Glory to god! great music flow, and a wonderful combination of songs without missing a track on the original song. Please kindly remember, let's develop a habit of acknowledging the original singers of the songs within the title. Even though, all songs are from God and for God's glory.
የተረሳን የሚስታውስ የሚፈልግ ከተጣለበት የሚያነሳ ኢየሱስ የኔ ጌታ አንተ ታላቅ ነህ ክብር አምልኮ ፍቅር ለሆነው ጌታ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ተባረክ
እስቲ ያገሬ ልጆች ፀልዩልኝ ሰው ኣገር ብቻዬን ነኝ እናም ትንሽ ኣሞኛል። የቅርብ ሰዎች ቸል ብለውኛል ግን እግዚያቤር እየረዳኝ ነው።
በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኘ ይህን 44 ደቅቃ እና 24 ሰኮንድ የዘመረከውን መዝሙሮችን ደጋግሜ ሰምቼ በጣም ተፀናንችያለው ተበረታተሁኝ፥ እግዚአብሔር እንደ ምረዳኝም❤ ካለሁበት ሁነታ እንደምያወጣኝ በጣም አምኘወለው። በጣም የተባረክ ብሩክና ግሩም ሰው ነክህ እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናሀለሁ፥ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ይብዛልህ፥ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ፤ በጣም እወድሀለሁ!!!❤❤
አይዞሽ በወጀብና በአውሎ ንፍስ መንገድ አለው ጌታ
አሜን
amen, ጌታ አሁንም በስራ ላይ ነው
Amen 🙏
❤❤@@sabayebio5120
እአዎ ይረዳል! እጆቹ እረድተውኝ ለመቆም በቅቻለሁ! ቆሚያለሁ ስል ህይወቱን ስቶኝ በህይወት ስላኖረኝ እንጂ እምላኬ እኔበማግኝት በማጣት ሳይሆን ክሁሉ የሚበልጠውን የዘላለም ህይወት የስጠኝ እግዚአብሔር ሳሰብ ሁሌ እደነቃለሁ!! ሳይለወጥ የሚልውጥ ፍቅሩን ያበዛልኝ እጅግ በብዙ ምስጋና ለገነነው ስምህ!!!
I blieve it i received
😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊
❤ዉሀቤወበ❤😊@@christinabyssinia894
ተባረክ እግዚአብሔር የበለጠ ይጠቀምብህ
እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ እደኔ የሞት ጉድጓድ የተደፈነለት እእእእልልልልእእእእእእእእእእእእእ
አመሰግናለሁ ከዛ ወጀብ ከጠላት ፈተና ስላስመለጥከኝ ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ጨምሮ.... ይባርክህ !! የዘመርካቸውን መዝሙሮች ከፍቼ ማዳመጥ ስጀምር በምድር መኖሬን እረሳለው ሳላውቀው ከውስጤ ፍንቅሎ የሚወጣውን የእንባ ጎርፍ መቋቋም ያቅተኛል !! ተባረክልኝ በብዙ በረክት!
SAME FEELINGS 👐👐👐🙌🙌🙌👏👏👏💝💝💝
ከሞት የተረፈች ነፍሴ
ብዘምር ምን ይጨንቃታል…..እንዴት ነፍስን ሚያረካ ዝማሬ ነዉ ከግሩም ድምፅ ጋር። ተባረክ ወንድሜ። እየዘመርክ ዘመንክ ይለምልምልክ።
Wow fitsum yegeta magegnat yalabetmazmur new .tabarek lamlim.
ቃላት የለኝም ዘመንህ በጌተዬ ቤት ይለቅ እ/ር ይባርክ!
ይህንን መዝሙር ያለ መሰልቸት ነው በየማለዳው እየሰማነው ያለነው። የአራት አመቷ ልጄ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ትዘምረዋለች። እግዚአብሔር ለኔና ለቤቴ ያደረገውን ቸርነት ልዩ ነው ክብር ይሁንለት። ውድ ዘማሪ ወንድማችን ስለአንተ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፀጋውን ያብዛልህ። በብዙ እየባረከኝ ነው።
Psalms 91 አማ - መዝሙር
1: በልዑል መጠጊያ የሚኖር፡
ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2: እግዚአብሔርን፦ “አንተ መታመኛዬ ነህ፡” እለዋለሁ፤
አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
hallelujah!
Amen 🙏
Amen
ጌታ እንኳን ዘመን ጨመረለሽ
የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛልህ🙏🏾🙏🏾ታማኝዬ በተረጋጋ መንፈስ, በፆሞና ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ🔥🙏🏾 የተስጠህ ፅጋህ ይብዛልህ!!! ስትዘምር የእግዚአብሔር መገኘት ይስማናል. እኔም ቤተስቤም ባንተ ዝማሬዋች ሁሌ እንባረካለን. ያንተ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን!! May the Lord bless you my dear🙏🏾🙏🏾
Thank you 🙏🏾
ዝማሬው እና የጉባኤው ድምፅ በበጉ ዙፋን ፊት ያለ የመላዕክትና የቅዱሳን አምልኮ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ!
Amen tebareki wondime
@@ashebirasefa8351
Amen 🙏
ዘማሪዎቻችን እስቲ እንደዚ ተረጋግታቹ መዘመርን እወቁበት ዝላይና ጭፈራ ጌታ አይከብርም
❤
Esmamalew..gn kelb kehone zla geta lb new yemiyayew...ngus dawit milko mistu abede esktlew dres rakotun eskihon dres neber egziabhern yemiyamelkew... egziabher dawitn bcha new ende lbe yehone yalew
@@nestsnetnani9713 betam tikikil
ወንድሜ በመንፈስ ቅዱስ ስራ አትግባ ገደብ ልታስቀምጥ አንተ ማን ነህ እየዘለልን እየተንከባለልን ጌታን እናከብራለን!
❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜንንንንንንን ኣሜንንንንንን!!! ጌታ ይባረክ።
በጉባኤ ውስጥ record ኣርጌው፡ መለቀቁ ስጠብቅ ነበር፡ በጣም ተባሪኬበታለው። ❤❤❤❤❤
እግ/ር ካልረዳ በስተቀር ዝም ብሎ መዝሙር አይቻልም አሁንም ይሄ ፀጋ አይወሰድብህ በእጥፍ ይጨምር ዘመንህን በሙሉ ዘምርለት ይገባዋልና❤🎉❤🎉🎉🎉❤
“በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥6
ይሁሉ ምስጋና እጅግ በዝቶ ላምላካችን ይሁን!!! እሱ ህይወቱን ስቶ በህይወት እንድኖር ታላቅ ፍቅሩን የስጥኝ( የስጠን ) እግዚአብሔር ይባረክ!!
በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ግሩም አምልኮ ...ክብር ለኢየሱስ ይሁን ። ተባረክ
እልልታ ለኢየሱስ ይሁን ለክብሩ ይሁንጰ።
ጌታ፣ይባርክህ፣በበረከት፣ሙላህ፣
ወንድሜ,ምን,አይነት,ሰጦታ,ነው,ጌታ,የሰጠክ,?.እኔ,ሁሌም,እገረመለሁኝ,ሚክንያቱም,የአንቴን,አምለኮ,ሲሰመ,ዉሰጤ,ይረከል,,
እ/ር የረዳው ሰው እንደ እኔ ምስጋናን ይሰዋ። ክብር ለአምላኬ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን ከዘለዓለም እስከዘለዓለም።
ህይወትን የሚያለመልም የእግዚአብሔር ስጦታ ምርጥ መዝሙር እግዝአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
ልቤም መልካም ነገር ይኅው አፈለቀ
ውስጤን አረስርሶ በዛ አጥለቀለቀ
መሬትን ፈንቅሎ ውኃ እንደሚወጣ
ከልቤ የደስታ ጩኅት ዕልልታ ካፌ ወጣ
ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫
ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው
ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው
ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው
ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው
ያ አስቸጋሪው ዝናብ ክረምቱ አለፈ
ድምጼን ላሰማ ተነሳው የዜማ ጊዜ ደረሠ
ከአለት ንቃቃትና ከገደል መሰሰጊያው ፡
ማልጄ ልነሣ ልውጣ ከበሮዬን ላንሣው ፡
ምድር ሁሉ እናመስግነው በመለከት እናመስግነው
በበገና እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ምድር ሁሉ እናመስግነው በመለከት እናመስግነው
በበገና እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫
ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው
ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው
ዕልልታ ነው ውስጤን የሞላው
ዕልልታ ነው ባፌ ሚወጣው
በግብጽ ምድር ውስጥ በኩር ሲመታ በሞት
አንዱ ሌላውን እንዳይረዳ እርሱም ጋር ደረሰበት
ምድሪቱም ስትናወጥ በለቅሶ በዋይታ ፡
ደሙ ከለላዬ ሆኖ አሰማለሁኝ ዕልልታ
ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው
በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው
በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ልቤም መልካም ነገር ይኅው አፈለቀ
ውስጤን አረስርሶ በዛ አጥለቀለቀ
መሬትን ፈንቅሎ ውኃ እንደሚወጣ
ከልቤ የደስታ ጩኅት ዕልልታ ካፌ ወጣ
ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ ዕልልታ /፫
ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው
ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው
ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው
ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው
ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው
በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ምድር ሁሉ እናመስግነው በክበሮ እናመስግነው
በጸናጽል እናመስግነው በዕልልታ እናመስግነው
ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው
ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው
ዕልልታ ነው ቤቴን የሞላው
ዕልልታ ነው ሠፈሬ ሚሰማው
ይህ የእግዚአብሔር ክብር ያለበት አምልኮ ነው!! ተባረኩ።
አመሰግንሃለሁ !!!! ጌታን ለማመስገን መብቃት እንዴት መታደል ነው!!
የሚገርም የዝማሬ መንፈስና ፀጋ የፈሰሰበት ፕሮግራም ተባረኩልኝ፡፡
ከሰማይ ጋር ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚያነካካ ደስ የሚል አምልኮ። ታመ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ። ሀልዎት አ/ህ/ቤ/ክ/ንን አመሰግለሁ ይህን ፀጋ በሚዲያ አማካኝነት እንድንካፈል ስላደረጋችሁ።
አቤት ጌታ ሆይ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ በህይወት መኖር ባልቻልኩ ነበር ስንቱን አሻገርከኝ አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ለዘለአለም ከፍ ከፍ ይበልልኝ እሰግድልሃለሁ ስለምገባህ ተማኝ ወንድማችን አሁንም ይብዛልህ ዘርህ በዚህ መንፈስ የበለጠ ይረስርስ ነፍሴ ረሰረች ሰምቼ አልጠግም ህይወተን ነው የምትዘምረው ❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቀናቶቼ ሁላ በዚህ አምልኮ ውስጥ ብቻ ናቸው ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!
ኢየሱስ ይረዳል ! ይረደል እንጂ በጣም !!! ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤❤ ያለ አንተ እርዳታ እንዴት ይሆናል
በብዙ መከራና በብዙ ፈተና ውስጥ ሆኘ ይህን 44 ደቅቃ እና 24 ሰኮንድ የዘመረከውን መዝሙሮችን ደጋግሜ ሰምቼ በጣም ተፀናንችያለው ተበረታተሁኝ፥ እግዚአብሔር እንደ ምረዳኝም ካለሁበት ሁነታ እንደምያወጣኝ በጣም አምኘወለው። በጣም የተባረክ ብሩክና ግሩም ሰው ነክህ እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናሀለሁ፥ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ይብዛልህ፥ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ፤ በጣም እወድሀለሁ
የአግዚአብሔር ህልውና መገኘቱን ለመቅመስ በዚህ ጉባዬ መገኘት ሳይጠበቅብኝ እቤቴ ሆኜ ይታወቀኛል። ጌታ የሚታይበት ጌታ፣ የሚሰበክበት እና ለጌታ የሚዘመርበት ጉባዬ ደስ ሲል ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ከመሪ እስከ ምመዕኑ ይጨምር ለጌታ ያላቹ ቅናት እና ፀጋ ተባረኩ።
የእግዚአብሔር ጸጋ የበዛልህታማኝዬ በተረጋጋ መንፈስ, በፆሞና ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ የተስጠህ ፅጋህ ይብዛልህ!!! ስትዘምር የእግዚአብሔር መገኘት ይስማናል. እኔም ቤተስቤም ባንተ ዝማሬዋች ሁሌ እንባረካለን. ያንተ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን!!
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታነውውውው አባባባባባባባ🤚🤚🤚📖📖📖🤚🤚🤚📖📖📖📖📖📖በኢየሱስ ስም ፀጋ ይጨምራልህ ተባረክ 👈👈👈👈📖📖📖📖
ደክሞኛል አበርታኝ ጌታዬ
ያበረታካል ጌታ እንዳንተ ግልፅ ልጆቹን ይወዳል ፀጋው ይብዛልክ
እናንተ ደካሞች ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ያለው ጌታ ታማኝ ነው።ቢደክምህም ሳታቋርጥ ፈልገው ይመጣና ያስደንቅሃል።እኔ ምስክር ነኝ!
አይዞን አይድከምህ ወንድሜ ባደከመህ ነገር ላይ ጌታ የበላይ ነው ባስጨነቀህ ነገር ላይ እሱ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
በርግጥ ያበረታሀል/ሻል
Ayzoh wandime Egziabiher kantega new Tenkir bertaaa
Glory to god! great music flow, and a wonderful combination of songs without missing a track on the original song. Please kindly remember, let's develop a habit of acknowledging the original singers of the songs within the title. Even though, all songs are from God and for God's glory.
ለነብስም ለስጋ መዳን የሆነኝ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ከከባድ የመኪና አደጋ 2ግዜ ታደገኝ ስሙ ይባረክ
ስለ እኔ መለአኩን የላከ እግዚአብሔር ይመስገን ያነበባቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር አመስግኖልኝ እህታችን ስለታደጋክ ተባረክ በሉልኝ እልልልልልልልልልልልል
🎉🎉
@@amenalme3355 Geta yibarek!!
Elelel Elel
Amen
እልልልልል በዚህ መንፈስ አለመባረክ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘማሪውን መሳሪያ የተጫወታችሁትን ብርክ ያድርጋችሁ ከመሬት አለያያችሁን❤❤❤❤
ፀልዮልኝ
ኣሜን ኣሜን ክብር መጎሳ ክብር ለ ሱ ይሁን
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሰማያዊ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ ተባረኩበት
ከ ውስጤ ሊወጣ ያልቻለ ድንቅ አምልኮ ኢየሰሱስ ጌታ ነው ❤❤❤
ከኢየሱስ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም ረድቶኝ አቆሞኝ አድኖኛል ወንድም ታማኝ ፀጋው ይጨመርልህ እላለሁ
ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከዉ ያለምልመው ተባረክ ❤❤❤።
አምለክ ሆይ ባንቴ ነው ያሁሉ ወጀብ ያጨለማ ጸንቼ ያለፍኩት ተባረክ የኔ ጌታ አመሰግናለሁ እድሜ ዘላለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ይሙላ አምልኮ ማደሪያህን ተባረኩ ሁሉም አገልጋዮች ❤❤❤
ጌታየ ከሁኔታየ ወጥቼ እንዲህ እንድዘምርልህ እርዳኝ አባ አቅቶኛል
አሜን!!!ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!! ያድናል!!ደግምም ይመጣል!!!!!!!❤❤ ሀሌሎያ❤❤❤❤❤❤
Amen
ማርያምን እንዴት ደስስስ እንደሚል wow
እያሾፍሽ እንዳልሆነ ተስፋ እናድርግ
ይረዳል፣ ይደግፋል፣ ወገን ይሆናል
አሜን
ጌታ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ኦኡኦ ❤❤❤
ከውስጥ የሚፈነቅል ሀይል አለሁ
Amen 🙏 ❤
ታሜ አንተ በጣም የተባረክ ምርጥ ዘማሪ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክህ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይጨመርልህ ዘማሪዎች ግን ከዚህ ዘማሪ ተማሩና ለውጥ አሳዩን መሳሪያም የሚጫወቱት ሁሉ እርጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ
እግዚአብሄር ይባክህ፡ወንድሜበጌታ ፀጋ የተሰጠ መክሊትአብዝቶ ይባርክህ፡አሜን።አንድ የአምልኮ ክፍል ነውና።
@@TeameGebrehiwot-h6w አንተ ታላቅ ነህ የታረደው በግ !!! ሆሆ በጣም bellesed worship ነው ። ሰለሰጠህ ፀጋ ስጦታህ አምላኬን አመሰገንኩ ።
የኔ ጌታ በአንተ ብርታት በአንተ
የዳኒን መዝሙር ድንቅ በሆነ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ ዘምረከዋል ተባረክ🙏🏾
Geta Zemenihin be bizu yibarkew, Wistin emiaresersew ye God menfes agigntognal bezih meslzmur❤❤❤❤ Be Blessed!!!
እሰይይይይ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልታ እልልልልልልልልልልልልልልልል🔥🔥🔥🔥🔥🔥እየሱስ እየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እርሱ እንደ ሰው አይደለም ትላንትናም ዛሪም እርሱ ህያው ነው አይለዋወጥም አይከዳም ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤
Awo getaa yibaarak irsu maaminim aysalachim Kanna amaluu yishakamalli
ሀሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤
አሜን!
ውድ ወንድሜ ታማኝ! እግዚአብሔርን፣ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በታማኝነት በማገልገልህ ደስ ይበልህ! ዘመንህን በሙሉ ለእሱ በታማኝነት እያገለገልክ እንዲትቀጥል ጌታ በፀጋው ይርዳህ!
አንድ ሰው ምድርና ሞላዋን መግዛትና ማንበርከክ የሚችልበት አቅም ቢኖረው እንኳ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለው ከንቱ ነው!
አንተ ክርስቶስን የያዝክ ሰው፣ ከሁሉ የሚበልጠውን የህይወት መንገድ መርጠሃልና አሁንም ደስ ይበልህ!
ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ ደሰ የሚል አምልኮ አልልልልልልልልልልልልልልልልል ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ኢየሱስ፡ስሙ፡እንደት፡ይጣፊጣል፡ተባረክ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መፅናኛችን እርሱ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
mezemuru west yalew geta yagegnegn
ጌታ ይባርክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ሃሌ ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah kibr yihunlh yene geta elelelele
አሜንንን አሜን ፀንቸ መቁሚ ምህረትህ በዝቱ ነዉ መወጣቲ መግባቴ ክንደህ ገደፎኝ ነዉ አሜንንንን😢😢😢❤❤ ከእኔ የሁነ የለም ተባረክ ኢየሱስ !
Geta yibarkehi, my brother wode hilewulnawu yemiwoside mezmur
የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ ነፈሰ ተፀናናች።
@PetrosDebebe Tetsnanach, beretach!
ጌታ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሀሀሀ
ሀዘኔን እረሳሁ ያስጨንቀኝ ያ ጨለማው አልፎ
በአንተ ብርሃን አየሁ
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ኦሆሆ
አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኑ አለኝታ
ባንተ ኖሩክ ኢየሱሴ
በጸሎት ስፍራዬ የማልጠግበው የዝማሬ አምልኮ እናንተ ወደ አዲሲቷ እየሩሳሌም መንገዳችንን የምታፈጥኑ ተባረኩ ብዙ ምድሪቷን ይስጣችሁ
eebbifami Tame gooftaan sihaa eebbisu barri tajaajilakee haa eebbisu...what a blessed man
የእውነት የሆነ አምልኮ እንዲህ ህይወትን ያረሰርሳል ተባረክ ታማኝ ❤❤❤❤
እውነት ይረዳል ተባረክ
Yele enetena abate yasadekegn amelake ezehe aderesehegnale temesegen
ጌታ ይክብር ውንድሜ ለነገሥታት ንጉስ ለኢየሱስ ይግቧል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hallelujah 🙌🙌🙌
Wow wow እንዴት ነፍስን የሚያረሰርስ አምልኮ ነው የሚያፅናና ተባረክልኝ ታማኝ ይሔ ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ጌታ እኮ ነው አጠገቤ ሚቆም
ጌታ እኮ ነው ቀኑ ሲጨላልም
ጌታ እኮ ነው የውስጤ የሚገባው
ጌታ እኮ ነው ወረት የማያውቀው ❤👏ተባረክ
አሜን ይክብር ይመሰገን ሰላሰብክኝ ስላረሳክኝ አመሰግናለአው
ጌታ ይባርክህ የሚያረስርስው መንፍስ ጌታ ይመስገን
ጌታ እየሱስ ዘመንሕን ይባርክ ስትዘምር በእውነት እበረካለው እርግት ያለክ ዘማሪ ተባረክ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘማሪ ታሜ!
እልልልልልልልል አሜን አሜን
Getaye hoy irdagn .
እንዲህ ስክን ያለ ዝማሬን ጌታ ያብዛልን። ተባረክ ወንድሜ
ሃሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ ድንቅ አምልኮ ቡሩክ ነህ ለምልም ጸጋ ይብዛልህ❤
ደከመኝ ጌታዬ እርዳኝ እየጠበኩህ ነው።
@@AbigiaDenboba ayzosh.. Geta yiredashal
@@AbigiaDenboba አይዞሽ እ/ር ሁሉንም ያያል በቅርቡ ይደስልሻል።
አዞሽ እግዚሀብሔር ማንንም አይረሳም
“እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
- ማቴዎስ 28፥19-20
ጸልዪ
ሮሜ 8
²⁶ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
²⁷ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
ዘመንህ በሙሉ ይባረክ በጌታ 24 ሰዓት በሙሉ ብሰማ አይሰለቸኝም ነፍሴንም ስጋዬን ጭምር አረከሃኝ
Amen amen amen amen 😭😭📖📖🙇🙇🙇🙌🏻🙌🏻🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾💯💯💯🎹🎷🎺🥁🪗🎤🎸🪕🎻 essay kibir legeta yihun yigebawal ❤❤❤❤ igiziyaber yibarik stegawu yabizalik
Amen! አዳኜ ኢየሱስ ❤
አሜንን በኢየሱስ ተባረኩ ዘመናቸሁ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤
እልእልልልልል ልልልልልል አሜን አሜን አሜን
אללללל 👏👏👏 אמן אמן 🙏🏽📖 !! אדון ישוע המשיח יברך וישמור אותך מאוד