የመስቀል ቁርስ |ገንፎ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 719

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +39

    ሀይማኖታችንን ሰርዓቱን ሰለምጠብቁ 👌👌

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏💕😍❤😘

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ስንት ነው ዛሬ ሀይማኖቱን ለመግለፅ የሚፈራው እኛ ደግሞ የተዋህዶ ልጆች የሚያኮራ እጂ የሚያሳፍር ዕምነት የለንም ግን የሚያፍሩበት ያሳዝናሉ በጣም

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 3 ปีที่แล้ว +29

    እፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ የትዳት ተምሳሌቶች ናችሁ ብዙ ልጆች አፍሩ 🙏❤️😘😍

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏 ክብረት ይስጥልን 🙏💕❤😍😘❤😍

    • @tube9673
      @tube9673 3 ปีที่แล้ว

      @@FrieDagiFamily Demery

  • @ኬርትዩብ
    @ኬርትዩብ 3 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ፍቅራቹ ጨምሮጨማምሮ ይስጣቹ የተባርከ ይሁን የኔ ባለሞያ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😘❤💕❤❤

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 ปีที่แล้ว +14

    ዉይ ስታምሩ አስቀናችሁኝ መንፈሳዊ ቅናት ነዉ ግን 😂😂😂እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አሜን 🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ❤🥰😘❤💞😍

  • @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
    @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 3 ปีที่แล้ว

    የተባረክ ይሁን ተራ በተራ ታሳየን የወንድና የሴት የልጅ ምግብ አሰራር ታሳየን መልካም መስቀል

  • @ፅናትአለማየሁ
    @ፅናትአለማየሁ 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች በጣም ነው የምታምሩት ❤️❤️❤️🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን🙏💕❤😍❤💕 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏😍❤💕💕❤

    • @etegenetsiyoum4321
      @etegenetsiyoum4321 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁሉ ነገራችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 3 ปีที่แล้ว +44

    እመቤቴን ለመጀመሪያ ጊዜ ሱስ ስቶኑብኝ እንደ ተከታታይ ፊልም እኮ ነው ምጠብቃቹ ውዶቼ እመ ብዙሀን ትግባ በቤታቹ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 3 ปีที่แล้ว +23

    ሁሉም ነገራቹ ያምራል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ💗💗💗

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን🙏❤😘😍😘😘💕❤

    • @ምሳየየዲቲዋ
      @ምሳየየዲቲዋ 3 ปีที่แล้ว

      😍😘😍😍😍😘😘wdddd metaye

  • @zenebseid7011
    @zenebseid7011 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሳድግሺ የኔማሬ ማሻአላህብያለሁ.ለገፎዉ

  • @tsigeredazerihun8927
    @tsigeredazerihun8927 3 ปีที่แล้ว

    Tameralachu des yemetelu beteseb nachu yeni tafach egezabher yasadegesch ❤️❤️❤️

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 3 ปีที่แล้ว

    Mashe alah desi telalachu demo balshen betam. New mitakeberiwu desi yelal

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    በሰማም የዚህ ቤት ስርአት ትዉልድን ይቀረፃል በረቱ እግዚአብሔር አይለያችሁ!!!

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏❤💕😍😘 ክብረት ይስጥልን 🙏❤💕😍😍😘

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጥብቡ

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 3 ปีที่แล้ว +12

    ልጃችው እራሱ ልክ እንደ ገንፎ ጣፋጭ ናት 😘

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤💕😘😍

  • @maqdes4137
    @maqdes4137 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው ሲያምር ገፎው የተባረከ ይሁንላቹህ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    getan dessss stilu tebareku fikir nachihu mitaye konjo

  • @z4796
    @z4796 3 ปีที่แล้ว

    woow lij enante asadegu tebareku

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችን ያብዛላችሁ የኔማርእግዚአብሔር ያሳድግሸ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😍❤💕💕 እናመሰግናለን🙏😍❤💕❤❤

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እጂግ በጣም ታምራላችሁ ደግሞ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎርቤት ይባል አይደል ገንፎዉን አንከባለሽ ከጨረሽ በኃላ ለቅቤ ስታደርጊ ማህሉን በትንሽየ የዉሀ ብርጭቆ ወይም ንፁህ ጠርሙስ ካለ በሱ አገድጉጂዉ ከዛ ቅርፁን እንደጠበቀ ቅቤሽን በርበሬሽን በደንብ ጨምርሽ ማዋሀድ ትችያለሽ በተርፈ በጣም እወዳችኋለሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ❤️

  • @መቅዲየድንግልልጅነኝ
    @መቅዲየድንግልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩ አብዚቶ አብዚቶ ይስጣቹ በጣምምም ደስስስ ታላላቹ የኔ ወርቆች መልካም ባል መልካም ሙሰሶ ነዉ ቡዙ ምግብን የምያጣፍጥ ትንሽዬ ጨዉ ነዉ ትዳርንም የምያሳምረዉ ፍቅር ነዉ ደግ በጣምምም መልካም ሰዉና መልካም ባል ነህ አንችም ፍሪሬ መልካምና ተዛዢ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ቀንና ከክፉ አይን ይሰዉራቹ

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው በፊትም በጣም ነበር የምወዳችሁ አሁን ይበልጥ ወደድኳችሁ ፆለት አድርጋችሁ ስትበሉ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞❤😍🥰😘 እናመሰግናለን🙏🏾

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ለብርሃነ መስቀል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን ለሀገራችን ሰላምን ያብዛልን አሜን የተባረከ ይሁን ውዶቼ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💕😍😘❤😘😍💕

  • @ethiobetitube3172
    @ethiobetitube3172 3 ปีที่แล้ว

    Yene wedoch geta fikerun yabezalachu mamaye edeg beyelig mar

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እኔ እምወደው ከለር እንዲህ በሰል ሲልነው ዋው ናይስ ገንፎ

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 3 ปีที่แล้ว +15

    ዳግ በጣም ነው የምናመሰጎንህ ወዶቹን አስተምርልን ተባረኪ ፍሪዬ ማሜቱ እደግልን።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏 ክብረት ይስጥልን🙏💕❤😍😘

    • @maedotwondesen3471
      @maedotwondesen3471 3 ปีที่แล้ว

      FIREYE BETAM NEW YEMENAMESEGINEW SETOCHIN ASTEMRELIN

  • @maeregmezgebe7771
    @maeregmezgebe7771 3 ปีที่แล้ว

    Dessss tlalachu Emebrhan beselam be tena tanurachu tdarachu ybarek

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ገፎፎሸ። ሲያምር ምራቄን አሥዋጥሺኝ ፊሬየ። የቀይ ጤፍ ይመሥላል ብል አፊያ

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 3 ปีที่แล้ว

    እኮን አብሮ አደረሰን ፈቅራቹ ያብዛዉ እዉነትነዉ ጠዋት ከችቦ በፍትት የቡላ

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኴን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ ደስ ስትሉ የጉራጌ ባህል ይዛችሁልን ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፋጭዬ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💕❤😍😘

  • @nas7117
    @nas7117 3 ปีที่แล้ว

    Das sitliu yetbarek yihunlachu genfo wuste newu

  • @selamethiopiawi1104
    @selamethiopiawi1104 3 ปีที่แล้ว +5

    እውይ ማማየ አፍሽ ሥጣፍጥ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሥ ያሣድግሽ 💐🌹

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏💕😍❤😘😘❤😍

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
    @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!🙏🙏🙏የኔ ቆጆ ትችያለሽ እድግ በይ እደ ናተ እየቻልኩኝ አይደለም የኔ ውድ እደጊ

  • @saralove4936
    @saralove4936 3 ปีที่แล้ว

    እውይ የኔ ጣፋጭ የቤቱ ድምቀት አመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ የተባረከ ይሁን ብያለሁ

  • @ሡሡነኝየማሜእህት
    @ሡሡነኝየማሜእህት 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚጣየ እድግበይ ሞቸነውምወድሽ የኔ ጣፋጭ እናተንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ😘🌹😘😘

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😘😍😍 እናመሰግናለን❤💞😘😍🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +4

    ገንፎ በጣም ነው የምወደው 👍🏽❤️ የተባረከ ይሁንላችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😘😍💕❤💕💕😍😘

  • @mimatube8355
    @mimatube8355 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ሚያምረዉ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ጣባ ብታረጊዉ ደስ ይለኝ ነበር

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏🏾❤💞😘🥰 ሌላ ጊዜ በጣባ አቀርባለሁ

    • @mimatube8355
      @mimatube8355 3 ปีที่แล้ว

      @@FrieDagiFamily የኔ ታዛዥ 😘😍

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 3 ปีที่แล้ว

    የኔጣፋጭልጅ የተባረከ ይሁን ድግልታሳድግሽ

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ላይክ ሼር ሞክሼ ነሽ ፍሬ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ሞክሼ🙏😍😍❤😘😘💕

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከይሁን የኔ ማሮች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yixabiqachuu mixiye endagii biyalew wawwwaa gafuu Ayiche mirqen waxkutii maxamii gagahutii. Yetabarke yihunilachuu

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 ปีที่แล้ว

    Enkouan abro Andersen, endt endmetamru senseratachu ,yene tafache edege byelge ❤❤❤❤

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 3 ปีที่แล้ว

    Mashalhe setamru erjme edmye tyena yesetachu qonjwane alahe yasadgate

  • @woldiatube6567
    @woldiatube6567 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ይሁን ውዶች ሚጣየ እግዚአብሔር ያሳድግሺ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😍😘💕💕❤💕💕😘

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 3 ปีที่แล้ว

    እውይይይይ እዳው በጌታ ስወዳቹ ከምር ሱስ ናችሁ ሱስ የመቤቴ ማርያም አክባሪዎች የጌታችን የመዳሀኒታችን መስቀል አክባሪዎች በጠቃላይ ስርአቱን አክባሪዎች እውነት የሰው ዘሮች ብያችሃለሁ የኔ ፍትፍት ልጅ እዳው እኮ ስወዳት እሟ እድግ በይላቸው የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላቹ እመብርሀን እናቴ ቤታችሁን በበረከት ትሞላው ፍቅራቹ ይብዛ እናቴ ውይ መልካም በአል

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ አቤት ስነስርአት ሚጣዬ የኔ ውድ እንደት እንደምወድሽ የሆንሽ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞❤😍😘🥰 ክብረት ይስጥልን🙏🏾

  • @adaoppo2729
    @adaoppo2729 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen betam tameralachewo fetar yetebekachwo

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 ปีที่แล้ว

    የማርያም የኔ ጣፋጭ የወንድ እና የሴት ምግብ ምን አይነት ነው ማማዬ ዘና አደርግሽን የኔ ፓናዶል እድግ በይ

  • @Rosina4758
    @Rosina4758 3 ปีที่แล้ว

    Yanee xafac maariyamn siwdat 🥰🥰🥰🥰 Embetee tasadglachuu

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶች ።ባል ፣ሚስት ፣ልጅ በእውነት ስታምሩ ታሪካችሁን ደግሜ ሰማሁት ምክራችሁን እሻለሁ ።በተረፈ እድሜ ፣ጤና ፣ፍቅር ለዚህ ቤተሰብ ሁለት ወንድና አንድ ሴት መድሀኒያለም ይስጣችሁ አሜን በሉ የስደተኛ ምርቃት ይደርሳል ።ማማዬ የቤታችሁ ቅመም

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏💕❤💕💕❤💕 የኔ ቆንጆ

    • @tigistdaniel3309
      @tigistdaniel3309 3 ปีที่แล้ว

      @@FrieDagiFamily የሼፉ ልብስ እንዲገዛ አደራ ለቅመሟ

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 3 ปีที่แล้ว

    Abet das sitilu .hayimanotachun xabiqu .yane dinibushbush edig bay . Egziyabihar yibarikachu

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 ปีที่แล้ว +11

    My favorite family God bless wishing many more yeras😍🥰

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      Thanks dear 😍😘❤💕❤❤😍

  • @asnatefara9700
    @asnatefara9700 3 ปีที่แล้ว

    egzabeher fikrchu yizalchuuu 10000 amet nuru😘😘😘😘😘

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 ปีที่แล้ว

    Yetbarki yehun beyalhug ahun new yegbawet alywetm nber

  • @sarass3984
    @sarass3984 3 ปีที่แล้ว

    እረበአላህ ምንብየልኮምት የባልን ክብር ባች የሚሥትን ክብር በሡ ደሥሥትሉ የኔድቡሽቡሽ ሥጣፍጥልጃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ😘😘😘❤❤❤

  • @tightkonjo5549
    @tightkonjo5549 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ይሁን ማማዬ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጎበዝ ናቹ ከመመገባቹ በፊት ሁለም በመባረክ ትጀምራላቹ ለልጃቹ ትልቅ አርያ ቤተሰብ ናቹ የአመት ሰው ይበላቹ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @berhanekidane5038
    @berhanekidane5038 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's looks like🙏 delicious blessed food🙏

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ለሶ ሰጥተህአረፍከው ከልጄ ጋ ላወዳድርህ ነበር ተሸንፈሀል ልጄ ጎበዝ ነው እግዚአብሔር ይባክካችሁ አንድ ልጅ ድገሙ

  • @melatabeye8221
    @melatabeye8221 3 ปีที่แล้ว

    she is so cute eko yenemar egziabher yasadegesh

  • @hiwat777
    @hiwat777 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል የፍቅር አምላክ ፍቅራቸውን ይብዛላችሁ እንትና ስያ ትዳር አመራኝ ውድድድድድድድድ ነው ምርጦች 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️😘😘😘😘😘😘😘

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ ተባረኩ ሰላማቹ ይብዛ

  • @zewdibelay2729
    @zewdibelay2729 3 ปีที่แล้ว

    Betam edilegna nesh melkam bal new yalesh mekebaberachu des yelal mist balwan ende Egzeabher kal setakeber tedarua yebarekal bebezu tebareku lovely family 😍😍😍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያስጎመጅ የተባረከ ይሁን

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሀለ ፍርዬ መልካም በዓለ ይሁንላችሁ

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 ปีที่แล้ว

    Yene tafache tebarekilachew🙏🙏❤️❤️

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 3 ปีที่แล้ว +14

    🙏 beautiful my favorite family ♥️♥️♥️

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 3 ปีที่แล้ว

    ብሩካን ናችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ብላቴናዋ የተባረከች ትሁን

  • @tptp3564
    @tptp3564 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁነ😘👌

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏💕❤😘😍💕❤😘

    • @lubabanohammed6752
      @lubabanohammed6752 3 ปีที่แล้ว

      በጣምታምራላችሁ ውብናችሁ ካይን አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች ሚጥጥየዋን ስወዳት ማሪ

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች ዘመናችሁ ይባረክ ማማየ እድግ በይ ማሬ፡፡

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰🥰😘😘😍💞💞💞😍

  • @asnatefara9700
    @asnatefara9700 3 ปีที่แล้ว

    wayne sewdchu ene zare wed enante chaynel teklkaltu 😘😘😘ameen abro adrsen

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    የተባረከ ይሆን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን🙏💕❤😍😘

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፍርዬ ዛሬ ሙያሽ ታይቶል እውነት ምርጥ ገንፎ ነው ምራቅ ያስውጣል ይሄማ ሼር ይደረጋል👌👌👌👍👍👍👏👏👏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቆንጆ 🙏💕❤😘😍

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 ปีที่แล้ว

    ልጂሺ ደም ማርየሆነች ፈጣሪ ያሳድግልሺ ሌላም አሏህ ይወፍቆሺ።

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ጥሩ አርጋቹ ነው ያሳደጋቸዋት በዚህ ቀጥሉ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እሺ 🙏🏾 እናመሰግናለን❤💞😍😘🥰🥰

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 ปีที่แล้ว

    አይ ባል ሚጣ እድለኛ ነች የእናተ ልጅ በመሆኑ ደሰ የሚል ቤተሰብ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 3 ปีที่แล้ว

    barko amesgno emibela sew dessss new emilegni siledinigil maryam teamir sitnageri semichesh dess alegn mamaye yeslet lij silehonish edlegna nesh tebareku

  • @ቲጂ-ሐ3ሠ
    @ቲጂ-ሐ3ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ የልጅ ነገር ጸሎቱ ላይ አይኗ ይንከራተታል የኔ እናት ዋጡኝ ዋጡኝ ምንትል ልጅ አለቻችሁ😘😘😘😘 አይን ጥሩ አይደለም ብትችሉ በየወሩ አስቆርቧት

  • @tizitakebede1644
    @tizitakebede1644 3 ปีที่แล้ว

    Yene fekere endete endemetamere egzeabehere yasadegehh.🥰🥰🥰

  • @tube564
    @tube564 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁለመናቹ ያምራል እግዛብሄር ይጠብቃቹ የተባርከ ይሁንላቹ ሚጣ ቅመም

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን😍😘🥰❤❤🙏🏾

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ ጣፋጭ ስወዳችሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እወዳችሁለሁ ፍርየ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤💞😘🥰😍 አመሰግናለሁ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ነው የምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏የኔ ጣፋጭ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏❤💕😘😍💕 እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
    @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን ድቡልቃን ሳሙልኝ በማሪያም

  • @shasituadesu1033
    @shasituadesu1033 3 ปีที่แล้ว

    Enate yeteleyachehu yetdar agaroche nachehu alahi ychemrlachhu ljichhunim yasdglachihu eni letdr goghu betam benate mkniyat degmachihu wledu huleyem nurln yetdr temsaltochi

  • @mimitube9411
    @mimitube9411 3 ปีที่แล้ว

    Yne tafach ene gn endnante mchale ebi blognale mn largsh😍😍😍😍

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
    @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አሏህ ቅመም የሆነች ልጅ አለቺሽ አሏህ የሰድግልሽ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏😘💕❤

  • @alujore3182
    @alujore3182 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ውድ ስታምሪ እጅግ በይሊኝ እንብላ አስቀናችሁኝ አድራሻችሁን ፃፉልኝ

  • @Kidi1219
    @Kidi1219 3 ปีที่แล้ว

    basmam 1naw ganfo enkon adrsachu yamet saw yebalen yeni mertoch mamaye muhaaa

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ በልአፍያ ታንቃና እሀ ቸነም እዩ ኦዛት ናፈቄም

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ይሁን

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว

    😍❤😘ማማዬ የኔ ጣፋጭ አባታችን ሆይ ስትል 😍 ጎበዝ ነሽ ኮ የኔ ጣፋጭ ገና ነሻ ፊደሎቹ ይከብድሻል ትለምጃለሽ እማ ፍሬ ዳጊ መልካም አውዳመት 😍

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን 🙏💕❤😍😘💕❤😍😘

  • @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ
    @ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ 3 ปีที่แล้ว

    የተጋቡ ሣይ አግቢ አግቢ ይለኛል። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝዝያርግላችዉ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፍቅር. ውይ እች ማር የሆነች ልጅ ግን ውይ ምን አለበት የኔዎች ልክ እደዝች ማር አማረኛ ቢያውቁልኝ እድግ በይልኝ

  • @አጫጭርመልዕቶች
    @አጫጭርመልዕቶች 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ እድግ በይ

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 3 ปีที่แล้ว

    _የእኔ ቅመም እመብርሃን ታሳድግሽ እንደ አንች አይነት ልጅ ይስጠን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤_

  • @saadahgh8867
    @saadahgh8867 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ጥግ ድረስነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቤታችሁ ልጅ በልጅ ይሙላ፣