የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው። እኛ ራሳችን አልፈጠርንም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ አለ ስለዝህ በእሱ ሁሉን ማድረግ እንችላለን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 2 ปีที่แล้ว +37

    እሄን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር ራእያችሁን ይስጣችሁ የራእይ ባለቤት እርሱ ነውና ጋሽ አሽ ትምህርትህ ሂወት ነው እናም እባክህ ሩቅ ላለን ሰወች ቶሎ ተሎ ይለቀቅልን በጉጉት ነው ነው የምጠብቀው ።

    • @TinsaeAdane
      @TinsaeAdane 10 หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen Ameen እውነት እንደሆነልኝ ነገር ነው ያመንኩት

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow!!!!!!

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጡ መምህር
    ክበርልን።

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekuanitbeyene8426
    @mekuanitbeyene8426 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ነው

  • @abinetote5873
    @abinetote5873 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ምድር በጣም የምያሳዚነው ሰው ራእይ የለለው ሰው ነው። ራእይ ለኑሩችን ኃይላችን ነው።

  • @HenokTesfaye-dn9zc
    @HenokTesfaye-dn9zc 2 ปีที่แล้ว +1

    thank u

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 2 ปีที่แล้ว +1

    Amezing

  • @dawitgirma2235
    @dawitgirma2235 2 ปีที่แล้ว +2

    Vision with out action---- like fiction.

  • @BabyJon-o9i
    @BabyJon-o9i ปีที่แล้ว +1

    I Respect U

  • @kiflayhabtu5080
    @kiflayhabtu5080 2 ปีที่แล้ว +1

    You are great man realy

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 2 ปีที่แล้ว +1

    Woow amazing I like

  • @abeyot127
    @abeyot127 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም መሳጭ ትምህርት ነው ። እናመስግናለን ግን ቋንቋ ላይ ጥርት ያለ አማርኛ ቢሆን ጥሩ ነው ግራ እንዱንጋባ

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 2 ปีที่แล้ว +1

    ashewa tichilaleh yechalkewm really hiwotin eyenork slehone yehiwotun tiri yeminor sew hulu yichilalna 😍😍😍

  • @yeshanehtube
    @yeshanehtube 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks in advance

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much!!!!!

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ታዬ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን👍🙏

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ በመጀመሪያ ስላወኩህ እግዚኣብሔር ን አመሰግነዋለሁ ላንተም እድሜህን ያርዝምልን ትምህርትን ሰምቼ አልጠግበውም

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ በጣም አሥተማሪ ሠዉ አዲናቂህነኝ

  • @KEMALELEMO
    @KEMALELEMO 7 หลายเดือนก่อน +1

    100%

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @chichicbg438
    @chichicbg438 ปีที่แล้ว

    100 % fact

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 ปีที่แล้ว +2

    ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ መልቀቅ ስለጀመራችሁ አመሰግናለሁ!

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว +3

    Bartaa, enamsgnalan, ❤ 💪 ♥

  • @mohammedsurur5053
    @mohammedsurur5053 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አሸናፊ ደግመን ደጋግመን ባየን ቁጥር ይበልጥ የሚያጓጓ እናመሰግናለን።

  • @fareewelu3341
    @fareewelu3341 2 ปีที่แล้ว +1

    ራሴን በደንብ እንድፈትሽ
    ያነሳሳኝ ዕውቀት ነው በሰዉ ልጅ ላይ ለውጥ ማምጣት ማለት አንዱና ትልቁ ይሄ ነው

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 ปีที่แล้ว +1

    አሼ ከልብ አመሰግናለሁ እኔን ነክተህኛል እኔ ማን ነኝ እንድል አድርጎኛል ራእየን ባውቅም ህልም ብቻ ሆኖ ሚቀር ነበር ሚመስለኝ አሁን ግን ገብቶኛል ትክክለኛ ህልሜን ለመሆን መዘጋች ብቻ ነው ሚቀርኝ Thank you so much

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    Enamesegnalen tebarek betam arif timirt naw

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው! ነው

  • @melesegezehagn2790
    @melesegezehagn2790 2 ปีที่แล้ว +7

    አሼ እባክህ ስለ pain body አንድ ዝግጅት??? በነገሬ ላይ ባንተ ከ3-8ኛ ክፍል ብማር ዛሬ ላይ ለራሴ ሳይሆን ለሀገሬ ኖር ነበር። ዛሬም ህልም አለኝ!!!

  • @gashawtenna7823
    @gashawtenna7823 2 ปีที่แล้ว +5

    Real wisdom is the ability to connect several knowledge and skill dots with the power of imagination which brings practical and meaningful experience. This is what Ashenafi is doing. Well done Sir, keep empowering us with your ingenuity, passion and excellence!

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast 2 ปีที่แล้ว +11

    As soon as I woke up and saw this, I never clicked so fast! Who knew one can get soo excited for a seminar...just shows how powerful one can be when you are living what you teach! THANK YOU!!!

  • @wubmazatubes5489
    @wubmazatubes5489 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እርጂም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ!

  • @getnetfetene8501
    @getnetfetene8501 2 ปีที่แล้ว +2

    አሸ በጣም አሥገራሚ ትምህርት ኑርልን!!!!

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 ปีที่แล้ว +1

    ክፉ ባለእንጀራ መልካሙን አመል ያጠፋል

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh man , You’re amazing

  • @zebiaseid9599
    @zebiaseid9599 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከምር

  • @samrawitdam7913
    @samrawitdam7913 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you 🙏nice class 👏 👌🏻 👍

  • @yohannesjonny945
    @yohannesjonny945 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላላ በርቱ ሌላ ስራ እንጠብቃለን

  • @avivaeyasu4459
    @avivaeyasu4459 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ አስተማሪ አይቻለሁ ; እንደ አቶ አሸናፊ ግን አይቸ አላውቅም . የማስተማር ብቃት . በኔ በሂወቴ ብዙ ቀይረውኛል,
    Thank you 🙏 very much

  • @geleneme660
    @geleneme660 2 ปีที่แล้ว +3

    አሼ በጣም እንወድሃለን!! Please አሼ Ho'oponopono for memory erasing & Energy cleansing. በአንተ እይታና አገላለጽ አቅርብልን 🙏🙏

  • @tofikberhe1484
    @tofikberhe1484 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @yont8957
    @yont8957 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you so much!! finally I got what I was looking. it was amazing lesson for me and I can find myself know by reading the recommend book.

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว

      እዝህም አለሽ 😃🎯👍

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አቀራረብ

  • @KBGat12
    @KBGat12 2 ปีที่แล้ว +1

    You are a great teacher I have got here keep the good work.

  • @ruthh620
    @ruthh620 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow that is very interesting
    I love even your teaching styles
    Thanks shine more

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 2 ปีที่แล้ว +2

    You're one of the most informed, and bright minds of our time
    ..bertalign wondimie .. can't wait to attend one if your seminars when I visit Ethiopia

  • @rezenehaile2828
    @rezenehaile2828 2 ปีที่แล้ว +1

    so proud of you

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl1101 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks techer🥰😍🤩

  • @bili312
    @bili312 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ መምህሬ😍

  • @firewdonga5727
    @firewdonga5727 2 ปีที่แล้ว +1

    meditation it's work my stress on my mind cured on this practice thanks. I have grief emotion and have problem on my lung area, there was cough that come frequently, am working on curing this health issue after that I will notice you the result.

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @yohannesbuze1444
    @yohannesbuze1444 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much!

  • @sabak.tafese9982
    @sabak.tafese9982 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice class
    👌

  • @rim7014
    @rim7014 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen ato ashenafi 🙏

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 ปีที่แล้ว +1

    You are the best coach ever. Mr Ashenafi can i have 2 big dreams in life. I want both of them pls say me some thing. Thanks a lot

  • @Dr_NaS_8
    @Dr_NaS_8 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @hilefise4967
    @hilefise4967 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @taytuswork8261
    @taytuswork8261 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤👏

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 ปีที่แล้ว

    My hero

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Guys ስለ Bitcoin ስሩልን
    እናመሰግናለን

  • @addisbisrat5256
    @addisbisrat5256 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hiwottibebu4281
    @hiwottibebu4281 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato Ashenafi I am watching you every time every lesson is so wonderful. Do you have personal contact program?

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Guys ስለ Bitcoin ስሩልን tnx 🙏

  • @asiaasia1207
    @asiaasia1207 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kamilahmed7955
    @kamilahmed7955 2 ปีที่แล้ว +1

    I have one question how could people control mind spiritually I not say religion way I want just like matrix system spiritual but now taik about this I am victum of this that way I am mention I see over 10 year in my life people control my mind not only all people way the keep secrete about this spiritual connection way am I target

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 2 ปีที่แล้ว +1

    Kee lib adres iko new

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy 2 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ ንፍቅ ብለህኝ

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 2 ปีที่แล้ว +1

    በውጭ ለምን ኖር ሰወች ኮርሱን ለመውሰድ የተመቻቸ እድል አለ ወይ? ካለ እባካችሁ

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 4 หลายเดือนก่อน +1

    😅

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls Bitcoin tnx 🙏 ስሩልን tnx

  • @engilyas44
    @engilyas44 2 ปีที่แล้ว +1

    ህልሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ብልጽግናና ተደምረው ማየት ነው

    • @Business_Abex
      @Business_Abex 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ
      አንተ ከንቱ!
      ህልምና ቅዠት ለዪ ወገኔ

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls Bitcoin tnx

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls "Bitcoin" tnx 🙏

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pl's Bitcoin

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ አትፍረድ፡፡ የአርሰናል ደጋፊ ስትሆን ብቻ ነው የሚገባህ፡፡
    እውነት ነው እነሱ ህይወታቸውን ነው የሚኖሩት፡፡ አድናቂዎቻቸው ግን ተሸደናል፡፡

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls Bitcoin tnx

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls Bitcoin tnx 🙏

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว +1

    Pls Bitcoin tnx 🙏

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 ปีที่แล้ว

    Pls Bitcoin tnx 🙏