33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 578

  • @h6ey335
    @h6ey335 ปีที่แล้ว +24

    የምገርም ነው🤔
    እግዚአብሔር አምላክ የደብተራ መተት ከምድረ ገፅ ያስወግድልን በእውነት🙏 ለመምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏 የቅዱሳን መላእክት ምጃችው አይለይህ🙏#መጨረሻው_ላሳመረ_እግዚአብሔር_አምላክ_ስሙ_ይመስገን🙏

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለገናናው እና ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ በዓል አደረሳችሁ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +51

    እንዃን ለራማው ልኡል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንዃን ደና መጣህ ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @abdulazizadem2154
      @abdulazizadem2154 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @SolyanaTeferaYouTubechannel
      @SolyanaTeferaYouTubechannel ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว

      @@BeteHohe አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስ ቅድስት ድንግልማርያም ያበሰራት የራማው ቅዱስገብርኤል አገራችንንም የሰላም ያብስረን

    • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
      @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረስሽ እህታችን በገጠመኝ በትለየ ግራም አጣሆሽ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +32

    መምህርዬ ብዙ ጠላቶች እንዳፈራህ ተረድጄሃለሁ ካንተ ጋር ሆኖ ድኖ የሚክድም ገጥሞናል አይዞህ መምህርዬ ከጎንህ ነን በፀሎታችንም እናስብሃለን የየዋህ አምላክ ከጎንህ ይሁን አመሰግናለሁ ።

    • @kidestabraham3771
      @kidestabraham3771 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት ውንድሜ መምህር ተስፋዬ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው❤❤❤😍😍🙏

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እኔም እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን መጽሐፉን አይቼ ለምን ትሸጣለህ ብዬ አንተ ባስተማርከን መሠረት ነግሬው አነሳዋለሁ ብሎኝ በሌላ ቀን ሳየው መጽሐፉ የለም። እግዚአብሔር ን አመሰገንኩ።

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว +40

    በዚህ ዘመን ያልነቃ ሰው መቼም አይነቃም እግዚአብሔር ክብሩን በተለያየ መንገድ መምህራን ያስተምረናል እንንቃ ወንድሜቼ እህቶቼ ዘመኑን ዋጁ ንቁ እባካችሁ መምህር ግርማን እረጅም እድሜ ይስጣቸው ስላነቁን ወንድማች መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም እደው መምህርዬ እመብርሃን በሁሉም ነገር ትቅደምልህ ደስ የሚል አስተምህሮ ነው ጎዶልያስ

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንካንም ቅዱስ ሚካኤል ቀደመልህ ለኛም ይቅደምልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን

    • @rahimkoittapara1624
      @rahimkoittapara1624 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haimanotasmare9283
    @haimanotasmare9283 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት እንደነአንተ ያሉ መምህራንና አባቶችን ስለሰጠን በእውነት የስንቱ ህይወት እነደጨለመ እኮ መምህር

  • @user-bm8cy1km3l
    @user-bm8cy1km3l ปีที่แล้ว +6

    መምህር ስታልቅስ ይከፋኛል ወይኔ ስንወድህ ኣንተ የሰጠኝ መድሃኔኣለም ክብር ይግባው💖💖💖💖💖💖💘💘💘ወላድት ኣምላክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ እንቅ መምህር💖💖💖💖💖💖💖

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቁ መምህራችን እድሚና ጤና ይስጥ ከነ ቤተሰቦችህ በርታልን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 ปีที่แล้ว +2

    እዎ በጣም ነው የምከታተልህ ሁሏንም ገጠመኝህም , ወንጌሉንም , ወይፈተናንም እንዳችም ነገር የሚቀረኝ ነገርየለም መምህር ብዙተምሬእለሁ በምትለው እኢንሰትራክሸን ሁሉ ነው የምጠቀምበት እና ተመሰገን እግዝአብሄር ይሰጥህ

  • @world12384
    @world12384 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የልብ አድርስ ነህ እግዚአብሔርን እንዲህ ስታስደስት ኑር መልካም ዘመን ይሁንልን አሜን

  • @bettyayele530
    @bettyayele530 ปีที่แล้ว +2

    You are by far the BEST may God bless you, Memhir

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ክፉ አይንካህ ቤተሰብህን ሁሉ ይጠብቅልህ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን እዲህ እሚያስተምሩንም አባቶችንም ያቆይልን

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለመልካም ዜና አብሳሪው ለቅዱስ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ ።መምህር በእግዚአብሔር የምታውቀውን ሳትጨነቅ አስተምረን አተ 1 ነህ እኛ ግን ብዙ ነን እኛም ለትውልዳችን በሚገባቸው እናስተምራለን ትውልድ ይዳን በርትተህ አስተምረን።ላባቶች እንፀልይላቸው እናልቅስላቸው እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው የለም ይመለሳሉ።

  • @ቤትዩቲብ
    @ቤትዩቲብ ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዝአብሔር እድመና ጠና ይስጥህ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ ለኛ ለጠፋኖዉ በጎች አንተን እረኛ አርጎኖዉ የሾመህ እመብርሃን ትጠብቅህ ብዙ ተለዉጠናል ተምረናል ነቅተናል እግዝአብሔር ይስጥህ 🙏🙏

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገለግሎት ዘመንህ ይባርክልን የመተት ስራ ከምረገጽ ያጥፉልን

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ የዋህ መምህር ስለሰጠን ። ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይውደቁልህ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 ปีที่แล้ว +4

    ያለማወቅ በጥቅም የተነሳ ሰው ጠፋ አሳዘኑኝ እኝ እናት እግዚአብሔር ልጆቻቸውን በመልካም ቦታ አድርጓ ያሳያቸው እግዚአብሔር መሐሪ ነው 😭
    አቀራረብ በጣም ጥሩ ገፅታን ታመላክታለህ በውን ሰዋቹን የማውቃቸው (የማያቸው )ይመሰለኝል በጣም ምግባራቸውን ገልፀሐዋል መ/ተሰፋዬ በጣም ጎበዝ ፀፐ
    ጋውን ያብዛልህ ❤️

  • @FRETUBE-oz4pm
    @FRETUBE-oz4pm ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እፁብ ነው የኔ ጌታ ክበር እስከነቆሻሻችን የምታነሳን የኛ ኣባት መድሀኒአለም 👏👏👏

  • @sosinasidetagnawaam4103
    @sosinasidetagnawaam4103 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራ ቃለህውትን ያስማልን የጋርማል

  • @zeyedgebrezgabiher8855
    @zeyedgebrezgabiher8855 ปีที่แล้ว +23

    እንኳዕ ብሰላም መፀኣካ መምምህረይ ልብና ዝምለሰሉ ሓዘንና ጭንቅና እንርሰዐሉ ትምህርቲ ይግበረልና ሃገርና ኢ/ያ ትግራይ ኤርትራ ሰላም ዝኮነሉ ይግበረልና ቅዱስ ገብሪኤል ብስራት ሒዝልና ይምፀእ

    • @user-xj6ul3tj1u
      @user-xj6ul3tj1u ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን ዛሓፍተይ ጥዑም ቃላ ከም ኣፍኪ ይግበረልና

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምሕረቱ ይላኣኸልና እግዚኣብሄር ኣምላ ክ

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እቲ ንሰብ ዘይካአሎ ንእግዛብሄር ይካአሎ እዩ ብጸሎት ጥራይ ንበርትዓ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ መምህርዬ ምን እደሚሰማኝ ታውቃለህ ያኔ ዲያቢሎስ መልአክታቱን እኔነኝ ፈጣሪያቹሁ ሲላቸው ቅድስ ገብርኤልና ቁድስ ሚካኤል በተጠንቀቅ እንቁም ሥላሤ እስክት መጣ ። ያሉግዜ ባንተላይምእንደ ቅድስ ገብርኤል እና ቅድስ ሚካኤል የምትጠብቀን ይመስለኛል።

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ በጣም ልብ የሚያስደስት ገጠመኝ ደብተራዎችን ካገራችን ያጥፋልን አሜን

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን እፀብ ድንቅ ነው አሰተወይ ልብ ይሰጣን አሜን አሜን አሜን ደብታራ. ሰሩ ይነቀል

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 ปีที่แล้ว +2

    መ መምህር እባክህ አታልቅስ እግዚአብሔር እንኳንም ማራት ደፋተራን እግዚአብሔር ያጥፋው ልቦና ይስጠው

  • @አስና-ወለተሚካኤል
    @አስና-ወለተሚካኤል ปีที่แล้ว +3

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ:: በአንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ታሪካቸውን ለውጦ ለንሰሃ ስላበቃቸ ስሙ ለዘላለም ይክበረ ይመስገን:: እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ትንሿንም ልጅ በምህረት እጁ ይጎብኛት::

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እንክዋን ደህና መጣህ እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +2

    አይዞ መምህር እግዚያአብሔር ካአንተ ጋር ነው ገና ብዙ ነፈሰ ያድናል በእንተ መክናት ፈጣሪ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አስለቀሰኝ ታሪኩ በእውነት በጣም ደስ ይመልከቱ መቼም እንደ ሰው ሀሳብ ይህ የተበለሻሸ ታሪክ ህይወት መቼም መቼም የሚስተካከል አይመስልም እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ መላኩ ቀደመና እግዚአብሔር ታሪክን ቀየረ መታደል ነው መመረጥ መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን

  • @samerawt
    @samerawt ปีที่แล้ว +2

    መምህር የተለወጠው ብቻ ሳይሆን ገና የሚለወጠውን ስናስብ ድቅ ነው የእግዚአብሄር ፍቃድ

  • @user-un4if3lc2u
    @user-un4if3lc2u ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም አልልም ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር።

  • @fsho1523
    @fsho1523 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን!!

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር ታላቅ መሆኑን ከዚህ ቤተሰብ ታሪክ እንረዳለሁ፣እረጅም እድሜን ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @babys7570
    @babys7570 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን ቸገረህ ነቃፊዋች ምንም ቢሉህ አኔ በበኩሌ ባንተ ትምህርት የመናፍስትን አሰራር አና መፍትሄዎችን ተምሬበታለሁ አንድጠነቀቅ አርገህኛል አብዝቶ አምላክ ይባርክህ ፍፃሜህን ያሳምር አሜን!!!

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጢና በእደሚ የጥብቅልን

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህህህ ተመሥገን እደት ነብሤ እደረካች እግዚአብሄረ የተመሠገነ ይሁን መምህረ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የኛ እንቁ

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +27

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

    • @user-dd8ft1ec1s
      @user-dd8ft1ec1s ปีที่แล้ว

      ጥንብ

    • @saraT22
      @saraT22 ปีที่แล้ว +1

      @@user-dd8ft1ec1s እግዘብሔርን ማስተዋልን ይስጣቹ ❤️

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል ብቻ ስለሁሉም ነገር ድንቅን ለሚያደርገው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን❤️✝️መምህር እናተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የደብተራን መንፈስ በእውነት ይገስፅልን😢😢😢

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v ปีที่แล้ว +1

    እጂግ በጣም የሚገርም እና የሚያስተምር ትምህርት ነው መምህር በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe ปีที่แล้ว +7

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን ሙሉውን ሰምቼ ኮመንት እፅፋለሁ_

  • @raheltadesse5888
    @raheltadesse5888 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ብዙ ትምህርት ነው የተማርነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደብተራን እግዚአብሔር ይገስፅ ልብን ይስጣቸው

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว +2

    አቤት እንዴት ነፍስ ያረካን ተአምር ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜህን ያስረዝምልን ጥላቶችህን የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል ይያዝልህ መምህሬ የኔ የዋህ አባት አሁን እዳንተያለ ቅን መምህር የት ይገኛን ኑርልን

  • @dinestefri3131
    @dinestefri3131 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አትጨነቅ እግዘብሔርን ስራውን ይሰራል። ለማንኛውም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ
    ህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማልም
    ያስፈራልም ገን እግዚአብሕር ይመስገን
    ሁሉም በሰላም አለቀ ፈጣሪ ለሁላችን እንደዝ
    የለ ልብ ይስጠን የዋህ መሆን ጠረነው
    💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏
    እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ደስስስ ይላል

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 ปีที่แล้ว +1

    የሀን ሁሉ ያደረግ እግዚአብሔር ይመስን የነሱን ታርክ የቀየረ የእኛንም ይቀይረው በጣም ደስ ብለኛል እግዚአብሔር ስቀይር እንድህነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክለህ

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f ปีที่แล้ว +1

    በ አዉነት አግዚአብሔር ይመስገን የ አግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ክብር ለ ቻሩ ማዳነለም
    መምህርዬ አግዚአብሔር አማልክ ራጅም እድሜ ጤና ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን የ አናቴ ልጅ 😘👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwotmabrtu5256
    @hiwotmabrtu5256 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህርየ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እድሜክ ይርዘም ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል አይለይክ መምህርየ

  • @tegestee6945
    @tegestee6945 ปีที่แล้ว +5

    Incredible story. God never ceases to amaze us.
    It was about to turn disastrous when God intervened and changed everything for the better.
    Bartu family.

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በሰላም መጣህልን #እግዚአብሔር በየወቅቱ በየጊዜው የሚነሱብህ የእናት ጡት ነካሾች ከሆኑብህ ጠላቶችህ ይጠብቅህ ✝️🤲 ለእኛ ግን በትምህረትህ ለተጠቀምንብህ ትዕግሥቱን ይስጠን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว +2

      አሜን በእውነት እኔ እማ በጣም ያሳዝነኛን የኔ የዋህ መምህር

    • @SolyanaTeferaYouTubechannel
      @SolyanaTeferaYouTubechannel ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว +1

      @@SolyanaTeferaTH-camchannel ሶሊዬ

    • @SolyanaTeferaYouTubechannel
      @SolyanaTeferaYouTubechannel ปีที่แล้ว +1

      @@user-cy9lq7kv2c ወዬ

    • @mesihaile580
      @mesihaile580 ปีที่แล้ว

      መምህር እዉነት ነው መፍቴ ስራይ ለድገምልሽ የሉኝ መለኩሴ አሉ እባክህ በቴሌግራም የላኩልህንም እየዉ

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ የሆነ ልዬ ልዮ ገጠመኝ ነው በረታልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ እንኴን መጨረሻቸውን አሳመራላቸው።

  • @user-vl3mk9ff3d
    @user-vl3mk9ff3d ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 ปีที่แล้ว +1

    ኦኦኦ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተባረክ ወንድማችን ለኔም ቀን አለኝ አንተን የማገኝበት መች ይሆንንንን

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ❤
    ደፍተራን ልብ ይስጥልን የስንቱን ህይወት አመሳቀሉት 😭😭

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 ปีที่แล้ว

    መምህር ሁሌም የምለዉ እንደርሶ ያሉ ምምህራን እና እንደ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ያሉ አባቶች ስለሰጠኝ እግዚአብሄር አምላክ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ክብር ምስጋና ይግባዉ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ጤና እድሜ ይስጥልኝ ገና ብዙ በቢሊየን የሚቆጠር ህዝብ ይድናል ስለዚህ ጸጋዉን ያብዛላችሁ፡፡ ስለገጠመኙ ብዙ ነገር ያስተምራል ያሣዉቃል በጉጉት ነዉ የጨረስኩት ጀምሬ መጨረሻዉ ምን ይሆን እያልኩ እጨነቃለሁ የድንግል ማርያም ልጅ በሁላችን ቤት ያለዉ ሲመለክ የነበረዉ የሰይጣን መንፈስ ይያዝልን መምህር በርቱልን

  • @misssara8313
    @misssara8313 ปีที่แล้ว +8

    ውድ መምህር መጣክልን እንኳን በሠላም መጣክ የኔ የኛ ውድ ድንቅ መምህራችን
    እምዬ ማርያም ሽፍን ታድርግክ ልጇ በመስቀሉ አጥርነት ይጠርክ ይጠብቅክ አሜን ፫

    • @Ethiopia567
      @Ethiopia567 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ተስፋዬ ዮናታን ጋር መልካም ወጣት ሄዳ ብዙ ገዳማት ነበርኩ ስላለችው ልጅ ከመናፍስት አሰራር የተገናኘ የማውቀው ነገር አለ እባክህ በምን ላግኝህ

    • @SolyanaTeferaYouTubechannel
      @SolyanaTeferaYouTubechannel ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopia567 በLive ፕሮግራም ሲኖረው ደውለሽ ለማግኘት ሞክሪ

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና ปีที่แล้ว +3

    ሰለ ሁሉ ነገር አግዚኣቢሄር ይመሰገን ዋናው መፀፀትና መመለሰ ንሰሃ መግባት ነው የነዚ ልጆች ብክፋት ኣሰባ አንካን ውጪ ሃገር ብትልካቸው የኣባታችን ዩሴፍ ኣምላክ ለበጎ ኣደረገላቸው አግዛኣቢሄር ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመአልና መምህረይ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በውነት ውለታህን መምህር ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ የስትሰው ነፍስ ከገደል መለስክ

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +1

    ቅድምየ የእእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ደብተረዎች እግዚአብሔር ያጋልጣቸው በታም የሚገርም ገጠመኝ ነበር ግን መጨረሻውን የሳምረው ለልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤ መምህራችን ከልብ አመሰግናለው መሰደዴ አምላኬን ይበልጥ እንዳቅ አድርጎኛል አንተንም የሰህን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @ሠእላም
    @ሠእላም ปีที่แล้ว +3

    የጀራ እናታቸውን ምንም ጥፋት አልነበረባትም ደብተራው ነው የተጫወተባት ታሣዝናለች ከጠላት ይጠብቀን

  • @sebsibechewbekele2316
    @sebsibechewbekele2316 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በርታ ብዙ አልነቃንም ነበረ።ስብከትን በደንብ በቤተክርስቲያን እንሰበካለን ።የሆነው ሆኖ የመናፍስትን አሰራርን አንረዳም ነበር ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ መምህር 😥 ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊትህ ይቅደም 🙏
    ደብተራ ፈጣሪ ይገስፅህ የድግል ማርያም ልጂ ከምድረገፅ ያጥፋህ ።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌ አዲሥ ነገር ነዉ የምናገኘዉ በገጠመኝ ሁሌነዉ የምንማርበት ሁሌነዉ ለዉጥ የምናገኘዉ እኔጃ ቃል የለኝም አተ ፈጣሪ ደሞዝክ በሰማይክፈልክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ ปีที่แล้ว +1

    መምሕር ድንቅ ብሎኝ እያለቀስሑ ጨረስሑት ምንም ቃል የለኝም ያሰብከውን ሑሉ ያሳካልሕ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ላተም እደሚቀድምልሕ ለኛም ይቅደምልን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ አምላክ የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ አየ ደብተራ ልቦና ይስጣችሁ አየክፍት እህህህህህ

  • @solomonngatu701
    @solomonngatu701 ปีที่แล้ว +1

    የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ያበርታህ yene wendm ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat95 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማለን ኣባቴ
    የሚገርም ት,t,ነው በፅላት ልበናችን ያሥድርልን ፈጣሪያችን እግዚኣብሄር በጸለታቹ ሃስቡኝ ኣባቴ
    ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም ግን ትምርታቹ ሥሰማ በጣም ድስስስ ይለኛል በውሥጥየ ሰላም ይሠማኛል መፈፀምታቹ ያሥምረለኝ

  • @prime5689
    @prime5689 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችንቃለህይወትያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውንያብዛልህመምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helentesfai4130
    @helentesfai4130 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዋነዉ መጸጸት ነው ቅዱስ ሚካኤል የኔ ኣባት ጥበቃው ልዮ ነው

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ መጨረሻዉን ለመስማት ጓጉቼ የዛሬ live አመለጠኝ!!እና መጨረሻዉ ደስ ይላል ያለቀስክበት ፓርት ላይ እኔም አንጀቴ ተላወሰ🥺🥺ዱርዬ የነበርከዉ ወንድማችን አሁን በቃ በእናትህ ላይዐቂም አትያዝ!!አልፏል ወዳ አይደለም መንፈሱ ነዉ የደብተራ ስራ እና ከእናትህ ብቻ ሳይሆን በአባትህ በኩልም የደብተራ ስራ አለ ስለዚ ተጨማምሮብክ ነዉ።እናም በቃ ለዚ ስለመብቃትህ ፈጣሪህን ብቻ አመስግን!!እህታቹንም እግዚአብሔር ይማርላችሁ ደግሞ ትድናለች አስጠምቋት ሱባኤ ያዙላት ትቁረብ እምዬ ማሪያም ከየ ልጅዋ ትዳብሳት!!መምህር ገጠመኝ ደግሞ አታቋርጥብን በቀን አንድ እንኳን ልቀቅልን እየተለወጥንበት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ በፀጋ ያድልልን ተባረክ።

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +8

    መምህር ከገጠመኙ ጋር ባይገናኝም ላካፍላችሁ እኛ ሰፈር ላይ እንዲት ሴትዮ ነበረች መስቀል መስቀል ሲሆን አምልኮ የምትፈጽም ዳስ ተሰርቶ ብዙ ማሲንቆ መቺ ከበሮ መቺ ብቻ ብዙ ነገር ይመጣሉ ጨሌ እራሳቸው ላይ እና አንገታቸው ላይ አስረው ዝያሩ ሲጀምር ያጓሩ ነበር ገና በርቀት ወደዛ ቤት የሚመጡ ሰዎች ድምጹ ሲሰሙት ማጓራት ይጀምራሉ ግን በጃቸው አረቂ ይዘው ነበር ግን እንደዛ እያጓሩ እየሮጡ አይወድቅም ነበር እኔ 8 ወይም9 አመቴ ነበር እኔም ከነሱ አይቼ እንደነሱ አደረኩኝ ከዛ ከዛ ወራት አመታት አለፉ የአሁኑ መስቀል ላይ ከመድረሱ ከአንድ ሁለት ቀን በፊት በቃ ቢጃማ ለብሼ ቀይ ሻሽ ራሴ ላይ አስሬ እግሬን አጣጥፌ ዝያር መስማት ያምረኛል ይወሰውሰኛል ቁጭ ብዬ በአይኔ ህሊናዬ ያሳየኛል በመስቀል በበአሉ ቀን የለለ እየሰራሁም ቁጭ ብዬም እየተራመድኩም ያንን ነገር ያሰማኛል ይወዘውዘኛል ለካስ እዛ አገር ቤትም እያጓሩ ነው በልጅነቴ የነሱን አይቼ ያረግ ለካስ ሼህ አበሶ ገብቶ ነበር በውስጤ አንሰራርቼ ተነስቻለሁ ይለኛል በጣም ነው የገረመኝ አንድም ቀን እንዲህ አርጎኝ አያቅም ነበር አድፍጦ ነበር አሁንማ በመቁጠርያ እየዤለጥኩት ነው የታባቱ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዝ በርች እኛ ሰፈርም ልክ እደዚሁ አይነት በጣም ብዙአለ ከእኛ እማ ያለችው በስልክ የዋሽንት ድምፅ ከሰማች በጣም ታጓራ ነበር ይገርማን አሁንም አለች ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว +1

      እረ እህቴ ከኛቤት አውዳመት የተጠበቀ ይጓራ ነበር ጓረቤቶች በሙሉ ተሰብስበው እና አረቂ የጠጡ ዲቢ የተመታ እኔም እናቴ የመረቀች እጥፍ ትፍ ትልብኝ ነበር ሰርቸ መና ሆንኩ ስድስት አመት ለቤቴክርስቲያን እጣን አምጥቸ አላውቅም ሱዳን ሁኘ ለዛሩ እጣን ሽቶውን ጨርቁ መጋረጃው የወሰድኩ ለቅዱስ ገብርኤል የገዛውትን መጋረጃኮ ቤቴ ሰቀልኩት ሄወቴ በሙሉ ጭቅጭቅ እና ስቃይ በዛሬው ላይ ይሮፔ አለሁ ልጆቸ አሉኝ ግን አደበታቸውን ይዞብኛል ብዙም አያወሩም እኔም ትዳር ይዝ ሰላም የለኝም ይሁሉ ከዛር የተነካካነው ዛሬግን እናቴ ንስሀ ገብታ ቆርባልኝ አምልኮት እቃውን ጥላልኝ አለች እድሜ ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እና አባታችን አባይዋኒስ ተስፍ ማርያም በጾሎታቸው ከዛሁ ዝር እናቴ ለስጋው ደሙ በቅታልኛለች እና ብዙነው በየ መደሩ ያለ ጉድ በተለይ ሰሜን ህዝ

    • @sintmanhayle3577
      @sintmanhayle3577 ปีที่แล้ว +1

      በርቺ እህታችን ጎበዝ ትምህርት ፍሬ ሲያፈራ እዲህነው

  • @redeactef
    @redeactef ปีที่แล้ว +3

    መምህር በርታ ድንግል ከክፉ ነገር
    ትሰውርሕ አንድ ነገር ማለት ፈልጌ ነበር እና እሱም ምንድነው ታሪኮችን ትቆራርጠዋለሕ እና ታዲያ እንዴት
    የደብተራን ጥልቅ ጉዳቱን እንዴት
    መከላከል እራሳችን እንችላለን?
    እባክሕን ምንም አታስቀርብን
    ስለእግዚአብሔር ብለሕ ለዛም ነው የምንጠቃው እና አታስቀርብን
    አትቆራርጥብን ሙሉውን አቅርብልን
    ያመነ ይመን የተቀበለ ይቀበል ሁል ጊዜ
    አስቀርቼዋለው ቆርጬዋለው ስትል
    በጣም ነው የምበሳጨው እን ምንም
    አታስቀርብን

    • @babys7570
      @babys7570 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም የሚቆርጠው አኮ ለሌሎች ሃይማኖቶች መሰናክል አንዳይሆን ነው አኮ አንጂ ስንት አስቀያሚ አና አፀያፊ ነገሮች አሉ አኮ አደባባይ ሚስጢሮች

  • @kiyasenait299
    @kiyasenait299 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ በጣም የሚገረም ገጠመኘ ነው

  • @Fano44
    @Fano44 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምን እንደምል አላቅም ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ስንቱን አሳወከን

  • @kokobtaye9444
    @kokobtaye9444 ปีที่แล้ว +7

    የዓለም መድሃኒት አየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክው 🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜን አሜን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አታልቅስ በጣም ነው እኔም አለቅሳለሁ እውነት እዉነት እግዚአብሔር አድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር ትምህርቶችህን አብዝቼ ከመስማቴ የምር ከጊዜ በውኃላ አዚም እንቅልፍ ለቀቀብኝ ቢሆንም ግን ሳልሰማህ መዋል አልችልም I'm addicted with you እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጭልጥ ብየ ከነበርኩበት አለም ስላወጣሀኝ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ምን እላለሁ እወድሀለሁ ወንድም

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እውነት እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልን የስንቱ ምስቅልቅል ሂወት በአንተ ተቀየር እግዚያብሔር በአንተ ላይ አድሮ

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ ስለሰዉ ልጆች ህይወት መቀየር በዉኑ እንደ አንተ የሚለፋዉን ያብዛል🙏 ቤት እየሄደ ፣ ቤተሰብ እንዳይጋጭ እየተጠነቀቀ ፣ የንሰሃ አባት እያፈላለገ ፣ ታሪኩን ሲያቀርብም ሆነ በየሂደቱ እያለቀሰ የሚተገ መንፈሳዊ መምህር ለማገኘት ይከብዳል 🙏 በዚህ ገጠመኝ ቤተሰባቸሁ የተቀየረ ምዕመናን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏

  • @ሳምራዊትአያሌው
    @ሳምራዊትአያሌው ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ አፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን ይሄን ቤተሰብ የቀየረ የኔንም ቤተሰብ እና የኔን ህይወት ይቀይርልኝ አሜን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y ปีที่แล้ว +7

    እንኳ ሰላም መጣህልን መምህራች እንኳን ለቅዱስቅብርኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ መምህር ቤተሰቦቼ

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ ปีที่แล้ว +15

    ❤ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ኣቤት እግዚአብሔር ብዘገይም ይምቀድመዉ የለም ድል ኣለ በሰምህ እግዚአብሔር ሆይ ኣቤቱ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማለን❤

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይ ፈተና 🤔🤔🤔 መምህር አልቅሰህ አስለቀስከኝ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የቱዋህዶ ልጆች

  • @hdhdhdhdrhdhd7683
    @hdhdhdhdrhdhd7683 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም ደስ ስል ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ ያንተን ገጠመኝ በደንብ መስማት ከጀመርኩ 15 ቀን ቢሆነኝ ነው ግን ራሴን አይቼበታለሁ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว +1

      በርች ገና ብዙ ታይበታለሽ ወደሗላ እየተመለስሽ ያለፈሽን ሁሉ አድምጭ

    • @albloushi6189
      @albloushi6189 ปีที่แล้ว

      @@user-cy9lq7kv2c እሺ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m ปีที่แล้ว

      @@user-cy9lq7kv2c
      እረ በጾሎታችሁ አስቡኝ እኔ ምንም ለውጥ የለኝም ፀባየ አስቸጋሪ ሁኖል ልጆቸ ጋር ባሌ ጋር ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c ปีที่แล้ว

      @@user-cb2tr4cd9m አይዞሽ እመ ብርሐን ታስብሽ እህቴ በርች ሁላችንም እዲሁ ብለን ነው የተለወጥነው

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከ1አመት ቡሃላ ያዳመጥኩት ገጠመኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የሚደንቅ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ባንተለይ አድሮ የስንቱን ቤት ከመበተን ወደህይወት በመቀየርህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እኔ ሰለመናፍስት እጅግ እንዳውቅ ረድቶኛል አመሰግናለሁ

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ ปีที่แล้ว

    መምህር ያተን ትምህርት ስንሰማ እንደምንደሰተዉ እማ ፍቅር በደስታ ታኑርህ 🙏🙏🙏

  • @user-ke1ed8tw5m
    @user-ke1ed8tw5m ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን መምህር ብዙ ተምረናል እኛም ቤታችን እንድንፈትሽ አድርጎናል እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታችሁን ያሳድርብን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @ብሌንየማርያምልጂ
    @ብሌንየማርያምልጂ 24 วันที่ผ่านมา

    መምህን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የሊቀመላእክት የቅዱሥ ሚካኤል ጥበቃው አይለይህ ቅዱሥ ሚካኤል አባቴ ጠላትህን ከእግርህ በታቺ ይጣልልህ ከኔ እድሜ ቀንሦ ላንተ ይሥጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር.ካተጋ,ይሑን,መምሕር,ብርታቱን,ይሥጥ ሕ,እድሜ,ከጤናጋ,ይሥጥሕ,ተተኬ,አፍራ,

  • @salme4126
    @salme4126 ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት ያስለቅሳል ያስደስታል ፈጣሪ ለጠንቋዮች ለአስጠንቋዮች ልቦና ይስጣቸው