ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይፍቱኝ አባቴ አሜሪካ መጥተው እኔ በእርስዎ ነው የዳንኩት በስንት መከራ 😢😢😢😢 የመድሐኔአለም ስም ይመስገን አዳነኝ በእርስዎ ላይ አድሮ. አመስግኑልኝ አባቴ መድሐኔአለም😢😢😢. አመሰግናለሁ አባቴ.
iI
እልልልልልል ❤❤❤
Talot aderglgn walte selse😢😢😢
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድለስልን
እግዚኣብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መዳኒተአለም ለኛም ይድረስልን
እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልንበእርሶ በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ ነው የነቃነው ፀጋውን ያብዛልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ⛪️🙏🏽🇨🇬
ያልተነካ ግልግል አያቅም አሉ የተነካ ነው የናንተን አስተምህሮት የሚረዳ ።መድሃንያለም ይማረን
ልዕል እግዚአብሔር እነዚን ደብተራዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
ክብር ለደብተራ እነሱ እኮ ልቅ ምህር ናቸው እነሱ እኮ ናቸው ናቸው ፊደል የቀረፁት ok
Amen
@@Makdi-e6rMin waga aelew tadiya.,,Ketikimachew gudatachew beza😂😂😂
ካላወቃችሁ መማር ማን ገደለ እኛ እነዚህን አቺ የፃፍሽላቸው አይነት ሰዎችን አይደለም ያልነው በምኖደው ስም በመርጌታ ነን ባዮችና ደብተራዎች ነው የምናወራው የሚያጋልጡት እነቀሲስም ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ ተውት ቤታችሁ ሲያኳኳ በዛ ሰአት ታውቁታላችሁ @@Makdi-e6r
አሜን መምህር በዚህ ክፋት በነገሰበት የጨለማ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ በኩል ይሀንን ድንቅ ትምሀርት ስለገለጠልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተክለ ጻዲቅ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛ ነቅተናል ይብላኝለት ላልነቃው ትውልድ ክብር ለአጋዕዝተ ስላሴ አሁን ዳራችን እሳት መሐላችን ገነት ሆኖዋል እግዚአብሔር ይመስገን አመለጥነው እድሜ ለእርሶ አበጥረው ጥቁሩንም ነጩንም እንድንለይ እረድተውናል 🙏 በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ቀሲስ እኔን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ፀዳለ ማርያም 🙏
✝️ ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን የሚሰጠን ትክክለኛ እረኛ መንጋወቹን የሚጠብቅ የማይበትን በረከትዎ ይደርብን ቄስስ ሔኖክ ወልደማርያም 🤲
ብስመ ሰላሴ ብስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላኽ አሜን ✝️🙏🛐ይፍቱኝ አባታችን ቃል ህይወት ይስማዓልን ብሓቂ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን 🙌🛐 ለአባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏❤️💛🤝🫶☀️🎇🍃🕊️🕊️🕊️
ቀሲስዬ የማይጠገበው ትምህርቶችዎ አቁመው ነበር ስለመጡ መጣም ደስ ብሎኛል አስፈላጊ ትምህርት ነው
ይፈቱን አባ በረከቱት ይደርብን በፀሎታችሁ አስብን በስደት ላለን😢
ይፍቱኝአባ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
🎚አሜን 🤲የሥላሴ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ወላዲተ አምላክ በነፍስም በሥጋም ትጠብቅልን🤲🎚አሜን🤲አባቴ ! አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ከልጅነት እስከ አሁን ባለችው ሰዓት በሰራሁት ኃጢያት ይፍቱኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
የኔ አባት የወለላይቱ እመቤት ወዳጅ እግዚአብሔር እርሶና እርሶን የመሰሉ የተባረኩ የአጋንንትን ሴራ ግልጥ አድርገው ያስተማሩንና ያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይጠቅልን ለዚ ነዋ ክፉ ትውልድ,የበዛው ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችን የማያከብር የማይወድ ድንግል ማሪያምን የሚደፍር የአርዬስ ዘር የሆነው ያለምክንያት አይደለም የንስሀ ሞት ይስጠን እግ ሀይማኖታችንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘሮ ይባረክ❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሚን በጭንቀት አለም እየኖረን መተት የለም ማለት ኳን ሆድ ተይዞ ምግብ አያስፈልግም እንደማለት ነው❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችንእኔ በልጅነቴ (17)አመቴ ነው ያገባሁት ባለቤቴ በጣም መጥፎ ሰው ስለነበር አብሬው መኖር ተቸገሬ አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ተለያየን ከዛ ወዲህ ትዳር አላገባሁም በጣም ተቸግሬያለሁ ቤተሰቦቼ መተት አድረጎብሽ ነው ይሉኛል በፀሎት አስቡን
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፆሎት ያስቡኝ ውለተ ሚካኤል
እንኳን በሰላም መጡ ምምህራችንቃል ህወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣምላካችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያአሰማልን ፈእጣአሪ ይመስገን እናተን የሰጠን አባት
Amen amen amen
ይፍቱኝ፡አባ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን።
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ሰይጣን አጋንንትን ያርቁልኝ ጥብቅ ይስጡኝ በትምህርትዎት ተረድቻለሁኝ እና አሁን በእመ አምላክ አማላጅነት እያለሁ አለሁና እግዚአብሔር ይመሥገን ከዚህም በኃላ የርሥዎን ትምህርት እከታተልሃለሁ
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እባክወትን አባታችን ትምርትዎን ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን በጣም ነው እምጠባበቀው
እውነትነው አባየ በፊት😢ሀይማኖቴንሳላውቅ ደፍተራላይሔጄ የብርቀለበት የመዳብቀለበት ጥፈትናየሚጨስስጠኝ።የመዳቡቀለበት ጭራሽ እንቅልፍ አያስተኛኝምነበ ወረወርኩት አሁን በደብትምህርቱን ስከታተልና ስቀጠቅጥ ስጾም ሰፀልይ😢መንፈስ ለሊተን በሙሉስቃዥነውየማድር😢😢😢😢በህልሜ የማልሕድበት ወንዝ ትልቅ ጫካ ገደልየለም አባየ ይባርኩ።ይፍቱኝ
መንፈስ እደሚገባብኝ አላወኩምነበር አሁነው ትምህርትሰስማ ያወኩት😢😢😢😢😢😢😢😢
Eheta barech ename lalete yekasakesagh nabare ahone komowale segage kachalesh neseha gabetash korabe egezabehare yewagaleshale
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ🤲
ይፍቱን አባታችን መከራችንን እየበላን ያለነው እኛ ምእመናት ነን አምላክ ሲረዳን እናንተን አባቶቻችንን ሰጠን ጠላታችንን እንድናውቅ ህይወታችን ከተገለባበጠቦሀላም ቢሆን ነቅተንበታል እመአምላክ ትጠብቅልን
*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_**_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
ይፍቱን አባታችን የመጋደል ሀይሎ መድሀኔአለም ኢንዲጨምርሎት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዶት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቓለ ሂወት ይሰማልን ኣባ❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲
በአጋንት የወረሱትን ዕውቀት ይዘው መተው እያስተማሩ እኛንም እዚማም አድርገው አንድም ቀን ሳይገባን እድሜ ልካችንን እንደተደናቆርን ስንት ዘመን አስቆጠርን አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ትውልድ ለየኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ዓመት በመተት ኖርን እንዳንነቃ አደንዝዘው 😢እኔስ አሁንስ አቃተኝ
ዮሐንስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። … ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መፍትሄው እየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው።
@@god_girl3203የጴንጤ ስብከት ስጠላችሁ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አደለም ክብር ለድንግል ማርያም እና ለልጅ ይሁን አሜንንንን
@@Makdi-e6r በዮሀንስ 3:16 አታምኑም እኔ ምን ሌላ ነገር አልኩ?“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16ዝም ብለሽ/ህ አሜን ለምን አትልም/ዪም ካላመንሽ/ክ መቀበል ነው ብቸኛ መንገድ ስለሆነ 🙏🙏🙏
thank you
@@Makdi-e6r ዝም ብለህ አሜን አትልም ከምታምነዉ መፅሀፍ ቅዱስ እኮ ነዉ የጠቀስኩት
Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
አሜን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን❤የእመታችን የድግል ማርያምን የሚጠሩበት አገላለፀዎ እርስዎን ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች በጣም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል ፈታሪ ያቆይልን❤
ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
የማጡሳላ እድሜ ይስጥልኝ!!!!! ፀጋዎን፡ ጤናዎን ይስጥልኝ ከማለት ውጭምን ይባላል!!!!! ስላሴ፡ እመብርሀን፡ ቅዱሳን ይመስገኑ!
ይባርኩኝ አባቴ እረ በቤቱ ስንት አለ እግቆ።ዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ህይወት ትግል ናት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
መልካምየሆነትምህርትነው የሰጡኝ አባት❤❤❤❤ሰውግንይገርማል ሰውን ከሰውበታች ለማረግ ይህንሁሉ ገንዘብ ሲያወጣ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እየኖር ነው ያለው ህይወት በክፉ ሰዎች የተነሳ እኔም ቤተሰቤም የዚህ ተጠቂ ሆነናል 😢
አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
አብትችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kal hiwet yasemaln
አረ በስመአብ በስላሴ ስም መምህራችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍🤲🤲😥
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤናን አምላክ እንዲያበዛሎት አመኛለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያጎናፅፍልን, እናንተን አባት አድርጎ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባዉ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አ አባ ይፍቱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ይባረክልን ምን የቀረስው አለ ✅
አባቲችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን ብፅሎትዎ አስቡን
አቤቤቤቱ አምላካችን ሆይ እናቴና እኔን ከታሰርንበት ስውር የአጋንንት ዛር ሰንሰለት እስር ነፃ አውጣን አባታች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን።
አ ቤቱ መድሐኒያለም ሆይ አንተ ፍታን አባቴ በትክክል ሁሌም የሚያስተምሩት በጣም ይገርመኛል ልክ በላይ ያለዉን የሚያስተምሩ ይመስለኛል በዚህ ወር በተለይ ዛሬም ሠሞኑን እመአምላክን አራት 5ሠዉ ጋር ተቀምጨ ከመሐል እቅልፍ ከዛ ሠወቹ 2ት ሁነዉ ይታዩኛል ለዛዉም አረብ ቤት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን
ውሃ በእቃ አርጊና ፀሎት አርገሽ እንደፀበል ተጠመቂው አይዞሽ
@@nahombekayoyo እመብርሀን ታክብርልኝ እሡን ስለምጠቀም ነዉ በህይወት ያለሁት ግን በየቀኑ በስመአብ አይድረስ ነዉ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ አባ እራሴን እየከበደን ነውበፅሎቶት አስብኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
አባታችን ኑሩልን እድሜ አብዝቶ ይጨምርሎት ቃለህይወትን ያሰማልን እንወዴታለንንን ክበሩልን❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አንድናፈራ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን (ዘወረደ)ኒቆዲሞስ
Amen❤❤❤
አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእረሶ ትምህርት የተጠቀመ ያውቀዋል ነፃ ወጥተን ሀይማኖቶቻንን አውቀናል ባለንበት ለመጽናት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ለመኖር እየተጋን እንገኛለን።
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤❤
አባ ቃለሕወት የሠማልኝ እረጂም እድሜ የወለላይቱ ማርያም ትስጥልኝ
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ethiopia metiche weyn Amba maryam dires felgewot America hedewal tebalku Aba Egziabher fekido be akal lemegenagnet yabikan betselot asibugn tsegawin yabzalot🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቆንጆ ቻናል ነው እኔ እስላም ነኝ ባባትም በናትም ታላቅ ወንድሜ ሐረር ውስጥ ቁጥር 1 ተማሪ ነበር ከዛሬ 20 አመት በፊት መተት ተደርጎበት እስከዛሬ ድረስ የአእምሮ ህመምተኛ ነው በፈጠረህ ጌታ ምን ላድርግ ሠልስህን እጠብቃለሁ በፈጠረህ
ቢያንስ አንቱ ብለሽ ጥሪ እስኪ የቤተክርስቲያን አባታችን ናቸዉ ይቅርታ
Eheta yaewenate kalebesh lamadane kafalagesh degama tafelegh
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን
መተት እና አስመታት እግዚአቢሄር ያጋልጠው እናመሰግናለን አባ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ የኔአባት ፀጋዉን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤😢
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ።! በእድሜ ፡ በፀጋ ፡ ይጠብቆት !
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን
መመህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማዎት ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ....
ይፍቱኝ አባታችን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልውት አስማቶኞች ማስትዋል ይሰጣችው
abatachin begizabher bexolet asbun qalihwet yasemalin begizabher bexolet asibun ghenet from 🇬🇧
አባቴ ቃለሀይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አስቡኝ
አባቴ በዚህ ፃም ቄደርና ጥምቀት ጥሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
መድሃኒተ ዓለም እባክህ ፍረድ ለምን አንድ ሰው አይቀርም ብትፈርድልኝ እሰየው ብትፈርድብኝም ብዙ አበሳየ ይቀንስልኛል ከዚ ህዝብ ጋር መኖር አያስፈልግም
አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ እኔ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ሔኖክ ወልደማርያም እና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ተጠቀምኩ ገጠመኜ ልጋብዛቹ 125 ፈተና ገጠመኝ የናዝሬቱ ወጣት የሚለውን አዳምጡ ብዙ ታተርፋላቹ የኔ ገጠመኝ ነው አመሰግናለው❤❤❤❤
ሰምቸዋለሁኝ ግን ደግሜ ልስማው
እፍቱን አብባታቺን 🤲አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalen abatachn.
አባታችን ቀሎት የሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
Amen edamn.tiane.yhabkim
እጅግ የሚገርም ተምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ሁለተ ሰማዕት ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ግራ እጀን እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢
በመቁጠርያ ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ቅጥቅጥ አድርጊው እማየ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባ ወንድሜ በስራው ላይ ሁሌም በያመቱ ተመሳሳይ ወራቶች ስራው ይቆማል እና ወራቶቹ ሲያልቁ ተመልሶ ይመጣል የስራውን ጨርሶ እንደገና ከዜሮ ይነሳል መፍቴው አባቴ እባኮ
አሜን😢😢😢
ዋላታ ሚካኤል አባቴ ባፃሎትታቹ አስቡኝ
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎ
አባታችን አንድ የፀሎት መፃሀፍ ላይ አስማተ መለኮት የምል ቃል ድርሳነ መላእክት ላይ አለ የቅዱስሚካኤል ላይም የሌሎችም መላእክት ላይ የገዛሁት ከቅዱስ እግዚአብሔር የሰበት ትምህቤት ሱቅ ነዉ ስፀልይ በጣም ግራ ይገባኛል አባቴ እባኮትን
አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው የግዕዝ ቃል ነው አስማተ መለኮት ማለት የመለኮት ስሞች ማለት ነው።
Legna leteyaznew egzabher yelakachew Abate Memhir edemena tena tsegawn yabzalot ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
ይፍቱኝ አባቴ አሜሪካ መጥተው እኔ በእርስዎ ነው የዳንኩት በስንት መከራ 😢😢😢😢 የመድሐኔአለም ስም ይመስገን አዳነኝ በእርስዎ ላይ አድሮ. አመስግኑልኝ አባቴ መድሐኔአለም😢😢😢. አመሰግናለሁ አባቴ.
iI
እልልልልልል ❤❤❤
Talot aderglgn walte selse😢😢😢
ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድለስልን
እግዚኣብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ መዳኒተአለም ለኛም ይድረስልን
እንደናንተ አይነት መምህራንን ያብዛልንበእርሶ በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ ነው የነቃነው ፀጋውን ያብዛልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ⛪️🙏🏽🇨🇬
ያልተነካ ግልግል አያቅም አሉ የተነካ ነው የናንተን አስተምህሮት የሚረዳ ።መድሃንያለም ይማረን
ልዕል እግዚአብሔር እነዚን ደብተራዎች ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
ክብር ለደብተራ እነሱ እኮ ልቅ ምህር ናቸው እነሱ እኮ ናቸው ናቸው ፊደል የቀረፁት ok
Amen
@@Makdi-e6rMin waga aelew tadiya.,,Ketikimachew gudatachew beza😂😂😂
ካላወቃችሁ መማር ማን ገደለ እኛ እነዚህን አቺ የፃፍሽላቸው አይነት ሰዎችን አይደለም ያልነው በምኖደው ስም በመርጌታ ነን ባዮችና ደብተራዎች ነው የምናወራው የሚያጋልጡት እነቀሲስም ከቻላችሁ ተማሩ ካልቻላችሁ ተውት ቤታችሁ ሲያኳኳ በዛ ሰአት ታውቁታላችሁ @@Makdi-e6r
አሜን መምህር በዚህ ክፋት በነገሰበት የጨለማ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶ በኩል ይሀንን ድንቅ ትምሀርት ስለገለጠልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተክለ ጻዲቅ ነኝ በጸሎት አስቡኝ
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እኛ ነቅተናል ይብላኝለት ላልነቃው ትውልድ ክብር ለአጋዕዝተ ስላሴ አሁን ዳራችን እሳት መሐላችን ገነት ሆኖዋል እግዚአብሔር ይመስገን አመለጥነው እድሜ ለእርሶ አበጥረው ጥቁሩንም ነጩንም እንድንለይ እረድተውናል 🙏 በፀሎቶ አስቡኝ አባቴ ቀሲስ እኔን ወለተ ማርያም ተክለ ስላሴ ፀዳለ ማርያም 🙏
✝️ ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን የሚሰጠን ትክክለኛ እረኛ መንጋወቹን የሚጠብቅ የማይበትን በረከትዎ ይደርብን ቄስስ ሔኖክ ወልደማርያም 🤲
ብስመ ሰላሴ ብስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላኽ አሜን ✝️🙏🛐
ይፍቱኝ አባታችን ቃል ህይወት ይስማዓልን ብሓቂ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን 🙌🛐 ለአባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙏❤️💛🤝🫶☀️🎇🍃🕊️🕊️🕊️
ቀሲስዬ የማይጠገበው ትምህርቶችዎ አቁመው ነበር ስለመጡ መጣም ደስ ብሎኛል አስፈላጊ ትምህርት ነው
ይፈቱን አባ በረከቱት ይደርብን በፀሎታችሁ አስብን በስደት ላለን😢
ይፍቱኝአባ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
🎚አሜን 🤲የሥላሴ ሰላም ለሁላችንም ይድረሰን🤲ወላዲተ አምላክ በነፍስም በሥጋም ትጠብቅልን🤲
🎚አሜን🤲አባቴ !
አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት ከልጅነት እስከ አሁን ባለችው ሰዓት በሰራሁት ኃጢያት ይፍቱኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
የኔ አባት የወለላይቱ እመቤት ወዳጅ እግዚአብሔር እርሶና እርሶን የመሰሉ የተባረኩ የአጋንንትን ሴራ ግልጥ አድርገው ያስተማሩንና ያነቁን አባቶች እግዚአብሔር ይጠቅልን ለዚ ነዋ ክፉ ትውልድ,የበዛው ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችን የማያከብር የማይወድ ድንግል ማሪያምን የሚደፍር የአርዬስ ዘር የሆነው ያለምክንያት አይደለም የንስሀ ሞት ይስጠን እግ ሀይማኖታችንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ዘሮ ይባረክ❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሚን በጭንቀት አለም እየኖረን መተት የለም ማለት ኳን ሆድ ተይዞ ምግብ አያስፈልግም እንደማለት ነው❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን
እኔ በልጅነቴ (17)አመቴ ነው ያገባሁት ባለቤቴ በጣም መጥፎ ሰው ስለነበር አብሬው መኖር ተቸገሬ አንድ ሴት ልጅ ወልጄ ተለያየን ከዛ ወዲህ ትዳር አላገባሁም በጣም ተቸግሬያለሁ ቤተሰቦቼ መተት አድረጎብሽ ነው ይሉኛል በፀሎት አስቡን
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፆሎት ያስቡኝ ውለተ ሚካኤል
እንኳን በሰላም መጡ ምምህራችንቃል ህወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኣምላካችን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያአሰማልን
ፈእጣአሪ ይመስገን እናተን የሰጠን አባት
Amen amen amen
ይፍቱኝ፡አባ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥልን።
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ሰይጣን አጋንንትን ያርቁልኝ ጥብቅ ይስጡኝ በትምህርትዎት ተረድቻለሁኝ እና አሁን በእመ አምላክ አማላጅነት እያለሁ አለሁና እግዚአብሔር ይመሥገን ከዚህም በኃላ የርሥዎን ትምህርት እከታተልሃለሁ
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እባክወትን አባታችን ትምርትዎን ቶሎ ቶሎ ይልቀቁልን በጣም ነው እምጠባበቀው
እውነትነው አባየ በፊት😢ሀይማኖቴንሳላውቅ ደፍተራላይሔጄ የብርቀለበት የመዳብቀለበት ጥፈትናየሚጨስስጠኝ።የመዳቡቀለበት ጭራሽ እንቅልፍ አያስተኛኝምነበ ወረወርኩት አሁን በደብትምህርቱን ስከታተልና ስቀጠቅጥ ስጾም ሰፀልይ😢መንፈስ ለሊተን በሙሉስቃዥነውየማድር😢😢😢😢በህልሜ የማልሕድበት ወንዝ ትልቅ ጫካ ገደልየለም አባየ ይባርኩ።ይፍቱኝ
መንፈስ እደሚገባብኝ አላወኩምነበር አሁነው ትምህርትሰስማ ያወኩት😢😢😢😢😢😢😢😢
Eheta barech ename lalete yekasakesagh nabare ahone komowale segage kachalesh neseha gabetash korabe egezabehare yewagaleshale
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ🤲
ይፍቱን አባታችን መከራችንን እየበላን ያለነው እኛ ምእመናት ነን አምላክ ሲረዳን እናንተን አባቶቻችንን ሰጠን ጠላታችንን እንድናውቅ ህይወታችን ከተገለባበጠቦሀላም ቢሆን ነቅተንበታል እመአምላክ ትጠብቅልን
*_የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
*_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው_*
ይፍቱን አባታችን የመጋደል ሀይሎ መድሀኔአለም ኢንዲጨምርሎት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዶት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቓለ ሂወት ይሰማልን ኣባ❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🤲 እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲
በአጋንት የወረሱትን ዕውቀት ይዘው መተው እያስተማሩ እኛንም እዚማም አድርገው አንድም ቀን ሳይገባን እድሜ ልካችንን እንደተደናቆርን ስንት ዘመን አስቆጠርን አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ ጌታ ሆይ እባክህን ከዚህ ትውልድ ለየኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ዓመት በመተት ኖርን እንዳንነቃ አደንዝዘው 😢እኔስ አሁንስ አቃተኝ
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
…
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መፍትሄው እየሱስና ኢየሱስ ብቻ ነው።
@@god_girl3203የጴንጤ ስብከት ስጠላችሁ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አደለም ክብር ለድንግል ማርያም እና ለልጅ ይሁን አሜንንንን
@@Makdi-e6r በዮሀንስ 3:16 አታምኑም እኔ ምን ሌላ ነገር አልኩ?
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
ዝም ብለሽ/ህ አሜን ለምን አትልም/ዪም ካላመንሽ/ክ መቀበል ነው ብቸኛ መንገድ ስለሆነ 🙏🙏🙏
thank you
@@Makdi-e6r ዝም ብለህ አሜን አትልም ከምታምነዉ መፅሀፍ ቅዱስ እኮ ነዉ የጠቀስኩት
Zegawane yabzalwate amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
አሜን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን❤የእመታችን የድግል ማርያምን የሚጠሩበት አገላለፀዎ እርስዎን ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች በጣም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል ፈታሪ ያቆይልን❤
ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
የማጡሳላ እድሜ ይስጥልኝ!!!!! ፀጋዎን፡ ጤናዎን ይስጥልኝ ከማለት ውጭምን ይባላል!!!!! ስላሴ፡ እመብርሀን፡ ቅዱሳን ይመስገኑ!
ይባርኩኝ አባቴ እረ በቤቱ ስንት አለ እግቆ።ዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ህይወት ትግል ናት
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድንቅ አስተማሪ ትምህርት ነው ሁላችንንም እግዚአብሄር ይጠብቀን ድንግል ማርያም ትሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
መልካምየሆነትምህርትነው የሰጡኝ አባት❤❤❤❤ሰውግንይገርማል ሰውን ከሰውበታች ለማረግ ይህንሁሉ ገንዘብ ሲያወጣ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እየኖር ነው ያለው ህይወት በክፉ ሰዎች የተነሳ እኔም ቤተሰቤም የዚህ ተጠቂ ሆነናል 😢
አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
አብትችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kal hiwet yasemaln
አረ በስመአብ በስላሴ ስም መምህራችን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 😍🤲🤲😥
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤናን አምላክ እንዲያበዛሎት አመኛለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያጎናፅፍልን, እናንተን አባት አድርጎ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባዉ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ያክብርልን ንርልን አ አባ ይፍቱኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ይባረክልን ምን የቀረስው አለ ✅
አባቲችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን ብፅሎትዎ አስቡን
አቤቤቤቱ አምላካችን ሆይ እናቴና እኔን ከታሰርንበት ስውር የአጋንንት ዛር ሰንሰለት እስር ነፃ አውጣን አባታች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን።
አ ቤቱ መድሐኒያለም ሆይ አንተ ፍታን አባቴ በትክክል ሁሌም የሚያስተምሩት በጣም ይገርመኛል ልክ በላይ ያለዉን የሚያስተምሩ ይመስለኛል በዚህ ወር በተለይ ዛሬም ሠሞኑን እመአምላክን አራት 5ሠዉ ጋር ተቀምጨ ከመሐል እቅልፍ ከዛ ሠወቹ 2ት ሁነዉ ይታዩኛል ለዛዉም አረብ ቤት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን
ውሃ በእቃ አርጊና ፀሎት አርገሽ እንደፀበል ተጠመቂው አይዞሽ
@@nahombekayoyo እመብርሀን ታክብርልኝ እሡን ስለምጠቀም ነዉ በህይወት ያለሁት ግን በየቀኑ በስመአብ አይድረስ ነዉ
አሜን አሜን አሜን አባታችን
ይፍቱኝ አባ እራሴን እየከበደን ነው
በፅሎቶት አስብኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
አባታችን ኑሩልን እድሜ አብዝቶ ይጨምርሎት ቃለህይወትን ያሰማልን እንወዴታለንንን ክበሩልን❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎት እድሜ ከጤና ይስጥልን
እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አንድናፈራ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን (ዘወረደ)ኒቆዲሞስ
Amen❤❤❤
አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእረሶ ትምህርት የተጠቀመ ያውቀዋል ነፃ ወጥተን ሀይማኖቶቻንን አውቀናል ባለንበት ለመጽናት በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ለመኖር እየተጋን እንገኛለን።
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ❤❤❤❤
አባ ቃለሕወት የሠማልኝ እረጂም እድሜ የወለላይቱ ማርያም ትስጥልኝ
Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ethiopia metiche weyn Amba maryam dires felgewot America hedewal tebalku Aba Egziabher fekido be akal lemegenagnet yabikan betselot asibugn tsegawin yabzalot🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ቆንጆ ቻናል ነው እኔ እስላም ነኝ ባባትም በናትም ታላቅ ወንድሜ ሐረር ውስጥ ቁጥር 1 ተማሪ ነበር ከዛሬ 20 አመት በፊት መተት ተደርጎበት እስከዛሬ ድረስ የአእምሮ ህመምተኛ ነው በፈጠረህ ጌታ ምን ላድርግ ሠልስህን እጠብቃለሁ በፈጠረህ
ቢያንስ አንቱ ብለሽ ጥሪ እስኪ የቤተክርስቲያን አባታችን ናቸዉ ይቅርታ
Eheta yaewenate kalebesh lamadane kafalagesh degama tafelegh
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይባርኩኝ አባታችን
መተት እና አስመታት እግዚአቢሄር ያጋልጠው እናመሰግናለን አባ ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃቹሁ የኔአባት ፀጋዉን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤😢
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ።! በእድሜ ፡ በፀጋ ፡ ይጠብቆት !
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልን አሜን
መመህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማዎት ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ....
ይፍቱኝ አባታችን በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልውት አስማቶኞች ማስትዋል ይሰጣችው
abatachin begizabher bexolet asbun qalihwet yasemalin begizabher bexolet asibun ghenet from 🇬🇧
አባቴ ቃለሀይወት ያሰማልን በፀሎትዎ አስቡኝ
አባቴ በዚህ ፃም ቄደርና ጥምቀት ጥሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
መድሃኒተ ዓለም እባክህ ፍረድ ለምን አንድ ሰው አይቀርም ብትፈርድልኝ እሰየው ብትፈርድብኝም ብዙ አበሳየ ይቀንስልኛል ከዚ ህዝብ ጋር መኖር አያስፈልግም
አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ እኔ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ መምህር ሔኖክ ወልደማርያም እና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ተጠቀምኩ ገጠመኜ ልጋብዛቹ 125 ፈተና ገጠመኝ የናዝሬቱ ወጣት የሚለውን አዳምጡ ብዙ ታተርፋላቹ የኔ ገጠመኝ ነው አመሰግናለው❤❤❤❤
ሰምቸዋለሁኝ ግን ደግሜ ልስማው
እፍቱን አብባታቺን 🤲አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalen abatachn.
አባታችን ቀሎት የሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን
Amen edamn.tiane.yhabkim
እጅግ የሚገርም ተምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ሁለተ ሰማዕት ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ግራ እጀን እያመመኝ ነው😢😢😢😢😢😢
በመቁጠርያ ቅባ ቅዱስ እየቀባሽ ቅጥቅጥ አድርጊው እማየ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባ ወንድሜ በስራው ላይ ሁሌም በያመቱ ተመሳሳይ ወራቶች ስራው ይቆማል እና ወራቶቹ ሲያልቁ ተመልሶ ይመጣል የስራውን ጨርሶ እንደገና ከዜሮ ይነሳል መፍቴው አባቴ እባኮ
አሜን😢😢😢
ዋላታ ሚካኤል አባቴ ባፃሎትታቹ አስቡኝ
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉