเดือนก่อน

    ከይቅረታጋ እኒ እየተጠቀምኩት ነበረ ግን ለምንነዉ የሚነቃቀለዉ በናትሺ መልሺልኘ 😢😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      ፀጉርሽን ደርቆ ነው ቅባት ቀቢው እርጥቡን እንድሁም ጫፉን ጭቃ ቅባት ቀቢ ተማበጠርሽ በፊት እዚሁ የሰራሁት ጭቃ ቅባት አለ ገብተሽ እይው ውድ ❤❤

    • @GjhFhgg-x2g
      @GjhFhgg-x2g 2 หลายเดือนก่อน

      @nibrettube8913 እሺ እህት የኒ ዉድ በጣም ነዉ የማመሰገነዉ ማሪያምንጨቆኘ ነበረ🥺ፈጣሪይጠብቅልኘ በኣለሺበት💚🙏😍

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน +1

      @GjhFhgg-x2g አሜን ፫የኔ ውድ ሁላችንም ይጠብቀን ችግር የለውም አረ ወዴ ❤️❤️🙏

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 6 หลายเดือนก่อน

    የኔቅመም❤❤❤❤❤❤👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️❤️😍

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም በጣምቆጆ አሰራርነዊ በተፈጥሮ ነገሮች ዉበትን መጠበቅ ለጤናም ፈዉስ ነዉ ጠቅሞኛል ያሉትን ነገር ለሌሎች እድጠቀሙበት ሼር ማድረግ በጣም ደግነት ነዉ እናመሰግናለን ታይትልሺን/ርዕስሽን የፊደል ግድፈቶች አሉ አስተካክይ ዉዷ!

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ እኔና አማረኛ ውይ 🤣🤣🤣ግን በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ 😘

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 11 วันที่ผ่านมา

    ለከርዳዳ ፀጉርና ብዙ ሁኖ ለማይረዝም ፀጉር ስሪልን ወዶ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  11 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ የሰራኋቸው ቪዶወች አሉ ገባ እያልሽ እያቸው ውድ ❤️❤️

  • @ZayedMengstu
    @ZayedMengstu 3 หลายเดือนก่อน

    Bezeyt yehonal

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      ለብዛት አዎ በጣም አሪፍ ነው ውድ ❤❤

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 3 หลายเดือนก่อน

    ሰሚ ወደ በቁርፍድ ታጥበሽ በዉሃ ትታጠቢያለሸደ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      አልታጠበውም ያኔ ውድ ምንም አይሆን በጣም ቆንጆ ነው ይሄው አመት ሙሉ እንደዚህ ነው የምጠቀም ስታጠብ ❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    እኳንደህናመጣሽ ንብረታችን ዋዉዉ በጣም ነወ ለዉጥያለወ ፀጉርሽ እኔም እሞክረዋለሁ እየተነቃቀለ ሳስታል ፀጉሬ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  ปีที่แล้ว

      ተጠቀሚው በጣም ቆንጆ ነው ውድ 😘

  • @sentyewasefawe
    @sentyewasefawe 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናሌን❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️❤️😍

  • @MdRajy-dd8nf
    @MdRajy-dd8nf 4 หลายเดือนก่อน

    ቶሎነዉ የምንታጠበዉ ተቀበትን ሲስተራ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      እኔ አልታጠብም አለቅልቄበት ለሳም ተወዋለሁ አንች ታልፈለግሽ ሶስት ስአት እያቆየሽ ማለቅለቅ ትችያልሽ ግን ብተይም ምንም ሽታም የለው ቅባት ቀብተሽ ስሪው ፀጉርሽን ❤❤

  • @MeronShetu
    @MeronShetu 2 หลายเดือนก่อน

    ሞክሬ እነግርሻለሁ በርችልኝ ማር

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️❤️

  • @MdRajy-dd8nf
    @MdRajy-dd8nf 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 5 หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ብንጠቀምስ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +1

      ችግር የለውም ግን ፀጉርሽ ይሰልልላል ይቀጥናል በሳምንት ሁለቴ ወይም ሰዎስቴ ተጠቀሚው አየር እንዳገኘው ውዴ ❤️❤️❤️

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka 5 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 የኔውድ በሳምት ሁለቴ ስጠቀም ቅብት ብየ ትጥብ ወይስ እተወዋለሁ??
      ግን ጸጉሬ ሲያናድድ ጨፋጫፉ በጣም ይሰበሰባል የኔአለም ምንትይኛለሽ ቁጥርጥርያለነውጫፉ ተስፋራሱ የለኝም መቸም ልሞክረውጀ ግን ማሻአላህ ሰሞኑን ሩዝውሀ ተጠቅሜ ከፊትለፊት እዴትእዳወጣ አድስጸጉር
      እና ለመሰብሰቡንገሪኝ ሀሀሀሀ ታጥቢዉማ ተይው በቦታውላይየለም

  • @alhamdulillahforeverything2285
    @alhamdulillahforeverything2285 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጉራችንን ታጥበን ቅባት ቀብተን ከዛ በኋላ የቅርንፉድ ዉሀዉን ብንቀባዉስ ?? የኔ ፀጉሬ ረጅም ነዉ ግን በጣም ስስ ሆነብኝ ሀገር እያለሁ ቅቤ ተቀብቼ በሬት ስለምታጠበዉ ረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን በጣም ሳሳ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      ትችያለሽ የኔ ውድ አይዞሽ ይበዛል ቅርፍድና እሮዝሚሪ አብረሽ ተጠቀሚ ሌሎችም የሰረኋቸው ስላሉ ገብተሽ እያየሽ ተጠቀማቸው ይጠቅሙሻል ውድ ❤

    • @saronhuluf
      @saronhuluf 5 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913

  • @zabebaMohammed-n8t
    @zabebaMohammed-n8t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረውደ መልሽልኝ ተቀብቸ 4ሲሆነኝ ነው እምታጠበው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም ሳምንት ማስቀመጥ ትችያለሽ እኔ በሳምንት ነው የምታጠበው ስታጠብ እንድህ እጠቀመዋለሁ ❤❤

  • @RamatoNasiro
    @RamatoNasiro 5 หลายเดือนก่อน

    እሺ ዉዴ የኔ ፀጉሬ ሉጫነዉ ግን ስስ ነዉ ዉስጡ ምሞለልኝ ነገር😢❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ሁሌም ተጠቀሚው በሳምንት ሁለቴ እና ደሞ ከታች የሰራኋቸው የዝችብል ቅባት ሌሎችም ስላሉ እያየሽ ተጠቀሚ ይበዛል ይጠነክርልሻል ውዴ ❤❤

  • @KonjitKoste
    @KonjitKoste 5 หลายเดือนก่อน

    Ishi wude ❤❤❤❤

  • @SaeedaBet
    @SaeedaBet 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እስኪ-ቐ7ከ
    @እስኪ-ቐ7ከ 6 หลายเดือนก่อน

    ውደ የቁርፍድ ውሀውን ቀን በቀን ብንረጨው ችግር ያመጣል ወይ መልሽልኝ እኔ ቀን በቀን ነው መርጨት የጀመርኩት እምታጠበው በ 8 ቀን አንደ ነው እና ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ😢😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      ቀን በቀን አትርጪ ውዴ አየር እንዳገኝ በሳምንት ሁለቴ ተጠቀሚው ወይም ስትታጠቢ ብቻ በሱ አለቅልቂ ውድ ❤❤❤

    • @እስኪ-ቐ7ከ
      @እስኪ-ቐ7ከ 6 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ💋

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 หลายเดือนก่อน

    Malet new malet new malet new malet new malet tsbejjalesh menew??

  • @Zamzam2023-u4d
    @Zamzam2023-u4d 7 หลายเดือนก่อน +1

    Barichii

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️😍

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 6 หลายเดือนก่อน

    እኔምልሽ ቁሩፉዱላይ ነዉ ቅባት የተቀባሹ ወይስ ተለቃልቀሽነዉ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน +1

      አልተለቀለኩትም ውድ በቁርፍዱ ላይ ነው የተቀባሁ ❤❤

    • @AlemAlem-oq1cg
      @AlemAlem-oq1cg 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ

  • @MdRana-d6x
    @MdRana-d6x 3 หลายเดือนก่อน

  • @TyB-w3j
    @TyB-w3j 3 หลายเดือนก่อน

    እሺእህቴዋኢንሸአላየኔእየተበጣጠሰነውሳበጥረው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      በመጀመሪያ ቅባት ቀቢ ፀጉርሽን ከማበጠርሽ በፊት ጭቃ ቅባት ጫፉን ቀቢ እዚሁ ቪዶዬላይ የሰራሁት የካሮት እና የቁርፍድ ጭቃ ቅባት አለ አይተሽ ሰርተሽ ተጠቀሚ እርግጠኛ ነኝ መበጣጠሱን ያቆማል ❤❤😍

  • @sayedaahmada2673
    @sayedaahmada2673 8 หลายเดือนก่อน

    የኔማር ቻሌጂእንጀምርእስኪ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 6 หลายเดือนก่อน

    የተፈጨ አይሆንም❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน +1

      ይሆናል የኔ ውድ ሌላ ቅመም ግን አለመኖሩን አረጋግጪ ፀጉርሽ እንዳይበላሽ በተረፈ እንደውም የተፈጨው የበለጠ ቆንጆ ነው ውዴ ❤❤

  • @SeidHAYT
    @SeidHAYT 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ፀጉሬ ሣሣብኝ ከፍቴ ተበጣጠሰ እባክሽ መላ ስጭኝኝኝኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውዴ ይሄንን ም ተጠቀሚ ሌላው ደሞ ይሄንን ቪዶወ አይተሽ ሰርተሽ ተቀቢው በጣም ቆንጆ ቅባት ነው th-cam.com/video/xFilKbJzO2E/w-d-xo.htmlsi=dTnMlt2cmEz8z4PR

  • @HrhJr-e6q
    @HrhJr-e6q 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔወሬሺ ሲያስቅቅ የኔዉድ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  10 หลายเดือนก่อน

      ሳቂልኝ የኔ ውድ 😂😂❤️😘

  • @ደበሰጓልተዋህዶ
    @ደበሰጓልተዋህዶ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤😍

  • @biraek
    @biraek ปีที่แล้ว

    የኔዋውወ አልተቻልሸም ያምራል ፀጉርሸይ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio ปีที่แล้ว

    selam selamshi ybza nbretye enkuwan selam metashi yeni melkam krfud tekami new slasayeshin enameshnalen

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt หลายเดือนก่อน

    የባቂላ አሹቅ ሾቅያርግህ አለ አባቴ እኔምልሽ ታጥበን ነው ወይስ በሰውነው የምንቀባው መልሽልኝ የኔ እህትዋየ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂በዛው ነው የምተወው ከዛ ቅባት ቀቢው ፀጉር ሽ እርጥቡን እዳለ እንዳያደርቅብሽ ቁርፍድ ጫፊን የማድረቅ ባህሪ ስላለው ውዴ ❤️❤️

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ

  • @mishjymnt1833
    @mishjymnt1833 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @GmillHgfj
    @GmillHgfj 3 หลายเดือนก่อน

    ለወንድ ይሆናን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይሆናል ❤❤😍

  • @MintamirTarekegn
    @MintamirTarekegn 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 5 หลายเดือนก่อน

    መዘፍዘፍ አይቻልም የገደ መቅቅነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +2

      ይቻላል የኔ ውድ ሞቅ ባለ ውሃ ዘፍዝፈሽ ማሳደር ትችያለሽ ❤❤

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️😍😘

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እርጉዝ ነኝ ዘጋዳ ስትይ ጥሬው አማረኝ😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ይቅርታ እመብርሃን የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ ውዴ ❤❤❤

  • @DreamPh-j8h
    @DreamPh-j8h 3 หลายเดือนก่อน

    yen,konjo,,ken,bken,sen,keba,entxbaln,ende,ngeirn

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ በሳምንት ሁለቴ ሶስቴ ተጠቀሚ ፀጉርሽ እንዳይደርቅ እና እንዳያሳክክሽ አየርም እንዳገኘው እኔ በሳምንት ነው የምታጠበው እኔ እንደ ተጠቀምኩት ተጠቀሚ ታጥበሽ ተሰርተሽ በቂ ነው ውድ ❤️❤️

  • @AzzAlbarak
    @AzzAlbarak 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 10 หลายเดือนก่อน

    ለሁለተአመትልጅይሆናአል መልሺልኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  10 หลายเดือนก่อน

      አወ ውድ ግን አታብዥባት ወይም አለቅልቀሽ ስጨርሽ 1ቆይተሽ አለቅልቃት በውሃ እህቴ ወደፊቷ ወርዶ እንዳይቆጠ ቁጣት በትንሽ በትንሹ አለማምጃት ውድ ❤

  • @bekelechheliso
    @bekelechheliso 23 วันที่ผ่านมา

    er❤❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚገርም ነው ምርጥ ነው ተጠቀሙት ታተርፍላችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @LpkkMcnm
    @LpkkMcnm 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  3 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️😍😍

  • @Ganet-u1n
    @Ganet-u1n 5 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👈

    • @DreamPh-j8h
      @DreamPh-j8h 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @hannafarah9337
    @hannafarah9337 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😍😍አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🌹

  • @KenbonAmbo-k7t
    @KenbonAmbo-k7t 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @zabebaMohammed-n8t
    @zabebaMohammed-n8t 7 หลายเดือนก่อน

    እኔቀበቀነውእምቀባው ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  7 หลายเดือนก่อน

      እንዳያቃጥልሽ ፀጉርሽም አየር እንዳገኝ በሳምንት ሁለቴ ተጠቀሚ ውድ ❤

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 7 หลายเดือนก่อน

      እሽውደ በጣምአመሰግናለሁ

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 6 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እኔምልሽ እኔ የምቀባው የተፈጨነው ችግርአለው ቁሩፍዱ የተፈጨነው ውደ መልሽልኝ እዳታልፊኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  6 หลายเดือนก่อน

      @@zabebaMohammed-n8t የኔ ውድ ችግር የለውም ግን ሌላ ቅመም አለመኖሩን እርግጠኛ ሁኚ ከለለው ችግር የለውም እንደውም የበለጠ ጥቅሙ ይገኛል የተፈጨውን ስንጠቀም ውዴ ❤❤

  • @umjssr-ds3cተመስገንአምላኬ
    @umjssr-ds3cተመስገንአምላኬ 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂