አስቂኝና አዝናኝ ትዕይንት የታየበት የማማዬ ኬጂ ምርቃት ፎቶ ፕሮግራም Mamaye's KG Graduation Photo-shoot funny & entertaining

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

ความคิดเห็น • 674

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +33

    ማማዬ ተመረቀች | ተመስገን | አስለቀሰችን | በምርጥ ትወናዋ አስደመመችኝ
    th-cam.com/video/wS7scOlHLe8/w-d-xo.html

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s ปีที่แล้ว +4

      ማን ይባላሉ ፎቶ አንሺዎቹ? እባካቹ ከ አራት ቀን ቡኃላ ፕሮግራም አለኝ ማን እደሚባሉ አድራሻቸው የት እደሆነ እነ ፍሬ ፃፉልኝ

    • @ሜና
      @ሜና ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-xm8lb7rx8sAD pictures 📸 ይቱብላይ ታገኛቸውለሽ ኢነስትግራምም በጣም ጎበዞች

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s ปีที่แล้ว +1

      @@ሜና እግዝአብሔር ያክብርልኝ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      @@user-xm8lb7rx8s Ad pictures

    • @gojohabesha1274
      @gojohabesha1274 ปีที่แล้ว

      1

  • @user-rg7uf8qz7b
    @user-rg7uf8qz7b ปีที่แล้ว +26

    ማማዬ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ መብት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ አመሰግናለሁ❤️

    • @sele9316
      @sele9316 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

  • @merifataju1520
    @merifataju1520 ปีที่แล้ว +6

    ፍርዬ ዳጊዬ እና ማማዬ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ አድጋ ተምራ ደግሞ ለትልቁ ምርቃት ያብቃችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ፍርዬ ደግሞ ሜካፑ በጌታ ስም እንዴት እንዳማረብሽ ሁሌም እንዲህ ድምቅ በይ።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤️ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️❤️

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w ปีที่แล้ว +7

    ማማየ እድግ በይ የኔ ቅመም ከዚህ በላይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለሀገርም ለወገን ደራሽ ያድርግሽ በቅዱስ ቁርባ ያደገ ልጅ ታዛዥ አስተዋይ እናት አባቱን አክባሪ ሀይማኖቱን ወዳጅ .........ነው እናም መልካም እናት እና አባት ስለሆናችሁ ፍርየና ቶንደ የናንተም ጀግንነት ነው ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏 በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +10

    ክብሩን ሁሉ ልዕል እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ይውሰድ።
    የማሪያምእዬ እንኳን ደስ አለሽ
    ምን የማማ ምርቃት ብቻ ነው እናንተም እንደ አዲስ ተሞሸራቹ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +1

      አሜን ክብሩን ሁሉ መድሀኒዓለም ይውሰድ🙏

    • @tarikabyeneh6153
      @tarikabyeneh6153 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @1631america
      @1631america ปีที่แล้ว +2

      በተለይ ፍሬ በጣም ቆንጆ ሆና ነዉ የፎቶዉን ሻት የጨረሰችዉ። በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ። ጌታ በሞገሱ ከ ክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤🎉🙏🏾

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 ปีที่แล้ว

      @@1631america ሲጀመር ቀንጆ ናት

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 ปีที่แล้ว +7

    እናትና ልጁ አሁንም እብዝተው ይባኳቹ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ማማዬ አድጋ ለወግ ለማረግ በቅታ ያሳየን ሺ ትሁንላቹ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️😘❤️😘 እኛም የአንድ ሴት ልጅ ወላጆች ነን ስሜቱን እንረዳዋለን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤️ በጣም እናመሰግናለን❤️❤️❤️

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ ሁላችንንም እድሜና ጤና ሰቶን ከዩኒቨርሲቲ ማስተርስሽን ይዘሽ ለማየት ያብቃን፡፡

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያሳድግላችሁ ከሰዉ አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 ปีที่แล้ว +5

    ማማየ እድግ በይልኝ አድገሽ ለሀገርሽና ለቤተሰቦችሽ ጠቃሚ ያድርግሽ እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆቿ❤❤❤ደስታችሁ ያስደስተኛል ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ደገሙደጋገሙልጀምይሰጣችወ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤ማማዬ ኪዳነምህረት ለወግ ማእረግ ታብቃሽ🎉🎉🎉

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬና ሼፍ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ ተወልዳ እዚህ ማየታችሁ መታደል መባረክ መቀደስ ነው በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ቆንጆ የማርያም ፍሬ መጨረሻሽ እምር ይበልልሽ ትልቅ ሁኚልኝ ትምህርትሽን ጨርሰሽ በመአረግ ተመርቀሽ ስራ ይዘሽ ስትዳሪ ስትኮዬ እማማንና አባባን ጉልበት ለመሳም ያብቃች ያሳየን መድሃኒያለም ክርስቶስ ❤️🙏🏼🙏🏼

  • @hanasahilu900
    @hanasahilu900 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ ያላቹ ለማስተርሱ እንመጣለን ደስ ደስ ደስ ደስ ብሎናል ደስ ብሎናል እኔም 2 ተኛ ልጄን እግዚያብሔር እረድቶኝ አስመርቄአለው ያገር ልብሳቹ ሲያምር ፎቶአቹ ሲያምር ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayatkw5976
    @hayatkw5976 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ የኔ ሚጢጢ እኩዋን ደስስስስስስስስስ አለሽ የኔ ውድ ከዚህ በላይ ደግሞ አድገሽ ተምረሽ ተመርቀሽ አግብተሽ ወልደሽ ድረሽ ያችን የልጅ ልጅ ለማየት አላህ ያብቃቸው ማሚ እና ዳድን የኔቆጆ በድጋሜ እኩዋን ደስ ያለሽ በጣም ነው የምወድሽ አላህ የአድ ሺ ያድርግሽ ፍርየ እና ሸፍ ቶደ እኩዋን ደስስስስ ያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍሬና ዳጊ። እግዚአብሔር አምላክ ማሚቶን ሺህ ያድርግላችሁ። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ። ደስታችሁ ደስታችን ነው። እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ትንሿ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ለትልቁ ክብር ያብቃሽ ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤ ልጅ ሲመረቅ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እኔም አደዚህ ነበር ደስ ያለኝ የመጀመርያ ልጀን ሳስመርቅ 🎉🎉🎉

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እንኮን ለዚህ ደርስችላችሁ ከዚህ በላይ ትደግላችሁ የኔ ናቶች አዲጋ ደሞ ለትልቁ ምርቃት አላህ ያዲርስላችሁ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ የኔ ቀበጥ አላህ ያሳድግሽ የኔ ታታሪ አላህ ለወግ ማረግ ያብካላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ወርቅ በጣም ነው የምወድሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ እደጊ እናትና አባትሽንም በጤና ያኑርልሽ ኮንግራሌሽን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ በጣም ነው ምታምሩት ተባረኩ🥰🥰🥰

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️🙏

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማማዬ ቆንጆ እድግ በይ ዘመንሽ ሁሉ ፈጣሪ በደስታ ያጅብልሽ እናንተም እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ያድልልን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว +1

    የማሪያም ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ፍሪያችሁን እንደስሟ ፍሬ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተም ሰርግ ነው የመሰለ ፍሬ ግን ድብቅ ዲዛይነር ነሽ መሰለኝ ❤ የማሪያም እደጊልን በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ😍😍😍😘😘😘

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 ปีที่แล้ว +2

    ማማዬ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበቡ ያሳድግሽ congratulations 🎉🎉🎉❤❤ ፍሬ እና ሼፍ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 ปีที่แล้ว

    ማማየ የኔ ጣፍጭ እንካን ደስ ያለሽ ማትየ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግሽ እመቤቴ መንገድሽን ትምራሽ❤

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe ปีที่แล้ว +2

    ፍሬ ቶንዴ እንኳን ደስ አላችሁ ያንድ ፍሬ ሺ ያድርግላችሁ

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሚቶዬ እንኳን ደስ አለሽ እድግ በይልን አንቺ ማለት በቃ ድምቀት ነሽ በረከት ነሽ በቃ ባጠቃላይ ስጦታ ነሽ ማማዬ ❤❤❤❤🎉🎉እግዚአብሄር በጥበብ በኮገስ ያሳድግሽ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚ ።

  • @user-ck5ri3ks2q
    @user-ck5ri3ks2q ปีที่แล้ว +1

    ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቀበጥ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @tube703
    @tube703 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅላቹ ከክፉ ነገር ማሻ አላህ ማማዬ ቆጆ እንኳን ደስ ያለሽ😍😍

  • @fifigti9051
    @fifigti9051 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ ያለሽ ማሚቶ አንችም እናትሽም ፍልቅልቅ ናችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r ปีที่แล้ว +2

    ማማየ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃሽ ያድ ሽ ሁኝላቸው ማሚቶየ❤❤❤🙏

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @efnatfamilyhour251
    @efnatfamilyhour251 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @phoneiphone4843
    @phoneiphone4843 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሺ እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobegebasa6129
    @kokobegebasa6129 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ምታምሩት እመቤቴ ትጠብቃቹሁ ❤🙏 ማማዬ ለትልቁ ምርቃትሽ ያብቃሽ 🙏❤ ልጄን መሳይ ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደስ አለሺ ማሜቶ የኔ ቆጆ ሰወደሺ አደግበይ አላህ ወደም ይስጠሺ❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว +1

    ማሚቱ ዛሬ ያ ንቺ ቀን ነዉ ይመችሽ ለእናት እና ለአባትሽ ሺህ ያርግሽ አድገሽ ለወግ ለማህረግ ያብቃሽ በክርስቶስ በደሙ ተሸፈኚ ፍሬ ሜካፕሽ የአበሻ ልብሶቹ እዴት እደሚያምሩ ቶዴ ዛሬ ነዉ ሰርግህ የመሰለዉ የተባረካቹ ቤተሰቦች ተባረኩ ደስታቹ ደሰታችን ነዉ ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ የኔ የድንግል ማርያም ስጦታዬ ❤❤❤❤❤❤ለትልቁ ምርቃት ያድርሰን ያኔ በህይወት ካለሁ እመጣለሁ ወይም አንቺ ወደዚህ ትመጫለሽ ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ አዳዳ አያትሽ ሁሌም ተወድሻለች። ❤❤❤❤

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 ปีที่แล้ว +3

    የማማዬ ወላጆች እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ፍሬዬዬዬ💋💋💋

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว +1

    መማዬ እድግ በይልን አላህ የሳድግሽ ከዝም በላይ አላህ ከፍ የርግሽ ያኔ ቆጆ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️❤️

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 ปีที่แล้ว

    ማሚቶዬ እማምላክ እቅፍፍፍፍፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ ደግሞ አድገሽ ለትልልቅ ምርቃትሽ እንድናይሽ እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ በሞገስ በጥበብ በፀጋ እግዚአብሔርን የምትፈሪ በቃሉ የምታድጊ ያድርግሽ ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤️🙏

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬ በጣም አምሮብሻል :. እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 ปีที่แล้ว +1

    ማሚቶዬ እንኳን አብሮ ደስ አለን። በጣም ያምራል ፍሪታ አልተቻላችሁም። ለድግሱ ባለመገኘቴ ቢከፋኝም።

  • @woinshetgirma709
    @woinshetgirma709 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤❤❤

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ወላሂ ማማዬ👑🦋 ኮግራ💐❤🎁🛍 የኔ ብስል💋💋💋 ፈጣሪ ያሳድግሽ!!!

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc ปีที่แล้ว +1

    ወላሂሥወዳችሁማማዬኤኔኳንደሥአለሽመብሩክ አሏህለቁምነገርያብቃላችሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እንኳን አደረሰሽ 🙏 ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏❤🎉

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤የኔ እንቁ ማማዬ እድግ በይ ያንቺ አምላክ ለእናትሽ እንደው አንድ ልጅ ታሳቅፋት እማምላክ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ምታምሩት እመቤቴ ትጠብቃቹሁማማዬ እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ አለሽ ክብሩን ሁሉ ልዕል እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ይውሰድ።

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 ปีที่แล้ว +1

    ያለዉ ማማሩ አለ ያገሬ ሰዉ

  • @helenhelu-sn3dv
    @helenhelu-sn3dv ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤ እንኳን ደስስ አለሽ ማማዬ እግዚአብሔር ሽ ያድርግላቹው❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @kidinardos3076
    @kidinardos3076 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤እድግ በይ ማሚቶ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችው ማሮቼ ማሚቶየ የኔጣፋጭ እንኳን ደስ አለሽ የኔኬክ ❤❤❤እመምርሀን ታሳድግሽ ❤🎉🎉🎉ለቁምነገር ታብቃሽ የኔማር እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣምነው የምታምሩት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደስ አላችሁ ስታምሩ ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ ማሚቶ አንደኛ እድግ❤

  • @semira1209
    @semira1209 ปีที่แล้ว

    ማማየ እዲግ በይ ለወግ ለማርግ ያብቃች ፈጣሪ ካለ ምንም አይሸግርው እህትም ወዲምም ይስጥሽ

  • @fanatube196
    @fanatube196 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሜቶ የኔ ጣፍጭ እግዚብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว

    ማሚቶዬ እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ ደስታሽ ይብዛ ፍሬ ዳጊ እድለኛ ናቹ ልጃችሁን ደስታ ተካፈላቹ እኔ በስደት ያቺን ቀን በንባ አሳለፍኳት የልጄን ደስታ በሰው ሀገር አየሁት ብቻ ትደግልኝ የምንከራተተውም ለነሡ ስለሆነ ❤❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว

    ፉርየና ዳጊ እኳንደስአላችሁ አላህ ያሳዲጋት ልጃችሁን ትልቅደርጃ ትዲርስ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq ปีที่แล้ว

    Enkuan des alachihut mamaye Egziabher letilq dereje yadrsh. Gen betan teganene

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤ ማማዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ታሳደግሽ

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss ปีที่แล้ว

    🎉እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን የማርያም ዳጊ ፋሬ እመብርሃን በሞገሰ በጥበብ ታሳድግልን ለቁም ነገር ታብቃልን እሰከቤተሰቦችሸ ማማዬ እንኳን አደርሰሸ ጣፍጭ ነሸ❤❤❤❤

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሰ አላችው ማሚቶ እድግ በይልን የኔ ማር እንኳን ደሰ አላችው ውብ ቤተሰብች🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +4

    ,ፍሬ ሜካፑ በዝቶ ሙሉ በሙሉ መልክሽ ተቀየረ ማሚቶ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 ปีที่แล้ว

    በቅርብ እሜምርወድልይ አላህ ይስጣችሁ ❤❤ እደጊ ተመደጊ ለመጨረሻው ምርቃት ያብቃሽ የኔማር❤

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስስስስ አላችሁ ማማየ የኔ ጣፋጭ ስታምሪ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤❤ ደሞ ለትልቁ ምርቃትሽ ያድርሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nuhamintadese7231
    @nuhamintadese7231 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳት
    ፍሬ ሜካብ አትጠቂሚ መልክሽ ቆንጆ ነው ሜካፑ አስጠልቶል

  • @AsemayetBrreket-ud9mh
    @AsemayetBrreket-ud9mh ปีที่แล้ว

    yene wud,leltwa,mamaye congra edg beylgn betam betam tamralachu wdddd...

  • @tisony
    @tisony ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ በዳንያለም ይጠብቅሽ ለጥበብ ያሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ ሺ ሁኚ የኔ ጣፋጭ እኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-tb6rl7hq2g
    @user-tb6rl7hq2g ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አለሽ ማማዮ ለቁም ነገር ብቂ!

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @seblewongeldesalegn3413
    @seblewongeldesalegn3413 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሰ አላችሁ ማሚቶ እድግ በይ ለትልቁ ምርቃት ደግሞ ያድርሰሸ

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing so beautiful familys ❤️❤️❤️💯👍🇨🇬

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    ማማዬ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ ❤❤❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ቆንጆ ስታምራ እመቤቴ ታስልድግሽ ፍርዬ ዳግዬ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ምታምሩት

  • @hwete1590
    @hwete1590 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ እንኳን ደስ ያለሽ ደሞ ወደፊት አድገሽ ትልቅ ደረዛ ያድርስሽ ውድድድድድ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube ปีที่แล้ว +15

    ታምራላችሁ ❤ፈጣሪ አይለያችሁ እረጅም እድሜና ከጢናጋር ይስጣችሁ ❤😢👏😢የመዳም ከረታታ ነኝ ደክሞኝል 😢በጸሎት አስብኝ😢❤ 👏እምትወድኝ ካላችሁ አበረታቱኝ😢😢ደስ እዲለኝ ❤😢ሠብስክራይብ አረጉኝ 😢❤🥰👏👏

  • @Haron.21
    @Haron.21 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ማማዬ እድግ በይ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስአላቺሁ የኔዉድ አላህ ያሳድግሽ ለወግማአረግ ያብቃሽ እወድሻለሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r ปีที่แล้ว

    የማርያም ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ ጣፋጩጩ❤❤❤😘😘🥰💋💋💋

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 ปีที่แล้ว

    Mamaye yene konjo liji yene yeliji awak yene tafachi yene kimem congra🎉🎉🎉❤❤❤edig bayilign ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1631america
    @1631america ปีที่แล้ว

    የማርያምዬ እንኳን ደስ አለሽ።♥️♥️♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎈🎊

  • @enattilahun8576
    @enattilahun8576 ปีที่แล้ว

    Sewedachu eko enkwan Dessssss alachu Mamitoye kememwa Enkwan des alesh Edeggggg beye yen bezu litilku merkate yabkan 🥰🥰🥰

  • @mihretaycheneku4717
    @mihretaycheneku4717 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ስታምር የኔ እናት ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ።ቆንጆዬ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን እናመሰግናለን🙏❤️

  • @missblined4221
    @missblined4221 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እደግልኝ❤❤❤የኔ ቆንጆ ልጅለትልቅ ደረጃ ድረሽልኝበዲግሪ በማስተር እንጠብቅሻለን🎉🎉🎉🎉🎉
    ጥሎብኝ የፓኪስታን ልብስ አልወድም
    ልብሱ ነው ያልሁት አንቺን ወድሻለሁ

  • @sabatesfay1801
    @sabatesfay1801 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful kid is this.wish you are all the best and stay blessed the whole life. I love you ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @user-ii4fb4vf6v
      @user-ii4fb4vf6v ปีที่แล้ว

      ምንኑን አውቂው በግሊዘኛ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስያለሽ ማሬ💋😍
    Congragloin🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 ปีที่แล้ว

    Ethiopia wust picture menesat indezy Energy yityikal ine benesu bota dekemegn ande wede kegn wede gira iyalu OMG betam yidebiral fotow bikeris

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s ปีที่แล้ว +1

    ለናተ ብቻ አይደለም ለኛም ለተመልካቾች ስስት ነች እኔ በበኩሌ ስወዳትትት

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን🙏❤️

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว

    ፍርዬ እንኩዋን ደስአላችሁ ይማራያምዬ እግዚአብሔር አምላክ በሰላለትልቁ ምርቃትሽ በሰላም የምንሳተፍ ያድርገን እደጊ ተባረኪ የኔ ቆንጆእ ንኩአን ደስ አለሽ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @sarabalcha6902
    @sarabalcha6902 ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉🎉ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የድግል ልጅ 🎂🙏👏

  • @hulumlebegonwuhulumlebegonwu
    @hulumlebegonwuhulumlebegonwu ปีที่แล้ว

    ያበደነዉ አስቀናችሁኝ ምንም ነገርአስቀንቶኝ አያቅምነበር ዛሬ ቀናት ስታምሩ

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube ปีที่แล้ว

    ሽህ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የማርያም እድግ በይ❤❤❤❤

  • @እናቴለኔሔወቴናት
    @እናቴለኔሔወቴናት ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፍጪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @user-nz9oo4od1m
    @user-nz9oo4od1m ปีที่แล้ว +3

    መብሩክክክክ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ማማየ ዳጊ እና ፍሬ እንኳን ደስ አላቹ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ปีที่แล้ว +1

    የኔማር አላህ የሣድግሽ እንኳን ደሥ አለሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደስ አላችሁ። እንደ አስተያየት ፍሬ ሜካፕ ባትቀቢ እና ሂውማን ሄር ባትቀጥይ መልካም ነበር። ምክንያቱም የተፈጥሮ መልክሽን አጠፋው።

  • @1631america
    @1631america ปีที่แล้ว +1

    ፍሬ በመጀመሪያ የለበስሽዉ ሱሪና ቀሚስ የአገር ልብስ በጣም ወድጀዋለሁ የገዛሽበትን ቦታ inbox አድርጊኝ። በጣም እወዳችሁለሁ። ቆንጆ ና የተባረከ ቤተሰብ ❤

  • @soli7487
    @soli7487 ปีที่แล้ว

    Zarie ke 13 amet bihuala egziabiher be lij barikognalena enantem yelib meshat emifetsim leul amlak behuletehna lij yibarikachu, letagesu ayresamina ❤

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 ปีที่แล้ว +2

    የማሪያም እንኮን ደስ አለሸ ቤተሰቦቾም❤❤❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን🙏❤️